Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቻችን ቪድወውን ስትጀምሩ ሰብስክራይብ ❤ ላይክ አድርጉት❤❤🎉🎉 መታዘዝ መልካም ነው
❤❤🎉🎉እውነት ነው እሔን የመሰለ ትምህርት እና መከር ማዳምጠ ምታደለ ነው ሳይገባን😢😢😢
you looks like someone who did something unfaithful about the pure Orthodox tewahdo and you will be cursed
Why the hell are you talking about negatively only
❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
alaye thankis አቦ ቀሺ ስለምትወስዳቸው ደስ ብሎኛል ግርማ መቀለ ነቸው love you
በረከቶት ይደርብን አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ብስራተ ገብርኤል
የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን፤ አባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፤ በረከትዎ ይደርብን አሜንንን።🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እነደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
በረከቶይደርብንአባታችን
እኔ ብቻ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግብ ደግሞ በጣም ነው የምሳሳላቸው ምክንያቱም በዚህ ዘመን የማንሰማ ደንቆሮ ትውልድ ነን እውነትን ስለሚናገሩ ስንት ሆዳም አለ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅልን አባታችን በረከተወ ይደርብን
አላዬ እኝህን አባት እንደምንም ብላችሁ ከአባቶቻችን ጋ አገናኙልን ያቁልን😢😢😢
አባቴ በረከቶዎ ይደርብን😭😭😭🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን የእምየ እየሉጣን ወሰማእቱ ህፃን ቂርቆስ አሜን አሜን አሜን ከስደት በሰላም ሃገራችን እንድንገባ በፀላቱ ኣስቡን ኣባታችን የስውራን እድሜ ይስጥልን
አባታችን በእውነት ቃለ ሕይውትን ያሰማለን የእረሶን ትምህረት ሳዳም ሰአቱ ቶሎ ነው የሚያለቅብኝ ወንደማችን ሁሌም አቅርብለን በማሪያም 😢😢😢
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን።ኤልሻዳይ ሚዲያንም እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱ መልካም ነገር ለማቅረብ ያበእታችሁ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ አባት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ንፁህ ልብ ያለዎት አባት ነዎት ❤❤❤ የኔ አባት የኔ ትሁት እንደ እርሶ ያለ አባት ለቤቴክርስቲያ ቢኖር እግዚአብሔርም ይምረን ነበር እግዚአብሔር ይታረቀን ቁጣውን በምረቱ ይመልስልን አሜን፫😢😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን ❤እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ተስፋ ምናረጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤በረከታቹህ ይደርብን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናውንይስጥልን
የኛ ዉድ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦ፣ የበርሜልን ቆይታዎን ለመስማት ጓግቻለሁ። እርሶን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል🙏
ወንድማችን አላዬ በማስተዋልና በማክበርም❤ ለእንግዶችህ ሁሉ ያለህ አክብሮትና ስነ_ስርአትህ❤🎉እንዲሁም ምስክርነት የሚሠጡ እንግዶችህን በዝምታና በጥሞና ፀጥ ብለህ ደስ በሚል ዝምታ አክብሮት ምስክርነታቸውን ተናግረው እስኪጨርሱ በየመሀሉ ጣልቃ ሣትገባ እስኪጨርሱ ታግሰህ የምታዳምጥ ❤🎉❤🎉❤🎉እመብርሀን ከነ ቤተሠቦችህ አብዝታ ትባርክህ ወንድሜ እድሜና ጤናንም ታድልህ ከነ ቤተሠቦችህ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ የዋህ አባት
