bermel Georgis ሰማዕቱ ገረፈኝ ታረሚ ብሎኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 23

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    1000499896477 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግድ ባንክ
    0914817114 ቄስ ተስፋዬ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አስተዳዳሪ ቦታው ላይ ኔትወርክ ስለማይሰራ ወደ ከተማ ሲወጡ ይደውሉ።
    ለበለጠ ስለቦታው ሰላምና ፀጥታ እና ወረዳውንና ቤተክህነቱን ለማገዝ ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት መረጃ የቋራ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ፀሀፊ ቄስ ጥበቡ አሻግሬ ብለው 0918557709 ይደዉሉ የቤተክርስቲያኑ አካውንትም
    1000499896477
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 121

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Рік тому +34

    ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁንእኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Рік тому +16

    ለእናንተ የደረሰ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስ በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @munatube7729
    @munatube7729 Рік тому +8

    የኔ ዋስተበቃ ሰማህቱ ለኔ ትለያለቅ አባቴ ለደጂክ አብቃኝ ሰማህቱ ትለያላክ ለኔ 🙏🙏🙏🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Рік тому +8

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏❤🌾💐

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Рік тому +12

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 Рік тому +8

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @ggg430
    @ggg430 2 місяці тому +1

    ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም በስደት ላለነው ይድርስልን በሰላም ለሀገራችን ለደጅህ አብቃን

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Рік тому +12

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የዉስጤን አተ ታዉቃለህና እኔንም ጎብኝኝ 👏

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Рік тому +7

    ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኚና አድነኚ ተጨንቄአለሁ ድረስልኚ አባቴ

  • @emameyaarikesa6353
    @emameyaarikesa6353 Рік тому +10

    ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ብዙ ነው ስደተኛዋ ያለብኝ ችገር እተማመናለሁ እደምትፈውሰኝ አምናለሁ ከስደት በሰላም መልሰኝ አገሬ ቅድስ ጊወርጊስ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Рік тому +7

    እግዛብሔር ይመስገን👏👏👏ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን 👏👏👏❤️ለደጁ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 8 місяців тому +1

    ለደጁ ያብቃና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ለወንድማችን አሰግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮው

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 Рік тому +9

    ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ቦታ በመርገጥሽ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲🤲💒💒💒

  • @aregashgetahun8034
    @aregashgetahun8034 Рік тому +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 9 місяців тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ሆይ ለእኔም ሃጥአቴኛ ለደጅህን አብቃኝ😢

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Рік тому +8

    እግዚሀብሄር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Рік тому +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለደጁ ያብቃን

  • @enanu7590
    @enanu7590 Рік тому +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amelisamedia
    @amelisamedia 5 місяців тому

    አምናለሁ የልዳው ሰማዕት እኔንም ጎትቶ ከዓለም ለይቶ እንደሚያወጣኝና ደጁ እምደሚወስደኝ። አሜን❤❤❤

  • @user-sd9pe6lx3x
    @user-sd9pe6lx3x 4 місяці тому

    አባቴ ቅድሥ ጌወርጌሥ ለደጅህ አብቃና ካለሁበት ፈተና አውጣኝ አሜን አባቴ ፋቃድህ ይሁንልኝ

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ዘብና ወለተ ማርያም ብላችሁ ወንድሞች እባክህ ስም ብቻ ፅፍህ በወረቀት ከፀበሉ ጣለዉ እባካችሁ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому

      እምነትሽ ጠንካራ ነሽ ታድለሻል

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእናንተ የደረሰው ለኛም ይድረስልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 Рік тому

    እግዚአብሐር ይመሰገን ሰሚይተ ቀዲሰ ገወርገሰ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 Рік тому +5

    Egzaber yemsgen eganem ldegu yabkane❤

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Рік тому +3

    ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን

  • @Teruneshi
    @Teruneshi Рік тому +7

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለደጁ ያብቃን

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Рік тому +2

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Рік тому +1

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏 ሰማአቱ ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @user-wg5jk8sq9z
    @user-wg5jk8sq9z Рік тому +1

