የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes - S07 EP 74

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @Tekolabe
    @Tekolabe 11 місяців тому +35

    During my adolescence, around the ages of 15-16, I had the opportunity to encounter Tesdeke. At that time, he embodied a remarkable blend of fearlessness, youthful vigor, and striking handsomeness. Serving as a project manager at Bebeka, he exhibited an exceptional work ethic by engaging in a diverse range of tasks, from driving to drilling water wells. Tesdeke's willingness to get his hands dirty alongside fellow employees left a lasting impression on me. The memories from our Bebeka trip together remain vivid in my mind, serving as a source of valuable lessons and experiences

  • @benyamgirma4949
    @benyamgirma4949 11 місяців тому +4

    መሪዎች እናመሰግናለን! እንደ መሪ መሀሉን የሚናገር ሰው ነው ያቀረባችሁልን ቀለል ብሎ ትልልቅ ነገሮችን ስለሚናገር ደስ ይለኛል!

  • @kalebjia8845
    @kalebjia8845 11 місяців тому +20

    I envy this guy's intellect. He is an engineer but he has a good knowledge of all related sectors. I advice him to at least give guest lectures to young engineers at engineering schools. Engineers need to be innovators & all rounded thinkers like him.

  • @me_212
    @me_212 11 місяців тому +2

    የጊዜ ክፉ የለም... ሰዉ እንጂ!!!!.. ጊዜ ከተፈጠረ ጀምሮ...ጊዜ እስክያበቃ ራሱ ጊዜ ነዉ.... ሰላም ለሁሉም 🙏

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara 11 місяців тому +8

    የቢሮ መሀንዲስ ሆኜ በፍሊንትስቶን ሰርቻለሁ እናም ፀደቀ በጣም የማከብረው ጀግና ሰው ነው።
    ከነዓን በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ❤

  • @fitakareta5070
    @fitakareta5070 11 місяців тому +2

    I learned so much from Meri
    This ሰውዬ was very knowledgeable and eloquent in every aspect. I appreciate the quality of this video and the topics discussed. Great job!

  • @selamawitassefa3760
    @selamawitassefa3760 9 місяців тому +1

    THANK YOU SO MUCH MERIYOCH AND ER TSEDEKE

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe 11 місяців тому +8

    ኢንጂነር የሠጠኸው አስተያየት አዳማጭ ካገኜ በጣም ጥሩ እና አገር የሚገነባ ነው ። በማያው ባንዲራችን ነህ በርታ

  • @senidekmedia3463
    @senidekmedia3463 11 місяців тому +2

    በጣም ታላቅ እና ሩቅ አሳቢ ለሀገር ጠቃሚ ሰው ናቸው። አከብረወታለሁ

  • @wubishetmtadesset4225
    @wubishetmtadesset4225 10 місяців тому +2

    Tsedek can pass energy swiftly and I got it!

  • @solomonyilma6364
    @solomonyilma6364 10 місяців тому +1

    Very impressive! I vividly remember him in our neighborhood (Gullele) as a quite , calm great student . It is great to see him in such high raised platform with profound understanding of life in all corners. Impact full!

  • @LCP6595
    @LCP6595 11 місяців тому +3

    i always appreciate engineer Tsedeke for his intellectual analysis and reflections on policy, finance , currency , construction business and politics, he is all rounded , one of the best interviews premiered in Meri. thank you.

  • @solomef9614
    @solomef9614 11 місяців тому +6

    የበበቃው የስራ ባልደረባየ እግዚአብሔር ይባርክህ proud of you ❤

  • @tonyroger5672
    @tonyroger5672 11 місяців тому +2

    I’m very happy for watching this episode through the end very encouraging and learning of the gust life lessons.

  • @ruthbayabel2039
    @ruthbayabel2039 11 місяців тому +3

    እውነትም ሰምን መላእክት ያወጣዋል !ፀደቀ ይሁኔ! አመሰግናችኋለሁ

  • @channelt3770
    @channelt3770 Місяць тому

    እናመሰግናለን መሪዎች!

  • @An_u81
    @An_u81 11 місяців тому +17

    Ermias amelga 🙏

    • @ethio127
      @ethio127 11 місяців тому

      Abo awoooo🙏🙏🙏🙏🤔

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 11 місяців тому +4

    I like his simplicity. Thank u for sharing your experiences.

