በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 447

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1  8 місяців тому +35

    የኢትዮ አድቨርት ቻናልን በዚህ ሊንክ ያገኙታል youtube.com/@ethioadvert946?si=OJ4GtkW9glCBFVzZ

    • @bubushatube9750
      @bubushatube9750 8 місяців тому +1

      ውሀ እና መብራት ይጠፋል እንዴ😂😂😂

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 8 місяців тому +1

      የሚያሣዝነው ጥሩ ገቢ አለህ እኔ የምከታተልህ ዩቱብ ሥጀምር ጀምሬ ነው እሥኪ መቶሺብር ሠጥተህ ከሥዴት አውጣኝ አሥር አመቴ አላልፍ አለኝ ኮሜቴን መልሥኝ😢😢

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 8 місяців тому

      ​@@bubushatube9750አይጠፍም ሀብታምቤት ሀሀሀሀ

    • @elizabethabraham4208
      @elizabethabraham4208 8 місяців тому

      abel ant bezu sew new miketatleh ebakh selebetkirestiyan yehon negar bel

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 8 місяців тому

      You are soo funny!

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 8 місяців тому +134

    ከዚህ የበለጠ ቤት እሰራለሁ ምንም አይገርመኝም!
    በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ምርጥ ነገር ስታሳየን አእምሮአችን ይከፈታል ለነገ ያለው ተስፋችን የሰፋ እየሆነ ነው የሚሄደው። 👍

    • @onedaymor
      @onedaymor 8 місяців тому +7

      Awo bedenb yiseral

    • @MoviesinMin833
      @MoviesinMin833 8 місяців тому +8

      be helm alm😂😂😂@@onedaymor

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 8 місяців тому +5

      @@MoviesinMin833 ha ha ha ha ይሄንን ቤት የሰራው ሰውየው ሲወለድ 230ሚሊዮን ብር ይዞ ነው እንዴ የተወለደው? በቢሊዮን ዶላር እንኳን ትልቅ ከምፓኒ መገንባት ይቻላል ተስፋ ይኑርህ ብቻ

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 8 місяців тому +1

      ጩቢቲ ያነቃቃው ሰው Comment😊

    • @elizabethnegash6705
      @elizabethnegash6705 8 місяців тому

      @@AmelawerkKurbel yiheninm litgezi ticiyalesh ehte

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 місяців тому +55

    ምን ዋጋ አለዉ አቤሎ ምናልባት ከዚህ ቤት አጥር ስር በላስቲክ ተጠልሎ የሚኖር ሰዉ ይኖርና ደስታን ጎዶሎ ያደርጋል😢anyways በጣም ያምራል እና የኖሮት ለሚገዛዉ ሰዉ የሰላም ኑሮን ተመኘዉ

  • @seadayimer1104
    @seadayimer1104 8 місяців тому +174

    አቤሎ ይህንን ቤት ገዝቼ እቃ አሟልቼ እኖራለሁ የሚል ኢትዮጲያዊ ካለ ክትትል ሊደረግበት ይገባል የሆነ ቀን ተነስቶ ሀገር ካልሆንኩ ይላል

    • @Diboraethio21
      @Diboraethio21 8 місяців тому +9

      ክትትል ? በይ ተከታተይዋ ክፍሎቹ ውስጥ ጠፈተሽ እንዳትቀሪ እንጂ😂❤

    • @seadayimer1104
      @seadayimer1104 8 місяців тому +2

      @@Diboraethio21 ክክክ እኔማ ብገባ ከወር በኋላ ነዉ ብወጣ አቀዋለሁ ብለሽ ነዉ መዉጫዉን

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 8 місяців тому

      Tekekele

    • @seadayimer1104
      @seadayimer1104 8 місяців тому +9

      በዝሁ አጋጣሚ ቤቱ ለቅርስነት ቢቀመጥና አስጎብኝ ተቀጥሮለት እንደ ቤተመንግስት ብንጎበኘዉ ጥሩ ነዉ በህልም ለመግዛት እራሱ አዳጋች ነዉ

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 8 місяців тому

      Yeteseraws beman new?

