ተጠያቂነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c 12 днів тому +8

    ስህተት የሆነን ነገር ስህተት ማለት አቅቶን በ ስህተት ምላሽ ስንሰጥ * ስህቶቻ ችን የ ሃገር እና የ ትዉልድ ዉድቀቶቻችን ይሆናሉ :: ተባረኪ❤

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 12 днів тому +21

    welcome tigiye ዛሬ አንድ ያንቺን ምልከታ የሚፈልግ ሐሳብ ይዤ መጥቻለሁ ምን መሰለሽ በሐገራችን ስላለው colorism ከመልክ ጋር በተያያዘ አሁን ካለው አስተሳሰብ ጋ ያንቺ ምልከታ ምንድን ነው በሐገራችን ወንዶች ተፈላጊ ወይም ቆንጆ የምትባለው ሴት ቀይ ረጅም ሼፒ የሚል አመለካከት በዝቶ ሴቱ ሁሉ ከለሩን እየጠላ በሜካፕ በሑማን ሔር እንዲሁም በመቀመጫ ስፖንጅ ያልተገባ የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብቷል pls say something about this issue with respect ❤

  • @bethlehemworku6068
    @bethlehemworku6068 12 днів тому +6

    Thank you for saying the truth. I was thinking the same. People are denying the truth

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 12 днів тому +5

    በመጀመሪያ እሱ ሴት እፋልጋለሁ ሲል እኮ እሽ ብላ እሱ ጋር ስትጋደም ነው የተሴተችው ነው እቃ ይመስል በፈለገ ሰዓት አገኛት ። ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ፈን እማደርገው ሴት እፈልጋለሁ ነው ያለው ሚስት አላለም ። በግድ ግግም ያለችው እሷ ናት። ግን ደግሞ አልተዋትም ይረዳል ናሲባል መጣ ተጠራጥሮ ነበር ምርመራ አደረገ ልጆቹ አለመሆናቸውን እንኳ እያወቀ እሷ ጋር መጣ ተጋፈጠ ሚድያላይ። አሁንም እንኳ አብራሽ እሆናለሁ አላት። ለምን ብሎ ነው ውጤቱን እድጭበረበር እሚያደርገው ነገንዘቡ ይጫወታል እንደ ልጁ ልጆቹ ቢሃኑ ደስታው ነበር።የዋህ ና ቅን ነው።አራዳም ነው ።አስመስክሯል።እሷ ናት የፋራ ጫወታ ይዛ ሲነቃ እጥፍ እንደማለት ።ጭራሽ ወጥታ ጉዷን አጋለጠች።ምን ያድርግ አለም ሰገድ ባይሆን ናሮ ልናምናችሁ እንችል ነበር።

  • @מארטה
    @מארטה 12 днів тому +6

    በርቺ አይዞሽ እውነት ዋጋ ያስከፍላል ከእውነት ጋር መቆም ደግም ድንቅ እና ብርቅ ነው በተለይ በዘመናችን ከሚታነፁብሽ አንዷ እኔ ነኝ ❤

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 12 днів тому +6

    ዉይ እንዲ እዉነት እዉነቱን የሚያወራ ሰዉ ነበር ምጠብቀዉ ...

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 12 днів тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ምትናገሪውን ሚስሙሽ እንዲረዱሽ ያግዛቸው አንቺ አንድኛ ነሽ

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 12 днів тому +5

    ያንቺን አይነት ያብዛልን you are role model ለኔ እወድሻለው እህቴ❤

  • @enathuneyau7649
    @enathuneyau7649 9 днів тому +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ በዚህ ዘመን አሥመሣይ እሚወደድ ዘመን ነዉ

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 12 днів тому +2

    ተባረክ የኔ ሴት በጣም ነው የምወድሸ እራሴን እየሠራውበት ነው በአንቺ ትምህርት❤❤

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 5 днів тому

    Thank you! You are absolutely correct.

  • @RedietMulat-h6d
    @RedietMulat-h6d 12 днів тому +2

    My sister thanks. Plc continue the video about self confidence and trauma.

  • @kalkidan4164
    @kalkidan4164 12 днів тому +2

    ስህተቱ እኛ ሴቶች ለራሳችን ከምናዝነው በላይ በሌሎች ሰዎች እንዲታዘንልን መፈለጋችን ነው ሁሌም በትንሽ ከመታመም accept the reality and then አንዴ በጣም ታሞ መዳን ከዛ ለሌሎች ለታናናሾችም መድሀኒት መሆን መልካም እንደሆነ አምናለው ። keep it up my big sis you are blessed ❤❤❤

