ድህነት ያለህበትን መጥላት ነው - Fikadu Tsegaye - S09 EP91

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 527

  • @KalkidanFekadu-pr3se
    @KalkidanFekadu-pr3se 3 місяці тому +422

    Proud Daugther Here, Sooo Proud. Thankyou Again For Having My Dad 🙏🏾🤍🙏🏾

    • @revolution9102
      @revolution9102 3 місяці тому +51

      Will you marry me

    • @melatfitsum6136
      @melatfitsum6136 3 місяці тому +6

      ​@@revolution9102😂😂😂

    • @semuyazeru1220
      @semuyazeru1220 3 місяці тому +10

      ​@@revolution9102😂😂😂😂 lebla lifeh Revolution letderge

    • @uneverseetube4667
      @uneverseetube4667 3 місяці тому +9

      ጀግና አባት አለሺ ይህን ችግር ተቋቁሞ ለዚህ መድረሱ

    • @Birhan214
      @Birhan214 3 місяці тому +4

      Wow you are too lucky to have such a kind father

  • @Sam_Melk
    @Sam_Melk 24 дні тому +5

    ከዚህ ቃለ ምልልስ የተማርኩት፤
    ፈጣሪ ስራው ግሩም ድንቅ እንደሆነ ነው፤
    "ሰዎች ፈረዱበኝ አንተ ግን አዳንከኝ" የሚለውን የምስጋና መዝሙር አስታወሱኝ
    ትሞታለህ ተብለኽ ስትጠበቅ በህይወት ትኖራለህ፤
    ትኖራለህ ስትባልም ትሞታለህ፤
    ሰውዬው በጣም ግልጽና ቀና ሰው ናቸው።
    አጋጣሚን መፈለግና መፈጠር ይችሉበታል፤ በደንብም ይጠቀሙበተል።
    ውስብስብ ፍልስፍና የላቸውም ቀላል መንገድ ነው የሚከተሉት
    "አሁን ያለኽበትን ቦታ ኑረው
    ነገህን ደግሞ ቀይረው፤
    ችግርን በችግርነቱ ተቀብሎ
    መፍሔ ፍለጋ ላይ ማተኮር አለቀ።
    የተኖረ ሕይወት እንዲህ ይነገራል። እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምልዎ፤

  • @mezmurs
    @mezmurs 3 місяці тому +68

    ይገርማል ሠው የሚያልፍበት መንገድ ። ትልቅ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኜ ነበር ይሄን ቪዲዮ መመልከት የጀመርኩት። ምን ጊዜም ቢሆን ህይወትን አስፍቶ ማየትን እና አዲስ ነገር ማድረግን ተምሬያለሁ ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому +5

      ትክክል

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 3 місяці тому +3

      አሏህ ይጠብቅሺ / ህ ሁሉም ያልፋል ዋና ትግስት ነዉ

  • @mahletamde7840
    @mahletamde7840 3 місяці тому +28

    አጎቴ የኔ ጀግና የዋህ እኛም እንደ እንግዳ ነው ህይወትህን የሠማነው ኮርተንብሀል በተጨመረልህ እድሜ እግዛብሔር ከዚ በላይ የትረፍርፍህ ለብዙዎች አባት ሁን እንወድሀለን

  • @mekditenkir2593
    @mekditenkir2593 3 місяці тому +66

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ለእንግዳ ሰፊ ጌዜ በመስጠታችሁ ብዙ ነገሮች አስተምሮናል።መኖር

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 3 місяці тому +35

    This man is the definition of a hustler. His life story makes a great book. May you have more fortune and health for the remaining of your days.

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 3 місяці тому +46

    አለመማሬ ጠቀመኝ የሚል ርዕስ መስጠታችሁ ተገቢ አይመስለኝም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому +1

      ለምን?

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 3 місяці тому +3

      ትክክል እውቀት በገንዘብ ሊተካ የማችል ትልቅ ሀብት ነው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 місяці тому +3

      ማወቅ የፈለግ ለምን እንደዚህ እንዳሉ ያዳምጥ።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 місяці тому

      ​@@eskedarhibstu8389 ፐፐፐፐፐፐ አንቺ ባትፈጠሪ ኖሮ ማን ይነግረን ነበር?