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn 11 місяців тому +56

    አረ በአላህ በጣም ብዙ ግዜ ተጠይቃችዋል / ኤርሚያስ አመልጋን አቅርቡልን ብለን

    • @kehastube2014
      @kehastube2014 11 місяців тому +4

      Hey bro calm down, yakerbutal😮

    • @eyoba_sol
      @eyoba_sol 11 місяців тому +1

      Is this serious?

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 11 місяців тому +1

      Do u know or remember what he had done in Acess Real estate?.....what will u going to learn his life experience? Stealing? Scamming? ...... የስንት ምስኪን ህዝብ ገንዘብ የበላ ሰው እንደዚህ ጓጉተህ ስትለምን ታሳፍራለህ 😔😔

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 11 місяців тому

      ​@@eyerusm721
      ዉዴ የወሰጥ አዋቃ ተመሰላለህ access real estate የመጀመርያዉ Real estate? ይህንን ካላወቅህ የሰዉን ሰዉ ሌባ ለማለት አይፈቀድልህም ሌባ ሊልህ የሚችለዉ ፍርድቤት ብቻ ነዉ። አንተ ግን ጉበኛዎቹ አንዱ ተሆናለህ እንጂ ኤርምያሰ ከለቀቀላቹህ አሰር ዓመት ወይ ከዛ በላይ ይሆናል ታድያ ለምን ሰርተዉ አልጨረሱትም
      እንደኔ ከሆነ መንግሰት ድርጅቱን መግዛትና ሰራዉን ማሰጨረሰ አለበት አለቀ እንደተባለዉ በዛን ግዜ መሬቱን ሰለገዙት ግማሹን ቢሸጡት ቤታቸዉን በነፃ ይሰራላቸዋል አንድ ሚሊዬን የገዙት ዛሬ 30 ሚሊዬን ነዉ

    • @EbaAbate-kw9ve
      @EbaAbate-kw9ve 11 місяців тому

      Bruh shut up, stop talking about things you don’t know or listen to his previous podcast, Educate yourself before giving comments.

  • @yanteamlaktemesgen
    @yanteamlaktemesgen 10 місяців тому +1

    እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞችን በሁለት ሶስት ክፍል ቢሆን ቆንጆ ነበር። አንድ ሰው ቁጭ ብሎ 2:00 3:00 ሰዓት ማየት አይችልም።

  • @morphed1106
    @morphed1106 11 місяців тому +3

    Saying I have learned a lot would be an understatement.

  • @demitufeyisa4107
    @demitufeyisa4107 11 місяців тому

    Thank you very much,
    It is a really helpful interview , I really appreciate his potential and attitude. It helps me with my future decisions for my company and plans.
    May God bless you Merimoch❤❤❤❤

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia 7 місяців тому

    Great interview! Since I joined commercial real estate, I have been interested to know the state of Ethiopian CRE. Learned a lot. One of the differences between US and Ethiopian CRE I just noticed is promising over 20% return to investors. If a syndicate or a fund manager in the US offers 8 - 10% return, many investors would immediately jump. Of course, there are deals that may generate up to 15 % or more Internal Rate of Return. That said, I am for high returns. The higher return investors get, the more they put their money into this asset class, and in return, the industry flourishes and stimulates other sectors...

  • @Forward42
    @Forward42 11 місяців тому

    Great interview guys... much much respect to the host and incredible guest

  • @robelmazengia6228
    @robelmazengia6228 11 місяців тому +8

    Ere you guys said you would bring on Ermias Amelga, pls let us know if we'll ever see him on your podcast. Thank you very much MERI

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t 11 місяців тому +2

    አረ በጣም ደስ የሚለኝ ሰው ነው
    ለረዥም ግዜ ካየሁት ሳየው ደስ ብሎኛል

  • @mahderkidane5653
    @mahderkidane5653 11 місяців тому

    Todays interview made me want to subscribe this channel again.

  • @ethio127
    @ethio127 11 місяців тому +2

    አቦ ይመቻቹ 👍 i can't wait to watch the full vedio

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 11 місяців тому +2

    Welcome back Meri !

