Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ ከእግዚአብሄር የተሰጠኸን መካሪያችን ነህ።
በትክክል ነህ እኔም ብቸኛ መሆንን እመርጣለሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የማከብርህ የማደንቅህ የንየ ኣስተዋይ የኛ መካሪ እግዛብሄር ይስጥህ ክራየ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ህይወት የገባህ ልጅ ነህ በዚህ አዕምሮህ አላህ እስልምናን ያስንዝብህ
ለምንድነው ግን ይሄ ቻናል 1M የማይገባው ብዙ ሰዉ ይጠቀም ራስ ወዳድ አትሁኑ share አርጉ like ጨምሩበት
Kira betam smart nehh brooo thakiwwww
በ ነገራችን ለይ የአንተን ቪዲዮ ማዳመጥ በራሱ እራስህን እንድታዳምት ያደርጋል እግዚአብሔር ያክብርልን
የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው እኔ ዬናስ ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት Chanel ህን ብታስተዋውቅ ለብዙ ሰው ትጠቅማለህ በርታ ወንድሜ
እውነት ነው ወንድማለም ጸጋውን ያብዛልህ እምታቀረባቸው ትምህርቶች በጣም ገንቢ ናቸው ድንቅ ንግግር ምን ያን ያክል የተወለደችው ብቻችንን እምንማተው ብቻችንን ከሠው መለጠፍ አያስፈልግም አሁን አሁን ከሠውጋ ሁኘ ከማሳለፍቸው ጊዜያቶች ብቻየን ሁኘ እማሳልፍቸው ቀኖች ደስተኛ ነኝ ወንድሜ ለሠው ዝቅ ብለውህ በትህትና ስታከብራቸው እነሱ እንደ ጂልና እንደሞኝ የሚያዩት ነገርሳ ችግሩ እኔ ማስመሠል ስለማልችል ነው መሠል ያችኑ እውነቱን ይኸ ድረቅ
እውነት ነው
Ssemah ras des ylegnal
ይሄ ህይወት ለዋጭ ስለመሰለኝ ነው Edring or thumbnail ከፈለክ እኔ በነፃ እሰራላሀለው ። 🙏
የልብ አድርስ ነው ወላሂ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን
ውይይ ምን አይነት ስጦታ ነዉ ንግግሮቺህ ምንም የሚጣል ነገር የለውም eko አንተን ስሰማ አንዴት ዉስጤ አንደምረጋጋ ተባረክ
you are ኣንደበተ ርቱ ,thanks.
እወነት ነው እራስን ለማወቅ በጢቂቱም ቢሆን ለራስ ለብቻ ጊዜ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን በራሴ ተጠቅሜበታለው እውትክን ፍላጎታችንን እንድናውቅ ይረዳል የምትሰጣቸው ምክሮች ሁል ጊዜም ጠቃሚዎች ናቸው እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ፈጣሪ ይርዳን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታስተምረው ከሁሉም በላይ መሬት የወረደ እና ሊተገበር የሚችል ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏
በጣም ትክክል ኪራችን እኒ አጋጥሞኛል ሀገር ቤት እናቴ ጋር ብቻ ነበር የምደዉለዉ የሌላ ሰዉ ቁጥር ሁላ የረሳሁ የማላቅ ይመስለኝ ነበር የሆነ ቀን ስልኳ አይሰራም ተጨነኩ የረሳሁትን የዘመዶቸን ቁጥር አስታወስኩ ከዛ የእናቴን መሞት ሰማሁ አይ ዱኒያ አልሃምዱሊላህ ❤
አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
ያረብ የቤተሠብክፍ አያሠማኝ 😢
እግዚአብሔር ያፅናሽእህቴ😢😢😢
ማሪያምን እኔ ብዙ ይቱቦሮች ኣቃሎዉ ማለት እምያሰተምሩት ግን እንዳተ የለም በፍፅም ቡዙ ነገራችን ቀይረሀዋል ኮራችን እግዜኣብሔር ይጠብቅህ ኣባቴ🙏
Too much care ስለ ማድረግ እና negative thinking ብትሰራ
ጨቡዴ ዳዴ ሰኞ ተወለደ ማክሰኞ አገባ ዕሮብ ወለደ ሀሙስ ታመመ አርብ ባሰበት ቅዳሜ ሞተ እሁድ ተቀበረ...ይገርማል ልጅ ሆን እንደጨዋታ ነበር የምናየው ለካ...ስናድግ እኛም የጨቡዴን አዙሪት እየዞርነው ነው...ይገርማል....