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому

      @@rasayifat5726
      ቂቂቂቂ እግረ-መንገደህን የቄሰ ትምርትቤትም ካልከፈለክ አትማርም በልልኝ

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 3 місяці тому +17

    የሚገርም ሰው ነው !ሌላው ቢቀር ይህን ታሪክ ከሰማውና ይህን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ Best western የሚለውን ሆቴል ሳይ የሚታወሰኝ ይህ ሰውዬ ነዉ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 місяці тому +20

    አቦ በጣም ጠቃሚ ኘሮግም ነዉ " አገሮች የሚለወጡት በሀሳብ ነዉ በጣም የሚጠቅሙ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት ኘሮግራም ነዉ "እኔ በፈጣሪ ፈቃድ አሁን ያለሁት ሲዊዲን ነዉ እዚህ ሁሉንም ነገሮች ለመኖር ተመቻችቷል ለኔ ግን ይሄ ምቾት አይሰጠኝም ለውጥ የሌለው ኑሮ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ ጭንቀት የበዛበት ከአቶ ፈቃዱ ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ አለኝ እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ብዙ የምጥር ደሞ ቀዬን ሲያነሳ ጅጅጋና አካባቢዎች አቦ ትዝታዎች ጫረብኝ ኢንሻአላህ እኔም ሀገሬ የመግባት እቅድ አለኝ አቦ ይመቻችሁ ቸር ተመኝሁ አቶ ፈቃዱ ይሄ ታሪክህ በመጽሐፉ መጻፍ አለበት ትውልድ ይማርበታል

    • @user-ge4dl5qy5p
      @user-ge4dl5qy5p 3 місяці тому

      Allah yirdah wendme kechalk gin jigjiga lay tru neger lemesrat aseb

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 3 місяці тому +24

    ጋሽ ፍቄ ጥንካሬ ለብዙዎች ትምህርት ለልጆችህ ኩራት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ🙏

  • @tisetube1
    @tisetube1 3 місяці тому +41

    Proud Son here, Soo proud of you DAD🙏

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому +5

      የጋሼ ፍቄ ልጅ
      አባትህ የእሰቶቪን የዉጭ አካለ ቆርቆሮን እኛዉ ጋ እንሰራዋለን ኤሌትሮኒኩን ግን ቱርኮቹም ከቻይና ሰለሚያሰመጡ እኛም ለግዜዉ ከቻይና አሰመጥተን እንገጣጥመዋለን ብለዋ
      ጋሼ ፍቄ ልብቱ ካለች መድፈር ብቻ ነዉ የሚፈለገዉ ባሉት መሰረት እኔ ኤሌትሮኒክሲም ሀገራችን ዉሰጥ እንዲመረት ሰለምፈልግ አንተ ይህን ያባትህን ሕልም ወደ መሬት ታወርዳለህ ብዬ ይህንን አሰተያየት ሰሰጥ ዜሮ ጥቅም ከዚህ አሰተያየት ፈልጌ አይደለም ደግሞም አልፈልግም ብቻ አንተ የአባትህን ሕልም እዉነት አርገዉ
      እንዳባትህ አንድ ሕልመኛ ኬንያዊ ነበር የመኪና ሰርቆትመከላከያ መሳሪያ የሰራል ግን ቻይና ልኮ PCBዉን ሲያሰራዉ ኮፒ አርገዉበት የኬንያን ገበያ አጥለቅልቀዉ አሰቸግረዉት አራሱ ሁሉን ነገሮቹን ኬንያ ዉሰጥ ማምረት ጀምሯል
      ሰለዚህ ይሄንን ቪድዬ ተመልከት አቶ Morris Mbetsa ይባላል
      Smart Token Electricity Meter - ከቻይና የሚያመጣቹን እቃዉች ተመልከት አንድ ኮንቴነር ብታሰገባ ለአምሰት ዓመት የሚበቃህን ዕቃ አሰገባህ ማለት ነዉ።አሰበዉ መጎጎዣ ላይ የምታተርፈዉን ታክሰ ላይ የምታተርፈዉ በእኛ ጉልበት ሰለሚሰራ ርካነቱን አሰበዉ
      ua-cam.com/video/nn9PDM0rgGA/v-deo.htmlsi=QObvIAs_0h_OQ2fu
      How GPS trackers are Made.
      እዚህ ላይ ኤሌትሪኩን የሚሰራዉን ማሸን ማየት ይቻላል
      ua-cam.com/video/L-Jb8dJVrFk/v-deo.htmlsi=G_tulb9hD9wbxWBC

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 3 місяці тому

      ፋክ ኦፍ ይላሉ ፈረንጆች

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 місяці тому +19

    ይህ ሰው እጅግ በጣም እድለኛ ከሚባሉ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው፣ ከሞት፣ ከእስራት ተርፎ እንደዚህ Successful መሆን ምን ያህል ተስፋ የማይቆርጥ ጠንካራ ሰው ነው። እንዃን ደስ አለህ፣ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 місяці тому +10

    My take away form this podcast is ' we must adapt to our situations and be creative to survive and excel, use local resources to make the best out of it, take risks, and enjoy the moment' , Mr Fekade, kudos to you for taking your old mates on board in your entrepreneurial journey. I think that is the key secret to your ongoing success. The biggest challenge in Ethiopia is not the politics or the policy but MANAGEMENT/ FINDING THE RIGHT PERSON TO RELY ON, you got very lucky with that on top of your relentlessness, Thanks for sharing your life's journey. Thanks Meri podcast for hosting such a resourceful soul.

