"እግዚአብሔር ከሰማይ ሁኖ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 46 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 160

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለይወትያሰማልንአባታችን

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላምወትን ያብዛልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +2

    ከሰማይሆኖማየትእግዚአብሔርይርዳን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 3 роки тому +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ

    አሜን አሜን አሜን✝️🤲

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 роки тому +2

    ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰመት የማይሰለች ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @فضيله-ي6ه
    @فضيله-ي6ه Місяць тому

    አባቃለህይወትያሰማልን

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሠገን እደ እርሦ አይነት አባት ያብዛልን🌹🌹🌹👍👍👍

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 роки тому +2

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin abatachin

  • @Tsegapro
    @Tsegapro 3 роки тому +25

    ስለ ተሻሻለው የድምጽ ጥራትና ቀረጻ እግዚአብሔር ያክብርልን ! ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hulegeb453
    @Hulegeb453 3 роки тому +3

    ደቂቃው ቶሎ ያልቃል ትምህርቱን ሳልጠግበው በዚህ ዘመን እንደ እርሶ አይነት መምህር ማግኘት በእውነት መታደል ነው በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን የሰማነውን ለህይወት ለፍሬ ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @mahtotmullie2127
    @mahtotmullie2127 3 роки тому +4

    አምላካችን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ!

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ቢያስተምሩ የማይጠገቡ አባት ናቸው። እንዲህ አይነት አባትን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል!!!

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰምልን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን ክቡር መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😭😭😭🙏🙏 አሜን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 3 роки тому +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን
    ቡራኪዋት ይድረስልን
    ለኛም ምስተዋልን ይስጠን
    አይምሮና ልቦናችንን ይመልስልን።

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 роки тому +1

    ምንኛ የተባረከች አገር ነች ኢኢትዮጵያውያን ያደረገን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 роки тому

    አድኅነነ ሕዝብከ፣ ወባርከነ ርስትከ፣ ሃበነ ፣ሃይል ወመዊዓ ለአግብርቲከ ፣ለእለ ንጼውዕ ስምከ፣ ዕቀበነ ውሉደ ሕዝበከ፣ ወሕፀረነ በሃይለ መላእክቲከ ፣ወትሩ በኩሉ ግዜ ወበኩሉ ሰዓት፣ በሃይለ መስቀልከ ፣ርድኣነ በዕፀ መስከልከ ቤዝወነ፣ በእንተ አብርሃም ፍቁርከ ፣ወበእንተ ይስሃቅ ቁልዔከ ፣ወበእንተ እስራኤል ቅዱስከ፣ ተዘከር እግዚኦ ኪዳንከ ፣ፍጡነ ፈኑ ሳህልከ ፣መሓር ኪያነ ዘፈጠርከ ፣ስረይ ኃጢኣተ ሕዝብከ ፣ወመሓር ተግባርከ ፣እግዚኦ በእንተ ማርያም ወላዲትከ፣ ወበእንተ ዮሃንስ መጥምቅከ ፣ወበእንተ ኩሎሙ ቅዱሳኒከ ፣ርድአነ ወትረ፣ በሃይለ መስቀልከ፣ ኢታስተኃፍረነ እግዚኦ በቅድሜከ ፣እግዝእትነ ነጽሪ ሃቤነ ፣ጸልዪ ለነ ለደቂቅኪ፣ ወያድኅነነ እምኩሉ ምንዳቤ ወሐዘን ፣መዓልተ ምስሌነ ፣ወሌሊተ ማዕከሌነ ፣አንተ እግዚኦ ፣ኢትርኃቅ እምኔነ ፣ሀሉ ምስሌነ ፣ረዳኤ ረዳኤ ኩነነ።

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 3 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tigigg2389
    @tigigg2389 3 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጸጋ ያድልልን

  • @salitiy
    @salitiy 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ. ትምህትን በጣም ጡሩ ኖው. ንበሩልን ኣባ. 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 роки тому +2

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 3 роки тому

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN 📚 QALEYOWTIN YASMEN QALEYOWTIN YASMEN 💚 💛 💚 📖📖📚🙇⛪⛪

  • @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ
    @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale6923 3 роки тому +3

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነቱ በዚህ ዘመን እንደናተ ያሉ እረኞችን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰብለየድንግልማርያምልጅ

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏😥

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
    የስማነውንበልቦናችን ያሳድርብን
    ሃገራችንን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 роки тому

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan 🇨🇬😭🇨🇬😭🇨🇬

  • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
    @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡነ❤

  • @okom6307
    @okom6307 3 роки тому

    አሜን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @assefategegne4488
    @assefategegne4488 3 роки тому

    የኔ አባት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥዎት ይህን የጠፋ ትውልድ ይመልሱ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት በእውነት ፍጹም አባ
    ት ያድርግልን የራበን እውነተኛ አባት ነው በዚህ እውቀትዎ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስራ ይስራብዎ

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 роки тому

    😓😢በቸርነቱ ይማረን ሰውን ሰው እሚበላበት ዘመን ላይ ደረስን 😥

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 роки тому

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen 🙏

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @MelatAberha
    @MelatAberha 9 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku5808 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 роки тому

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben bastalotachu asebune atersun

  • @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን በረከተዎት ይደርብን አቤት ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቃልህን ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አይነ ልቦናችን ክፈትልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 роки тому

    አሜን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @mekdezhayle8305
    @mekdezhayle8305 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 3 роки тому

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin be ewnet Kale hiwet yasemalin

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜዎን ያርዝምልን ለዕኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому

    አባታችን መጋቢ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት ትምህርተዎት አይጠገብም ልቦናችን ይመልስን ፍጣሪ

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 роки тому

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому +1

    መምህራን አባቶቻችን በሰላም ይጠብቅልን: በዚህ ሰዓት የእግዚአብሔርን ቃል የሚያሰማ ያስፈልገና::

  • @h.a9977
    @h.a9977 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን!