    ምስክርነታችኹ በሰው ፊት ይኹን፣ ይላል ቃሉ።
    ምስጋና ለኮከበ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
    ፈውሱ ይድረሰን።

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለእኛም ይድረስልን

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 5 місяців тому

    አሜን(3) ሰማዕታቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ለእናንተ የደረሰላችሁ ለእኔም ይድረስልኝ ጀርባየን የእጆቼ መገጣጠሚያ ውስጡን አጥንቴ በጣም ያመኛል አሁን ያለሁ በስደት አለም ነው በጾለት አስቡኝ

    • @abebuch3675
      @abebuch3675 5 місяців тому

      የክርስትና ስሜ ወለተ ሰንበት እባላለሁ በጾለት አስቡኝ

  • @user-gd8wj6qp6x
    @user-gd8wj6qp6x Рік тому +5

    Semaitu enenim ledejih abkan ebakh

  • @tigistdibaba5637
    @tigistdibaba5637 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 😊😮😊😊😊😊😊

  • @tayealemayehu282
    @tayealemayehu282 9 місяців тому

    ቅዱስ ተአምር ያደረገላችሁ እግዚአብሔ ርን ሁል ጊዜ አመስግኑ በአምልኮ ጽኑ በርቱ ለናንተ የደረሰላችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን።

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ለመዳን ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Рік тому +3

    አሜን

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 9 місяців тому +1

    እዚ የተቀደሰ ሰፍራ መች ይሆን የምረግጠው❤❤❤በፀሎታችሁ አሰብን

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Рік тому

    እፁብ ድንቅ ነው ስራህ አባቴ

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Рік тому +2

    Amen amen amen

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Рік тому

    እግዚአብሔረ ይመስገን ለናንተየደረሰ ሰማእታቱ ቅድስ ገወረጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-rw4bl5ku9v
    @user-rw4bl5ku9v 7 місяців тому

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን አሁንም ይኪዳሎይ አገር ሰላም ነው

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Рік тому +1

    እናቴ ሰላም አድርጊው ማርያም ያደግሁብሽ እናቴ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ቅድስት ቤቴ ክርስትያኔ አደራሽን ቤተሰቦቸን ተበትነናልና ሰብስቢን እናቴ ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @mariamman2209
    @mariamman2209 Рік тому +2

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Рік тому

    የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! እህቴ ቤቲ ስላአንቺ የድንግል ማርያምን ልጅ አማኑኤልን አመሰግነዋለሁ ለሌሎችም ፋና እንድትሆኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺንም በቤቱ ያፅናሽ ወደ እውነቱም ይመልስሽ አሜን።

  • @user-hm6zi3gx8f
    @user-hm6zi3gx8f Рік тому +4

    Egzabher yemesegn

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 Рік тому +3

    Are lemehid efeligalehu menim alisaka alegn ebakachihu betselotachihu asibugn

  • @TadesechTeshome
    @TadesechTeshome 9 місяців тому

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ በጣም ድንቅ ነው እኔም ብዙ ቺግር አለብኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ በጣም እፈልጋለሁ

  • @DddZdes
    @DddZdes 11 місяців тому +1

    የኔ አይነጥላ መቸ ነው በሚያዘው እዲሌን መንገደን ሁሉ ነገሬን ካጣመመ በሁዋላ መተት ይሁን አላቅም እደው ፀልዩልኝ ፈጣሪ የወዳችሁ ሁሉ አሁንማ የባሠ መጣ😢ከእንግዲህ ምን ቀረኝ ግን ጥያቄየ ቢመለሥ ብየ አስባለሁ

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 Рік тому +1

    ወንሜ ስትራችሁ በጣም እክብራለሁ, ስው እንዲድን በረከቱ እንዲዲርስው ስለትጋችሁ እከብራችሁለሁ, እንድ ንግር ልነግርህ እወዳልሁ ሁልጌዜ ስታስተዋዉቅ ኦርቶዶክስ, እርቶዶክስ ትላለህ, ለምድን ነው ተዋህዶን የማትጠቀመው, እምነታችን እኮ የትምስረትው በተዋህዶ ላይ ነው, እመብርሀን የትህትና እመቤት, መልእክቴን እንደምታየው ትርዳህ.