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 8 місяців тому +41

    ኧረ ባክህን አቤላ ተወኝ የጀመርኩትን የእንጨት ቤቴን ልጨርስበት ይሄን አይቼ የእኔን ቤት ሳስበው😢 😂

    • @tinaye964
      @tinaye964 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂አይዞሽ ወደፊት የተሻለ ይኖርሻል❤

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 8 місяців тому +1

      😅😅😅😅

    • @fertuna5714
      @fertuna5714 10 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 8 місяців тому +15

    የሚገርመውና ሁሉም ሰው ልብ ያላለው ነገር አንድ ነገር ይህ የመሰለ ቅንጡና ምድራዊ ገነት ቤት ውስጥ መኖር ሳይሆን ቁም ነገሩ ደስተኛ መሆን ነው። ትልቁ የህይወት ትርጉም ደስታና ሰላም ሲኖር ነው። ፀሎቱም የሚለው የዕለት እንጀራችንን ስጠን አይደል? ለማንኛውም ቤቱን ወድጄው ነበር በዋጋውም እኔ ከገመትኩት ጋርም እኩል አይደለም ከዛ በላይ ነበር ያሰብኩት አይኔን ሳላሽ ለመግዛትም ወስኜ ነበር የመዋኛ ገንዳ ስለሌለውና ከመግቢያው በር ዋናው ቤት ድረስ ያለው ስፋት ስለጠበበ ሀሳቤን ቀይሬአለሁ ይብራብኝ የበለጠ ፈልግልኝ ከሰዎች ጋር በልቼ ጠጥቼ በሰላምና በደስታ የምኖርበትና የምዘክርበትን ላንተም ሰላምህን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን አቤላችን።

  • @monamona7139
    @monamona7139 8 місяців тому +22

    ዋው በጣም ያምራል በውነት 130 ሰዎች በጉሩፕ ቢገዚት ጥሩ ነው

  • @user-uk4be9dj2c
    @user-uk4be9dj2c 8 місяців тому +31

    ሰላም አቤላ ትተህ ለምትሄደው አለም አትደነቅ የሚያሸደንቅ እሱም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክረሰቶሰ ይባላል::🙏

    • @Ermiasabrham
      @Ermiasabrham 8 місяців тому

      ወረኛ ስለሌለሽ ነው

    • @user-uk4be9dj2c
      @user-uk4be9dj2c 8 місяців тому

      @@Ermiasabrham ሰላም ከመፃፈ ሁሉ የሚበለጥ መፃፈ ቅዱሰ ከመፃፈ ቅዱሰ ውሰጥ ሰለሞን ባለጠጋ እደነበረ ያሰተምረና ሆኖም ግን አሱም ጥሎት ወደ አምላኩ ሄደ ሰለዚህ በዚህ ምድረ ላይ መደነቅ ያለብን እግዚአብሄረ በሰራዉ ነገረ ይሁን ::🙏

    • @user-uk4be9dj2c
      @user-uk4be9dj2c 8 місяців тому

      ከመቃብረ ወዲያ ማን ይከተለኛል የሚለውን መዝሙር እባካችሁ ሰሙት🙏

    • @elizabethnegash6705
      @elizabethnegash6705 8 місяців тому

      @@user-uk4be9dj2c madenek medenek menim cigire yelewm yihe lemiyayew destan yifetral Egiziabher yemiyameri neger aytelam hulunm neger ke negetive bica aniyew

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 7 місяців тому

      አንቺም ተደንቀሻል እኮ አለም እማያታልልሽ ሰዉ ብትሆኚ ኢንተርኔት ላይ ተጥደሽ አትገኚም ነበር ግን አቅምሽ አዬችልም ይህን ቤት ለመግዛት😢😢😢