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld 11 місяців тому +2

    ሾተል ሚል አሪፍ መፅሃፍ አለው for anyone to see how zs man thinks

  • @tamratgirma2444
    @tamratgirma2444 11 місяців тому

    ዘገያቹ ቢሀንም አሪፍ ነው

  • @jacksolomon9529
    @jacksolomon9529 11 місяців тому +1

    You brought a mind

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 11 місяців тому +1

    እኔ ደግሞ የሰው እንቺ የግዜ ክፉ የለውም እላለሁ

  • @biruktube7262
    @biruktube7262 11 місяців тому

    The best podcast. Watching every single one of ur videos

  • @Forward42
    @Forward42 11 місяців тому

    I would like to respectfully request for Ermias Amelga please... thank you

  • @Gadayfree
    @Gadayfree 11 місяців тому +1

    Thanks
    Meriዎች and Eng Tsedeke

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe 11 місяців тому +2

    ያቀረባችሁት እንግዳ ችግር ፈች እንዲሆኑ
    መንግስት ካስተማራቸው ለሀገር ብርሀን ከሆኑ ሠውች ውስጥ ህለማቸውን ያሳኩ እና ሀገር የሚያለሙ የምንዎዳቸው በመሆናቸው ኘሮግራማችሁን ወድጀዋለሁ። እንዲህ አይነት በሞያ የተካኑ ስራ ፈጣሪዎችና መንግስትን የሚሞግቱ ሰዎች ....በርቱ

  • @yetimworkhabte2880
    @yetimworkhabte2880 11 місяців тому +5

    This person owns/leads a real estate company that collects money from the public with the promise to deliver houses within 2/3 years in various locations in Addis. But, after 5 years, let alone delivering, most of them are below 50% of completion rate. So, I personally don't believe what people like him say on media, mostly they talk issues we would like to hear not the truth.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 11 місяців тому

      u live in Ethiopia so this is part of tradation ...even in western countries delay can happened it is the natrue of the business

    • @yetimworkhabte2880
      @yetimworkhabte2880 11 місяців тому

      @@ዋሰ I do understand delays can happen due to varies circumstances, but you have no idea what is happening with flintstone. His clients also understand this and even paid in advance for some of the installment payments to help him with his financial constraints. But no progress after that. Instead he made a huge increment in price and forcing them either you enter a new contract with the new price or he will return the money they paid and cancel the former contract. Can you imagine after waiting for 5/7 years and after they tried to help him, do the home buyers deserve this? Even if they want to sign a new contract with the new price they are afraid to do so because they don't trust him anymore. Taking the money also won't be the best option for obvious reason- the money has way less less value now due to inflation. So, they don't know what to do.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 11 місяців тому

      ለምን ሰረዝከዉ ልመልሰልህ እያሰብኩ ነበረ። አሜሪካንም ቢሆን ሰዉዬዉ ከከሰረ ገንዘብህን ትቀልጣለህ የዋጋ ወድነቱ ይህ ሰዉ የፈጠረዉ ነገር አይደለም ሰለዚህ በሚያዋጣዉ ዋጋ ተሰማምታቹህ ቤታቹሁን ብትረከቡ አሁንም ታተርፋላቹህ
      ቤቱ 50% ሰላለቀ ባለበት ደረጃ ሌላ ሰዉ መጥቶ ከገዛ መገላገል ትችላላቹሁ
      በአጠቃላይ ቤቶች አዲሰ አበባ የሚያልቁት በሰባት ዓመት ነዉ ። መቼም በወር የጨርሱት ይሆናል አሜሪካ ግን ያለንበት ኢትዬጵያዊ ነን

    • @yetimworkhabte2880
      @yetimworkhabte2880 11 місяців тому +3

      @@ዋሰ First of all I didn't delete my comment. Second, why you keep saying America? what has America got to do with the issue we are discussing? Third, if you got my point, it is not fair to take the money for the buyers because that money doesn't buy anything now because of inflation. FYI some of the sites started in 2015 which means it is now 8 years but not completed. Please be reasonable before you write anything.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 11 місяців тому