  • @teshome77
    @teshome77 3 місяці тому +24

    I have seen most of your episodes, but in terms of real life experience this man is the best. There is a lot to learn from his honest and coherent narration of stories as well. Great job, Meri! Kenean, please mind your body language; crossing your arms during conversations/interview signals defensiveness.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому +1

      በማን ባህል እጅ ማጣመር በኛ እንግዳን ማክበር ነዉ

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs 3 місяці тому

      The type of person who comfortably navigating through unexpected changes or challenges and a deeper understanding of the world around him. It could be an indication that his mind is better than average smart individual.

    • @safronyaya8261
      @safronyaya8261 3 місяці тому

      ​@@Hkim185Began bahil kenan is correct.

    • @mkim6017
      @mkim6017 3 місяці тому

      Not in our culture though! Crossing arms actually in our culture has different meaning like Melkam Sinesiraten Yasayal! I remember when we were little, the teachers asking us to crisscrossed our arms and to be quiet and listen 😂

  • @Giftrealestate_apartment
    @Giftrealestate_apartment 3 місяці тому +9

    በጣም ጠንካራ ሰው..... Mainstream ሚዲያ ላይ ማናቃቸውን ሰው ነው ምታመጡት በጣም ተምረንበታል

  • @yohannesdebele6493
    @yohannesdebele6493 3 місяці тому +8

    ህይወት ከትምህርት ቤት በላይ ነች። እናመሰግናለን Boss

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 3 місяці тому +7

    እዉነት ለመናገር ተቀድቶ ኤደት ተደርጎ የሚቀርብ እንኳነን እንደዚህ አይጠራም ከራስ ዉስጥ የሚፈልቅ የጠራ /no edit/ እጅግ ይገርማል እዉነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑር!!!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 місяці тому +6

    (ችግሩ ሳይሆን ችግር ሚሆነው ችግሩን ምታይበት መንገድ ነው)
    * ውድቅትን አለመፍራት
    * ከዜሮ መጀመርን አለመፍራት
    * ደፋር መሆን
    * ተስፋ አለመቁረጥ
    * ህልመኛ መሆን
    ከርሶ የተማርኩት ነገር እድሜን ከጤና ያድሎት 🙏

    • @tewodrosnigussie9941
      @tewodrosnigussie9941 3 місяці тому +1

      ደስ የሚል አገላለፅ ❤ እንግዳዉን የሚመጥን

  • @Kassaye-w9t
    @Kassaye-w9t Місяць тому +1

    እጅግ ፣ ብርቱ ፣ አስተዋይ እና አስተማሪ ሰው። እድሜ እና ክብር ይስጥልኝ ።

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 3 місяці тому +13

    ፍቄ ጅጅጋ እያለን ጓደኛችን ነበር በንግድ ሥራ በጣም ደፋር ነበር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @biruktawitalemu
    @biruktawitalemu 3 місяці тому +6

    ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው...ተስፋ እና ጥንካሬን ተምሬበታለሁ። Thank you Meri

  • @ermiasmenebere1811
    @ermiasmenebere1811 3 місяці тому +7

    Amazing, እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ያላቸውን ሰው ነው ያቀረባቹልን፡፡ መሪ ፖድካስቶች እናንተም በጣም ልትመሰገኑ ይገባል፡፡Thank you. በርቱልን::

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 3 місяці тому +7

    በጣም ተመስጬ ፊልም የመሰለ የህይወት ጉዞ.....”another way of living”. የሂወት ፍልስፍናው ይለያል....” He don’t fear to the unknown 😂 He keeps moving 🏃‍♂️”. Bravo! 🎊 🎉

  • @mossay7048
    @mossay7048 3 місяці тому +5

    You know what, I like the fact that you let the gust to tell us his story without unnecessary intervention.

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 3 місяці тому +12

    በእውነት የሚገርም ጀግና አባት ....ስንቱን መከራ ተቋቋመህ ለዚህ ስኬት መድረስህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። ልጆቹ አደራ ይህንን ሁሉ ጥረቱን ማስጠበቅ አለባቹህ።

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 3 місяці тому

      ብዳቲያም ይላሉ ወሎዎች

    • @birukasressie4312
      @birukasressie4312 3 місяці тому

      @@gezahegnwoldemichael5805 ስንቱ ማህይምና ደንቆሮ ጋር እንደምንኖር ሲገባኝ በጣም ነው የማዝነው

    • @marta2478
      @marta2478 Місяць тому

      balege

  • @Peace-iu5wm
    @Peace-iu5wm 3 місяці тому +4

    What a journey!! Got big life lessons from Gash Fikadu. I wish him more success & health. Thanks, Kenean & Tigabu.