  • @ahmedredwan6594
    @ahmedredwan6594 8 місяців тому +12

    ከቤቱ ባሻገር አቀራረብህ አንደኛ ነው። እናመሰግናለን አቤላችን።

  • @breguya9060
    @breguya9060 8 місяців тому +7

    ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ አቤሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን

  • @TesfayeTsegaye-hx9cu
    @TesfayeTsegaye-hx9cu 8 місяців тому +10

    አራ አቤሎ ዛሬ ያሰየሄን ቤት ገራም ነው በኛ ሀገር ውስጥ እንደዝህ አይነት ቤት አለ ብሎ ማመን በጣም ያስቸግራል በአጣቃላይ ለመግለፅ ከቃለት በላይ ነው በዝሁ ቀጥልበት ወንድሜ ያንተን ቻናል ሁሌም በናፍቆት ነው የምከታተለው በለፍው ሳምንት ከንተገር በሀሳብ ደቡብ ኮርያ ድራስ ሄጄ የምገርም ታርክ ተመልክቻለው ከንተ ቻናል ብዙ ትምህርት አግንቼባታለው ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ወድሃለው ኑርልን!

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 8 місяців тому

      አለ እኳ ተሥፍሺ ብሩ እንጅ

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h 4 дні тому

    አቤሌያችን እናመስግናለን ስላስጎበኘከን የማዳሜን ቤት ብታይ ከዚ ይበልጣል

  • @Adme1244
    @Adme1244 5 місяців тому +1

    ያረብ ያከሪም የአላህ ቅዋው ያንተ የሆነው ጌታ የጀነት ቤት አንተው ወፍቀኝ ለሆላችንም አሚን አሚን በሉ

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 8 місяців тому +33

    የዚህ ቤት ባለቤት የማይሞት መሆን አለበት:: ጌታ ሆይ ና ብሎ የማይፀልይ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ የዚህ ቤት ባለቤት ነው:

  • @samrawit376
    @samrawit376 2 місяці тому +1

    ኧረ ገራሚ ነው እንዲህ አይነት video በደንብ ይሰራልን

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze 8 місяців тому +8

    የኑሮ ልዪነት ሀገራችን ውስጥ እየሰፋ ነው። ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው።

    • @bestsongs7689
      @bestsongs7689 8 місяців тому

      perfectly, eagle eye man, that is also my worry

    • @Melubt12
      @Melubt12 2 місяці тому

      Tnsh koyteh demo yhe beger fthawi aydelem ltl new ayyyy Ethiopia

  • @jonastube274
    @jonastube274 8 місяців тому +22

    Let's be negative ... I won't buy this house because it doesn't have a swimming pool.😂

    • @ro7601
      @ro7601 7 місяців тому +2

      That is not being negative! If you spent 230mil you deserve swimming pool…

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 8 місяців тому +14

    ይሄን የሠራው አንዱ ባለሥልጣን ይሆናል ደህና አርጎ ሙሥና የበላ የሚገዛው ሠው የሠላም ቤት የሚኖርበት ያርግለት

  • @niguseeromo6194
    @niguseeromo6194 8 місяців тому +2

    ቆንጆ ቤት ነው abelo 🎉

  • @TrendTalk787
    @TrendTalk787 8 місяців тому +6

    amazing personality

  • @agizewarega432
    @agizewarega432 8 місяців тому

    አቤላ የእኛ ሐገር የሀብት ልዩነት የስማየ ሰማያት እና የመሬት ያክል ተራርቀን እየኖርን ነው ሐብታችን አንዱን ዘመን ወደ ምስራቅ አንዱን ዘመን ወደ ምእራብ እንደ አባይ ወንዝ ስለሚፈስ ነው ጥሩ ነው የሀገር ሀብት ነው ሰሪዎቹን አበረታታለሁኝ