      @@yetimworkhabte2880
      ወንድሜ እኔም እኮ ድርሶብኛል ላብድ ደርሼ ነበር ያገኘሁትን የኮንሰትራክሸን ሰራተኛ በሙሉ መሰረት በሰንት ግዜ ያልቃል እያልኩኝ እጠይቃለሁኝ ከዚያ ቤቱንሰ ለመጨረሰ አእላለሁኝ ወራት ሲጠሩልኝ benefit of the doubt ለመሰጠት በርግጠኝነት በዚህ ሰምንት ዓመት ዉሰጥ መቶ ኮንሰትራክሸን ሰራተኛ ጠይቄ ይሆናል ግን የሚመሰለኝ ሺህ ሊሆን ይችላል
      አንዴ እንጅነሩን አባረን ሌላ ሰንቀጥር የመጣዉ የቀድሞዉ የሰራዉን ሰያፈርሰ ከዚያ ላሌላዉ ጥጋበኛ የገዛነዉን ሮቶ ወሰዶ ሲሄድ ቤታችንን ጠብቅ ያልነዉ ሰዉ ቤታችንን ሲያከራይ ከሰንት ዕዳ በኃላ በ$40,000 ደላር አለቀ ያ ደጉ ግዜ ነበር አሁን ቤቱ ተለምኜ $200,0000 _$300,000 ደላር ያወጣል
      አሁን የናንተ ቤት በ $300,000 ደላር ቢያልቅ ትንሸ ቆይቶ $1000,000ደላር ሊደርሰ ይችላል
      አሁን ፊሊንሰቶን አላጠፋም ልል አልችልም ግን ይህ አገራችን ነዉ ፈሊንሰቶን ያለበትን ችግሮች በሙሉ ፈተን ወደ ሁለተኛ ደረጃ ማሸጋገር አለብን ነገር ግን ሌባ ነዉ ብለን ዚሮ ብናገባዉ ለቻይናዎች ነዉ የምናመቻቸዉ እንጂ ምንም አንጠቀምም
      እንዳልኩት በዚህ 8 ዓመት ዉሰጥ ያላነበብኩት መፀሐፍ የለም ሰለኮንሰተራክሸን ያላየሁት youtube የለም የረቀቀ ተክኖለጂ የምለዉን ዛሬ ኢትዬጵያ ገብቶ እየተጠቀሙበት በሁለትና በሶሰት ዓመት መጨረሰ ጀምረዋል እኔ ይህ ሰዎዬ በጣም ያበሸቀኛል በባልደራሰ ዳኝነት በነበረ ሳዓት አንዱ የኮንሰትራክሸን ፈጠራ ይዞ መጥቶ ዜሮ የሰጠ ጀግና ነዉ ምቀኛም ብጤ ሊሆን ይችላል ግን ያለን እሱዉ ብቻ ነዉ ያለንን ብንገድለዉ ተያይዘን ነዉ ገደል የምንገባዉ የመርከቡን ካፒቴን ገድለን መርከቦን አኛን እንደያዘች መሰመጥና እራሳችንን እንደማጥፋት ይቆጠራል እንጂ እኔ አልተሳሳተም አልልም
      ለኢኮኖሚያችን ዕድል አንድ ትወልድ መሰዋዕነት ይከፍላል እኛ በነፃነት የኖርነዉ አባቶቻችን በአድዋ ዋጋ ሰለከፈሉ ነዉ
      ኤርሚያሰ አመልጋ ሌባ ነዉ ብለዉ አንገብግበዉ ገደሉት ግን የጠቀመን ነገር አለ? አንድ ግዜ Mr. Trump, president ከመሆኑ በፊት ከባንክ የተበደረዉን መክፈል አቅቶት bankruptcy ያዉጃል በዛን ግዜ ባንኩ መጥቶ ንብረቱን በአራጅ አልሸጠበትም ይልቁንሰ ጠርተዉት ሰማ ያላንተ ንብረታችንን ማትረፍ ሰለማንችል በአራጅ አንሸጥብህም አንተዉ እንደምንም ብለህ አንሰራዉ ብለዉ የከሰረዉን TRUMP ተጨማሪ ገንዘብ ሰጥተዉታል አሳምኗቸዉ ያለዚያ በአራጅ ቢሸጡት ኖረዉ ባንኮቹ ከሰረዉ ነበር ይህ የሆነዉ 1990 ነዉ
      ይቅርታ በአማርኛ የፃፍኩት እንግሊዘኛ በደንብ ሰለማልችል አሳቤን በደንብ መግለፅ ሰለማልችል ነዉ ። እኔ ደግሞ አሜሪካ አኖርም ግን አሜሪካ አሜሪካ የምለዉ እነሱ ዉሃ ልካችን ናቸዉና ነዉ ከአሜሪካ ካላወዳደርኩህ ከማን ላወዳድርክ