  • @tessema2
    @tessema2 8 днів тому

    ትክክል! በዚህ በሜዲያ እየወጣ የሚታየው የኢትዮጵያ ህዝብ ወንድም ሴትም በህይወቱ ያለፈውን ሁሉ externalize በማድረግ victim role ይጫወታሉ። ሰው ስህተቱን ወደሌላ ካሻገርን፣ትምህርት አይወስድም፣አይሻሻልምም። ይህ የ victim mentality ኬልጠፋ ልጅም፣ቤተሰብም፣ህብረተሰብም ብሎም መልካም ሃገር አይን ትንሽ

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 6 днів тому

    ቪዲዮዎችሽ ከተጀመሩ አይቋረጡም ዛሬ ስዞር አገኘዉሽ ጀምሬ የተዉኩት የለም የት ተደብቀሽ ነዉ አንደበትሽ ጣፋጭ ለጆሮ ተባረኪ ❤️❤️❤️

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 12 днів тому +4

    አረ የሚያስቅ ኮሜንት የሚሰጡ አሎ በገንዘብ አስቀይሮ ነው የምትሎ ሰዎች ግን በጤናቹ ነው ሚዲያው ገለልተኛ ነው እኮ ለማንም አይወግንም ሌላው ደግሞ ልጆቹ ተቀይረው ነው መንታ እንዳረገዘች እኮ አሁቃለች አንድ ልጅ ቢሆን እንኳን እሽ anyway ትልቅ ጥፍት ነው ያጠፍችው ከስተትዋ መማር መቀጣት አለባት እኛ ከእስዋ ምን እንማር ውሸትን ነገም ምን ዋስትና አለብን አንድዋም ተነስታ እንዲ ብታጠፍ ለዝይ ሳይድ አትያዙ ሴት ሰለሆነች ሁሎንም በእኩል ነው መዳኝት ሰለእውነት ብለን

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ 12 днів тому +3

    agree 1000%

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 7 днів тому +1

    You got that right? I’m with you girl hundred percent.

  • @semeathaile4280
    @semeathaile4280 12 днів тому +4

    ምን ያህል የተረጋጋሽና ከእውነት ጋር የቆምሽ ነሽ
    ቲጂዬ ስወድሽ እውነት ነው ነቃ ብያለሁ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 днів тому +2

    She should fiesh with him from begning instead of S.M. we have to spea the truth thank you sister for speaking the truth. I was thinking same like you.😅

  • @FirahiwotAlemneh
    @FirahiwotAlemneh 12 днів тому +1

    ቲጂየ ትክክል ነሽ ። ቀድሜ ባውቅሽ ጥሩ ነበር

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 9 днів тому

    Thanks tgiye, you spoke my mind.

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 12 днів тому +1

    ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ ቲጂ ? ፈጣሪ ይርዳት ጭንቀቶን ሳስበው ይከብደኛል ረጣሪዋ ያንቃት እዴት የሰውን አፉ እደምትቆቆመው በዛላይ ድሞ ንገ ደሞ ልጆቾም ያድጉና እሄ መጥፎ ታሪክ ይጠብቃቸዋል

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 9 днів тому +1

    I just saw you and listen to you when I was driving 🚗 to go work you are absolutely 💯 right TG I'm subscribed you right naw keep up the good work and the truth 👍

  • @MarthaArgaw
    @MarthaArgaw 11 днів тому +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
    This is what I was looking for.
    I wish, other realtors will watch this. “Accountability “
    Hope Kiya will learn and be a good mum.
    God bless you for sharing.

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  11 днів тому +1

      I appreciate that!

    • @MarthaArgaw
      @MarthaArgaw 11 днів тому +1

      I subscribed you too because you don’t sweep the case under the rug. We learn a lot from you, girl. GBU

  • @destazeru
    @destazeru 2 дні тому

    ጎበዝ እይታሽ ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 5 днів тому

    You are so matured. People are so emotional and some of them want to get more viewers. I don’t think even if they cared about her.

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤ ትክክል ሴት ነሸ ኣንቺ ነሸ ትክክል ትክልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሴት ነሸ

  • @banc556
    @banc556 5 днів тому

    Best person...ye ewnete temecheshigne.....betely seble betam wrong amlekaket new yalate.

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 9 днів тому +1

    ኧመሠግናለሁ እህቴ እንዳንቺ አይነት logical ሴት 100 ቢኖር ብዙ ለውጥ ይመጣ ነበረ:: እኔ ጨጓራዬን ተላጥኩ በህዝቡ አስተያየት ጀዝባ ህዝብ ነው ያለን አብግን ሴት ነች:: ደግሞ እራሷ አደለች ፍረዱልኝ ብላ የመጣችው