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue 8 місяців тому +1

    ወይ አቤሉ ጠዋት የሸራ ማሰታወቂያ አሳየቨኝ አሁንም ባንገዛውም አንደዚ አይነት ቤት አይቼአለሁ ለማለት አበቃህን/አሳየለም/ሪፉዊጅ ለመጠየቅ ያልካት አባባል ተመችታኛለች ቅን ተመኝ ቅን ታገኛለህ እነደተባለው ቸር ይግጠሞህ።👍

  • @ShimelesAlemu-bf2df
    @ShimelesAlemu-bf2df 8 місяців тому +2

    የቤቱ ባለቤት ምን አይነት ግለሰብ እንደሆነ ቢገለፅ ልንማርበት ወይም ልንማረርበት እንችላለን።

  • @michael12t
    @michael12t 8 місяців тому +2

    የቤቱ Design ብቡም አደለም ,ያዉ 7ዘር ለማኖር ካሎነ, Think & Grow Rich ,ያልከዉ ተመችቶኛል 👍

  • @milkiyaskidane918
    @milkiyaskidane918 8 місяців тому +4

    230 milion kefleh biet gesteh meteyatn medesetn siyaqth asbut , bemn aynet waga kefleh ltametaw atchlm happiness be eyesus beker ❤ I love ma life Ke tnshwa bieten ke eyesus garan hoyen Thanks jesus for give me full happiness by your blood for free.

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 8 місяців тому +1

    Abel! ከማዘር ጋር በሰላም ኑርበት

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 8 місяців тому +5

    ምን ቤተሰብ ሲሰባሰብ ትላለህ እንደዚህ አይነቱ ቤት ውስጥ እንኳን ቤተሰብ ሊሰባሰብ ብዙም አይነጋገርም! ከፀጥታው የተነሳ የገደል ማሚቶ ነው የሚጮህበት በግሌ እንደዚህ አይነቱ ቤት ህይወት ትርጉም የለውም። ከዚህ ይልቅ ትንሿ ጠባቧ ቤት ውስጥ ያለ ቤተሰብ ብዙ ፍቅር ብዙ ደስታና መፈላለግ አለ። የሚበላውም ቆሎም ንፍሮም በጣም ጣም አለው ይጣፍጣል!!!

    • @user-ot4yy7xb8o
      @user-ot4yy7xb8o 8 місяців тому

      Eyalk tesnana

    • @selamawitabebe9554
      @selamawitabebe9554 7 місяців тому

      ሁለቱንም ማለት ትልቁንም ትንሹንም ቤት እየገቡ አይቶ መውጣት ነው ከዛ መልሱ ይገኛል። በዚህ አለም ያለ ትልቅ የተባለ ነገር ሁሉ እስኪደረስበት ድረስ ብቻ ነው ብርቅ የሚሆነው ሲደረስበት ግን ምንም ነው።

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 8 місяців тому

    ወይ አቤሎ ከቤቱ ውበት የአንተ አገላለፅ ፈን ነው ያስቃል ቅዳሜዬን አሳመርካት 😀በል ግዛውና አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ከፖላሴ የሚል ፕሮገራም ይዘህ ከች በል የምታቀርበው ነገር ሁሉ ምርጥ ነዉ ይመችህ 🙏😍

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r 8 місяців тому +1

    ዉብ ነዉ አቤላ ግን በቂ ብር የለም ከሙሉ ጀመአአህ ተባብረን እንግዛው

  • @user-nf2oi1cd1i
    @user-nf2oi1cd1i 8 місяців тому +3

    እኔ ግን የቭላ ቤት አድናቂ ነኝ 😂 ይክፍ ስፋት እረፍት አይሰጥም የጊቢ ስፋት ግን እረፍት ይስጣል😮

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 8 місяців тому +4

    አቤላ ቀለል አድርገው እንጂ ደግሞ ከ3 ቀናት በፊት 220M ብር የነበረ ቤት አሁን እንዴት 230M ብር ሆነ?