  • @abestock7617
    @abestock7617 3 місяці тому +9

    እስከዛሬ ከሰማሁት ኢንተርቪ ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ነዉ

  • @aben266
    @aben266 3 місяці тому +4

    የበእምነት አባት ፍቄ ደግ ሰው ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ገና ብዙ ትሰራለህ ከጅቡቲ አንደኛው አድናቂህ ነኝ

  • @adada6563
    @adada6563 3 місяці тому +4

    I live in harar near to his new hotel and am so proud to be his neighborhood.. i always see the progress of his hotel its magnificent.... mr. Fekadu you are one of the chosen person in world i said i world not in content..i wish if i work for you am graduated with civil engineer.am proud of you sir you are my role model

  • @eyoblegesse9076
    @eyoblegesse9076 3 місяці тому +4

    Africa is the biggest market for Ethiopia and I also had an experience before 13/14 years in the southern part of Africa and saw a lot of potential special for SME industry

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e Місяць тому +1

    ይገርማል የህይወት ተሞክሯቸውን የስብከት ያህል ነው የሰማሁት

  • @cheregirma
    @cheregirma 2 місяці тому +1

    እንደዚህ አይነት ፅናትና ጥንካሬ በዘመኔ አላየሁም አልሰማሁም!!!

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia 3 місяці тому +10

    A very resilient life story! His persistence, faith, hope, and determination is off chart! As someone from Harar, glad to hear that he is building an international brand in that hostoric city. The last time I visited Harar was 2018. I still remember how shocked I was to stay at Ras Hotel in a room, which had a broken window without hot water. This was a very beautiful hotel we had craved to even step into it's premise. What was interesting? Dire Dawa had multiple world-class hotels. Hope, more hotels open in Harar in the coming years...

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 3 місяці тому +30

    እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰው አይቼ አላውቅም።ይገባካል

  • @EnaryaKira
    @EnaryaKira День тому

    በጣም ጥሩ ለምድ ነዉ ቀለል ያለ ግን ብዙ እዉቀት ሚገኝበት interview ነዉ thank you

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 місяці тому +5

    በአጋጣሚ 6 ቁዋንቁዋ እችል ነበር
    በአጋጣሚ ሆላንድ
    በአጋጣሚ አይሱዙ ,ገልባጭ እና መኪና
    በአጋጣሚ ጀልባ ነበረኝ
    በአጋጣሚ ብላ ብላ
    እሄንን አጋጣሚ ባወኩት 😂😂 ምንም ሁን ሀብታም ሆነሀል ጀግና ነህ

    • @ayalqie4587
      @ayalqie4587 Місяць тому +1

      አይሱዚ እና ገልባጭ መኪና እንኳን ይሁን ጫት ነግዶ ሊገዛው ይችላል ሆላንድም ይገባል ትክክለኛ ኬዝ አለው ብድሩም ሊያገኝ ይችላል። በአጋጣሚ ባጋጣሚ እያለ በ200 ሺ ብር የሱዳን ብር በመቀየር ወደ 10 ሚልየን አቃየያሩ ነው እረ ባክህ ያልተዋጠልኝ ሌላው ጋምቤላ ሲሰራው የነበረው ድብስብስ ያለ ነው።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 місяці тому +3

    እስኪ ለኦድየንስ ክብር ይኑርህ አባትህም ይኑነ ሌላ አንቱ ብለህ ለምን አትጠራም ነውር ነው የሰውየው ዕድል ውጣ ውረድ ያሳዝኒል መጨረሻው ግን ደስ ይላል መጽሐፍ ይፃፉ ጋሼ ለሰው ልጅ ወይም ለቀጣይ ትውልድ ጥሩ ምሣሌ ይሆናል ተስፋ ለሚቆርጡ ትምሕርት ነው ❤🎉

  • @gutahirpo1443
    @gutahirpo1443 Місяць тому +1

    Nama hojii cimaadha! Nama baayyee walitti dhiyaannu! Abbaa qabeenyaa guddaa hawaasa waliin jiraatu!
    Really was challenging life and always GOD with you

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 3 місяці тому +3

    ትልቅ መፃሕፍት ይወጣቸዋል የህይወት ተሞክራቸው ትለቅ ነገር ነው ያስተማሮን እናመሰግናለን❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 місяці тому

    ይሄ ሰው ባለሀብት መሆንህ ሣይሆን በጣም ጠንካራ ጀግና የዋህ ቅን ሰው ነህ እረጅም ጤናና እድሜ ይሰጥልኝ በርታ ጀግና ❤

  • @derejeelias8170
    @derejeelias8170 3 місяці тому +1

    "ድህነት ማለት ያለህበትን ሂወት መጥላት ነው!" ምርጥ አባባል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 місяці тому +1

