Ethiopia - የኤኮን እና ሮዚና ሿሿ ባለትዳሮቹ ዓለም አጭበረበሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 369

  • @kidu3071
    @kidu3071 Місяць тому +127

    እኛ ምናገባን ለራሴ የጭቃ ቤት ጀምሬ አላልቅ ብሎኝ አሳስቦኛል

    • @saratsegay6095
      @saratsegay6095 Місяць тому +3

      😂 Yalkale Aysoshe

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 Місяць тому +4

      😂😂😂 በቅርቡ ያልቃል

    • @elsiwinner6817
      @elsiwinner6817 Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @eagle4452
      @eagle4452 Місяць тому +2

      እመብረሀን ትባርክሽ ❤ ትክክል ብለሻል

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 Місяць тому +29

    ወይ ዘንድሮ ።ፈጣሪሆይ የሰውልጅ ትእግስትሕን እየተፈታተንህ ነውና ይቅር በለን🙏🏻

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Місяць тому +10

    ምንአገባን አገራችን ሰላም በሆነ

  • @KhaildMussa
    @KhaildMussa Місяць тому +52

    ዋና የአለም ሳክሱን አብይ አህመድን ረስተሀል

    • @shemsedin9495
      @shemsedin9495 Місяць тому +10

      አብይማ ሰርቶ እያሳየሕ ነው አይንሕን የዘረኝነት ሞራ ጋርዶት እንጂ

    • @Mnteab
      @Mnteab Місяць тому

      ምነው ከኪሱ ነው አልሽ የደሃ ገንዘብ ነው እኛን በችጋር እየቆላን ቱሪናፋ😂​@@shemsedin9495

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 28 днів тому +2

      አብይ አህመድ እንዳንተ ቁጭ ብሎ አያጣጥልም አንደነሱም አያጭበረብርም ለምኖም ሰርቶም ለሀገሩ ብር ያመጣል እንጂ

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 25 днів тому

      ሁሁ 😂😂😂 ማን የሚሉሽ ሳክሰኛ ፕሮ ማክስ ነሽ የሆንሽ ኮተት​@@amiranuremo5166

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 25 днів тому

      ካሊዶዬ ልክ ብለሃል😂😂😂👍

  • @Helpfulstuff
    @Helpfulstuff Місяць тому +25

    ድፍረቱን ሳላድንቅ አላልፍም ነገር ግን ከተማ መገባት ሆቴል እንደመገባት ቀላል አይድለም እነ ኢሎን ማስክም አልሞከሩት ።

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Місяць тому +16

    😃😃😃😁እኔ የምጠብቀው የሼን የገጠር ግንባታ ነው ስለሰው ምን አገባኝ የአገሬ ጀግና እሸቱ በተግባር ያሳየናል እደእግዚአብሄር ፍቃድ

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Місяць тому +15

    የዘ ሚካኤል እኮ ለየት ያለ ነው

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Місяць тому +5

    ፈታዎች እናመሰግናለን ድንቅ አቀራረብ🎉🎉🎉

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Місяць тому +13

    አሪፍ አቀራረብ ነው አይ ሠይፋ አፋን ከፍቶ ያዳምጣት ነበር።

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l Місяць тому +4

    አስቀዴም የማውራት ውጤት 🙏🙏🙏🙏እሺሺሺሺ ::😍

  • @diresmd
    @diresmd Місяць тому +4

    አሁንም እግዚአብሔር እጅ እግራቸውን ይሰርልን። የሰይጣንን አይን አምላከ ክርስቶስ ከሀገራችንን እንዲህ ብንንንንን ያድርግልን! አሜን።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Місяць тому +5