  • @medi574
    @medi574 Рік тому +2

    ሰላም ምእመናን እንዴት ናቹ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Рік тому +2

    Egziyhberh yemesegen

  • @masara1238
    @masara1238 Рік тому +1

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Рік тому +2

    ቅድስጌወረጊስሆይ ሸመአቱ እኞንም ከስደት መልሰሕለደጅሕ አብቃን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Рік тому +3

    ሰማእቱ ከስደት❤🎉 መልስ ለደጅህ አብቃን❤🎉🎉

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimik1569
    @mimik1569 Рік тому +1

    አጋንት ነው እንደዚ የሚባል ነገር የለም አታሽፍ ጊዮርጊስ የሚባል ነገር የለም

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Місяць тому

    🎉🎉

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Рік тому +1

    EGzabeher ledju yabekane ewnet ene lemehed feleGa Gn menGedu tenesh yaseferale meseleg Gozo be ayer bihun teru new ahun balew yeGiza huneta ansare betam yaseferale

    • @HenokAsh23
      @HenokAsh23 Рік тому +1

      Amen

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому

      እና እስከ ጎንደርኮ በፕሌን ትችያለሽ ይመስለኛል

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Рік тому +3

    Sematu ledejuh abkagn

  • @AlemTsehay-cu9mu
    @AlemTsehay-cu9mu 19 днів тому

    Tadelshe giworgis abat memetat efelgalhu

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Рік тому +1

    Ameen Ameen Ameen mezegana laa amalake giyoriges Ameen lanate lenyam yedirase

  • @alwmyetbark2710
    @alwmyetbark2710 Рік тому +3

    ስልከ ቁጥር ፃፉልን

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Рік тому +3

    ወድሜ ሙሉ ኢንፎርሜሽን እሰኪ ስጠን
    ለምሳሌ
    የት ይታደራል ?
    ዉጭነዉ ወይ የሆነ ቤት መደብ ነገር አለ?
    እዛስ ምግብ ገዝተህ መጠቀም ይቻላል ?
    ወይም ከቤት ተይዞ ነዉ ሚመጣዉ ?
    እስኪ ንጀረን

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q Рік тому +1

      ምግብ እዛው መግዛት ይቻላል ከቻልሺ ደግሞ በሶና ቆሎ ይዘሺ መሂድ ትችያለሺ እሚታደርው ወጭ ነው እሚንጠፍ ነገረ ይዘሺ ሂጅ

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Рік тому +2

    ጠያቂው ጥያቄህን አጠር አርገው

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Рік тому +1

    በናትክ የማሀበሩን እዛየሚሄዱትን የባሥ ቁጥር ስጠኝ በውስጥ እእቴ ታማብኝ ነው ከፍቼ ባሥ ላናገኝ እችላለን ከዲሣባ የሚመጡ ባሶች ይኖራሉ ወደ ሰማቱ ፀበል በማሀበር ነው የሚመጡት ቁጥራቸው ላክልን ባለመኪናወቹን ማለት ነው

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s 4 місяці тому

    ለነተየደርሳቺሁለኔምይድርስኚጸልዩልኚ

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Рік тому

    ye gerefesh aganit newu . giworgis yemibal axdaqi gerafim yelem bedgmit newu yemichawotubachihu .yedebtera gurup nachwu .Eyesus yadnal Eyesus beqi kebeqi belay newu ! Orthodox Ewunetega yehonewun Wengel sbeku. Wengel Eyesus newu . teret teret mesbek yibqachihu .

