NEW | መሰናክል | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 689

  • @IBxMIKE
    @IBxMIKE 2 роки тому +83

    .

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 4 дні тому +1

    አሜን ታሪኬን ቀይረው ጌታ ሆይ የአባቶች ትህትና የአባቶችን ፀሎት በረከታቻው ይደርብን አሜን ፫ ❤

  • @SalmaSalma-ct7nf
    @SalmaSalma-ct7nf 6 місяців тому +2

    ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እምብርሃን በ ሉበት ትተብቂልን እኛም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @DagmawitBerihun
    @DagmawitBerihun 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ እውነተኛ ክርስቲያን አርገኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd 9 місяців тому +6

    ቃለህይወት ያሰማችሁ አባታችን❤❤❤

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ

    ይህን ማምህር ሰየቻው ደስ ይሉኛል አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 2 роки тому +33

    አምላኪ ሆይ በቃሺ በለኝ የማድርገወን አንተ ታወቃለህ እና ከዚህ መንገዴ መለሰኝ እኔ እመለሳለሁ እባክህን እረዳኘ መመልሰ እፈልጋለሁ መለሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 роки тому +4

    ዋውዋውዋው አባታችን የት ነበሩ ይሄ ትምህርት ነው ለእኛ ህዝብ እሚያስፈልገው እንደው ካህናቶች እያሽሞነሙን ለእንሱም ሳይሆኑ እኛን ትምህርተ ከንቱ አደረጉን!! አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት እውነት ገዳማዊ አባት በእወት ይተሞሉ አባት!! ማንም አያክላቸውም በየቀኑ ነው እምሰማቸው መስማት ብቻ ሳይሆን ትምህርታቸው ውስጤ ነው በደንብ ነው እምቀበላቸው!!!!

  • @ayaleasmamaw6445
    @ayaleasmamaw6445 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ በአሁኑ ዘመን ትክክለኛውን የክርስቶስን ወንጌል ሰባኪ ስለሰጠን። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፣ የሳቸውን አይነት የክርስቶስን ሀዋርያ ያብዛልን

  • @taemezemamedia6490
    @taemezemamedia6490 2 роки тому +342

    አየ መታደል በእውነት መድኃኔ ዓለም እንዴት ቢመርጥዎት ነው አባየ ግን እኔ ብቻ ነኝ? ቢናገሩ ቢናገሩ ቢናገሩ እኮ በፍጹም አልጠግባቸውም እመቤቴን እግዚአብሔር ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባየ ሌላ ምን እልዎታለሁ!!!

  • @AlmazMekonnen-q3z
    @AlmazMekonnen-q3z 2 місяці тому +1

    ለሚሰማው ህሊናው ሰላም ለሆነ ድንቅ ስብከት ነው፡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ኑሩልን ተዋህዶ ምንጊዜም ታብባለች፡፡

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 7 місяців тому +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መሠረት.ሀይሌ
    @መሠረት.ሀይሌ 2 роки тому +1

    ቃለህይት.ይሰማልን.አባታችን.እውነት.የውስጥንህመም.የሚያክም.ትምህርትነው.የሰጡን.እድሜናጤና.ይስጥልን

  • @hannateodrosgirmatsion9155
    @hannateodrosgirmatsion9155 2 роки тому +3

    Qalehiwet yasemalin Aba!

  • @SolomonEyasu-r4t
    @SolomonEyasu-r4t 25 днів тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @በእምነትወለተትንሣኤ

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 2 роки тому +3

    መታደልህ፡ይህን፡ጥባለም፡ሳይጣንን፡ስታዋርደዉ፡ትዉላለህ፡ቀናዉ፡እኒኢሀጣተኛ፡ነኝ፡በደለኛነኝ፡ይቅርይበለኝ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Рік тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በቦታችሁ ያፅናልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @GhhGd-o5t
    @GhhGd-o5t 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባየ❤❤❤ አሜን ፫😊

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥወት አባታችን ከእድሜ ከጤና ይጠብቅወት

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 3 місяці тому +10

    እኔ ግን ሳስበው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚጠግባቸው አይመስለኝም እውነት የተለዩ ብፁዕ አባት እኮናቸው እግዚአብሔር የዕድሜ ባለፀጋ ያድርግልን የወለዷቸውን እናት እና አባት ምንኛ ድንቅ ናቸው

  • @AlmzAlmz-d8e
    @AlmzAlmz-d8e Місяць тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን

  • @Tilahun-l5t
    @Tilahun-l5t Рік тому +6

    አባታችን ኑሩልን። በሁሉም አካባቢ ተዘዋውረው ትውልዱን በአካል ቢያስተምሩ

  • @simegnw.hawariat5972
    @simegnw.hawariat5972 2 роки тому +118

    ኧረ ምን አይነት አንደበት አለ ለኔ እኚህ አባት ይለያሉ ፈጣሪ ይመስገን እንደዚህ አይነት አባት አያሳጣን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +68

    የሰዉ ልጅ የሚኖረዉ በእንጀራና በዉሃ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ😔 እየበላን እንራባለን፣ እየጠጣን እንጠማለን። የሄዉ የእግዚአብሔርን ቃል ስናዳምጥ፣ የነጠፈዉ፣ የተሰበረዉ አጥንታችን፣ ሰላም የተራበዉ የተጠማዉ ሰዉነታችን አረሰረሰ። እኒህን የመሰሉ መጋቢዎችን ለእኛ መዳን የወደደ እግዚአብሔር በነጻ ሰጠን። ይህ የማንቂያ ደወል፣ ከዘለአለም ሞት ወደ ዘለአለም ህይወት የሚያመጣ የህይወት እንጀራ ነዉና!

    • @ayaleasmamaw6445
      @ayaleasmamaw6445 2 роки тому +1

      ቸሩ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመስገን በአሁኑ ሰአት እንደዚህ ያለ ትክክለኛ የወንጌል አስተማሪ ስለሰጠን። እኛም በሰማነው ቃል እንዳይፈረድብን፣ በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።።

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 роки тому +8

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን በረከቶወት ያደርብን የሰማነውን ልኡል እግዚአብሔር በልቦናቺን ያሳዲርብን❤❤❤

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 2 роки тому +2

    አባቅዱሰሚካኤልአድሜ ጤናከነሙሉቤተሰብይሰጥልን፣የኔአባትንቁየኦርቶዶክሰመሰረትነህበጾለትአሰቡን፣ወለተሂወትእዲሁምቤተሰቦቸን፣ገብረማርያም

  • @a-qe6pg
    @a-qe6pg 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲 የኔውድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር መርጦዎታል መታደል ነው ፀጋውን ያብዛሎት የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲

    • @MobbroAser
      @MobbroAser 2 місяці тому

      Abty Edimina Tena ystlen kmekle abaty match bswa lembrek ybkan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlsss5485
    @mlsss5485 Рік тому +1

    እድሜና ጤና ያብዛሎት አባ የማይጠገብ ትምህርትነው

  • @habitamtakele1517
    @habitamtakele1517 2 роки тому +2

    እድሜና ጤና ዬስጠወት አባቲ እወነተኛ ትምር ሰላስተማሩን ቃለህዬወት ያሰማልን ጾለታችው በረከታችው አዬለየን

  • @tibebuyihune7056
    @tibebuyihune7056 2 роки тому +1

    አባ ቃላት እራሱ ያጥረኛል ብቻ ቃልዮት ያሰማልን በጣም ነው ምወዶት

  • @hanag6166
    @hanag6166 Рік тому +1

    ቀለ ህየወት ያሰማልን አባታችን እድሜና በጤና ይጠብቅል በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 роки тому +22

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማውን በልባችንፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏

  • @esubalewteju6901
    @esubalewteju6901 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ለእኛም ሰመቶ ላመዳና ይብቃንአሜን።

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
    ረድኤቶት አይለየን ያስተማሩንን የመከሩንን እንድንኖረው ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲

  • @TIGST-h6y
    @TIGST-h6y Рік тому +1

    አባታችን እመቤታችን ዕድሜ ጤና ትስጥዎት

  • @nataneshetu2971
    @nataneshetu2971 2 роки тому +7

    አባታችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @A05Sam-hx2gd
    @A05Sam-hx2gd 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @aekuattube
    @aekuattube 2 роки тому +1

    አባታችን ለእርሶ ቃላት የለኝም
    አንደበትዎ ጥዑም
    ትምሕርትዎ ግሩም
    ነው
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 2 роки тому +1

    ሁል ጊዜ ቢሰሙዋቸው ትምህርቶት የማይሰለች የማይጠገብ ነው! አንደበተ ርቱ አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጦት በቤቱ ያቆዮት::

  • @TibletafollaGalchu-vb7vu
    @TibletafollaGalchu-vb7vu Рік тому +1

    አባታችን በእውነት እግዝአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @aregashdestaw7672
      @aregashdestaw7672 Рік тому

      እ/ር አምላክ አድሜናጤ አብዝቶ ይስጥልን በቤቱ ያጽናል።ዉድ አባታችን

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 роки тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት የተመረጡ ኣባ ናቸው ትምህርታቸው ሲሰማ ነብሴ ይንቀጠቀጣል።