    በጣም እጅግ የገረሙኝ ስው ናቸው ምንአለ ሌላውም ስው እንደ እርስዎ ቢሆን እርስዎ ራስዎ ትልቅ መፅሐፍ ነዎት የሚደነቁ ስው ነዎት ባውቆት ደስ ይለኛል እናመስግናለን❤❤❤

  • @een56
    @een56 3 місяці тому +1

    ምን አይነት ገራሚ ደፋር ሰው ነው👍👍👍
    ድፍረት ለውጤት እንደሚያበቃ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 3 місяці тому +1

    እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት የሚናገረውን ሁሉ እየሳልኩት ነበር። ግን እግዚአብሔር በጣም ከፊቱ የቀደመለት ሰው ነው።በእስር ቤቱ ታሪክ ራሱ ይህን ተመልክቻለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መብቃት ህልም ነው የሚመስለው። ተምሬበታለሁ።

  • @djej2821
    @djej2821 3 місяці тому +3

    The most comfortable and easy to be listening interview I have ever seen. Thank you all.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 місяці тому +1

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ የህይወት ታሪክህን ስሰማ በጣም ነዉ የገረመኝ ዉዉዉ ብርታትህ ጥንካሬህ ተስፋህ ድፍረትህ ረስንቱን ልግለፀዉ በጣም ልዩ ፍጡርነህ በእዉነት ህይወትን በተሞክሮ ያስተማርከኝ ትልቅ ሰዉ ክበርልኝ ። አቅራቢወቹንም አመሰግናችሗለሁ።

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Місяць тому

    የኔ ተንካራ አባት ረጅም እድሜ ኑሩልን ትልቅ ህልም አለኝ ከእርሶ ብዙ ነገር ተምራለው

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 3 місяці тому +2

    ጌሽ ፉቃዱ በጣም ጥሩ ስው ነው እንዳለው ስው እንካን አይደለም ይገርማል እድሜ ይስጥህ

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 3 місяці тому +2

    እጅግ ኣስገራሚ ሰው ማለት እንደዚህ ነው=== ሙሉ ጤንነቱን ይስጥህ===

  • @bettydeju7233
    @bettydeju7233 3 місяці тому +4

    በቅርበት እማውቅህ ድንቅ እና ጠንካራው ሰው!!!! ንፁህ ኢትዩጵያዊው ፍቄ

  • @benai5241
    @benai5241 3 місяці тому +7

    የሚገርም ብቃትና የህይወት ስኬት .ከወታደርነት ከእስር .ከሞት . ከስደት . ከኪሳራ . .የህይወት ውጣ ውረድ አልፎ እዚህ ደረጃ ላይ መድረስ .ያልበግር ባይነት .ተስፋ አለመቁረጥ .ውጤት ነው .ቢሊየነርነት ሲያንስህ ነው : :

  • @user-pm1nq9zm7j
    @user-pm1nq9zm7j 3 місяці тому +2

    The most inspirational interview. Please invite other exmplery business leaders like this one

  • @user-rn4ye1zz9u
    @user-rn4ye1zz9u 3 місяці тому

    Meri podcast እንደ ሁሌው በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው #እደጉ!!!
    እኔም ከልጅነት እስከ እውቀት በሴትነት በእናትነት በተለየ መልኩ የህይወት ውጣ ውረድ ፈትኖኛል ግን ለኔ ህይወት መንገድ ነው ስትጓዝ እንቅፋት አለ መውደቅ አለ ወድቆ አቧራን አራግፎ መቀጠል አለ ወድቆ ተሰበሮ ደግሞ ለወራት ለአመታት አልጋ መያዝ አለ በምርኩዝ መራመድ አለ በሙሉ ልብ ነገ ቆመህ እንደምትራመድ በውስጥህ ካሰብክ እርምጃ ይቀጥላል አቶ ፍቃዱ እንዳልከው ዛሬን #መኖር ነገን እንደሚነጋ ፀሀይ እንደሚወጣ ተስፋ ማድረግ ሰውን ያኖራል !!

  • @yosephihiruy2081
    @yosephihiruy2081 3 місяці тому +4

    Good Storyteller ,they didn’t even ask him any question.💯

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds 3 місяці тому +2

    Most of the people who come from Deqemhare, Eritrea 🇪🇷 are smart and successful people. I was in Deqmhare last month and it’s so beautiful place You guys are great and God bless you all.

  • @penielkibreab6725
    @penielkibreab6725 3 місяці тому +2

    ቆንጆ የህይወት ትምህርት!!!!

  • @AsebMegbiyaneh
    @AsebMegbiyaneh 3 місяці тому +2

    This guy is like a book,Mr. Fikadu Thank You so much.Amazing as always Meri podcast.

  • @degumitiku4475
    @degumitiku4475 Місяць тому

    በጣም ትልቅ ትምርት ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @helentelelebirhan6769
    @helentelelebirhan6769 3 місяці тому +1

    He is hero. I am inspired by his experiences. I passed through tough time and the same route he went through.