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 2 роки тому

    Amen Amen Amen KHY...

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 3 роки тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህን ትምህርት የምታስተላልፉሉን ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን

  • @desalegnabiye7408
    @desalegnabiye7408 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰሚወች ብቻ ሳንሆን ህይውቱን እድንኖረው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ቃሉን ሰምተን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 3 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ይህንን ዝግጅት ለምታቀርርቡልን ሰዎችም በረከት ይደርባችሁ

    • @zufansilesh868
      @zufansilesh868 3 роки тому

      ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 роки тому

    እግዚአብሔርአምላክልቦናይስጠነ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 роки тому

    Amen Amen Amen.

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 3 роки тому +1

    Amen kalehiwet yasimalem abatachn

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 3 роки тому

    Amen

  • @tizitat658
    @tizitat658 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 3 роки тому

    Amen.amen.amen

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባታችን ግሩም ነው በእውነት 🌻🌻🌹🌹🌹🌹👏

  • @mengistutesfa8148
    @mengistutesfa8148 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ረቂቅ ነው

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤⛪⛪⛪💔💔💔🙇🙇🙇

  • @Boom-jl1ie
    @Boom-jl1ie 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናንተ ይሁን አባ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ይብዛለዋት አባቴ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን
    በእውነት በዚህ መከራ ግዜ እናንተ ይሰጠን ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር ይባርክልን👏👏👏

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @sarasarasarasara455
    @sarasarasarasara455 3 роки тому

    Kal hiwet yasemalen abatachen 🙏

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 💚💛❤

  • @muluemebetfikadu
    @muluemebetfikadu 3 роки тому

    qale hiwet yase,malen.. erejm edmie yestlen abatachin

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому

    የማስተዋል ልቦና ይስጠንና እድንድን ያርገን::

  • @meazinatube1143
    @meazinatube1143 3 роки тому +1

    Amen 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 роки тому

    EgiziAbiher yimesigen

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 роки тому +1

    ወይ ሠሣማቸው በውል አልጠግባቸውም ገና ሣይነገሩ ሁናታቸው እራሡ ይሠብካል

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    በደልበቃኝእንድንልየሱ፣ቅዱስፍቃድይሆንልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን(፫)።

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому

    ያበደላቸው እየረገፋ ላሉት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት::

  • @rraaan430
    @rraaan430 2 роки тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Ethiopiansoccerlovers
    @Ethiopiansoccerlovers 3 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому

    አሜን : አሜን!አሜን!!!

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому +4

    አሜን ግሩም የሆነ ትምህርት::

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 роки тому

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ ጤና ያቆይልን አሜን ፫//🕯🤲

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 роки тому

    ጤና ይስጥልን መጋቢ አባታችን እግዜር ከወደደ ከፈቀደ ጊዜ ካገኙ በዚች ጉዳይ ላይ ትምህርት ቢሰጡልን የሰይጣንን ግብሩን አንስተን ለማሳወቅ በምንናገርበት ጊዜ ልክ በመጸሀፍ ቅዱስ በቃሉ ላይ እንዳለ አንደተከለከለ ሁሉ እከሌ አባ ተናገረዋል ስሙን አትጥሩ አታንሱ ይላሉ ደግሞ ሰው እራሱ ሰይጣን ነው ሰይጣን አይደለም ክፉ እነዲሰራ የሚያደርገው እያሉ ሰው ለሱ ለሰይጣን ስራ ተባባሪ እንዳይሆን የሚነገርበትን ድምጽ ንግግር ለማጥፋት ለማዘጋት እና ደግሞም እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው በአፈጣጠሩም ሰይጣን ነው ለማለት ደግሞም ሰው እራሱ ሰይጣን በመሆኑ ክፉ እሱ ነው ከሰው እራቁ ለማለት ሰውን ለመበታተን ጽኑ የሆነ የጥል ግድግዳን መስርቶ ሰው እንዳይታረቅ እንዳይስማማ ለበጎ እንዳይጥር ከሱ የእሱን ክፉ ስራ እንዳያውቅ ለሰይጣን መከለያ መንገድ እያበጁ በሰው እና በሰው መካከልየጥል ግድግዳን እየገነቡ የዋሆችን የሚያስቱ አሉ ዋናው ነጥብ 1, ሰው ሲፈጠር ሰይጣን አይደለም 2, የሰይጣን ስም ለትምህርት ሰውን ለማንቃት የሱ ገብር እንደሆነ ጠቅሶ መናገር ክልክል ነው ወይ እባክዎ በዚች ላይ ትምህርት ቢሰጡልን አመሰግናልሁ በእድሜ በጤና ጸጋውን አያበዛ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 3 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 3 роки тому +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 2 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን