ኢትዮጵያ አየተሸጠች ነውን? | ወረት |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 6 місяців тому +5

    መቼም ይህ ፕሮግራም ተራ ሳይሆን የላቀ ዕውቀት ከሚገኝባቸው ጥቂቶቹ ውስጥ ለእኔ 1ኛ ደረጃ ነው።የአቅራቢዎቹ ንባብ ይገርመኛል፣ ከተቻለ ሸዋፈራሁ እንዳለው ሌሎች ተጋባዦች እየመጡ ክርክር ቢደረግ የበለጠ ጥሩ ይሆናል።

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 5 місяців тому

    አሪፍ ውይይት ነው። በርቱ!

  • @RomanSelemone
    @RomanSelemone 5 місяців тому

    Glad to hear your problem by chance and I learn a lot and how nice to understand ❤❤

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 6 місяців тому

    ወረቶች አሪፍ ፕሮግራም ነው አንዳንድ ፖድካስት ላይ ብቀርብና ሀሳቦች ሰዎች ጋር ቢደርሱ ጥሩ ይመስለኝል

  • @denekewaman1772
    @denekewaman1772 5 місяців тому

    Thank you for your thoughtful insights.

  • @sosinasimachew
    @sosinasimachew Місяць тому

    im grade 12th student and i follow u every monday

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 5 місяців тому

    በርቱ ውይይታቹ አሪፍ ነው❤❤

  • @YonasAchew
    @YonasAchew Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @meazi01
    @meazi01 5 місяців тому

    በሌሎች አገር መገዛት አለመገዛት ምንም የሚያመጣው ነገር የለም ዝምም ብለን አልተገዛንም አንገዛም ብን ምንም ሚመጣ ነገር የለም እስካሁን በድህነት 1ኛ መሆናችን የተረጋገጠ ነው.

  • @BiniyamTeshome-bn7fg
    @BiniyamTeshome-bn7fg 6 місяців тому

    good

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 5 місяців тому

    ሀገር በጣም በጣም አትገኝም ከእጅህ ክወጣች ውንድሜ ጀግና ው አስተውል ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ነገር እላጣችም ብዙ ነገር እንዳጣች ነው የምትናገሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሀገር አሳቢ መንግሥት ነው የጠፋው። የሚመጣው ተላላኪ ድርጅት ነው ባዶ፤ ማህን ጭንቅላት ያለው ሰው ጀግና ነው ብዚህ አይታማም ። ቲማቲም፤ ሽንኩርት ፤ ጦፍ፤ ወዘተ እትዘራም ፡እየተባላ ይግደላል ገበሬው የት ይዝራ ? እሁን ደግሞ የውጭ ባለሀብቶች በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ልታስገቡ ነው ? ለምን አገሪቱን አቀራምቱት በርቱ የአብይን አፍ ሁኑለት።
    ውይ ሃገሬ ሙጃ በቀለባት ወይኔ ኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃት ❤ ሕዝቡን ይጠየቅ እገር እይሸጥውነው ይህ ደላላ ።

  • @etayen-
    @etayen- 6 місяців тому +1

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 5 місяців тому

    እናንተ የአገር ልጆች እያስተዋላችህ ነው ?እኛ ብውጪ አልተገዝንም ግን ውስጥ ዓችን ግን ቅኝ ግዛት ለመገዜት እንፈልጋለን ❤እገርህ አሁን ያለችበት ሁኔታ ስውር ቅኝ እየተግዝች ነው ።ይህ ነገር ቀስ በቀስ ወደ -----ወተ እየገባህ ነው የምትናገረው ነገር ማለት ልብ በል ቆመህ አስብ ስውር እግር ህን መሸጥ ነው ። ሕዝቡን እይጠየቅ ይህ ብሄርተኛ ተላላኪ መንግሥት ቀሰ በቀሰ እገር እይሸጥውነው
    ግን እባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር እቆዩልን። እሁን
    እገርን በስዕር ሽያጭ ውል ነው ግን በጅህ ያለውን
    ወርቅ እንደ መዳብ ነው ፡ የቆጡን አወርብል የብብቷን ጣለች አሉ አባቶቻችን ። አገር ብዙ ሃብት ልማት ፕሮጀክት ማርግ ሲቻል ፤በኝለመገዛት ፈልጋችሁ ? ውንድሞቼ አስተውሉ ቆምብላችሁ።❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @mulugetabiazentakele
    @mulugetabiazentakele Місяць тому

    to Shitahun ::ሁሉን ዐውቃለሁ አትበል። you didn't say it literally but your acts always speak

  • @mohammed-nur1963
    @mohammed-nur1963 5 місяців тому

    ሀሳባችሁን ለሚመለከተው ብታቀርቡት የተሻለ ነው

  • @melesegirmaye9682
    @melesegirmaye9682 6 місяців тому

    Anten bilo mihur. Mehayim. Inde Ethiopia gebgabaa ina lebba negade yalebet hager yelem. Ye Ethiopia negade be 1 birr yegezawun ika 1000 birr lemeshet tegnito yitebikal. Mengist at any cost kefitegna maberetacham setito ye wuchi balehabtochin wode hager masgebat alebet

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 6 місяців тому

    የአንዳንድ የኢትዮጵያ ሙሁራን ነን ባዮች ከጨለማ የሆነ ሃሳብ ውጪ ምንም አይነት መለካም እይታ የለቹሁም መንግስት እያየነው ነው ቀን በቀን ሃገሪቱ አዲስ ነገር አሰደናቂ ታላላቅ ፕሮጆክቶ እየራ ነው ለማነው የሸጠችው ለምንድነው ምትቀባጥሩት

    • @Forgiveness123
      @Forgiveness123 Місяць тому

      የኑሮ ውድነት እናንተ ቤት የለም?