    🙏በሀገራችንጉዳይ ስራ የቤቶች ግንባታ ሪል እስቴቶች ስራ

  • @Ermyas27
    @Ermyas27 Місяць тому +26

    ልክ እንደ ኢትዮጵያ አፓርታማ ገንቢዎች

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Місяць тому +15

    አገላለፅህ ፈታ ያደርጋል😂👍

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Місяць тому +22

    ችግሩ ያለው 😂 ዱባይን ለመብለጥ ከዱባይ አማካሪዎች ጋር አብሮ ለመስራት ማሰቡ 😂😂😂

  • @ፎላሳ
    @ፎላሳ Місяць тому +16

    ይህ የዳቦ ስእል ነው ወይስ ከተማ

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 Місяць тому +2

    ተው ኢትዮጲያ የቀረው በፀሎት ነው የኢሉመናቲ ድብቅ ሴራ ስለሆነ ነው ተመስገን ነው እሚባለው ፈጣሪ ሲያስመልጠን

  • @efrem8179
    @efrem8179 Місяць тому +8

    አንድ ነገር ልንገርክ ወንድሜ ዱባይ የተገነባቺው እንድና አንድ ምዕራብዊያን ሰለፈለጉ ብቻ ነው ሁሉም ሰው የራሱ ፍላጎት አለው ግን የፈለግ ሀፍታም ቢሆን የፈለግ መንግሥት ቢሆን እመነኝ ከናሱ ፍቃድ ውጪ ምንም ልያረግ አይችልም ሰወች የፈላጉትን መናገር እና መሰብ ይችላሉ እውነታው ግን አለም በነሱ ሲስተም ስር ነው የተገነባቺው ።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Місяць тому +5

    እኛ ምን እናርግ ይገንባ አይገንባ አገራችን ቢሆን ያሳስበኛል

  • @abduseid6007
    @abduseid6007 Місяць тому +3

    ጎበዘ

  • @eskawrugaesku1215
    @eskawrugaesku1215 Місяць тому +4

    ወፍ፡የለም፡ይሄንን፡የሠሙ፡የኛ፡ሰዋችም፡ይጀምሩታል

  • @MentwabfikaduTaye
    @MentwabfikaduTaye Місяць тому +24

    ከአብይ በቀር ፕሮጀክት ጀምሮ የሚጨርስ የለም በአሁን ሰዓት

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @ABUGIDAHAABUGIDAHA
      @ABUGIDAHAABUGIDAHA Місяць тому

      ቆሻሻሻ አንተና አብይ ገደል ግጉ ደም ጠጭወች

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Місяць тому +6

    የሳክስ ለም ምድር በጣም ትክክል አለማፈራችን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому

      Esu yfer egi yha bara skisme 😂😂😂😂 esase bithone lba nati😂😂😂

  • @Andyadd
    @Andyadd Місяць тому +7

    የዘሚካኤል ጉደኛውማ የዛሬ 10+ አመት በፊት በጣም አስታውሳለሁ። ጉርድ ሾላ (ወደCMC መንገድ) ካፌ ውስጥ በተደጋጋሚ መጥቶ የሚያሠላስለው እዛ ነበረ። በወቅቱ ጥቁር ቀሚስ ለብሶ የቤተክህነት አስተዳዳሪ ነኝ ብሎ ይፎግር ነበረ። የሚያውቁት ያውቃሉ

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 23 дні тому +1

    ዋናው ሳክሰኛ አብይ አህመድ ላይ ፕሮግራም ብትሰሩልን ደስ ይለናል😊

  • @itworld2529
    @itworld2529 Місяць тому +5

    He tired but since Africans aren’t helping then what can he do

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Місяць тому

    Thank you 😊❤

  • @Daneltilhun
    @Daneltilhun Місяць тому +19

    እኔ ነኝ ዋካንዳን የምገነባው እመነኝ 2030 አጠነቅቄ ተጋባዣ አረግሀለው

  • @amenra6192
    @amenra6192 Місяць тому +55

    U guy's should also ask what happened to Eagle hills La'gar project........ it's been 6+years

    • @biniyamtadesee5706
      @biniyamtadesee5706 Місяць тому +2

      They’re working come and see how’s the progress is going

    • @amenra6192
      @amenra6192 Місяць тому +7

      @biniyamtadesee5706 i can see they are working coz there's one bldg that's under construction but ..... they told us it was gone be delivered within 3-4 years...... a city in a city

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 21 день тому

      the first phase is already(fully ) completed and the rest is under construction on phase to phase basis. I hope this construction project has no problem.

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu Місяць тому +10

    የ አብይን ሳክስ

  • @mknyat10
    @mknyat10 Місяць тому +4

    ሞከረ አልተሳካም . ሀላስ.