Am already starting ....I fill confidence more and moreIts good ...thing....
❤ኪራችን እንኳን ሰላም መጣክልን ❤ምርጤ ፈጣሬ ይጠብቅህ እውቀትንም ጨምሮ ይስጥክ❤
ስለምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች እግዚአብሔር ይስጥህከ ሰወች ጋር ስለመግባባት የሆነ ነገር ብትለን እኔ በጣም የምቸገርበት ነገር ስለሆነ ነዉ የምጠይቅህ ከ ቅርብ ቤተሰቦቼ ጋር ሳይቀር ማዉራት ይጨንቀኛል ይሄ ደሞ ሰወች ከእኔ ጋር መቆየት አሰልቺ እንደሚሆንባቸዉ እንዳስብ ያደርገኛል እባክህ ኪራ እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ ትንሽ ነገር በለኝ ምናልባት በዚህ ነገር ሌላም የሚቸገር ሰዉ ይኖራል
በጣም የሚወዱትን ሰዉ እደት መራቅ ይቻላል የዉሳኔ ቺግስ አለብኝ
እንቅልፍ ካሊዘኝ በቀር በቃ ሰለትናንት ሰሰብ በሰምምም እኔናኝ የሆን ሁሉ ይሰለፍኩት እላለው ናገን ሰሳብ ደሰየለኛል ተሰፋየ በቃ መሆን የምመኝወን ሰው ሰሆን ተመሰገን
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ወንድሜ ይሄ እኔንም በጣም እረድቶኛል እኔ ጸጥ ባለበት ሰዓት ቤተክርስቲያን ቁጭ ብዬ እና ወክ በቀስታ እያረኩ ራሴን ማዳመጥ እወዳለሁ
ኪራዬ አንተን ሳዳምጥ በቃ ራሴን አያለሁ በቃ ሙሉነት ይሰማኛል በራስ መተማመኔ ይጨምራል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
Be hiwote betam enjoy yemadrgw gize ke rase ga masalfw gize nw😊 Lk nh sw mayet kalbet mjmerya rasun nw.Thanks alot betam bzu temryalhu kante 🙏
ልጃችን ነህ ተባረክ። በጣም ይገልፀናል የብዙዎቻችንን ድክመት
ታስሪ እስርቤት ሆኛ ለአንድ ሰአት ቆሚ አስቤ አስታወስኩ ቁጥር ትክክል የኔ ........
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏ደስ የሚል ትምህርት ነበረ በረታ ልን ወድማችን
አቢኒ አንተም ኑርልን ምርጤዋ💗
ኪራ ትለያለህ ሜክሮችህን ስሰማ በጣም ከልብ ነው እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ አንተ መልካም ወጣት ነህ
lrase gize mstet ena krase ga mawrat kjmrku buhala hiwte lay bzu lwtochn aychalw migrm hasab nw kira berta:-
ወንድም አ እግዚኤብህር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ♥♥♥
አሏህ እዉቀትን ይጨምርልህ
ጭንቀት እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ብትሰራ።
think you ............❤❤❤❤❤❤ከቻልክ ለተማሪዎች ስራልን
Betam amesegnalew kiru tleyalek❤❤❤
ሚዛናዊ የሆነ ትምህርት😊thank you bro❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምክር🥰👌 ምስጥጥጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እስከ_መጨረሻው እንዴ አንተ አይነቱን ያብዛል ወንድማችን አመሰግናለው ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ወንድም🎉🎉🎉🎉
ኪራዬ ትንሹ መምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
Kira ejig betam mekariyachin neh allah yitebkh enamesegnalen❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ ትለያለህ fb ሰምቼክ ፈልጌ ነው ያገኘውክ ዋው ዋው 🎉❤
ኪራዬ የኔ ሀኪም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረክ አትያዝ በብዙ ተገለጥ
I love to be with myself. I have a peace when I am by myself
My unique ❤one
❤❤❤❤እናመሰግናለን የኛ ጀግና
👍✅✅🙏❤👈ልዩ ሠዉ
ስላወኩህ ደስተኛ ነኝድንቅ ወጣት ነህ
አንተ ምርጥ ልጅ.