አባታችን ረጅም እድሚይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
የኔ አባት 😢😢😢ኑሩልን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤
እሜንንን ይፍቱኝ 🙇
አባታችን በረከቶህ ይደርብን 🙏🏼ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ 🇪🇹🙏🏼😢😢😢😢
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅሁ ኑሩልን ቡራኬሁ ትድረሰኝ አባቴ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤
ቃለ ሂወት ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣባታችን. በረከታቸው ይደረን❤ቃለ ሂወት. ዝማሬ መላኣክት የስመዐልና ክቡር ኣቦና በረከቶም ይሕደረና. ነመስግን. እግዚአብሔር ብምሕረቱ ይሓልወና
አሜን አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️
የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን ❤ከሚድኑት ያድርገኝ❣️🙏🙏🙏💞💞🌿💞💞🌿💓
Kbr lelul abatachn Edmena tena ystlgni alaye kalehiwet yasemalgni🙏
ኣሰይይ ዞም ጥዑም ኣቦይ ክመፁ ድምፆም ክሰምዕ ብሃንቀውታ ውዒለያ እንካዕ ብሰላም መፃኩም ኣቦይ ቀሺ ኣለየ ሓወይ እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ በጥምቀቱ ይጠምቀን የእስራኤል ንጉስ
ሰምዒካዮም ዘይምነዩ ኣቦ
@avg4628 ብሓቂ ኣነሲ ትምህርቶምን ተግሳፆምን ከመይድዩ ደስስ ዝብለካ እግሮም ንምስላም የብቅዓና ፈጣሪ
@@ህንፃሥላሴኣሜን ጓልነይ
አባታችን በረከታቸዉ ይደርብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ትክክልም እውነተኛ አባት እንደዚህ አባት ያብዛልን
ቤተሰቦች አገራችን እንግባ እኔስ ጨነቀኝ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ😢 ወለተ ስለሴ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
እኔም እንዳቺ ነኝ😢
አረ ሰማእቱ ጥራን ወደ ፀበልህ ስደታችን ያሳጥርልን ኣይዞሽ ማማየ ❤
እኔም
አይዛቹልኡልእግዚአብሔርሁንያደርጋልየልባቹንመሻትያደርጋልአትፉሩ
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በ እድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
ሰላም አባታችን እንካን ብስላም መጡለን ዕድሜ እና ጥና ይስጠለን ወንድማችን አለየ እግዚአብሕር ይስጠለን ብስድት ያለን እኛ እግዚአብሐር ለንሳህ ሞት ያብቃኝ አባታችን ብፅለታችው ያስብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ልዕሊ 2ሽሕ ሰብ ሪኡዎሲ ላይክ ግን 400ጥራሕ ላይክ ሸር ንግበሮ እዚ ጥዑም ትምህርቲ ንኣሕዋትና ነብፅሓሎም ሸርሸር ግበርዎ ደቂ ተዋህዶ ኣሕዋተይ
እግዚአበሔር ይስጥህ አላዪ ትክክለኛ አባት አገኘን እግዚአብሔር ያቆይልን
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ያድልልን ኦርቶዶክሳዉያን እባካችሁ ይህን ቻናል እናበረታታ ይህኔ ሙዚቃ ቢሆን ነሮ ስት ሺ ሰብስክራይብ እናይ ነበር ማርያምን ለኛ ለስደተኞች መፅናኛ ናቸዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላሟን ተሎ ይመልስልን አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
Zimare melaekt yasemaln kibur abatachin na wendimie leniyem Bexelitachu asbun indimeta 🙏🤲🙏🤲🙏