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Місяць тому +11

    እኔ እኮ የዛኔ ሰይፉ ላይ ስሰማ ሴኔጋል ልሄድ ነበረ

  • @Maya-m8r2u
    @Maya-m8r2u Місяць тому +1

    ድምን ያራጋል ዳ /ር አብይ ቢሆን ይጨርሰው ነበር

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ ባንነ የምንኮራ አድርገን አሜን ሮዚና ግን ቆይ😅

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f Місяць тому +1

    እውነት ይሰረል አልቀረም ግን እነ ምቀኝ ንን ከምቀኝንት እንረቅ እንጅ የአለም ሀሀብት ነው

  • @AhmedHassen2-f3b
    @AhmedHassen2-f3b Місяць тому +7

    እንዲህ አይነት ቅዠት አሁን በዚህ ወቅት ፋሽን ሆኖአል። አንድ እውነት ግን ለእነዚህ ቅዠታሞች ማሳወቅ እፈልጋለሁ" አየርላይ ሁላ እገነባለሁ ብለህ ልትቃዠ ትችላለህ! ግን አትገነባትም። አንተ ባልከው የሚሆን አለም አምላካችን አላህ አልፈጠረም። ቀድሞውን ምን እደሚሆን የተፃፈ ወይም የተወሰነው እንጂ የሚሆነው ያንተ ቅዠት ቅዠት ብቻ ነው የሚሆነው በሉልኝ ብዙ የሚቃዡ አሉና...

  • @DevaDevaDula-i6r
    @DevaDevaDula-i6r Місяць тому

    ግዜ ከተሰጠው እቅዱን ሊያሳካ ይችላል::

  • @BirukeLoveBiruktawit
    @BirukeLoveBiruktawit Місяць тому

    ድንቃድንቅ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Місяць тому +5

    መቃዥት ይቻላል ቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @LijAbdi-z6n
    @LijAbdi-z6n Місяць тому +3

    First coment after long time 😮

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Місяць тому +1

    እረ በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያህል ሞኝና ነፈዝ ነው እንዴ

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 Місяць тому +1

    ሰለመንሱር ሳክስ (መንሱር 911 ጫልቱ)

  • @surafelNuri-g4k
    @surafelNuri-g4k Місяць тому +1

    የሌለ ነው እኮ የምትመቸኝ፡፡

  • @genetfasil
    @genetfasil Місяць тому +2

    በእውነት በቀደም ሳስብ ነበር ባህርዳር ወይም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚሰራ ተነግሮንእኛም 666 ነው ብለን አጉረምርመን ነበር ኧረ የት ደረሰ ብዬ እያሰብኩ ነበር

  • @wintab9571
    @wintab9571 Місяць тому +1

    ምእራብያውያን መች ያሰራሉ

  • @Lucy_ሉሲ
    @Lucy_ሉሲ 27 днів тому

    ህልሙም እቅዱም እውነት ሊሆን ይችላል። የአለመሳካቱ ምክንያት ግን በሌሎቹ ተፅኖ ስር የሚዘወሩ መሪዎቻችን እና እየበሉ የሚርባቸው ሙሰኛ ባለስልጣናት ሊሆን ይችላል።

  • @makbel-ep
    @makbel-ep Місяць тому +1

    ሰለሞን ቦጋለ የጀመረው ህብረት ለበጎ መሬቱን ከተረከበ አራት አመት ያልፈዋል ከህዝቡ ላይ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገር በሚሊዮን ብር አሰባስቦ ስራውን አልጀመረም እቺም ነገር ሿሿ አንዳትሆን

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Місяць тому +1

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Місяць тому +9

    እና ምን አገባኝ ⁉️

    • @Gashmente.
      @Gashmente. 27 днів тому

      እና ካላገባህ እዚህ ምን አባህ ትሰራለህ😂😂

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa Місяць тому

    ዘመን፣ምላስ፣የለው፣ነው፣በአሁን፣ዘመን

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 Місяць тому +3

    ኤኮን ዋቴ

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 Місяць тому +6

    በቃ መናገር ማንን ገደለ እኛንም በሰላም በተስፍ ተኝተን ከረምንአሁንም ሌላ ሳክስ እስኪመጣ ተዝናና

  • @Endris_2K
    @Endris_2K Місяць тому +1

    i love ፈታዎች❤❤😂😂

  • @ElsaBiteMkonenn
    @ElsaBiteMkonenn 23 дні тому

    ያሳካልሽ በሉኛ ምኞቴንዉ እኔራሱ ከተማ ልመሰርት እያሰብኩነዉ

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Місяць тому +8

    ሳክስ😂😂😂😂

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Місяць тому +1

    ኧረ በናትህ የኢትዮጵያን ዋናዉን ታላቁን ሳክስ አትርሳ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Місяць тому +2