አንደኛ ነኝ
አመሰግናለሁ ኬራየ!!!
አመሰግናለሁ ኪራ ትክክል ነገር ነው ያሳወከኝ።
እናመሰግናለን ኪየ እኔ አብዛኛዉ ሂወቴ የተሳካዉ በራሴ የወሰንኩት ነዉ።
Kiraye ur so special😊 I'm on this path and i really love to spend time with myself.
🙏
ኪራዪ እናመሰግናለን ኑርልን❤❤❤
አመሰግናለሁ በትክክለኛ ሰአት መጣህ ኪራ❤❤🎉🎉
Indew mn largh!? Yemr mirt guadegna neh, yemaysemagn ine gn zm bye msemaw mrt friend❤❤❤
thanks ኪራዬ ምርጥ ወንድማችን ለኣበኒ ሰላም በለልኝ😅❤❤
You are right ✅️ 😢
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን
betame teru hasabe new
My lecturer❤❤❤❤❤
Welcome bro ene kewerat befit all time kesewechiga Neber emasalfew gn hulum sew meto semton weyim skobn new emihedew ahun gn kerasega neg alhamdulilah
ኪራ የኔ ልባም❤❤❤❤❤❤
Kira mekaryachin
My Life coach salakew eyhonk new I appreciate you bro
lemn vedio tello tello ayilekim biy sixebkih nbr well come
የኔ ምርጥ ሰው❤
Thank you kiraye,Abani & Nati🙏❤️
Amazing my brother ❤🙏
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
❤ Kiraye betam nw yemenamesgnw. Ewnet 1n idea internalise adergeh explain yemetadergebet mngd yigermegnal.Berta .Demo video sereteh atetefam ,betam des yilal.
አመሰግናለሁ
ስብእናህን ያቀናኛል
ኪሩ
keep going kira,thanks.
በርታልን ትለያለህ 👍
Kiraaaaa😊
yes
Kira Anbesaw thank You
እኳን ሠላም መጣህ💐
ቤተክርስቲያን ሔዶ ከራስጋርና ከፈጣሪ ጋር እንደማውራት ግን የሚያስደስትና ተስፋና ጥንካሬ የሚሰጥ ነገር የለም
Amazing ❤️🙏🙏
Nurilin❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep it up ❤
በትክክል 100%
🙏👍
Enamesgenal tebar ❤❤❤❤❤❤❤❤
So love you
❤❤❤ በምክንያትነው እምወድህ
ኪሩ አባቴ ነህ መካሪየ😍❤
እኔማ. በልቤ ብልጥ የሆኩመስሎኝ አደል. እደ. የተላያዩ ሀሳብ ሲመጣብኝ. ተነስቸሌላ ነገር ለማድረግ. እሞክራለሁ. ግን. የሚገርመውነገር. ያነው ሀሳብ ሌላ ቀንም ድጋሜይመጣል. ፣ እውነትም. ነገርን አለባብሶማለፍ አይቻልም እንደውም ሌላ ተደራራቢ ሀሳቦችን ይዞ ነው የሚመጣው ስተቴን ቁልጭ አድርገህ ስላሳየኸኝ አመሰግን አለን❤
❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thank you kira
አንተ ከእግዚአብሄር የተሰጠኸን መካሪያችን ነህ።
በትክክል ነህ እኔም ብቸኛ መሆንን እመርጣለሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የማከብርህ የማደንቅህ የንየ ኣስተዋይ የኛ መካሪ እግዛብሄር ይስጥህ ክራየ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ህይወት የገባህ ልጅ ነህ