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Рік тому +4

    እንዴት ጀወርግስ ሰውን ይገርፋል

    • @Dink159
      @Dink159 8 місяців тому +1

      ሄዶ ማየት ነው እንግዲህ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 4 місяці тому

      you talk too much go and try it you will regret

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Рік тому

    ወንድም ንቅሳት አለኝ ሰውነቴ ላይ ጸበል መግባት ምችል ይመስልሀል 😢🙏

  • @EtagnGmariam-rj8fi
    @EtagnGmariam-rj8fi 4 місяці тому

    ሰማእቱ እርዳታህ ግሩም ነው ብመጣ ኦላለሁ

  • @BiniamTesfay-oc2dy
    @BiniamTesfay-oc2dy Рік тому +4

    እኛ ኤርትራውያን እንዴት እንሂድበት ግን

    • @jfififi4878
      @jfififi4878 Рік тому +1

      ሰልኪ ኣሎ ናቶም ፍቃደኛ እንተኮንካ ክነግረካ እየ ዝሓወይ

  • @hariftiktok6740
    @hariftiktok6740 Рік тому +2

    En muslim nini Ebake yen wendema meketelewen guz lay asawekeni pls

  • @user-dw5hl6em9r
    @user-dw5hl6em9r 7 місяців тому

    ስለማይነገርስጦወእግዛቤሔይመስገንይክበ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለዝችቅድስትቦታያብቃን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 10 місяців тому

    በርሚልቅድሰጊወርጊሰለቤትያብቃአኘ

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Рік тому

    ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው የሚያደርጉትን አያውቁምና ምን አድርገሽ ነው የገረፈሽ😂😂😂😂

  • @kidistabera9788
    @kidistabera9788 Рік тому

    Eene mlew menged lay bemeret mknyat tseb tefetrual ena mengedu selam adelem yemil were semche new ewnet new weys haset

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому

    መክ3:22😢ሙታን አንዳች አያውቁም ይላል ለሞተ ፃድቅ ፀሎት ማድረስ ሙታን ጠሪነት ነው ሮሜ1:21-25😢ለፍጡር መስገድ ያስቀስፋል ለዛውም የሊባኖስ ወታደር ለሆነው እና በጦር ለተወጋ ዘንዶ ምስለስዕል መስገድ ከባድ ሃጥያት ነው ሰይጣንም አምልኮቱን በዘንዶው በኩል እየተቀበለ ነው ንሰሃ ግቡ ወደጌታ ተመለሱ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 4 місяці тому

      instead of talking go and try it too much talk western sheet

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Рік тому

    ኤልሻዳይ አድራሻቸው የት ነው ሰው ወደዚህ በርሜል #ቅዱሰ #ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ይፈልጋል??? ሰልክ ቀጥር ከላችው ላከልን #በእግዚአብሔር ሰም!

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m Рік тому

    አይ የጊወርጊስ ነገር ምኑ ይነገራል እኔ እምነቱን ከሠዉ ለምኘ ወስጀ በኪንታሮት ህመም በሞት እና በህይወት መካከል ነበረች አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ብዬ 3 ጊዜ ጠርቸ አታሣፍረኝ ድረሥልኝ ማርልኝ ብዬ ቀባዃት 30 ደቂቃ ሣይሞላ ኪንታሮቱ ፈንድቶ ከሞት አትርፎልኛል ተመስገን።

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому +1

      ወይ መታደል ምን ያክል የዋህ ብትሆኚ ነው ግን ለኔም ይድረስልኝ ግን ፅበሉ ዝምብሎ መጠጣት ይቻላል ወይ ቲኒሽ ሰው ሰጥቶኝ ነበር ንገሩኝስኪ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Рік тому

      @@user-wj1ln5qg8tንስሀ ገብተሽ ጠጭው እህቴ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስሽ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому

      @@user-vc4id5yp4e እሽ እህቴ

  • @habtomrezene8287
    @habtomrezene8287 9 місяців тому

    Ye guzo kutir sint new?