    ወሎ ገለባ ነው የሚባለው እውነት ነው

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam Місяць тому +2

      እረ ይወልውልሽ

    • @enatehiwote3140
      @enatehiwote3140 11 днів тому

      ልጅቷ ወሎየ ናት እንደ😂😂😂

    • @enatehiwote3140
      @enatehiwote3140 11 днів тому

      ​@@LubabaImaam😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @iconmediacorp
    @iconmediacorp Місяць тому +2

    Benegerih lay Minim Hasab YinuriH Big Brother kalfekede You're not gone make it

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti Місяць тому

    ጉድ እኮ ነዉ 😮

  • @ethiopian-g3w
    @ethiopian-g3w Місяць тому

    በአለማችንም በሃገራችንም እንዲህ ሣክሣሞች እንደ አሸን እየበዙባት ያለ ዘመን ሁኗል ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው ከማለት ወጭ ምን ይባላል.....

  • @AlemtsehayChane-e9b
    @AlemtsehayChane-e9b Місяць тому +1

    ከዱባይ ይሻላል

  • @Melodies-lela
    @Melodies-lela Місяць тому

    Aygermim🎉

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Місяць тому +12

    እንኳንም ኢቲዮጵያ ላይ እገነባለሁ አላለም😂

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v Місяць тому

      😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Місяць тому

      እንደ ብሎነበርኮ፣አማራክልል ደሴን አፍርሸ ልስራት ብሎነበር፣😂😂

    • @zulfanesruz
      @zulfanesruz Місяць тому

      @user-Nezhia 😁😁😁😁

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Місяць тому +1

    መስራት ቢችል እነኳን የአፍሪካ ውስብስበሰ ሰረረሠዎቸሰ ነገሮችን ያወሳስበዋል ስለዚህ ከመፍረድ መቆጠብ ጥሩ ነው ልጂቷ ማለቴ ውሽሚት ከዘራቸው ነው ወሎ ገለበሠ ነው የመመባለው ስለዚህ

    • @Wollo-g6g
      @Wollo-g6g 22 дні тому

      Zem bey anche gered yedeha lij

  • @susususu-h9z
    @susususu-h9z Місяць тому

    ጥቂት ሳክሶች ተመችቶኛል😂👌❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +2

    ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂😂😂

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Місяць тому

    በሳክስ እንኩዋን አብይ ላይ አይደርስም!

  • @loveman865
    @loveman865 Місяць тому

    ፕሮጀክቱን ይፋ ያረጉት አፕሪል 1 ቢሆን ብዬ ተመኘዉ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 29 днів тому

    የኛዉ ሳክሳም ዎች ላይ ስራ ።

  • @ephrem8569
    @ephrem8569 Місяць тому +10

    ዋናውን ሳክስ ረሳኸው ጠሚው 😅

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Місяць тому +20

    አብይ ቢሆን ይሰራው ነበር

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Місяць тому +1

    እንካን ደህና መጣህ ዘመኑ ሴጣንና ገንዘብ የሚመለክበት ዘመን ነው ብጥርጥር አርገህ አውጣቸው

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን Місяць тому

    መመኘት መብቱ ነው

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Місяць тому +22

    ሰው እኮ ተኝቶ የቃዠውን ነው በሚድያ የሚናገረው

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 Місяць тому +1

    የሰው ልጅ ነው እቅድ ሕልም ይኖረዋል ስለዚህ ባለው ጊዜ ባያሳካው ወደፊት ይሰራው ይሆናል አተምን አጣደፈክ ወሬ አሳምራለው ብለህ አፍክን አታበላሽ የራስዋ አሮባት አሉ