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v 8 місяців тому +1

    ምን አላት ይች ብር ሁነናነው አልልምክክክክማሻአላህ

  • @BedruSualih
    @BedruSualih 8 місяців тому +1

    ኢንሻአላህ እሰረዋለው

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g 8 місяців тому

    በጣም ፡ተወደደ፡አቤላ፡

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 8 місяців тому +11

    ወይ ዛሬ የሞቱ ዘርማንዘሮቼን እራሱ በተአምር ብሰበስብ እና ብናዋጣ መቼም አይኖረንም እህህህህህህ ህይወትና ኑሮው

    • @Zizuyosan
      @Zizuyosan 8 місяців тому +1

      Aygerimim agerachin eko yebetina mekina nuro ke akimachin belay new

    • @hiruttefra6996
      @hiruttefra6996 8 місяців тому

      @@Zizuyosan ቀላል ሆ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 8 місяців тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤቶች አሜሪካ ካየዋቸው ቤቶች ሁሉ በጣም የበለጡ ናቸው

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 8 місяців тому +6

    ወይ አቤላ በዚህች ደሀ አገር የሰው ሂወት በአብታሞች እና ድሆች መካከል ኑሮ እንዴት ገደል ነው? ያሳዝናል ቤቱ ቢያምርም ሚሊዮኖች በሚራቡባት፡ የቀን ገቢያቸው ከ1 ዶላር እጅግ ባነሰባት ሀገር መሆኑ ግን መግረም ብቻ ሳይሆን በጣም ያሳዝናል!

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z 3 місяці тому

    ዋውውውውውውው ያምራል በጣም❤❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 8 місяців тому +2

    Yawu dunya new Abel wanawu yemchreshaw batachin yasamrlm😢😢😢

  • @Benevolent33
    @Benevolent33 8 місяців тому

    Abela good 👍

  • @user-fk7sy7xx6y
    @user-fk7sy7xx6y 3 місяці тому

    የሚገርመዉ ነገር ስንሞት እኔ ደሀዋም እሱ ሀብታሙም ከአንዲት አቡጀዲ በስተቀር የሚከተለን ነገር የለም ከዚህ ሁሉ ሀብትና ንብረት አንዱም ከሞት የሚያስቀረዉ የለም ሁሉንም ትቶት ይሄዳል ወገኖቸ ሀብትም ንብረትም በልክ ሲሆን ነዉ ጥሩ የሚሆነዉ አለበለዚያ ግን ፈጣሪን እንረሳዋለን ፈጣሪ ለሁሉም የሰዉ ልጅ መጥኖ ይስጠዉ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 8 місяців тому

    So beautiful that’s the dream house❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 місяців тому

    Aye Abelu min gud tasayegnalehe!