      ይህ ሰዉ በጣም ካበሳጨህ ያለህ አማራጭ አንተ ራሰህ ሐቀኛ የቤት ግንባታ መጀመር አለብህ እሱም አንድ ሰዉ ሆኖ ነዉ የጀመረዉ አንተም አንድ ሰዉ ነህ ምንም አያቅትህም
      አንተ እንጅነር ትላለህ የብሎኬት ማሸን ለወንድሜ ልኬለት ወንድሜ ራሱ አሳብዶኛል እኔ ጭቃ አላቦካም ብሎ አሁንም ተሰፋ አልቆረጥኩም እራሴዉ መጥቼ ቤቶችን በቀናት ግፋ ካለ በወር ጨርሼ ለማሰረከብ ቴክኖለጂዉን አሰገብቼ ከሁለት ዓመት በኃላ ለመግባት እቅድ አለኝ ከፈጠነ አንድ አመት። ፈረንኝ በደምብ እንዲሰራ ከፈለግህ እራሰህ ሰራዉ ይላል። በተረፈ በሰርጉ ቀን መርዶ አታወራበት የምትጨምሩትን ጨምራቹህ ቤታቹሁን አግኙ መሰዕትነት መክፈል አለባቹህ ይህ መሰዋትነት ቀላል ነዉ አልልህም የኤርሚያሰ አመልጋ ሰዎች ኤርሚያሰን አሁንም ቢሆን መልሰዉት ቤታቸዉን ሰርቶ ቢጨርሰላቸዉ ይሻላል ቦዶ ከሚወጡ እመነኝ በጭንቅላቴ ሚላዬን መሻሻል ያለበት ነገር አለ እላለሁን አንዳንዶቹ በጣም ቀላል ናቸዉ ለምሳሌ የኔን እንጅነር ሰሙና አሻራዉ ቢመዘገብ ሰሙን ቀይሮ ሌላ ድርጅት ማቋቋም ካልቻለ ቀጥ ለጥ ብሎ ይሰራ ነበር ቤት አሰገንቢዎች አቤቱታ ሲያቀርቡበት ፍቃዱን ይቀማ ነበር አሁን ይህ ሲሰተም የለም
      ua-cam.com/video/p3g0Ch_2bw4/v-deo.htmlsi=E9QEaM4vOWBE2TJb
      ይህን Real estate ተመልከተዉ አዲሰ ቴክኖለጂ ይጠቀማሉ ሰራቸዉንም ያፋጥንላቸዋል እነ ፊንጦሰ?? ም የዚህ ቴክኖለጂ ጀሌ ሲሆኑ አለቀ አቻይናዎቹ ጋራ ይወዳደራሉ
      አወቃለሁ አሁን አንተ ምጥ ላይ ነዉ ያለኸዉ እኔ ደግሞ እንዴት ይህ ምጥ አልፎ ልላ ምጥ እንደምታምጥ እየነገርኩህ ምጥህን አቃልልብሀለሁኝ አንተ ደግሞ ልትገድለኝ ትፈልጋለህ ግን የምነግርህ እወነታዉን ነዉ። ዛሬ የእናትን ወልጃ ቴክኖለጂ ሰላቀለለዉ አሁንም የቤቶችን ሰራ ያቀለዋል
      እንግዲህ ገና ማማሞቄ ነዉ ሰለዚህ ነገር አወርቼ አልጨርሰም ኢትዬጵያን ሀብታም ከሚያረጎት አንዱ ዘርፍ ነዉ እንደጦርነት ወሰደዉ ቻይናዎች በመንግሰታቸዉ ተደግፈዉ ጦርነት እያካሄዱብን እንደሆነ ቁጠረዉ እኛ ደግሞ የኛዎቹን ደግፈን ወድድሩን ማሸነፍ አለብን እንዴት ረዠም ትንታኔ እጣለሁኝ መጀመርያ ልቤ አልሰክን አለ ሁለት ሰዓት ኑዛዜ ለመሰማት ግን ለወጥ ለማምጣት ከፈለግን በግድ እያንዳንዶቻችን የየራሳችንን ድርሻ መሰጠት አለብን 98.7% አሰተያየቶች ማሸቃበጥና ማጨብጨብ ነዉ ያንተና የጥቂቶቹ ገንቢ ናቸዉና ቨመብራት ፈልጌ መልሰ እሰጣቸዋለሁና ደና ሰንብት እኔ ግን የኔን ተናግሬያለሁኝ አንተ ደግሞ ያንተን አርግ ቤት አሰሪዎች የሚበጃቹሁን አርጉ መብታቹህ ነዉ አብረን ወጤቱን እናየዋለን