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 3 місяці тому +1

    🙏🙏THANKS very much Mr, Fekadu Tsegeye for this tutorial history you are amazing God bess you

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 місяці тому

    የሰው ልጅ እሚያልፍበት ህይወት እጅግ ይገርማል አስገራሚ ጠንካራ ሰው ኖት!! እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት!!!

  • @mulugetaghile8738
    @mulugetaghile8738 3 місяці тому +1

    Amazing lesson, thank you Mr Fekadu Tsegaye God bless you and thank you Meri podcast

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 місяці тому

    ሐረር የብሄር ብሃረሰቦች እገር ናት ዘረኝነት የሌለባት ሁሉም በፍትህ በእኩልነት የሚኖርባት ከተማ ናት ይህን ሰው በወታደር ቤት እያለ የሚያውቀው ጏደኛ ቢገኝ ብዙ መረጃ እናገኝ ነበር የኢሰፓ ስርአት ሁሉንም በእኩል የሚያስተዳድር ምንም እንኳን አንዳንድ የውስጥ አርበኛ ሆነው ኢትዮጵያን ቢወጉ ዛሬ ለምስክርነት መብቃት በአሁን ሰአት ላለው የዘረኝነት በሽታ ትምህርት ነው ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ 💚💛❤️

  • @ephremtadesse7503
    @ephremtadesse7503 3 місяці тому +4

    ህይወት የገባው ሠው ነው።
    Wow!! I have learnt a lot from these man!! He literally applied think & grow rich principel!!
    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ኘሮግራም ነው። በርቱ።

  • @user-tq1bh1sr7g
    @user-tq1bh1sr7g 3 місяці тому +4

    በጣም ነው ምትመቹኝ ብዙ ከናንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።from dire.

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 3 місяці тому

    ንግግራቸው ምክራቸው የማይጠገብ ጀግና አባት ኑሩልን አባባ በጣም አመሰግናለው

  • @seberzare
    @seberzare 2 місяці тому

    አቶ ፍቃዱ ዛሬ ለኔ ትልቅ ምሳሌዬ አድርጌህ ነው የምወስደው እኔም የሰራዊት አባል ነበርኩኝ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ከሃገር ወጥቼ በንግድ ስራ ተሰማርቼ እየሰራሁ ነው ። ጦርነት ምን ያህል አስለፊ መሆኑን ያየ ያውቀዋል እግዚአብሔር ድጋሚ እድል የሚሰጥ አምላክ ነውና ዛሬ ለምስክር በቃን❤

  • @camptube1
    @camptube1 3 місяці тому +1

    #ቁምነገር ...ህይወት የት እንደምታውለን አናውቅም። ዝምብለን መልካሙን እያሰብን እንኑር ። ድንቅ ነበር መሪ እናመሰግናለን! #CAMPTUBE1

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 2 місяці тому

    በጣም ጠንካራ ሰው ነው አንድ የተረዳሁት ቃለ መጠይቅ ማን ኛው ሰው ከ አለበት ደረጃ ከፍ ያለ ቦታ መድረስ ይችላል እርሱ እራሱን ማዘጋጀት አለበት የሚለውን እናመሰግናለን መሪ ብሮድካስት

  • @eyobtefera5718
    @eyobtefera5718 2 місяці тому

    በጣም አስገራሚ ና አስተማሪ ነው wow

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 3 місяці тому +8

    Well come back Meri 🎉

  • @user-qp3cz2ly5c
    @user-qp3cz2ly5c 2 місяці тому

    በጣም አስተማሪ ትልቅ ሰው የኔሕይወት ይህ ነው ግን አልተሳካልኝም አድሜ ይስጥህ የኔ ጀግና

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j 3 місяці тому

    Mr. Fekdu's interview was truly eye-opening and packed with invaluable life lessons. His insights and experiences shed light on perspectives that are both inspiring and thought-provoking, leaving a lasting impact on all who had the chance to watch it. Thanks Meri Pocast

  • @yanetassamenew1911
    @yanetassamenew1911 Місяць тому

    Jegna Abate jegna business man interesting story, he motivated me so much!!!!! 4 geze ayhute more time setachute degame Bekerbu des yelyale buzu temhert yesetalu Thank u Meri

  • @Mankush995
    @Mankush995 3 місяці тому +1

    ቀለል ያለ ሰው በህይወቱ posetive የሆነ ብዙ ነገሮችን የሰራ ለውድቀቱም ሆነ ለእድገቱ ሌሎችን በመውቀስ ጊዜ የማያጠፋ እየወደቀ እየተነሳ ለስኬት የደረሰለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሚሆን ግለሰብ ነው .