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 8 місяців тому +3

    የቡሩ ሳይሆን ያሳስበኝ ማን ሊያፀደው ነው የፅዳቱ ነገር ያሳስበኛል ማን ይስቃያል እዚህ ውስጥ ገቡቶ 😂😂😂😂

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 8 місяців тому +4

    ከምንም በላይ የመልበሻ ክፍሉን ወደድኩት እኔ በጣም እወዳለሁ እራሱን የቻለ መልበሻ ክፍል

  • @muhamedyenus7669
    @muhamedyenus7669 8 місяців тому +2

    ماشاءالله تبارك الرحمان

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 8 місяців тому

    የላይኛውም ካንድላይ ቢያምር እንዴት ደስ ይልነበር እግዚአብሔር ሁሉንም እዲሟላ ላቸው ምኞቴ ነው

  • @kidistgache2209
    @kidistgache2209 8 місяців тому +6

    ወይ ይቺ አለም ትገርማለች እኔ እስቲዲዮ ባገኝ ወደሀገሪ እገባ ነበር አስር አመት ስደተ😢

  • @izon3614
    @izon3614 8 місяців тому

    ❤ ማሻ አላህ ❤

  • @Kalebmulugeta12
    @Kalebmulugeta12 8 місяців тому +2

    አቤላ ቤቴን ስለጎበኘህልኝ አመሰግናለሁ❤

  • @mediikiif8452
    @mediikiif8452 3 місяці тому

    Dhugaa baayee namati tolta abel
    I like the house 🏠😩 heaven on earth

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 8 місяців тому +1

    አባቴ ግዜ የማጠፋበት ነገር የለኝም ያለው ከዚህም በላይ አድርጎ ይኑር እኔስ የደሃ ጎጆዬን እየወደድኳት በፍቅር በጤና አምላኬን እያመሰገንኩ እኖራለሁ በጥንቆላና በሿሿ የመጣ ሐብት ለወገኔ አይሆንምና ቻዎ ምኞት ሰማይ ማከክ ምን ይጠቅማል

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 8 місяців тому +1

    አቤሎ እንዳትጋጭ😂😂😂

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 8 місяців тому

    አቤል ይመችህ አቦ ለገዥዉም ይመቸዉ

  • @zelalemkehaliw
    @zelalemkehaliw 4 місяці тому

    አስተያይት ይደረግልኝ እና እገዛዋለሑ : this is what i want !!!

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 8 місяців тому +2

    አቤላ እኔ እገዛው ነበር ግን በረዳው ቆርቆሮ አደለም😂😂

  • @miserms4091
    @miserms4091 8 місяців тому

    Ablo aniten yimexina ❤ giza

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 місяців тому +2

    ዞሮ ዞሮ መጨረሻችን 3ሜትር ናት ጉድጓድ ነች😅😊

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 8 місяців тому +1

    ይሄ ብገዛው እኔ ልኖርበት ሳይሆን እንደገዛሁት ወራሾቼ ባንድ ጥይት ይደፍኝና ይወርሱኛል እኔን የወረሱት ደግሞ ሌላ ወራሽ ይደፍቸዋል እዚህ ቤት እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሟች ይኖራል

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat 8 місяців тому

    Abel it's very easy 👌 😎 😌 💯

  • @nahom369
    @nahom369 8 місяців тому +1

    ሆቴል ነዉ ወይስ ቤት
    or የግል ሆቴል ቤት ምንድነው አልገባኝም

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 8 місяців тому

    አይይይ አች አገሬ አዱ አጋጦ የቀን ዳቦኳን እርቆታል ላዱ የሕን ያክል ትሞያለሽ

  • @Ortodox175
    @Ortodox175 8 місяців тому +1

    ለመግዛቱስ ይቅር ሄዶ ለማየት ስንት ብር ነው😅😅

  • @user-vv6yz8lk7p
    @user-vv6yz8lk7p 7 місяців тому

    Abel I live just a few blocks away from this house , I wish we could meet one day

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 8 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ቤት ግን ሲሰሩ ለምንድ ነው የዋና ገንዳ አብሩ የማይሰሩት

  • @AmenBekalu-sk9go
    @AmenBekalu-sk9go 7 місяців тому +1

    አሁን ታህሳስ 1 ላይ ተሽጧል??

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o 4 місяці тому

    😂😂ብሩን ደጋግመክ አሳመምከኝ አይቀንስም😂😂😂😂ግን ሰራተኞ ከፈለጉ እኔ አለሁ አደራ😂😂😂😂

  • @AsgeramiEwunetawoch
    @AsgeramiEwunetawoch 7 місяців тому

    ለምን አትገዛውም abelbrhanu 20 ሚልዮን ብር ካለክ ግዛው 🙏🙏🙏🙏

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 8 місяців тому

    በጣም ያምራል ግን አዱኒያ ነው ይሄንን የመሰለ ቤት ውሥጥ ቢኖር የሆነ ቀን በሁለት ሜትር ከፈን ጨርቅ ተጠቀልለን አንድ ሜትር የማትምላ ቀብር ጉድጎድ ውሥጥ እገባለን ትክክለኛ ቤታቸን መቃብር ነው የዛንኛውን ሀገር የሳምርልን

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 8 місяців тому +2

    እገዛዉ ነበር ...ግን ከየት አምጥተህ ገዛህ ይሉኛል...ይቅርብኝ!!