  • @K14TH14
    @K14TH14 11 місяців тому +8

    1.Sadly, it appears that you have NOT adequately prepared for this interview.
    2. Please provide the specific date of this interview, as there have been multiple references to events occurring in the present and so on like "over the past two months".

  • @eyobelhaile3458
    @eyobelhaile3458 11 місяців тому +1

    Soo humble

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 11 місяців тому +2

    Let's face it, the elephant in the room is, Political Problem in the Country!

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 7 місяців тому +3

    ቀልደኛ ነው 25% አደደለም 2000 % ነው ትርፍቸው

  • @nafkotedessie7290
    @nafkotedessie7290 11 місяців тому +1

    Please we wanna see Ermias Amelga and his business thought

  • @EthioEsrael-dz7ez
    @EthioEsrael-dz7ez 11 місяців тому +1

    U better try to like sunshine real Estate by keeping ur word . Pls Try to finished aware site apartment . U take 8 years time . Pls walk z talk

  • @sentayehunegusse8497
    @sentayehunegusse8497 9 місяців тому

  • @maebel-media19868
    @maebel-media19868 6 місяців тому

    U guys needs to work on sound..

  • @electratube6792
    @electratube6792 11 місяців тому

    የበረከት ስምኦን ካሸር ነው ፀደቀ ማለት

  • @bisrattadele5194
    @bisrattadele5194 10 місяців тому

    He's a really awesome person-well-spoken and polite. But honestly, the guests keep bailing out the interviewers time and time again. Maybe step up the prep game, throw in some interesting questions, and make it more engaging for everyone.

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 8 місяців тому

    ጊዜ ምን አረገህ ፣ ይመጣል ይሄዳል
    ክፋት ያለ ከእጅህ ፣ ክራቫትም ያስራል ።
    ጊዜህን ጠብቀህ የልብ እያደረስክ
    ምን አጣላህ ከአየር? በል በልጅህ አላክ።

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 11 місяців тому +1

    Hello guys ❤
    Thank you for your service 🙏
    I think you didn't prepared well for this prodcast 🙈🙈
    he's very knowledgeable on the reverse engineering of construction industry and as well the aborted plan of growth and transformation of Ethiopia, which I think he pay heavy price (lost in construction business)
    So I will love, if he came back after a while and discuss uplifting the construction industry and reverse engineering of construction industry to relieve foreign currency crunch of the industry.

  • @Dagua101
    @Dagua101 11 місяців тому +1

    I found the guy to be incredibly knowledgeable in a vast area….yet a bit shady!!!

    • @samassefa8579
      @samassefa8579 11 місяців тому

      I am just curious why you said shady? I thought he was less politically correct and wanted to give us a glimpse of what business on the ground looks like in Ethiopia.

