Ethiopia | አፕልሳይደር ቪኒገር እነዚህን ከባድ የጎንዮሽ ጠንቅ እደሚያስከትልና መፍትሔውን ሳያቁ እዳይጠቀሙ | Apple Cider Vinegar

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Apple Cider Vinegar ለጤናችን ያለው ጥቅም እጅግ ብዙ ቢሆንም እነዚህን ከባድ የጎንዬሽ ጠንቅ ያመጣ እንዴት በጥንንቃቄ መጠቀም እንዳለቦት ይማራሉ
    አፕልሳይደር ቪኒገር እነዚህን ከባድ የጎንዮሽ ጠንቅ እደሚያስከትልና መፍትሔውን ሳያቁ እዳይጠቀሙ !
    ጤና አለምላሚ ድንቅ መጠጥ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 159

  • @yenetena
    @yenetena  3 роки тому +23

    Apple Cider Vinegar ለጤናችን ያለው ጥቅም እጅግ ብዙ ቢሆንም እነዚህን ከባድ የጎንዬሽ ጠንቅ ያመጣ እንዴት በጥንንቃቄ መጠቀም እንዳለቦት ይማራሉ
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому +1

      ዶ/ር ዳኒ ክበርልኝ አመሰግናለው ጥያቄ አለኝ ለውፍረት መቀነስ ተብሎ ንስካፌ በሎሚ እምትወስድ ጎደኛ ነበርችኝ በባዶ ሆድዋ ጠዋት ከስታለች ግን ያዞራታል እኔ ማቆም አለብሽ እያልኩኝ ነው ካፌኑ ይሆን እሚያዞራት ብዬ ሰለገመትኩኝ እና ሳይድፌክቱን ግዜ ሲኖርህ ሼር ብታደርገን ተባረክ

    • @birtukanmekonen9494
      @birtukanmekonen9494 3 роки тому

      Thank you 💕

    • @ኢምላ
      @ኢምላ 3 роки тому

      ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ወንሜ ከዛፍ ወድቆ ብልቱ ሽንት መቆጣጠር አይችልም ይህ ከሆነ ቆይቶዋል መፍትሄ አላገነንለትም በዚህ ዙርያ ያዘጋጀህው ቪዲዮ ካለ ጦቅመኝ እባክህ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому

      @@ኢምላ
      ኢማን በዚዙሪያ የሰራው ቪዲዮ ያለ አይመስለኝም ብዙ ሰለምከታተል እኔ ከዶክትር ባላውቅም ይሄ ጉዳይ ከባድ እንደመሆኑ መጠን ባስቸኮይ ህክምና ማድረግ ይኖርበታል ወድያው እንደወደቀ ነው ህክምና መሄድ ያለበት ይመስለኛል ሳስበው ሴሴቲቨ ቦታ ሰለሆነ ጌታ በቸርነቱ ይማርልሽ እህቴ

    • @mekdesyalw1896
      @mekdesyalw1896 3 роки тому

      ያለሁት በስደት ነው የቆአቃም ችግር አለ እሱሊን ሁለት አይነት ነው የምወስደው አንዱን ጠዋት ምሳ ስአት አንደኛው ማታ ብቻ በብዛአት ይወርዳል የስኳሩ መጠን ማለት ነው ምን ማረግ አለብኝ ባክህ እርዳኝ

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 3 роки тому +7

    በጣም ይገርማል እስከዛሬ ድረስ ያለእውቀት ነበር ስጠቀም የነበረው ብዙ ሰው መስማት ያለበት ጉዳይ ነው ሁላችሁም ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ዶክተር ዳኒ በጣም ነው ማመሰግንህ