ስለ አለቃ አያሌው ታምሩ ቃለ ውግዘት ጠይቅልን።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እውነተኛ አባት ይስጠን
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከክፉ ሁሉ እመአምላክ ትጠብቆት
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለመጠይቅ የሚጠይቃቸው ልጅ ብዙ እውቀት ያለ አይመስለኝም ለዩቱብ ቢዝነስ ያቀረብካቸው መጠየቅ እንኳን አትችልም
እዲሜና ጤና ይስጠወ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማላን በእድሜጤናይጠብቅልን
ይፈቱኝ አባታችን ይባርኩኝ ❤
እዉነተኛ አባት, በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ
እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ መላው ኦርቶዶክስአውያን 🙏❤️🥰 የመጀመሪያ ኮሜት ነኝ 👍
Amen Amen Amen 🙏 enqan abero adersen ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
ቃለ ህወት ያሠማልን❤❤❤
ቃለሃይውትያሠማልን አባታቺን
አባታችን በረከትወ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ፈጣሪ ለንስሐ ያበቃን ከስደት በሰላም ለአገራችን ያብቃን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
በረከቶ ይደርብን ሰላም ላገራችን❤❤❤
የቅድስት ቤተክርስትያንን ሕግና ስርአት እናስከብር የመድሀኒአለም እና የቅድስት ድግል ማርያም ዘ ኢትዬጲያ የተናገረው ይሔነው ሕጉፈርሳል እናተክን በጎውን ትታቹ ለክፋት አመፃቹ
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።አሁን በአለማችን እያየናቸው ያሉ መከራዎች የዚህ ውጤት ነው።ፈጣሪ ምህረቱ ያድለን እንጂ መከራው የከፋ ነው።ሰላም አላዬ እባክህን ጉዞ አመቻችልኝ ይህ እድል አያምልጠኝ ወደፊት እከፍላለሁ እባክህን።
ስወዳቸዉ እንሂ አባቶች በረከታቹሁ ይደርብን❤እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል የተዋህዶ ልጆች🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን
ይፍቱን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን ቃላ ይህውትን ያስማልን አባታችን❤❤❤
❤❤❤well come our father❤❤❤
ኧረ ኃጢአታችን በዝቷል እንደው አባታችን እኔስ በዚህ ዘመን ለምን ተወለድኩ እያልኩኝ ነው
Kal hwet yasmaln abona amen amen amen🌷🌷🌷❤❤❤
አባታችን❤
አባታች በረከተችሁ ይደርብን
የኔ አባት በረከቶት ይደርብን ❤❤❤
❤እንኳን አደረሳችሁ😮😮አባታችን ኑሩልን።
ወንድሜ እባክህን አባቶችን ወጥመድ ውስጥ አስገብተህ የቢዝነስ መስሪያ አታድርግ። እሳቸው አውነቱን እየተናገሩ ነው። አንተ ግን ጠበልነቱ ስለሚያጠያይቅ ቦታ ወስደህ በየዋህነት የሚናገሩት ካለ ቢዝነስ ልትሰራበት እቅድ ይዘሃል። ይሄ አይጠቅምህም። ይጎዳሃል። ወጣት ነህ ሰርተህ ማደግ ትችላለህ። ቤተክርስትያንን ግን የንግድ መንገድ አታድርጋት።
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Egzebher yeredan
ዘረኝነት ጠፍቶ እስከማይ 😭😭😭🙏🙏🙏 አባት ሆይ ማር
በረከታችሁ ትድረሰን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን በስላም መጡልን ኤልሻዳይ ሚዲያ ❤️
አባታችን የሚናገሩት ሁሉ ንግስተ ነገስት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉት መልእክት አንድ ነው
ምን ጭራሽ ንግስት አልሽ😂😂 ከአባታችን ጋራ ጭራሽ
Esey Elllllllllllllllll ellllllllllllllllllll Abona Berbili Qidus Giwergis kkedu Eyom .