  • @yohannesmoges9293
    @yohannesmoges9293 11 місяців тому +1

    yes, Flintstone homes is very dedicated to delivering homes to the clients that I appreciate. also, the homes are cost effective (minimalist) but the compromise done on water and electricity is a very big inconvenience. the electric meter is too small 4KW for three bedroom appartement. the water meter is inside the house which makes difficult to control by the building management. hope you improve this on the new sites you are building.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 11 місяців тому

      real estates in Western nations also they don't provide u electricity u have to deal with power authorities individually because ur requrement might be bigger than other people so they can't provide u extra power for everyone and expecting cheaper house doesn't work

    • @ethiopiantube5091
      @ethiopiantube5091 4 місяці тому

      @yohannesmoges9293 Hi dear, I'm Hanna i was going to buy a flintstone home. Can you give me your contact sothat you advise if you don't mind

  • @fissehaarega4253
    @fissehaarega4253 11 місяців тому +3

    Dear hosts , thank you for accepting my request to make tsedeke a guest and also for swift response in days.....

  • @dagnachewamare8080
    @dagnachewamare8080 10 місяців тому +2

    ጥሩ እውቀት አለው። ነገርግን እውቀቱን የተጠቀመው ለሿሿ ነው። የቤት ዋጋ እቀንሳለሁ እያለ በተስፋ ዳቦ የሚነግድ ሰው ነው። ዋጋ ቀንሼ ትርፍ መጨመር እያለ ይሰክሳል።

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj 9 місяців тому

      ይህ ሰው የፍሊስቶን ባለቤት ነው?

  • @mussiemechanizedfarmingaca3891
    @mussiemechanizedfarmingaca3891 11 місяців тому

    Endate endemwedachewe Meri

  • @MengstuZelealem-q1b
    @MengstuZelealem-q1b 11 місяців тому +1

    ኤርምያስ አመልጋን አቅርቡልን

  • @FasikaZeEthiopia
    @FasikaZeEthiopia 11 місяців тому

    meri🙏🙏

  • @Hagere251
    @Hagere251 11 місяців тому +1

    Ayeche salcheres alkometem

  • @mastrading6238
    @mastrading6238 11 місяців тому +1

    U didn’t deliver the house

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 11 місяців тому +2

    የሚያውራው ነገር አሪፍ ነው ግን ምን አባቴ ሆኜ እንደሆነ አላውቅም ሰውዬው ደስ አይልም ሙሉውን እየሁት ልውደው ሞክሬ አቃተኝ ችግሩ ምንድነው

    • @EsubalewLemenehe
      @EsubalewLemenehe 11 місяців тому +3

      አሪፍ ሠው ስማትወድ ነው

    • @tilahuntadelle9018
      @tilahuntadelle9018 11 місяців тому +5

      እንደኔ ደሞ ከፍሊንት ስቶን ቤት ለመግዛት ተመዝግበህ በሁለት ዓመት ያልቃል የተባለ ፕሮጀክትን 7 ዓመት ሲቀሽብህ አስበው ያውም የቤቱን 65% ከፍለህ ።ቀልብህ ነግሮህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።

    • @KalebEyasu-r9w
      @KalebEyasu-r9w 11 місяців тому +1

      ልስልስ ያለ ሿሿ ሰሪ ነው!

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj 9 місяців тому +3

      የፍሊስቶን ባለቤት
      መርካቶ ልደታ ሞል ብሎን ከ12 ዐመት በፊት ከፍለን ጨርሰን እስካሁን ካርታ አልሰጠንም ካርታውን ሳናገኝ ሞሉ እርጅት አለ በዚህ ላይ ጨለማ አድርገው ሰርተውት የሚከራየው ጠፋ እንዳንሸጠው ካርታ የለው በጣም ነው ያዘንንባቸው ቅሬታ ለማቅረብ እንክዋን እሱን ማግኘት አልቻልንም

    • @ethiopiantube5091
      @ethiopiantube5091 4 місяці тому

      Dear, I'm Hanna i was going to buy a flintstone home. pls advise me if you don't mind you can share me contact

  • @mekiaswondimu1836
    @mekiaswondimu1836 8 місяців тому

    የሰው ክፍ ምሳሌ. ወይዘሮ ዘደቀ. Is the one the worst idiot guy? Especially he can't judge a new developer. ቧልተኛ አሯጊት ፀደቀቀቀቀኸችች😂. ገንዘብ ጭንቅላት አይሆንም. ተደበቅ ከሚድያ. መሪወች ሰው ምረጡ ብያንስ ጥሩ ስእብና ያለው.There are many Ethiopians who have a good future. Sorry, mixing English word!! Thank you for Broadcasting.