ተፈላጊ እና ጠቃሚ ሰው ለመሆን ይሄን አድርጉ| Ahadu media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 165

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 4 місяці тому +100

    ማነውደኔ ገና ሳይሰማ ላይክ የሚያደርገው

    • @MchFgy
      @MchFgy 4 місяці тому

      😂

    • @MchFgy
      @MchFgy 4 місяці тому +1

      ሰምተሽ አይሻልም

    • @HawaSeidadem
      @HawaSeidadem 4 місяці тому

      @@MchFgy ምክሩ ስለሚመቸኝ መቸም ጥሩ መካሪ ነው ብየነው

    • @NigussiemulualemChane
      @NigussiemulualemChane 4 місяці тому

      alen

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 місяці тому +1

      me

  • @Toyba-mc9xz
    @Toyba-mc9xz 4 місяці тому +23

    ማነዉ እደኔ በጆሮዉ ብቻ ሳይሆን አፍን ከፍቶ የሚያዳምጥ ❤🎉 ስወድህ ወላሂ

  • @abyssinia5026
    @abyssinia5026 4 місяці тому +5

    እንዳው ምናባቴ ላድርግህ የምትናገረው ነገር አንድም መሬት ጠብ የማይል ልጅ ነህ የምትገርም ሞገሳም ነህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንተ የትውልድ በረከት ነህ አሁንም ማስተዋልና ጥበብያብዛልህ ስላንተ ቃላት የለኝም

  • @mestawetdeneke7165
    @mestawetdeneke7165 3 місяці тому +3

    እዉነት ነው ረጂም ኰመንት እንኳን ማንበብ ትተናል እንኳን መፅሐፍ

  • @samirihana3092
    @samirihana3092 28 днів тому

    እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዘልህ በአንተ ብዙ ተቀይሬለሁ እነመሰግነለን❤❤❤❤❤

  • @MartinaMartina-e5t
    @MartinaMartina-e5t 2 місяці тому +1

    ሁሌም ባደምጥህ መልሰለችህ ሰው ነህ በርታልን👏

  • @ggff7595
    @ggff7595 4 місяці тому +4

    ሰለ ገንዘብ ትክክለኛ እውነት የሆነ በግልፅ ደፍረህ ስታወራ እንዴት እንደማደንቅህ ❤❤

  • @SaedahAlharbi
    @SaedahAlharbi 4 місяці тому +4

    ምርጥ ሰዉ እኔ የመዳምንስራ ጨርሸ ያንተን ምክር ነዉ የምሰማዉ ቡዙ ተለዉጫለሁ አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 4 місяці тому +1

    ሱሴ የኔ ባለውለታ ያንተን ትምህርት በቀን ካልሠማ ይጨቀኛል ያዳመጥኩት መልሼ አዳምጣለሁ የኔ ውድ ወንድም መምህሬ 😢❤❤❤❤❤

  • @SmilingCoastalBeach-ef8xr
    @SmilingCoastalBeach-ef8xr 4 місяці тому +4

    ኪሩ ጊዜ ኑሮኝ ባልሰማህም ግን ደግሞ የአንተን ቪዶዮ ዳውሎድ ከማድረግ ወደ ኋላ አልልም በጣም ትለያለህ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 4 місяці тому +3

    ውይ አንተልጂ ምን ብየ ልግለፅህ. እናመሰግናለን. ወንድማችን. ❤❤

  • @sumeya-m3v
    @sumeya-m3v 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ምክር

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 місяці тому +1

    ትልቅቦታ ይድርስህ ብዙ እጠብቃለን ካላህጋር

  • @Fjskdj111
    @Fjskdj111 4 місяці тому +1

    እናበሰግናል ኪራ ብዙ ነገር አስተማርከኝ ሳልማር ባድግም. አእምሮየን እዲጠቀም አግዘህኛል አመሰግናለሁ

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 4 місяці тому +1

    ኪራዬ❤🎉🎉🎉🎉
    መጥካል ወይስ አልመጣክም ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር UA-cam የከፈትኩት። አመሰግናለሁ።🙏
    በጣም ትክክል ነክ። ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አምሳሌየድንግልልጅ
    @አምሳሌየድንግልልጅ 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ከእግዚአብሔር ቤታች እራሴን ለማገኘት ምክንያት ሆነክብኝ በጣም Thank you so much I don’t know no word ላንተ ቃላት አጣሁልህ ድንግል ልጅ የፈለከውን የልብክ ምሻት ከኃጢያት በቀር ሁሉንም ይሙላልህ ድንግልን በጣም ቀየረከኝ

  • @Seada-cv8ng
    @Seada-cv8ng 4 місяці тому +2

    እንኩዋን በሠላም መጣህ ወንድሜ በርታልን በአንተ ምክር ሥንቶቻችን ነን የጠነከርነው በተለይ ሥደት ላይ ለምንኖረው ትልቅ ጥንካሬያችን ነህ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 4 місяці тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ❤❤