አባቴ እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ሐዋርያት ኢልኩም ኣብታ ቅድስት ንጽሕት ጾሎትኩም ዘክሩና በጣም ያስጨንቀኛል ጠንቆይ ህጅ ይለኛል ውስጤ ወይ እራስሽ አጥፊያለኝነው
እውነት አባታቺን ፈጣሪ ይጠብቅልን እኒም በጣም ነው የምናደደው ጫማ በፋስያም ይዘው ሲገቡ ቃለሂዎት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ መመህር ተስፋየ ሲያስተምር የቅዳሳ ዖእበል ችህግርብየለውም አለን ቅባቅዱስ ዖሎይት አርጋቺሁ ተጠቀሙ አለን እሽ እንዳት እናድርግ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እህቶቼ ወንድሞቼ በፀለታቹ ኣሱቡኝ ከስደት ተመሊሼ ቅዱስ ጊየርጉስ ለደጁ እንዲኣብቃኝ
Ethiopia..tigray history of God we are so blessed.. God is good
ንግሰተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉት መልእክት ጫማ አይደረግም የፆሎት ውሃ አይትጠብም መጠጣት የተቀበለ ብቻ ነው የሚጠጣው ይላሉ
Bereketkum yihderena abona nnsha kebqana xelotkum yirdeana ane bhatiat zitebeatku seb ab mdrebeda keytefe amlake kudus giyorgs yirdeani aboye tume lisan sle siwran kibl yimharena amen 🙏 ♥️ ❤️ kulu gize dmxkum yesmeana
Endweèe mayetgebu abate❤❤❤
እንኳን በደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢
በጉጉት ነበር እ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወደዳችሁም ጠላቾሁም እውነት ብትመራችሁም ዋጡት አባትየለም ስትባሉ ላልሠማቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህያወት ያሰማልን እድሜጤና ያስጣ ግን እግዚያዋ ቢያስብሉ
ኮሜት ለመፃፍ እቢ ስላለኝ ነዉ አባታችን እኮን ደህና መጡ
Ab Eritrea Gedam tsaeda enba eyu zibehal 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት የሚናገር አባት ሲገኝ ፅሎት ማድረግ ይገባል መክንያቱም ውሽታም ዓለም እውነት አይወድም!!!
አባታችን ይፍቱኝ።ይባርኩኝ።ስለ በርሜል ጸበል ግን ቅስቀሳውና አጀቡ በዛብኝ።ከወደ ምትሃቷ ስላለበት መሰለኝ በጉዞ ስም ገንዘብ ሰብሳቢ ፈዳላው የበዛ።😢
አባ ጳውሊን በትንቢት የስምንተኛውን ሺህ አገልጋዮች "እርግብስ እርግብ ናት፣እንደቁራ ጠቁራ ግን አየዋት" አለ።
አረ በድጋሚ አቅርባቸው እጠብቃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ ቤተሰቦቻችን ቪድወውን ስትጀምሩ ሰብስክራይብ ❤ ላይክ አድርጉት❤❤🎉🎉 መታዘዝ መልካም ነው
❤❤🎉🎉እውነት ነው እሔን የመሰለ ትምህርት እና መከር ማዳምጠ ምታደለ ነው ሳይገባን😢😢😢
you looks like someone who did something unfaithful about the pure Orthodox tewahdo and you will be cursed
Why the hell are you talking about negatively only
❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
alaye thankis አቦ ቀሺ ስለምትወስዳቸው ደስ ብሎኛል ግርማ መቀለ ነቸው love you
በረከቶት ይደርብን አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ብስራተ ገብርኤል
የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን፤ አባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፤ በረከትዎ ይደርብን አሜንንን።🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እነደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
በረከቶይደርብንአባታችን
እኔ ብቻ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግብ ደግሞ በጣም ነው የምሳሳላቸው ምክንያቱም በዚህ ዘመን የማንሰማ ደንቆሮ ትውልድ ነን እውነትን ስለሚናገሩ ስንት ሆዳም አለ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅልን አባታችን በረከተወ ይደርብን