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 8 місяців тому

    Tamasegane mawechawen agagahawe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏chankoge nabere 😂😂😂😂

  • @user-sh3md4rx2j
    @user-sh3md4rx2j 8 місяців тому

    አቤላ እኔ ምንም አልልህም ብቻ የአንድ ክፍለ ከተማ ነዉ የምታየን አይደል አዎ በለኝ

  • @AshuHailu
    @AshuHailu 8 місяців тому +2

    ❤❤❤yimechi

  • @aklessya-jk3eu
    @aklessya-jk3eu 8 місяців тому

    እግዚአብሔርን እያልሕ ስትምል ገረመኝ ለመሖኑ በእግዚአብሔር ታምናለሕ
    ባለፈዉ የሰይጣን ስጋ እየበላሑ ነዉ እያልሕ ለሉሲፈር አማኞች እየሠራሕ አይደለም ነበር ወይ ወይ መጠመቅሕን በ 3ቱ ስላሦች ማመንሕን በቻናልሕ ግለፅልን እና የምትገዛዉን እናድንቅልሕ እንጂ ሠይጥነሕ ለምትገዛዉ የሲኦል ቤት እንጂ የእግዚአብሔር ቤት አይደለመ

  • @Abdi36
    @Abdi36 8 місяців тому

    ሠላም ቤተሰቦች የኔም ህልም ነው

  • @luna1997.
    @luna1997. 8 місяців тому

    1 ber beshet algezawm demo beza lay seqef menamn beye aymeroyen lasamnew eyemokerku new bro

  • @user-jj6ct3hb9s
    @user-jj6ct3hb9s 7 місяців тому +1

    ምንም አይደንቅም ሞት አለ እኮ😢አይደንቀኝም

  • @Desale-vc4hd
    @Desale-vc4hd 4 місяці тому

    አቤሎ የእዉነት አድገናል ማለት ነዉ

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj 8 місяців тому +1

    ምድርና ሞላዋ ትጠፋለች የማይጠፈ የዘላለም ቤት በሰው እጅ ያልተሰራ በሰው ዐይን ያልታየ በጆሮ ያልተሰማ በሰው ዓዕምሮ ያልታሰባ የበጉ ብርሃን የሞለበት ከ12 ዓይነት ወርቅ የተሰራ ኢየሱስን ላመኑት ብቻ የተዘጋጀ ቤት ስላለ በዛ ደስ ይበላችሁ ኢየሱስ ያድናል