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 3 місяці тому +2

    Meri Podcast is booming, may Lord Bless you

  • @techworldwithzedo878
    @techworldwithzedo878 2 місяці тому

    My perspective on life has completely changed after watching this video. Long live Mr. Fikadu Tsegaye, and thank you, Meri Producers, for bringing this giant, amazing, and historical person to us.

  • @marthanegash9387
    @marthanegash9387 3 місяці тому +2

    Betam dese yemile life testimony!!
    Ketemarute belale👏 thank u

  • @Hkim185
    @Hkim185 3 місяці тому +3

    ጋሼ ፍቄ ካለዉ አንዳንድ ጠቃሚ የምለዉ ነጥቦች አነሳለሁኝ። ከማሰታዉሳቸዉ
    1ኛ.አንቦሃ
    የ $80,000 ደላር ወል የተበላሸዉ የአንቦሃ CEO ምንም incentive የለወም አንቦሃ ተሸጠ ወይም አልተሸጠም ፤ ሞራላቸዉ የወደቀ ሰለሆነ ምንም አይጣጣሩም ግን የትርፍ ተካፋይ ቢሆን አንቦሃ በዓለም ዙርያ እናገኘዉ ነበር
    2ኛ. አገዋ
    አገዋ የሚሰራዉ ለቻይናዎችና ከዚህ በፊት ከአሜሪካኖች ጋራ ንግድ ሰለነበራቸዉ የአመሪካንን ጥብቅ የጥራት ደረጃ ሰለሚያቁ ። ሰራተኞቻችን በደንብ አሰልጥነዉ የብዙ ግዜ ልምድ ያላቸዉ ፈረንጆች መጥተዉ የእኛን ሰራተኞች ችሎታ አድነቀወላቸዋል ሰለዚህ አግዋ ከእንዱሰትሪያል ዉሰጥ የልብሰ እንዲሰትሪዎች አወጥቷቸዉ ከሰሩ እኛ መንገዱን ጨርቅ ማረግ አለብን
    3ኛ. አግዋ ለአበሻ የልብሰ እንድሰትሪዎች ግን የአግዋን ደረጃ ከሞሞለት የአፍሪቃን ገበያ ብናሸንፍ ይሻለናል ። ቡናችንንም አሜሪካ ሐገር የተቆላ ቡና ለመላክ ከምንጥር ለምን አፍሪቃ ሀገር ገበያዉን አንቆጣጠረዉም። እንዴት? ዋጋ በመቀነሰና ጥራት ያለዉ ቡና በመሸጥ
    ጃፖኖች መኪናቹን ቀጥታ አምጥተዉ ከአሜሪካ ጋራ አልተወዳደሩም መጀመርያ የአረቦቹን ገበያ አጥለቀለቁት መኪናቸዉ ርካሸ በመሆነ አረቦች በብዛት ገዝተዉ አዲሰ ሞዴል ሲመጣ አሮግዉን ወደአፍሪካ መላክ ጀመሩ
    ጃፓኖች በዚህ አላቆሙም ሕንድ ሄደዉ በርካሸ ማምረት ጀመሩ እኛም ሕንድ የተመረቱትን የጃፖን መኪናዎችን መንገዳችንን አጥለቀለቀዉ። ከዚህ የምንማረዉ የተናቀና የተረሳ ገበያ ፈልገን ፍላጎቶቹን መሙላት አለብን
    4ኛ. የዳቦና የሰቶፍ ዕቃዎች መገጣጠም
    ጋሼ ፍቄ ያለዉ ቆንጆ ነገር የዉጩን ቆርቆሮ መሰራት አያቅተንም መገጣጠም ሳይሆን ከጥቅል Stainless Steel Coil..እኔ ራሴ ለምን የልብሰ ማጠብያ ማሸንእናሰገባለን ቀፎዉን እዚህ ግጥም አርገን እንሰራዎለን ልቢቱ ካለ
    5ኛ. የበጃጅ አንቡላንሰ ለተባለዉ
    ለምን አሁን ያሉትን በጃጆች ወደ ኤሌትሪክ አንለወጣቸዉም ይህ ብዙ ወጩ አያሰፈልገንም ባትሪዉንም ከአሮጌ ላፕቶብ ወሰደን የበጃጆቹን ባትሪ ባንክ መሰራት እንችላለን የትኛ ጎሬቤት አገሮች ይህንን ቴክኖለጂ እየተጠቀሙበት ነዉ
    6ኛ. ወግ አጥባቂነት
    አሁን በቀደም የአክሲዬን ተቋም ለማወጣት ምንም ሰህተት እንዳይሰሩ ሕጉን እያጠበቁት ሙሉ ፕርፌክት ለማረግ ይፈልጋሉ። ለምሳሌ ኢንተር ኔት ሲጀምር Wild West ነበረ አሁን ግን ቀሰ በቀሰ ሕጉን እያነከሩት መጡ ሰለ ኢንተርኔት ከማወቃቸዉ, በፊት ሕግ አነበረም ግን መንግሰት መዕናዉ ሲጋባዉ ሕጉ ወጣ ኢትዬጵያ ዉሰጥ ግን ሕግ አርቃቂዉ ይበዛል
    7ኛ. እናንተ ሙሉበት