አላዬ እኝህን አባት እንደምንም ብላችሁ ከአባቶቻችን ጋ አገናኙልን ያቁልን😢😢😢
አባቴ በረከቶዎ ይደርብን😭😭😭🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን የእምየ እየሉጣን ወሰማእቱ ህፃን ቂርቆስ አሜን አሜን አሜን
ከስደት በሰላም ሃገራችን እንድንገባ በፀላቱ ኣስቡን ኣባታችን የስውራን እድሜ ይስጥልን
አባታችን በእውነት ቃለ ሕይውትን ያሰማለን የእረሶን ትምህረት ሳዳም ሰአቱ ቶሎ ነው የሚያለቅብኝ ወንደማችን ሁሌም አቅርብለን በማሪያም 😢😢😢
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን።ኤልሻዳይ ሚዲያንም እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱ መልካም ነገር ለማቅረብ ያበእታችሁ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ አባት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ንፁህ ልብ ያለዎት አባት ነዎት ❤❤❤ የኔ አባት የኔ ትሁት እንደ እርሶ ያለ አባት ለቤቴክርስቲያ ቢኖር እግዚአብሔርም ይምረን ነበር እግዚአብሔር ይታረቀን ቁጣውን በምረቱ ይመልስልን አሜን፫😢😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን ❤እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ተስፋ ምናረጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤በረከታቹህ ይደርብን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናውንይስጥልን
የኛ ዉድ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦ፣ የበርሜልን ቆይታዎን ለመስማት ጓግቻለሁ። እርሶን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል🙏
ወንድማችን አላዬ በማስተዋልና በማክበርም❤ ለእንግዶችህ ሁሉ ያለህ አክብሮትና ስነ_ስርአትህ❤🎉እንዲሁም ምስክርነት የሚሠጡ እንግዶችህን በዝምታና በጥሞና ፀጥ ብለህ ደስ በሚል ዝምታ አክብሮት ምስክርነታቸውን ተናግረው እስኪጨርሱ በየመሀሉ ጣልቃ ሣትገባ እስኪጨርሱ ታግሰህ የምታዳምጥ ❤🎉❤🎉❤🎉እመብርሀን ከነ ቤተሠቦችህ አብዝታ ትባርክህ ወንድሜ እድሜና ጤናንም ታድልህ ከነ ቤተሠቦችህ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ የዋህ አባት
አባታችን ረጅም እድሚይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
የኔ አባት 😢😢😢ኑሩልን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤
እሜንንን ይፍቱኝ 🙇
አባታችን በረከቶህ ይደርብን 🙏🏼ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ 🇪🇹🙏🏼😢😢😢😢
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅሁ ኑሩልን ቡራኬሁ ትድረሰኝ አባቴ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤
ቃለ ሂወት ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣባታችን. በረከታቸው ይደረን❤
ቃለ ሂወት. ዝማሬ መላኣክት የስመዐልና ክቡር ኣቦና በረከቶም ይሕደረና. ነመስግን. እግዚአብሔር ብምሕረቱ ይሓልወና
አሜን አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️
የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን ❤ከሚድኑት ያድርገኝ❣️🙏🙏🙏💞💞🌿💞💞🌿💓
Kbr lelul abatachn Edmena tena ystlgni alaye kalehiwet yasemalgni🙏
ኣሰይይ ዞም ጥዑም ኣቦይ ክመፁ ድምፆም ክሰምዕ ብሃንቀውታ ውዒለያ እንካዕ ብሰላም መፃኩም ኣቦይ ቀሺ ኣለየ ሓወይ እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ በጥምቀቱ ይጠምቀን የእስራኤል ንጉስ
ሰምዒካዮም ዘይምነዩ ኣቦ
@avg4628 ብሓቂ ኣነሲ ትምህርቶምን ተግሳፆምን ከመይድዩ ደስስ ዝብለካ እግሮም ንምስላም የብቅዓና ፈጣሪ