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 2 роки тому +1

    ወንድሜ ዳንኤል ከብዙ ትህትና ከብዙ አክብሮት ጋር ነው የመለስኩልህ መጀመሪያ ስለ ሰጠኸን ገራሚ ትምህርት አመሠገንኩ ነገር ግን አገር ቤት ላሉ ሠዎች በደንብ ብትን አድርገህ ብታስረዳ ጥሩ ነው ምሳሌ 16ouns ስትል ቀይረህ ስንት ብርጭቆ ውሐ መሆን እንዳለበት ሞንክ ፍሩት ስቴቪያ ቅጠል ለመረዳት ትንሽ ያስቸግራል እና በዝርዝር ብታስረዳ ብዬ መጠየቄ ነው እግዚአብሔር ቅንነትህን እና ዘመንህን ይባርክ ተባረክ አመሠግናለሁ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 роки тому +2

    በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር እኔ በጣም ነው የምጠቀመው ከዚህ video ብዙ ጠቃሚ ሀሳብና ምክር ነዉ ያገኝሁበት ጌታ ይባርክህ ከበሽታ አመልጣለሁ ብዬ ወደ በሽታ እየሄድኩ ነበር ማለት ነዉ የአፕል ሳይደር fan ስለሆንኩ በስጠህው ምክር እቀጥላለሁ
    Thank you dr. God bless
    አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህን ስለ ግሪን ሻይ ጥቅምና ጉዳት ካለው ምክርህን ብታካፍለን አመስግናለሁ

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 3 роки тому +5

    Thanks Doctor Dani for sharing your wonderful time

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 3 роки тому +2

    ዶተር እጅግ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥክ።

  • @sebmengestu7015
    @sebmengestu7015 21 день тому

    የውሃ ፆም ሲፆም አንዴት እንደሆነ ብትገልፅልኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ።

  • @hiwotchernetwoldemariam675
    @hiwotchernetwoldemariam675 3 роки тому +1

    Thanks at u tell us about the side effekt of it,spesial to type one diabetes & insulin use.God bless u

  • @marshett9849
    @marshett9849 3 роки тому +4

    እናመሠግናለን ዶክተር ዳኒ!!"

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 роки тому +3

    Thank You Dr Daniey GOD BLESS You 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 роки тому +2

    Thank you Dic.I used to drink it for more than 2 years,but my gastric started to a burning sensation.

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      Then you have to stop using it

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 3 роки тому +2

    You got me right tr dani, thankx for saving me from ER

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 3 роки тому +3

    Thank you Dr.Daniel

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 3 роки тому +1

    As always Thank you 🙏 so much Dr.Daniel Tebarek.

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 роки тому

    ዶ/ር እግዚያብሄር እድሜህን ይርዝምልህ
    ዘመንህ ይባረክ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @kalkidanmesker
    @kalkidanmesker 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፣

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 3 роки тому +1

    በጣም ጣቃሚ ነዉ ብዙ ትምህርት አግኝችበታለሁ

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 3 роки тому +1

    ባስፍለገኝ ስአት አግችሀለሁ ዶክተር እናመስግናለን

  • @Mimid5
    @Mimid5 3 роки тому +1

    Thanks dear, blessed you

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 3 роки тому +1

    ተባረክልን ዶክተር ዳኒ 💕

  • @liliendale6441
    @liliendale6441 3 роки тому +2

    Thanks for sharing Dr ❤️

  • @eyerusalemzegeye2925
    @eyerusalemzegeye2925 3 роки тому +1

    Thank you God bless you .

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 роки тому +2

    Thankyou 🙏👍

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
    የቋቁቻ እና የጭርት ማጥፊያ መድሃኒት የምትመክረን ነገር ይኖርሃል ወንድም ???

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      በሌላ ቪዲዮ

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 3 роки тому +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 роки тому +1

    Zemenh ybarek d/ dani

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 3 роки тому +1

    ዶክተር እኔ በሰላጣ ላይ እጠቀመዋለው ምን ያህል መጠቀም እንዳለብኘ ግን አላውቅም ዛሬ ያንተን ትምርት ካየሁ ቡሀላ ግን ብዙ መጠቀም እንደሌለብኘ ገባኘ አመሰግናለው

  • @mihrettewelde4975
    @mihrettewelde4975 3 роки тому +1

    Doctor Daniel yekenyelna (enamesegnalen) regim edmie ystih 🙏🏼🙏🏼🎊

  • @meskeremnegusiesheferaw1549
    @meskeremnegusiesheferaw1549 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ደክተር

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 роки тому

    Amazing and thank you Dr Dani, God bless you.