በዚህ አዕምሮህ አላህ
እስልምናን ያስንዝብህ
ለምንድነው ግን ይሄ ቻናል 1M የማይገባው ብዙ ሰዉ ይጠቀም ራስ ወዳድ አትሁኑ share አርጉ like ጨምሩበት
Kira betam smart nehh brooo thakiwwww
በ ነገራችን ለይ የአንተን ቪዲዮ ማዳመጥ በራሱ እራስህን እንድታዳምት ያደርጋል እግዚአብሔር ያክብርልን
የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው እኔ ዬናስ ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት Chanel ህን ብታስተዋውቅ ለብዙ ሰው ትጠቅማለህ በርታ ወንድሜ
እውነት ነው ወንድማለም ጸጋውን ያብዛልህ እምታቀረባቸው ትምህርቶች በጣም ገንቢ ናቸው ድንቅ ንግግር ምን ያን ያክል የተወለደችው ብቻችንን እምንማተው ብቻችንን ከሠው መለጠፍ አያስፈልግም አሁን አሁን ከሠውጋ ሁኘ ከማሳለፍቸው ጊዜያቶች ብቻየን ሁኘ እማሳልፍቸው ቀኖች ደስተኛ ነኝ ወንድሜ ለሠው ዝቅ ብለውህ በትህትና ስታከብራቸው እነሱ እንደ ጂልና እንደሞኝ የሚያዩት ነገርሳ ችግሩ እኔ ማስመሠል ስለማልችል ነው መሠል ያችኑ እውነቱን ይኸ ድረቅ
እውነት ነው
Ssemah ras des ylegnal
ይሄ ህይወት ለዋጭ ስለመሰለኝ ነው Edring or thumbnail ከፈለክ እኔ በነፃ እሰራላሀለው ። 🙏
የልብ አድርስ ነው ወላሂ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን
ውይይ ምን አይነት ስጦታ ነዉ ንግግሮቺህ ምንም የሚጣል ነገር የለውም eko አንተን ስሰማ አንዴት ዉስጤ አንደምረጋጋ ተባረክ
you are ኣንደበተ ርቱ ,thanks.
እወነት ነው እራስን ለማወቅ በጢቂቱም ቢሆን ለራስ ለብቻ ጊዜ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን በራሴ ተጠቅሜበታለው እውትክን ፍላጎታችንን እንድናውቅ ይረዳል የምትሰጣቸው ምክሮች ሁል ጊዜም ጠቃሚዎች ናቸው እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ፈጣሪ ይርዳን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታስተምረው ከሁሉም በላይ መሬት የወረደ እና ሊተገበር የሚችል ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏
በጣም ትክክል ኪራችን እኒ አጋጥሞኛል ሀገር ቤት እናቴ ጋር ብቻ ነበር የምደዉለዉ የሌላ ሰዉ ቁጥር ሁላ የረሳሁ የማላቅ ይመስለኝ ነበር የሆነ ቀን ስልኳ አይሰራም ተጨነኩ የረሳሁትን የዘመዶቸን ቁጥር አስታወስኩ ከዛ የእናቴን መሞት ሰማሁ አይ ዱኒያ አልሃምዱሊላህ ❤
አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
ያረብ የቤተሠብክፍ አያሠማኝ 😢
እግዚአብሔር ያፅናሽእህቴ😢😢😢
ማሪያምን እኔ ብዙ ይቱቦሮች ኣቃሎዉ ማለት እምያሰተምሩት ግን እንዳተ የለም በፍፅም ቡዙ ነገራችን ቀይረሀዋል ኮራችን እግዜኣብሔር ይጠብቅህ ኣባቴ🙏
Too much care ስለ ማድረግ እና negative thinking ብትሰራ
ጨቡዴ ዳዴ ሰኞ ተወለደ
ማክሰኞ አገባ
ዕሮብ ወለደ
ሀሙስ ታመመ
አርብ ባሰበት
ቅዳሜ ሞተ
እሁድ ተቀበረ...ይገርማል ልጅ ሆን እንደጨዋታ ነበር የምናየው ለካ...ስናድግ እኛም የጨቡዴን አዙሪት እየዞርነው ነው...ይገርማል....
Am already starting ....
I fill confidence more and more
Its good ...thing....
❤ኪራችን እንኳን ሰላም መጣክልን ❤ምርጤ ፈጣሬ ይጠብቅህ እውቀትንም ጨምሮ ይስጥክ❤
ስለምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች እግዚአብሔር ይስጥህ
ከ ሰወች ጋር ስለመግባባት የሆነ ነገር ብትለን እኔ በጣም የምቸገርበት ነገር ስለሆነ ነዉ የምጠይቅህ ከ ቅርብ ቤተሰቦቼ ጋር ሳይቀር ማዉራት ይጨንቀኛል ይሄ ደሞ ሰወች ከእኔ ጋር መቆየት አሰልቺ እንደሚሆንባቸዉ እንዳስብ ያደርገኛል እባክህ ኪራ እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ ትንሽ ነገር በለኝ ምናልባት በዚህ ነገር ሌላም የሚቸገር ሰዉ ይኖራል
በጣም የሚወዱትን ሰዉ እደት መራቅ ይቻላል የዉሳኔ ቺግስ አለብኝ
እንቅልፍ ካሊዘኝ በቀር በቃ ሰለትናንት ሰሰብ በሰምምም እኔናኝ የሆን ሁሉ ይሰለፍኩት እላለው ናገን ሰሳብ ደሰየለኛል ተሰፋየ በቃ መሆን የምመኝወን ሰው ሰሆን ተመሰገን
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ወንድሜ ይሄ እኔንም በጣም እረድቶኛል እኔ ጸጥ ባለበት ሰዓት ቤተክርስቲያን ቁጭ ብዬ እና ወክ በቀስታ እያረኩ ራሴን ማዳመጥ እወዳለሁ
ኪራዬ አንተን ሳዳምጥ በቃ ራሴን አያለሁ በቃ ሙሉነት ይሰማኛል በራስ መተማመኔ ይጨምራል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
Be hiwote betam enjoy yemadrgw gize ke rase ga masalfw gize nw😊 Lk nh sw mayet kalbet mjmerya rasun nw.Thanks alot betam bzu temryalhu kante 🙏
ልጃችን ነህ ተባረክ። በጣም ይገልፀናል የብዙዎቻችንን ድክመት
ታስሪ እስርቤት ሆኛ ለአንድ ሰአት ቆሚ አስቤ አስታወስኩ ቁጥር ትክክል የኔ ........
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏ደስ የሚል ትምህርት ነበረ በረታ ልን ወድማችን
አቢኒ አንተም ኑርልን ምርጤዋ💗
ኪራ ትለያለህ ሜክሮችህን ስሰማ በጣም ከልብ ነው እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ አንተ መልካም ወጣት ነህ
lrase gize mstet ena krase ga mawrat kjmrku buhala hiwte lay bzu lwtochn aychalw
migrm hasab nw kira berta:-
ወንድም አ እግዚኤብህር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ♥♥♥
አሏህ እዉቀትን ይጨምርልህ
ጭንቀት እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ብትሰራ።
think you ............❤❤❤❤❤❤ከቻልክ ለተማሪዎች ስራልን
Betam amesegnalew kiru tleyalek❤❤❤
ሚዛናዊ የሆነ ትምህርት😊thank you bro❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምክር🥰👌 ምስጥጥጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እስከ_መጨረሻው እንዴ አንተ አይነቱን ያብዛል ወንድማችን አመሰግናለው ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ወንድም🎉🎉🎉🎉
ኪራዬ ትንሹ መምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
Kira ejig betam mekariyachin neh allah yitebkh enamesegnalen❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ ትለያለህ fb ሰምቼክ ፈልጌ ነው ያገኘውክ
ዋው ዋው 🎉❤
ኪራዬ የኔ ሀኪም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረክ አትያዝ በብዙ ተገለጥ
I love to be with myself. I have a peace when I am by myself
My unique ❤one
❤❤❤❤እናመሰግናለን የኛ ጀግና
👍✅✅🙏❤👈ልዩ ሠዉ
ስላወኩህ ደስተኛ ነኝ
ድንቅ ወጣት ነህ