  • @milat223Com
    @milat223Com Місяць тому

    ፍታ እኮ የሚያሴቀኝ ንግግሮቹ😂😂

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 Місяць тому

    ወይ እማማ ኢትዮጵያ 😁😁እኛማ እናምናለን የምር ምስኪን ህዝቦች እኮ ነን 😂😂

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Місяць тому

    እደትአለህ ደህናነህ ስወዲህኮ አቤትወሬህሲጣፍጥ😋

  • @d.republicofgreattigray6256
    @d.republicofgreattigray6256 Місяць тому +1

    ቅጣው ዕንጅሉ (እጅጉ)እሚባል ሌላ ሳክስ ምንስቴር ኣለ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Місяць тому +4

    ሆ..ወቸጉድ

  • @ryty4636
    @ryty4636 Місяць тому

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያላይ የተጻፈው ሊፈጽምነው ብዬ እጠበኩ ነበር ሤራቸውን ፈጣሪ አክሽፎት በሀነና የቀረው አውረቶ አደር ከዚበኋላ አይኖረም አቢቹ እያለ ፕሮጀክት ጀምሮ ማስጨረስን ከሱ ተማሩ ሥራን በተግባር ።😮

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 25 днів тому

    እኔ ምናገባኝ ለራሴ 6ክላስ የቡሌኬት ቤት ለመጨረስ. ወገቤ. ጎብጦ ቀረ

  • @Saafo
    @Saafo Місяць тому

    ከዚ ምንማረው አፍሪካን የተመልከት ምናባዊ ነገር መቼም መሰራት የለበትም wakanda moviem ስህተት ነበር

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Місяць тому +5

    ማሠቡም ጎበዝ ነው።መሥራቱ ቀርቶ😂😢

  • @DadaBM2017
    @DadaBM2017 Місяць тому

    ሀሳቡ በቂ ነው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому

      Ere bonde asxo ye sewene genzebi silbela lba newe

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Місяць тому +5

    ሳሙኤል ዘሚካኤንል በብዙ ሚሊዬን እጥፍ የሚበልጠው ሰው በላው አብይ አህመድ አሊ ነው።

  • @MuhabaSultan-xn1ry
    @MuhabaSultan-xn1ry 18 днів тому

    ወይ ኤኮን እደዚ ፈጣጣ ነክ ያርግል😂🙈

  • @FunQuestionETH
    @FunQuestionETH Місяць тому

    ተከተሉኝ 🎉

  • @TeketelShewakena
    @TeketelShewakena Місяць тому +4

    ጉድ በል ይህኔ አንድ ነብይ ነግሮት ይሆናል እኮ

  • @lacomelzazion3379
    @lacomelzazion3379 Місяць тому +2

    April ላይ ሲናገር እንዴት April the fool አትሉም

  • @michoa5489
    @michoa5489 28 днів тому

    ስለ ነዳጁም ስለ ሳክሱ አባት በነካ እጅሽ አብይ ዘባርቄንም ቃኚው

  • @HabetamuZemene
    @HabetamuZemene Місяць тому

    ኧረ ብለንሀል

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Місяць тому +7

    ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እንዴት በነጣ😅እናቴ ጎበዝ ተራች ነች። ተዋቸው ያሳልሙን እንዳንነጣ😂😂😂ደግሞ ከባሏ የሚስቱ ቀደዳ🙄

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 Місяць тому

      የደሀ ሰውወሬ! ሰውን በራሳችን ደርጃ የምናየው ነገርስ?!

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому

      Eko eci menqara demoko edati edmiyrgati😂😂

  • @ZolaKiapiconto
    @ZolaKiapiconto Місяць тому

    Abichu bihon yiserawal

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm Місяць тому +4

    Feta daly tileyaleh

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l Місяць тому +1

    ሮዚና የደሴ ልጅ ጎረቤቴ😂😂😂

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Місяць тому

      በዚህ ስአትስ አማራ ያውም ወለዮ. ባልሆነች. ይች ሳክሳም አዋረደችን 😂😂😂😂😂

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Місяць тому +2

    አብይ ሰምቷል😅

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому

      Alsmaweme😂😂😂😂 egima gonune rgixenewe menbarwe yha bara sangale😂😂 esanu ycwetibati😂😂😂

  • @esra240
    @esra240 Місяць тому +2

    ያ ኮቪድ ዓለምን አዘባርቆ አልፏል እናም የሱ ወላፈን ገርፎት ይሆን የኮቪድ ሰለባ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Місяць тому

    አጃአኢብ