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 8 місяців тому

    የስራ ቦታ እንጅ የመኖሪይ ቤት አይመስልም ማስታወቂያውን በጣም አበዛህበት ከሌሎች የተለየ ቤት ሆናኖ አላገኘሁትም

  • @maryan6041
    @maryan6041 3 місяці тому

    Sattefa beselam mewtatk rasu tamr new yehonebgn

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x 5 місяців тому

    ፡አቤሌ እባክሕ ቦታ ለግዢ ሚፈልግ ካለ ለገጣፎ

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 8 місяців тому +1

    እገዛው ነበር ግን ሰላም ስለሌለ እፈራለሁ

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o 4 місяці тому

    እኮንም የዲሀ ልጂ ሆንኮ የነሱ ልጂ ብሆን በገባሁበት በር ለመዉጣት አመት ይዉሰዲብኝ

  • @user-yz5uq6hc1c
    @user-yz5uq6hc1c 8 місяців тому +1

    ይቺ አለም ለአንዱ ገነት ለአንዱ ስኦል ናት

  • @user-ql3it1tj4d
    @user-ql3it1tj4d 8 місяців тому +1

    ቤቱ እራሱ ያ ሁሉ ብር ወጥቶበት እንዳንተ አላሽቓለጠም

  • @YeneKasa
    @YeneKasa 8 місяців тому +1

    አቤላ አታጋጋኝ በቃ ሳድግ እገዘዋለሁ🎉❤😂

  • @DgxhxhxjHccnchch
    @DgxhxhxjHccnchch 4 місяці тому

    ሚስኪን የማዳምን ገሰር ስላላየክ ይሄ ይገርምሃል

  • @user-jj6pd7tm5y
    @user-jj6pd7tm5y 7 місяців тому

    ablo ...what do you say about not having a swimming pool built like this?

  • @AddisDasesa
    @AddisDasesa 8 місяців тому

    አቤላ ቀረጻ ላይ ግን ወርደሃል በጣም ነው ካሜራው ሚንቀጠቀጠው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому

    አይወድሜ:ምናለምራቄን:ባታስውጠኝ:እደድህነቴልኑርበት:(5ክፍልቤትለመስራት:በማዳምቤት:ሥትግዜዬን:አዳቃጠልኩ:ፈጣሪነውየሚያቀው😢😢

  • @ashenafiletebrhan4345
    @ashenafiletebrhan4345 8 місяців тому

    ሳርቤት ብትሄድ ደሞ ከዚህ የሚበልጥ ቤት አለ፣ በስራው ላይም እኔ ተሳትፌአለው። ለምልክቱ ደሞ 3ኛ ፎቅ ላይ በመስታወት የተንጠለጠለ መዋኛ ገንዳ አለው...

  • @sarasaarraattyy2797
    @sarasaarraattyy2797 8 місяців тому

    አቤል ሁሉም የሰው ልጅ የሰራው፡ያው ለሰው ልጅ መጠቀሚያ ነው የተሰራው አይድነቅህ!!!

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 7 місяців тому

    አቤል እዬ ሰላምነክ

  • @elizabethabraham4208
    @elizabethabraham4208 8 місяців тому +1

    ምን ዋጋ አለው ታዲያ ሐገር እየፈረሰች ቤት ቢሰራ ሐገር ከሌለ ቤት የለም ወንድም valueless ነው ሚሆነው ኧረ ኦርቶዶክሳዊ ያን ለላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያን ድምፅ እንሁን 😭😭😭

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b 8 місяців тому +1

    smart home nwa

  • @NatnaelHadgu-td3oo
    @NatnaelHadgu-td3oo 8 місяців тому +3

    እንኳን 230,000,000, ሚሊዮን 1 ብር የለኝም

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 8 місяців тому

      ይሄንን ቤት የሰራው ሰው አንድ ሳንቲም እንኳን ይዞ አይደለም የተወለደው ከዚህ የበለጠ ቤት እሰራለሁ ብለህ ተስፋ ማድረግ ያለብህ

  • @hanakokeb6571
    @hanakokeb6571 8 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂 ኮራውበት በዚህ ቤት ሀገርን ያስከብራል ለማዳም አሳየዋት😅😅😅😅

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 місяців тому

    ምን ዋጋ አለው ታድያ ከምድሩ ይልቅ የሰማይ ቤቱን እዲ ቢሰራ ምንኛ በታደለ ስት ደሃ ሜዳ እያደረ ቁርስ በልቶ ምሳ በማይደገምባት አገር እደዚ መቀናጣት አፅያት ነው ባለቤቱን ግን አተም ትሞታለህ በልልኝ ሌላ አተ የጥጋበኛን ቤት ከምታሳየን የአድ ጎዳና የወደቀ ወገናችንን ህይወት አሳይተህ እርዱ እንርዳ ብትል መልካም ነበር ለማንኛውም ልብ ይስጣችው ነው የምለው

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 8 місяців тому

    Normal ya raboch bet new wallahi saudi arbia kezih mibax bet sarichalehu hulem yegermagnal 😢