  • @Fuud-cp3gi
    @Fuud-cp3gi 3 місяці тому

    የንተ ትምህርት ሲሰማ በጣም ደስታ ይሰማኛል ጠንክር ወንድሜ 🎉❤❤❤❤

  • @meserettmsgen
    @meserettmsgen 4 місяці тому +1

    ኪሩ ተባረክ ምክርህ አጥጋቢ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 місяці тому +2

    እንኳን ሰላም መጣህ❤❤ ወንድማችን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 місяці тому

    ዛሬ አራተኛ ቀኔ ነው ሳደምጥህ በቀን ሁለት ለስድስት ወር አድምጬህ እንደምቀየር ተስፋ አለኝ ያኔ በአካል መጥቼ አመሰግንሀለው

  • @Dubai-nu9rr
    @Dubai-nu9rr 4 місяці тому +1

    ብዙ ነገር ትምህርት ወስጄበታለሁ በርታልን ወንድማችን በተለይ በውጩ አለም ለምንኖር ሰዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawit376
    @samrawit376 4 місяці тому +1

    በጣም ትክክል 👏💪🙏

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው❤❤

  • @Banny-p7e
    @Banny-p7e 4 місяці тому +1

    ❤❤❤Fetar ytibekh wedma telyaleh eko 🎉

  • @Betlihemtseaye
    @Betlihemtseaye 4 місяці тому +1

    እናመሰገናለን ወድሜ ❤🙏

  • @Aaamahlet
    @Aaamahlet 4 місяці тому +4

    ኬራየ እያየሁት ደረትህ አደገ ይሜ 💪 ወጥር bro

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 2 місяці тому

    በትክክል ቡዙ ሃሳብህ ትክክል ነው

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 3 місяці тому

    ትለያለህ ኪሩ እናመሠግናለን በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን በርታልን❤

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 4 місяці тому +1

    ኪሩ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y 4 місяці тому +1

    ኪሩ የኔ ምርጥ በጣም እናመስግናለሁ❤

  • @KasahunMatu
    @KasahunMatu 4 місяці тому +2

    thanks kira eyetlwotk nw because of u

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 місяці тому +1

    ትምህርትህ ሀሪፍ ነው

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 3 місяці тому

    sayirefd mkrh sledersegni lemekeyer krb negni thanks bertaln

  • @godislove1474
    @godislove1474 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ proud of you bro I'm happy when I see you makes me proud sorry I'm late Tuti

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 4 місяці тому +3

    አንተ የልቤ ሰው የምወድህ አንተ ብቻ ተናገር እኔ በልቤ ጆሮ እህ እያልኩ ልስማህ❤❤❤አንተ የልቤ ሰው ኪራ ወንድሜ❤❤❤

  • @ወይኒ
    @ወይኒ 4 місяці тому

    በርታልን ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 4 місяці тому +1

    እናመሠግናለን ምርጥዬ❤❤❤❤🎉🫶

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 3 місяці тому

    ዋው ተመቸከኝ ወላሒ አላህ ይጨምርልክ በርታልን ❤❤❤

  • @danhaile8603
    @danhaile8603 4 місяці тому +1

    I learned a lot today from this 16 minute video. Thanks!

  • @seni194
    @seni194 4 місяці тому +1

    እናመስግናለን ኪራችን

  • @samrawit376
    @samrawit376 4 місяці тому +1

    Thank you very much 🙏🙏🙏 i didn't expect this lesson ❤

  • @YahyaaQwe
    @YahyaaQwe 4 місяці тому

    ወላህ አመሰግናላው 🎉❤🙏

  • @addisuwolde9898
    @addisuwolde9898 4 місяці тому

    Kira selkhn magegnet echlalehu betam efelghalwu

  • @MchFgy
    @MchFgy 4 місяці тому +1

    ትክክልነህ ወድሜ

  • @Alhemdulihi
    @Alhemdulihi 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Ifgghgfhtcv
    @Ifgghgfhtcv 4 місяці тому +1

    በርታልን ወድም 👍

  • @LeaMekdi
    @LeaMekdi 4 місяці тому +1

    በጣም ነው የምወድ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 4 місяці тому +1

    Wow you are simply the best ❤ bro

  • @TayeMitiku-ev3mp
    @TayeMitiku-ev3mp 4 місяці тому +1

    your voice #1

  • @kal7566
    @kal7566 4 місяці тому +1

    well ኪራዬ ወንድሜ ❤❤❤ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ነገርስ ከሶሻል ሚድያ የምከታተላቸሁዉ ኣንደኛ ኣንተ ነህ ታላቅ ወንድሜ የምትመስለኝ ነገርስ 😢❤❤

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 4 місяці тому +1

    ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @HusnuTube
    @HusnuTube 4 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ🎉

  • @MekiyaFuhad
    @MekiyaFuhad 3 місяці тому

    Enmsgenaln wudmachn🌹🌹🌹

  • @hirut758
    @hirut758 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 4 місяці тому +1