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Рік тому

    Thank u. Very useful information.

  • @rukihagi2007
    @rukihagi2007 2 роки тому

    Thank you very much for your important advice.

  • @heratalem4902
    @heratalem4902 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 3 роки тому +1

    Thank you!

  • @tenieb6780
    @tenieb6780 2 роки тому +1

    Do you think it will help heal arthritis?

  • @yenieere5690
    @yenieere5690 3 роки тому

    Thanks Dr. It is very helpful. God bless you

  • @ኢሳኮርተስፈልደት
    @ኢሳኮርተስፈልደት 3 роки тому

    በጥም አመሰግናለው ፡እንዲት ቲሊፎን ቁጥር ብትጽፈልን ብታማክርን ጡሩ ነው፡ተባረክ

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 3 роки тому

    ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 роки тому

    Betame amsgshalehug Dr bewoneti ejege betame tiru timehirti new. Egzabehare ewketwon yebarki.

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @nuriaadbella9680
    @nuriaadbella9680 3 роки тому

    Thank you so much for important information !!!

  • @wagmenterefe7969
    @wagmenterefe7969 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @yodit587
    @yodit587 3 роки тому +1

    Thank you 🙏

  • @mademoiselle514
    @mademoiselle514 3 роки тому +1

    Thank you Dr

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 3 місяці тому

    DR bless you more ❤️

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 роки тому

    ትለያለህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 9 місяців тому

    Thankyou docter

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 3 роки тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን እኔ በጣም እበላለው ግን አልወፍርም ምክንያቱ ምንድነው በጣም የተመጣጠነ ምግብ ነው የምገበው ችግሩ ምንድነው ውስጤ ያለው ነገር ምን ይሆን ወደ ሰውነት የማይቀይረው?

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 роки тому +2

      Good metabolism!! Tadlesh

  • @gwuduoh
    @gwuduoh 3 роки тому

    Thank you for sharing useful information.

  • @yoditbellai9690
    @yoditbellai9690 3 роки тому +2

    ኢናመሰግንሃለን ዶክተር ዳኒ 🙏🙏🙏

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 3 роки тому

    ተባረክ ዳንዬ

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 2 роки тому

    Tebarek

  • @Firta-y9d
    @Firta-y9d 3 роки тому

    Thanks Dr Dani🙏😍

  • @filmondejene5896
    @filmondejene5896 3 роки тому

    Thanks doctor 🙏

  • @محمداسامة-ر8ج
    @محمداسامة-ر8ج Рік тому

    Thank you Dr 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 роки тому

    Thank you doctor

  • @hiwotabebe4131
    @hiwotabebe4131 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @flowermekonnen8776
    @flowermekonnen8776 3 роки тому

    Thank you so much you sharing 😎😎

  • @RibkaShimelis-i8k
    @RibkaShimelis-i8k 20 днів тому

    እስከ ስንት ጊዜ ነው የምንወስደው ለውፍረት

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 3 роки тому

    tnx bless you

  • @mihretmesfun3188
    @mihretmesfun3188 3 роки тому

    Thank you doctor 🇪🇷

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 3 роки тому

    ማሻላህ በረታልን

  • @masetwaldesalegn3864
    @masetwaldesalegn3864 3 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር ሰለአጀት ቁስለት ብትነግረን

  • @etsegenetberhanweledemeske3701
    @etsegenetberhanweledemeske3701 3 роки тому