@@ህንፃሥላሴ
ኣሜን ጓልነይ
አባታችን በረከታቸዉ ይደርብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ትክክልም እውነተኛ አባት እንደዚህ አባት ያብዛልን
ቤተሰቦች አገራችን እንግባ እኔስ ጨነቀኝ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ😢 ወለተ ስለሴ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
እኔም እንዳቺ ነኝ😢
አረ ሰማእቱ ጥራን ወደ ፀበልህ ስደታችን ያሳጥርልን ኣይዞሽ ማማየ ❤
እኔም
አይዛቹልኡልእግዚአብሔርሁንያደርጋልየልባቹንመሻትያደርጋልአትፉሩ
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በ እድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
ሰላም አባታችን እንካን ብስላም መጡለን ዕድሜ እና ጥና ይስጠለን ወንድማችን አለየ እግዚአብሕር ይስጠለን ብስድት ያለን እኛ እግዚአብሐር ለንሳህ ሞት ያብቃኝ አባታችን ብፅለታችው ያስብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ልዕሊ 2ሽሕ ሰብ ሪኡዎሲ ላይክ ግን 400ጥራሕ ላይክ ሸር ንግበሮ እዚ ጥዑም ትምህርቲ ንኣሕዋትና ነብፅሓሎም ሸርሸር ግበርዎ ደቂ ተዋህዶ ኣሕዋተይ
እግዚአበሔር ይስጥህ አላዪ ትክክለኛ አባት አገኘን እግዚአብሔር ያቆይልን
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ያድልልን ኦርቶዶክሳዉያን እባካችሁ ይህን ቻናል እናበረታታ ይህኔ ሙዚቃ ቢሆን ነሮ ስት ሺ ሰብስክራይብ እናይ ነበር ማርያምን ለኛ ለስደተኞች መፅናኛ ናቸዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላሟን ተሎ ይመልስልን አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
Zimare melaekt yasemaln kibur abatachin na wendimie leniyem Bexelitachu asbun indimeta 🙏🤲🙏🤲🙏
ስለ አለቃ አያሌው ታምሩ ቃለ ውግዘት ጠይቅልን።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እውነተኛ አባት ይስጠን
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከክፉ ሁሉ እመአምላክ ትጠብቆት
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለመጠይቅ የሚጠይቃቸው ልጅ ብዙ እውቀት ያለ አይመስለኝም ለዩቱብ ቢዝነስ ያቀረብካቸው መጠየቅ እንኳን አትችልም
እዲሜና ጤና ይስጠወ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማላን በእድሜጤናይጠብቅልን
ይፈቱኝ አባታችን ይባርኩኝ ❤
እዉነተኛ አባት, በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ
እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ መላው ኦርቶዶክስአውያን 🙏❤️🥰 የመጀመሪያ ኮሜት ነኝ 👍
Amen Amen Amen 🙏 enqan abero adersen ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
ቃለ ህወት ያሠማልን❤❤❤
ቃለሃይውትያሠማልን አባታቺን
አባታችን በረከትወ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ፈጣሪ ለንስሐ ያበቃን ከስደት በሰላም ለአገራችን ያብቃን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
በረከቶ ይደርብን ሰላም ላገራችን❤❤❤
የቅድስት ቤተክርስትያንን ሕግና ስርአት እናስከብር የመድሀኒአለም እና የቅድስት ድግል ማርያም ዘ ኢትዬጲያ የተናገረው ይሔነው ሕጉፈርሳል እናተክን በጎውን ትታቹ ለክፋት አመፃቹ
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።አሁን በአለማችን እያየናቸው ያሉ መከራዎች የዚህ ውጤት ነው።ፈጣሪ ምህረቱ ያድለን እንጂ መከራው የከፋ ነው።ሰላም አላዬ እባክህን ጉዞ አመቻችልኝ ይህ እድል አያምልጠኝ ወደፊት እከፍላለሁ እባክህን።
ስወዳቸዉ እንሂ አባቶች በረከታቹሁ ይደርብን❤እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል የተዋህዶ ልጆች🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን
ይፍቱን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን ቃላ ይህውትን ያስማልን አባታችን❤❤❤
❤❤❤well come our father❤❤❤
ኧረ ኃጢአታችን በዝቷል እንደው አባታችን እኔስ በዚህ ዘመን ለምን ተወለድኩ እያልኩኝ ነው
Kal hwet yasmaln abona amen amen amen🌷🌷🌷❤❤❤
አባታችን❤
አባታች በረከተችሁ ይደርብን
የኔ አባት በረከቶት ይደርብን ❤❤❤
❤እንኳን አደረሳችሁ😮😮አባታችን ኑሩልን።
ወንድሜ እባክህን አባቶችን ወጥመድ ውስጥ አስገብተህ የቢዝነስ መስሪያ አታድርግ። እሳቸው አውነቱን እየተናገሩ ነው። አንተ ግን ጠበልነቱ ስለሚያጠያይቅ ቦታ ወስደህ በየዋህነት የሚናገሩት ካለ ቢዝነስ ልትሰራበት እቅድ ይዘሃል። ይሄ አይጠቅምህም። ይጎዳሃል። ወጣት ነህ ሰርተህ ማደግ ትችላለህ። ቤተክርስትያንን ግን የንግድ መንገድ አታድርጋት።
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Egzebher yeredan
ዘረኝነት ጠፍቶ እስከማይ 😭😭😭🙏🙏🙏 አባት ሆይ ማር
በረከታችሁ ትድረሰን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን በስላም መጡልን ኤልሻዳይ ሚዲያ ❤️
አባታችን የሚናገሩት ሁሉ ንግስተ ነገስት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉት መልእክት አንድ ነው
ምን ጭራሽ ንግስት አልሽ😂😂 ከአባታችን ጋራ ጭራሽ
Esey Elllllllllllllllll ellllllllllllllllllll Abona Berbili Qidus Giwergis kkedu Eyom .
አባቴ እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ሐዋርያት ኢልኩም ኣብታ ቅድስት ንጽሕት ጾሎትኩም ዘክሩና በጣም ያስጨንቀኛል ጠንቆይ ህጅ ይለኛል ውስጤ ወይ እራስሽ አጥፊያለኝነው
እውነት አባታቺን ፈጣሪ ይጠብቅልን እኒም በጣም ነው የምናደደው ጫማ በፋስያም ይዘው ሲገቡ ቃለሂዎት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ መመህር ተስፋየ ሲያስተምር የቅዳሳ ዖእበል ችህግርብየለውም አለን ቅባቅዱስ ዖሎይት አርጋቺሁ ተጠቀሙ አለን እሽ እንዳት እናድርግ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እህቶቼ ወንድሞቼ በፀለታቹ ኣሱቡኝ ከስደት ተመሊሼ ቅዱስ ጊየርጉስ ለደጁ እንዲኣብቃኝ
Ethiopia..tigray history of God we are so blessed.. God is good
ንግሰተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉት መልእክት ጫማ አይደረግም የፆሎት ውሃ አይትጠብም መጠጣት የተቀበለ ብቻ ነው የሚጠጣው ይላሉ
Bereketkum yihderena abona nnsha kebqana xelotkum yirdeana ane bhatiat zitebeatku seb ab mdrebeda keytefe amlake kudus giyorgs yirdeani aboye tume lisan sle siwran kibl yimharena amen 🙏 ♥️ ❤️ kulu gize dmxkum yesmeana
Endweèe mayetgebu abate❤❤❤
እንኳን በደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢
በጉጉት ነበር እ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወደዳችሁም ጠላቾሁም እውነት ብትመራችሁም ዋጡት አባትየለም ስትባሉ ላልሠማቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህያወት ያሰማልን እድሜጤና ያስጣ ግን እግዚያዋ ቢያስብሉ
ኮሜት ለመፃፍ እቢ ስላለኝ ነዉ አባታችን እኮን ደህና መጡ
Ab Eritrea Gedam tsaeda enba eyu zibehal 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት የሚናገር አባት ሲገኝ ፅሎት ማድረግ ይገባል መክንያቱም ውሽታም ዓለም እውነት አይወድም!!!
አባታችን ይፍቱኝ።ይባርኩኝ።
ስለ በርሜል ጸበል ግን ቅስቀሳውና አጀቡ በዛብኝ።ከወደ ምትሃቷ ስላለበት መሰለኝ በጉዞ ስም ገንዘብ ሰብሳቢ ፈዳላው የበዛ።😢