  • @tgm5233
    @tgm5233 Рік тому

    Lenant yedrse qedus gewrgse lengam ydrseln

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Рік тому +1

    ሰላም ወድማችን ኣተን ማግኘት ፈልጌነበር በምን ላግኝህ? tel ብታስቀምጥልን 🙏

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Рік тому

      በ0941161616ደዉሉልኝ

    • @almazhailu8748
      @almazhailu8748 Рік тому

      @@elshadayorthodoxmedia ዉይ ተባረክ በጣም ኣመሰግናሎ🙏 እደዉላለሎሁ 😘

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811

    lenat yeders amelak kidus giwerges legam besdet lalenew yedersln le dejo yabekan

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Рік тому

    እኔ የምለዉ ሰማይንና ምድርን የዘረጋዉን እግዚአብሔር ረሰታችሁት ነዉ ? የሚመለከዉም የሚለመነዉም ጌታችንና አምላካችን እያለ የኦርቶዶክስ ኮተት መቼ ነዉ የሚቆመዉ? መፀሀፍ ቅዱሰ ላይ ሰለ ጊዮርጊሰ የተፃፈ አላየሁም ለምንድን ነዉ ወንጌል የማይሰበከዉ?

    • @netsa603
      @netsa603 9 місяців тому

      የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 4 місяці тому

      nonsense where about that your nasty pastor

  • @user-wo7dj1tf1w
    @user-wo7dj1tf1w Рік тому +1

    You talk to much please let the people talk ….stop your endless talk . Make your question short.

  • @hana.6956
    @hana.6956 Рік тому +1

    እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ አሳየኝ እንደዚያ አሳየኝ የሚባለው ተረት ግርም ይለኛል። ጊወርጊስ ጌታ እየሱስን አመነ እንጂ እኔን እመኑ አላለም ነገር ግን የሚያዋጣን የጌታን ማመን ማለትም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመን ነው የአመነ ይድናል አውነት ነው በጌታ በእየሱስ ማመን ሐዋርያቶች እንዳመኑት እባካችሁ እውነተኛውን አስተምሩ ብዙ ሰው ያልገባው ስለአለ ነው ለአስተማሪወች ግን እግዚአብሔርን የምትፈሩ ያድርጋችሁ። መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱስ ነው ደሞ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን መከተል ይላል መፅሐፍ ቅዱስን የተከተለ አይመስልም?ምኑ ነው የሚጨፈጭፋቸው?ክብር ለእግዚአብሔር ነው ብዙ መናገር ይቻል ነበር እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

    • @tadesseminte6834
      @tadesseminte6834 Рік тому +1

      ሄድና እየው ጥያቄህን ይፈታልሃል......

    • @jfififi4878
      @jfififi4878 Рік тому

      ​@@tadesseminte6834መልስ ብሎ ዝም❤

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому

      ማይመለከታችሁ አካላት ግን ምን ጥልቅ አደረጋችሁ ምትቀባጥሩት ምድረ አህዛብ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 4 місяці тому

      instead of talking go and try it

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Рік тому

    ለምን ታስራላቹ ይህን ማድረግ አግባብ አደለም

    • @user-rb9eu7tc4t
      @user-rb9eu7tc4t Рік тому

      ወንድሜ ለእራሳችን ጥንቃቄ ነው እንዳንጋጭ ከመሬት ጋር ብቻ ማዬት ማመነው ብታዬው ታምናለህ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Рік тому

      @@user-rb9eu7tc4tሄደህ ነበር

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Рік тому

    አንተ ለዮቱብ ቢዝነስ ብለህ ቦታውን ለማርከስ የሌላ እምነት ተከታዮች እንዲመጡ ማስታወቂያ እየሰራህ ነው ይሄ ተገቢ አይደለም