    ዶክተር በኪኒን መልክ አለ ብትገልፅልን እባክሕ ለውጥስ አለው ወይ ለምን ያሕል ጊዜስ ነው የሚወሰደው በጣም አመሠግናለሁ ስለምትሰጠን ምክር

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 3 роки тому +1

    Thank you Doctor እኔ 3 ማንኪያ ይበዛብኛል አንድ ማንኪያ በቂዬ ነው

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому +1

      ጣእሙ እንደተስማማሽ

  • @mazameskele6013
    @mazameskele6013 Рік тому

    Tanks D/r

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 роки тому

    የ ጉበት ፋት ከምን ይመጣል መፍትሔው ምንድን ነው?

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር የሽብር ባንባ ኢንፊክሽን ወይም እብልታችንላይ ህመም እብጠት ያለበት ሰው በውሀቀላቅለን ብንታጠብበት ችግር ይኖረዋል

  • @kalua7216
    @kalua7216 3 роки тому +1

    ዶ/ር ስለምትሰጠው ትምህርት አመሰግናለ።ለመገጣጠሚያ ህመም ቢወሰድ ጉዳት የለውም?

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      የለውም

    • @kalua7216
      @kalua7216 3 роки тому

      አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 роки тому +1

    Btaemi yemesgneka abi hto meliskaley

  • @kebedemousema9330
    @kebedemousema9330 2 роки тому

    ዶ/ር ዳንኤል vitamin D 12 , vitamin E ሌሎችም ቫይታሚንና ሚኒራሎች የዲያቤቲክ መድኃኒት ለሚወሥድ ሰው ምን ችግር ሊያስከትል እንደሚችል ከነ መፍትሄው ብታቀርበው
    ጠቃሚ ነው ወገንን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው

  • @abdallab-mg5zl
    @abdallab-mg5zl 3 роки тому

    ለእርጉዝ ሴት ይማከረል ዶ/ር? እናመሰግናለን

  • @kidistkid4440
    @kidistkid4440 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ክብደት ለመቀነስ አይጠቅምም ?

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому +2

    ዶ/ርዬ 1ኛ ነኝ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому +1

      አፕል ቸደር ቬኔገር ትሽለሚያለሽ ውፍረት እንድትቀንሺ 😳

  • @BerhanGebru
    @BerhanGebru Рік тому

    Medanit maywesd diabetic 2 sew apple cider mwesde yechelal way?

  • @marabe7605
    @marabe7605 3 роки тому +1

    Thank you pelase can you tell about bloating

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      I did video about the treatment, find it on this channel

  • @hanataddese1089
    @hanataddese1089 3 роки тому

    bitam enamsegenaln Dotir yemefelegiwu nibri❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @BxHbx-jd1pw
    @BxHbx-jd1pw 2 місяці тому

    ኡኡኡኡኡኡኡ እረ እግሊዝኛው በዛ😢

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 2 місяці тому

    አልገባኝም 16 ምን በብረጪቆ ነገረኘ ዶክተር ዳኔ

  • @mmbh1061
    @mmbh1061 3 роки тому +1

    በላይክ በረታልን ።ወዲም

  • @ኢየሡሥጌታነው
    @ኢየሡሥጌታነው 3 роки тому

    ሥለ ensure (weight
    Gain) ሥራልን

  • @hannakiflemariam5479
    @hannakiflemariam5479 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ። ጥያቄዎች አሉኝና እንዴት ማቅረብ እችላለሁ? የ WhatsApp አድራሻህን ባገኝ ልትረዳኝ ትችላለህ?

  • @teyibamuhammed1857
    @teyibamuhammed1857 3 роки тому +1

    ሰላም ዶ,,/ር እኔ የልብና የግፊት መድሀኒት እወስዳለሁ ግን ኪሎዬ ብዙ ነዉ ምን ባደርግ ይሻለኛል እባክህ

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      Join our FB health journey group !!you will get all the information you need

    • @teyibamuhammed1857
      @teyibamuhammed1857 3 роки тому

      Tnx Dr

  • @EtabezahuHabetemarim
    @EtabezahuHabetemarim 2 місяці тому

    🎉

  • @bilenberhanu365
    @bilenberhanu365 3 роки тому

    Ename chegarayen yamegnale setekemew

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 3 роки тому +1

    ዳኒ እንዴት ንህ? እባክህ እኔ ብዙ ነገሬ ያንተን ቪዲዮዎች በመመልከት ራሴን እየጠበቅኩ ነው፣
    አሁን ደሞ ትላንት በለቀቅከው ቪዲዮ ስለ ጋስትሮፋሬሲስ (Gastroparesis) ችግር ስላለብኝ በህክምና ለውጥ ማግኘት ስላልቻልኩኝ እባክህ ስለዚህ ችግር ፕሮግራም ብትሰራልኝ የኔጌታ .ከኢትዮጵያ

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      Ok

    • @mekdesyalw1896
      @mekdesyalw1896 3 роки тому

      @@yenetena እባክሕ ከቻልኽ ስለአደኛው የስኳር በሽታ አድ ፕሮግራም ስራልኝ በጣም ተቸገርሁ ካወኩ ገና ፫ ወር ነው የመዳኒት አወሳዱ ራሱ ምንም አልገባኝም

  • @hgffhgg6204
    @hgffhgg6204 3 роки тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 3 роки тому

    ሮዝመሬ ኦይል ለምን ይጥቅል?
    ዶ/ር ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      በሌላ ቪድዮ

  • @mm6227
    @mm6227 3 роки тому +1

    ከጥቅሙ ጉድቱ ስለሚብስ ቢቀርስ ክብደት ለመቀነስ ስፖርት ብንሰራስ

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому +3

      ስፓርት በዋናነት ክብደት ለመቀነስ አይረዳም እጅግ ሌሎች ዋና ዋና ጥቅም ቢኖረውም

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotdesta7736
    @hiwotdesta7736 3 роки тому

    Dr Dani, How about breast feeding mom?
    Can we take it?

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому

      Yes , it helps even better

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 роки тому

    Thank you

  • @hanaassefa5624
    @hanaassefa5624 3 роки тому

    👍

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 3 роки тому

    ሰላም ዶክተር እኔ በቀን በቀነ አንድ የሾርባ ማንኪያ በአንድ ብርጭቆ ውሐ እጠጣለሁ ይጎዳኛል እንዴ

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 роки тому +2

    አመሠግናለሁ ሳብስክራይብ ካደረኩህ
    ቢቆይም ኖቲፊከሺን አይደርሰኝም

    • @yenetena
      @yenetena  3 роки тому +1

      All የሚለውን ተጫነው

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 3 роки тому

    እኔግንአልጠቀ መምብዙም አይመቸኘም

  • @hannakiflemariam5479
    @hannakiflemariam5479 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮግራምህን በሚገባ እከታተላለሁ ጥያቄዎች ሲኖሩኝ እነዴት እንደማገኝህ እቸገራለሁ የ whatsApp አድራሻህን

  • @lubabamohamed6280
    @lubabamohamed6280 Рік тому

    ሰንትብራጩቅእጠጣ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 роки тому

    Betam Amesegnalehu tewat tewat bebado hode neber mitekew ende kurs malet new eske 16:00 seat ayrbegem bete gebecha neber migeb mibelaw

    • @tigistabebe4127
      @tigistabebe4127 3 роки тому

      ሠላም ዶክተር የምታጠባ ሴት ብትጠቀመው ሊያመጣ የሚችለው ችግር አለ?

  • @MekdesKidane-bd7wx
    @MekdesKidane-bd7wx Рік тому

    ዶክተር ዋተር ፋስቲንግ ላይ ያለ ሰው አፕል ቬንገር መጠጣት ይችላል?

    • @yenetena
      @yenetena  Рік тому

      ከጨረሱ በውሃ ነው የሚመከረው