Why don't you share us your book if you have soft copy so that you will discharge your responsibility in disseminating knowledge to the public at large.
It is crazy, these guys don’t know what they are talking about. Currency devaluation/revaluation only exists in a fixed exchange rate regime. I don’t think Ethiopia has a fixed exchange rate regime. The Ethiopian birr has depreciated because the government is printing money and the market is giving it the correct value which is what is trading on the market $1 = 120birr. Leave the exchange rate to the market and the government should be committed to prudent monetary policy, that is the only way out.
በጣም ጥሩ ይዘት ካላቸው ጥቂት የቲቪ ፕሮግራሞች አንዱ ነው ወረት። እናመሰግናለን
በርታልን
ጥሩ እንግዳ ጋብዘኻል።
በጣም ብዙ ትምህርት የማገኝበት ፕሮግራም ነው።
በተለየ አስተሳሰብ የመጣውን አቶ ኤርሚያስ አመልጋን ብትጋብዝልን ምንይመስልሀል? ሌሎች ጋዜጠኞች እንደኛ ከማዳመጥ ውጭ የተመጣጠኑ አይመስለኝም። አሁን ባለች ሀገራችን እውነታ ጋር አያይዞ ነጭ ውይይት ቢደረግ ጥሩ መረጃ ይኖረን ነበር። የኢኮኖሚ ጽንሰ ሀሳቦች ሁሉም ጋር አንድ ይዘት አይኖራቸውም።
እንግዳው ጥሩ ያብራራሉ። ነገር ግን እጅግ ፍርሃት የተጫናቸው ናቸው። ብዙ ነገሮችን ሸዋፈራሁ እያነሳ ሊጠይቃቸው ሲል ስም አታንሳ፣ አይ ከውይይታችን እየወጣን ነው ወዘተ… እያሉ ከመንግስት ጋር እንዳይነካኩ እጅግ የበዛ ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።
What I need to subscribe is this program not the TV as a whole. How can I do that?
Shewa Real men
ጠያቂው እባክህ እንግዳውን አታቋርጠው።
ግሩም ውይይት አቦ ኢትዬጲያ እናንተን የመሰለ አስተዋይ ሰዎች እያላት አገሪቱ ባለመጠቀሟ እዉነትም የወላድ መካን አገር::
የደንቆሮ ጥርቅም ምን መአት ነው ምታወሩት
እና እነሱ ይሄንን አይደል የሚፈልጉት!
ምሁር አቅርቦ ምሁር ማጣጣል ላይ ማቶከር ምን ይባላል
Why don't you share us your book if you have soft copy so that you will discharge your responsibility in disseminating knowledge to the public at large.
A nation without dimocracy. A woman without womb. 1:16:38 9
የምስራቃውያን ዲሞክራሲ የሚባል የለም።
የምንፈልገው ነፃነት ነው የኢኮኖሚ ዕድገት?
በነፃነት ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድገት ማረጋገጥ ይቻላል በጭቆና የሚመጣ የኢኮኖሚ ዕድገት አስተማማኝ አይደለም
የኢኮኖሚ ዕድገት ይቀድማል ባይ ነኝ። ነፃነቱ የኢኮኖሚ እድገቱን ተከትሎ ይመጣል።
@@grmbyn1 ጥሩ example ቻይና ናት ከአለም 2ኛ ኢኮኖሚ ይዛ ለህዝቧ ግን ነጻነት አልሰጠችም