  • @julpay9898
    @julpay9898 2 роки тому +2

    አሜንአሜንንንአባታችንቃለሕይወትያሰማልንዘመኖትይባረክ

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 2 місяці тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ♥️♥️♥️♥️😘😘😘♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @maraki25የአባቷዋ
    @maraki25የአባቷዋ Рік тому +1

    ኧሪ አባተ ቃል አጣውሎት እግዚአብሂር እድመ ጠና አብዚቶ ያቆዬት አሜን

  • @tilahunmucheye9037
    @tilahunmucheye9037 2 роки тому +2

    እግዚያብሄር የሰውን ልጅ ድጋሚ ፈፅሞ እንደማያጠፋው እንደሚወደንም እምናረጋግጠው እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ሲሰጠን እና ስናይ ነው!!

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጥልቅ ትምህርቶ
    አባታችን ።
    ለእርሶም ብርታትን እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ ።

  • @febensolomon7185
    @febensolomon7185 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት ሰጠን አባታች ስላሴ ይስጡልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሂወትን ያሰማል ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @habtimtekle1053
    @habtimtekle1053 Рік тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን🤲🤲🤲

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 2 роки тому +28

    ኣባታችን ረጅም እዲሜ እና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏በኡነት ስብከታቸው አጥንትን ያለመልማል ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏

    • @DAGIMART
      @DAGIMART 5 місяців тому

      እባታች እድሜ ከጤና ይስጥልን እሜን።

  • @fasikatadesse3885
    @fasikatadesse3885 2 роки тому +3

    አንደበትም እንዲህ ይጣፍጣል ለካ አባ እድሜ ዘመነዋ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

  • @EnaniEShete
    @EnaniEShete 2 місяці тому +1

    ቃለ ህዮት ያሰማን

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Рік тому +1

    እውነት ነው አባቴ ምንኛ መታደልነው ፀጋው ይብዛሎት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 роки тому +3

    አባየ ረዥም እድሜ ያድልልን ሁሌም እደ አዲስ ነው ማዳምጠው ደጋግሜ አይጠገቡም እኮ እግዚአብሔር ይመስገን እሶን እድናዳምጥ የፈቀደልን አምላክ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጠና ጋ ይሰጥልን እኔዬ የእሪሶ ትምህርት ሰሰማ ዉሰጤ ይነካል የዘመኑ ሃወርያ እመ አምላክ ትጠብቅልን ምንም ብንል ቃላት አይገልጸዉም ጉዳችን የተሸሸገ ማንነታችን ኮነዉ ምነግሩን አንድ አንደ ማ አፍራለዉ ማን ነገራቸዉ ብየ በእዉነት 💔😥

  • @ወልድጊዮርጊስ
    @ወልድጊዮርጊስ 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ነበር ከመባል ያድንወት እስኪ በደንብ እናድምጥና እኛም እንመለስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ያቆይልን በእውነት ደግ አባት የሀይማኖት ገብሬ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +27

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጢናጋር ይሰጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ በናቱ አማላጅነት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እኔን ልጁን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @yordanos874
    @yordanos874 Рік тому +1

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን የሚያረጋጋ ልቦና ይስጠን ። ለአፈችን ጠባቂ አኑርልን። የስማነውን በልባችን ያስድርብን፣ ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን።።

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto Місяць тому

    ቃለህዪወት ያሰማልን አባታቺን

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 2 місяці тому +1

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @AGn-j4v
    @AGn-j4v 3 місяці тому +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አተ ይቅር በለኝ ወዳታ መገድ ምራኝ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @addisababa8897
    @addisababa8897 2 роки тому +17

    ቃለ ህይወት ያስማልን የተባረኩ አባት የእርሶን ስብከት ስስማ ከብዙ መንገድ እራሴን እንድፈትሽ ያረገኛል ጠንካራ እንድሆን ይረዳኛል።

  • @monavip4469
    @monavip4469 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባ የርሶ ትምርት እኮ አይጠገብም ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን

  • @leulnegash2972
    @leulnegash2972 2 роки тому +2

    መምህር አባታችን በእድሜ በጤና በሕይወት ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።❤❤❤ 💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤💒❤❤❤💒💒❤❤💒💒❤❤💒❤

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥልን

  • @selamgher
    @selamgher Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን በምህረቱ ያስበን፡፡

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 3 місяці тому +2

    አምላኬ. ሆይ. በቃሽ. በለኝ. በማደርጋቸው. ነገሮች. አተ. ታውቃለህና. ከዚህ. መንገዴ. መልሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JemilaAbdella-d1v
    @JemilaAbdella-d1v 3 місяці тому +2

    አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggmm4028
    @ggmm4028 2 роки тому +1

    በእውነት ቃለሂወትን ቃለ በረከትን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @አለሙሲሳይ
    @አለሙሲሳይ 2 місяці тому +1

    ተመስገንአምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 2 роки тому +39

    ብእወነት ቃል ኅይወት ያሠማልን ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይኃብኩም💞!!!

  • @Habiba-uo2dp
    @Habiba-uo2dp 3 місяці тому +1

    አባእኔምንም አልልም እርሚ እና ጥናአ ይሥጥልንእኛም እግዚብሔር ልቦና ይሥጠን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ብሓቅ ጸጉኡ የብዘሐልኩም ክብር መምህርና

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому +1

    ሰለሁሉም ነገር ልእዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን!!!!!💚💛❤️💚💛❤️💐🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ

    እንደት አደራቱ እግዚአብሔር ሴም ጆሮ አስተዎይ ልቦና ያድለን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በያለንበት ጠብቀን

  • @eyoelmoges9860
    @eyoelmoges9860 2 роки тому +1

    ቅደመ ዓለም ሥላሴዎች እሰከ ዘመኖ መጨረሻ ፀጋውን አይንሣዎት በእረጅም እድሜ ይስጦዎ በእውነት ዘመኑን የሚመጥን የህይወት ምግብና መጠጥን መግበውናል አሁንም የአምላክ ፀጋ ይብዛሎት ይህ በእውነት ከፈጣሪ ነው!!!!

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 2 місяці тому +1

    Kal hiwot yasemalegn ❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት.ያሰማልን.አባታችን.የሰማነውንም.በልቦናችን.ይደርብነ....አባታችን.እረጅም..ጤናና.እድሜ.ይስጠዎት....አሜን.አሜን.አሜን...በረከተዎ.ይድረሰነ...🙏🙏🙏💖💖💖💖እግዚአብሄር.ሆይ..ማስተዋልን...ይስጠኝ...👏👏👏❤❤❤❤

  • @kassahungebremichael1699
    @kassahungebremichael1699 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባየ ሌላ ምን እልዎታለሁ!!!

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen 2 роки тому +2

    ታድዬ የአብን ትምህርት እየሰማሁ እፅናናለሁ

  • @mzzt3709
    @mzzt3709 2 роки тому +2

    Qal hiwet yasmaln abatachn Amen Amen Amen

  • @Kal-n8x
    @Kal-n8x 3 місяці тому +1

    አቤቱ ፈጣሪየ ልቦናቺን አብራልን የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛለወት አደበትን እሚመልስ ደስ እሚል ትምህርት ❤❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +22

    ቃል ህይውት ያሰማልን አባታችን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እሱዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን እውነት ሁላችንም በልብስ የተሸፈነን ብትወዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ ይላልል ቃሉ ጌታ ሆይ ሰው አረገኝ🙏🏻

  • @GirmaFkade
    @GirmaFkade 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተበትነን ጫኻ እንዳንገባ ላንተ የሰጠን እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን

  • @ወለተስላሴ-ጐ9የ
    @ወለተስላሴ-ጐ9የ Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታየ ከመገዉ ደረበኝ ይቅር በለኝ የሰማነውን በልቦናችን አድርግልን ጌታችን መደህኒታችን

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 2 роки тому +2

    ምን ልበል ኣባታችን!!!! ብቻ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ፡ ለኛ እንድሻለን!!!!

  • @fekertekebede789
    @fekertekebede789 2 роки тому +6

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +2

    አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @GacheYayew
    @GacheYayew 2 місяці тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠውት አ ጥያቴን በሙሉ ያውቁታል

  • @LuleAwekie
    @LuleAwekie 4 місяці тому +3

    አባታችን አባ ገ/ኪዳን የደስታችን ደስታ የአእምሯችን እፎይታ ባንተ ጉባኤ ት/ት ደስታችን እናገኛለን እግዝሐብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የድሜ ዘመኖን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 роки тому +3

    Kalehiwot yasemalen Memhir I love ur preaching ..ewinet new mignot yafersal 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @majetetube
    @majetetube 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባ እድሚና ጤና ላባታችን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በቃሉ እንድንኖርና በሰማነው እንዳይፈረድብን ይርዳን !!! አባታችን ሲያስተምሩ የማይጠገቡ ናቸው።

    • @akliloualam9452
      @akliloualam9452 2 роки тому

      የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድራብን ቃለሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mulusew3679
    @mulusew3679 2 роки тому +4

    ኣባታችን አድሜዎትን ያርዝምልን ፍሬ አፍርተን እንዲያዩን አምላክ ይርዳን