    1gna eko new hasabochhin eyadametku erase lay bzu melewet chyalew egzabiher kezi belay astemarina agelgay sew yargih wendime❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 4 місяці тому +1

    Thank you kiraye & Abani 🙏❤️

  • @AlemZewde-i7v
    @AlemZewde-i7v 4 місяці тому +1

    Hulgzem right 🙏🙏🙏

  • @lozanaa
    @lozanaa 4 місяці тому +1

    kiraye im big fan❤❤❤

  • @MKMD-y2k
    @MKMD-y2k 4 місяці тому +1

    ትለያለህ ኪራየ🎉

  • @toopee5been706
    @toopee5been706 4 місяці тому +1

    በትክክል

  • @AliiKadir-x6d
    @AliiKadir-x6d 4 місяці тому +1

    Irasen mayet yegemerkut yanten program maketatal ke jemerku jemiro nw tebarekilign wendime wedihalew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayatkumlachew
    @hayatkumlachew 4 місяці тому +1

    ❤ you are the best.

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ግን አተ ልጅ ምን አዪነት ሀሚሬ ነዉ ያለህ ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤

  • @HaniJue
    @HaniJue 3 місяці тому

    Wowእይታ🙏

  • @GebryeTemtme
    @GebryeTemtme 4 місяці тому +1

    you are brave

  • @MulukenSintayehu-le7lj
    @MulukenSintayehu-le7lj 4 місяці тому +2

    kira 😊😊

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 4 місяці тому +2

    ለኔ 5ተም ተመችት አመሰግናለው በርታ

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 4 місяці тому +1

    Thanks for sharing this ❤❤❤

  • @tigistalemu-y1i
    @tigistalemu-y1i 4 місяці тому +1

    exactly thank you so much!

  • @LidsamYo
    @LidsamYo 2 місяці тому +1

    ፓርስታሞል በይዋልሁ ሳልዳመጥ አልወለም bless u kira

  • @ኣዙጋልትግራይ
    @ኣዙጋልትግራይ 4 місяці тому

    ኪራየ የኔ ልዩ❤😘👌

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 4 місяці тому +2

    ኪራ ዬ እንኴን ደህና መጣህ የኔ በሳል

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 4 місяці тому +1

    ❤ጀግናየ ነህ ለኔበርታ

  • @MereM-l4c
    @MereM-l4c 4 місяці тому

    ዋው ምክር👌

  • @Biruk93
    @Biruk93 4 місяці тому +2

    Hh thanks bro

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 4 місяці тому +1

    enkane basalame maxake keru❤❤❤

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 4 місяці тому +1

    I'm here from Manes channel, keep it up my bro!

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 4 місяці тому

    ትክክል 👍👍👌👌❤❤💐

  • @FirdosmohamedFirdosmohamed
    @FirdosmohamedFirdosmohamed 4 місяці тому +1

    1 guday neberegn betam new yaschenekegn bwst bekul endet new magegnik

  • @fantucherna
    @fantucherna 4 місяці тому +1

    ኪራ የተናገርከው ሁሉ ትክክል 👍👍

  • @Crimsonwill_k
    @Crimsonwill_k 4 місяці тому +1

    Thanks kira❤❤

  • @selamawitDereje
    @selamawitDereje 4 місяці тому +1

    Thank u kira bertaln

  • @godislove1474
    @godislove1474 4 місяці тому +2

    Hi are you left hand that's why you're smart you know left hands are very smart people I just noticed when you are talking the way your hand you moved it body lounge called so I know you are left hand I'm sorry if I get it wrong never mind anyway if I'm wrong forgive me anyway so proud of you love you sister big sister is the best❤❤❤Tuti ❤❤

  • @seadamustefa5089
    @seadamustefa5089 4 місяці тому

    ሁሉም ትክክልዐነው

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ 4 місяці тому +1

    wow Thanks So Much

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 4 місяці тому +1

    thank you!

  • @Dadimose
    @Dadimose 3 місяці тому +1

    7:56 ❤❤❤😊😊

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 4 місяці тому +1

    እይታህ ዋው

  • @MereM-l4c
    @MereM-l4c 4 місяці тому

    ዋው

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 4 місяці тому +1

    waaaw 💝🎉

  • @Masi654
    @Masi654 4 місяці тому +1

    🙏🙏

  • @MesfnKemso-bn3zw
    @MesfnKemso-bn3zw 3 місяці тому

    Wow

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 4 місяці тому +1

    My kirya🥰🥰🥰

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 місяці тому +1

    Kiruy ❤❤❤😍💙💕🙏💕👌

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam Місяць тому +2

    ጓደኞቻቹሁን በጥንቃቄ ምረጡ !አንድሰዉ በጓደኛዉ እምነት ላይነዉ!ነብዩና ሙሀመድ ሰዐወ❤

  • @SeadaMolla-p2f
    @SeadaMolla-p2f 4 місяці тому +2

    My K❤❤❤❤

  • @MeriyTewelde
    @MeriyTewelde 4 місяці тому +1

    100%👌❤❤