  • @jobloggs7275
    @jobloggs7275 3 місяці тому

    The audacity of the human spirit is amazing. The speaker had tapped into his entrepreneurial nature and loves the challenge of the next thing. I found this program highly candid and educational. Best wishes hope to stay at your hotel when i visit harar. I have been to Dekemhare because i am Eritrean 🇪🇷✌

  • @wonduamare3391
    @wonduamare3391 3 місяці тому +1

    ፍቄ በርታ ከአድናቆቴ ባለፈ ባገኝህና ብንጫወት ለደቂቃዎች ከወታደሩ ህይወት ትዝታ

  • @kumnegerfetene2873
    @kumnegerfetene2873 2 місяці тому

    Thanks for being a genuine and authentic voice in the business space. Your content is refreshing.

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Місяць тому

    This guy is very Very humble. Really from Harare. Very humbleeeeee! Impressive humbleness

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Місяць тому

    This is should be our history
    Not only your history
    I wished you long live with further success

  • @Uthiop
    @Uthiop 3 місяці тому

    "ህይወት ሁሌም አጋጣሚ ነው፣ አንተ ብለህው የሚመጣ ህይወት የለም"

  • @amanuelafework4294
    @amanuelafework4294 3 місяці тому +1

    Wow i don't have a word to say it's so amazing life we share thanks meri

  • @rediattsegaye92
    @rediattsegaye92 3 місяці тому +4

    እኚ ሰው ዋርካ ናቸው ጠያቂዎቹ ሳር 😢😢😢ደረጄ ሀይሌ ነበር የሚመጥናቸው ሰውየውን🎉🎉🎉

    • @user-go8cd7bl3t
      @user-go8cd7bl3t 3 місяці тому +1

      ደረጀም ጠየቀው ማንም ሰውየው ያስተላሐፉትን ጥሩ ነገር ያዝ ደረጀን ለማሞገስ ሌላውን መርገጥ ምንድ ነው? ደረጀም እኮ በዚ መንገድ አልፎ እኮ ነው የመጣው።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Місяць тому

    ቆንጆ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት አመሰግናለሁ።

  • @sanchusanchu6434
    @sanchusanchu6434 3 місяці тому +1

    Wow wow wow what a story he is so normal kind free a a
    I apricate him am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 am proud of.him and thanks meri.podcast 😎😎😎😎

  • @KAZ77-A
    @KAZ77-A 3 місяці тому +4

    Meri interview aderareg sitchilubet!! Keep going

  • @realeagent
    @realeagent 3 місяці тому

    ሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ጀግና ሰው አቶ ፀጋዬ

  • @youthfocuspodcast3339
    @youthfocuspodcast3339 3 місяці тому +5

    The thumbnail quote is not appropriate and it doesn't help the young generation who are your audience it would be better if you would change it

  • @menassies3224
    @menassies3224 3 місяці тому +1

    This man is a national treasure that I just found out about

  • @ephremfekre5973
    @ephremfekre5973 3 місяці тому +2

    I can say only thank you ur so smart keep it up

  • @mikot4439
    @mikot4439 3 місяці тому +2

    This man's life proves that the human spirit and will power is unfathomably strong , Great Guest !

  • @abenezerabeni149
    @abenezerabeni149 14 днів тому

    This is the best interview of all time

  • @buhetube4044
    @buhetube4044 2 місяці тому +3

    ወታደር ቤት ጀምሮ በወንጀል የተጀመረ ታሪክ..! ቁስለኛ ወታደር መንገድ ላይ ጥሎ እስከመሄድ የደረሰ....! በገንዘብ ቢሳካለትም ስብእናው ላይ ግን ብዙ ደስ የማይል ታሪክ ነው

  • @fkexplorer8280
    @fkexplorer8280 3 місяці тому

    This is one of the top stories I have seen on Meripodcast

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Місяць тому

    የህይወት ሀብታም ነህ ።
    ያንተን ህይወት ብተርከው ፣ ብጽፈው ተመኘሁ ።
    እያለቀስኩም ፣ እየሳቅኩም ተመገብኩህ ።
    ብራቮ 💚💛❤️
    በአጋጣሚ ነው እማምነውን እያመነዥኩ ነው ። 🙏🙏🙏
    ደጋግሜ እንደምሰማዎ መመስከር ግድ ይለኛል ።
    እድለኛ ። ❤️❤️❤️

  • @MrBilisan
    @MrBilisan 2 місяці тому

    It’s very educative and great interview. Life by itself is great school. He is a great and so matured person. I wish him good health and more blessings!