  • @liyakebede7186
    @liyakebede7186 9 днів тому

    God bless you my sister

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:01

  • @genetabdu
    @genetabdu 12 днів тому +2

    በትክክል የኔ ቆንጆ

  • @MekdiNeghsi
    @MekdiNeghsi 12 днів тому +1

    የኔ ጣፋጭ

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 7 днів тому

    እውነትሽንው ኪያ ትልቅ ጥፍት ነው ያረገችው እውነቱን ብታወጣይሻላታል

  • @aminamussa353
    @aminamussa353 8 днів тому

    Exactly

  • @Bethanywondimenehbekele
    @Bethanywondimenehbekele 8 днів тому

    ጥሩ ነው

  • @weynshetbefikadujiregna9459
    @weynshetbefikadujiregna9459 11 днів тому +1

    thanks anchi tiru tenagershi

  • @rahelseyoum2527
    @rahelseyoum2527 9 днів тому

    Thank you so much for ur answer

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt 8 днів тому

    My lovely woman ❤

  • @gelayekassa7461
    @gelayekassa7461 11 днів тому +1

    አንች አይነት ሰው በጣም ያስፈልገናል🎉

  • @mariaemnet4218
    @mariaemnet4218 12 днів тому +1

    Wow ❤❤❤

  • @lydiags2594
    @lydiags2594 6 днів тому

    Am whit u❤

  • @fortunere6050
    @fortunere6050 11 днів тому

    You're absolutely right 100%

  • @senait2085
    @senait2085 12 днів тому +1

    እንደው ምን ላርግሽ ወርቅ እካነሽ ኑሪልኝ👌🏾🙏🏿

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 9 днів тому

    Her wishful thinking brought her long distance .

  • @KuGe-bp9pm
    @KuGe-bp9pm 12 днів тому

    Very true 👍

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 6 днів тому

    ❤️❤️❤️☑️☑️☑️

  • @emebetmulugeta2453
    @emebetmulugeta2453 12 днів тому +1

    betam tekekel yemegebabaw sew ateche neber bezi guday...thanks dear

  • @naominaabdela8595
    @naominaabdela8595 12 днів тому +1

    ሴት ላይ የምትከፊ ይመስለኝ ነበር ቪድ ዮዎችሽን ሳያቸዉ ግን እየገባሽኝ መጣሽ 😂

  • @MeseretZeleke-n2t
    @MeseretZeleke-n2t 12 днів тому +1

    Betam asteway set nesh mn ale yanchi aynetun biyabezaln zim bilo gitr yehonu setochn mayet nw yeselechen

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 10 днів тому +1

    በጣም እሳ ከሌላ ነዉ ያረገዘችዉ ዉሸት አይልቅባት

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 11 днів тому

    ❤❤❤

  • @rutaalem5023
    @rutaalem5023 11 днів тому

    you are marvelous women ones up on a time when we are awaiting taxi you give me unforgettable advice while we are taking we need more from you dear really admire you wish to meet you again ❤

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 11 днів тому

    አይ እህቴ ዳዊት በሰው እጅ አትጣለኝ ብሏል እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ሰው ግን ምህረት የለውም ቢኖረው እንኳን እግዚአብሔር ረድቶት ነው::

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  11 днів тому

      @@AmyBerhe እውነት ነው ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ ስላላየን ሁሌም ምህረት ብቻ ይመስለናል የሚባላ እሳት መሆኑን እንረሳለን

  • @addiskebedekebede
    @addiskebedekebede 5 днів тому

    100%❤❤❤

  • @ekrammuktar-hg4sp
    @ekrammuktar-hg4sp 11 днів тому +1

    Siwedsh eko gn

  • @EleniAlayou
    @EleniAlayou 12 днів тому +1

    Lememamar new social media lay new emenwetaw

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428 12 днів тому

    Wow. Big respect ❤

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 4 дні тому

    ተባረኪ
    ይች ጫታም
    በተለይ ይች ሰብለ የምትባለዉ
    ዝም ብላ አጉል ጠበቃ ልትሆንላት ትፈልጋለች
    ጥፋቷንና ሀላፊነቷን ጠንቅቃ ማወቅ አለባት

  • @misraklemma9280
    @misraklemma9280 11 днів тому

    Yes that is it

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 12 днів тому +1

    Tgye anchi tekekel nesh tefat be tefat ayistekakelem esua rasu eko amnalech ene rasu sew sikelakelat ayche really yemerachun new biye alefkugn cherash mirmeraw setet new birr keflew keyrew new hospital setweld tekeyayrew new eko menta new mikeyayerew be and ken and hospital wust 2 sew menta weldo asbeshewal esuan protect lemareg bezu hedu tefat tefat new aleke eswa mecheresha lay endalechewum erdugn belalech merdat

  • @hirutgebru7017
    @hirutgebru7017 12 днів тому +1

    Berchy endegfesalen

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428 12 днів тому

    Thank you 🙏

  • @WengelAbayeneh
    @WengelAbayeneh 12 днів тому +1

    የምር ግን 🙄😶

  • @EneyatYusuf
    @EneyatYusuf 12 днів тому

    Yane konjo leke nesh

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 дні тому

    ahun minden new meftehew leju eko heiwet alew gzew genzebu energiw mindu eybakene new kesewa gar eytengatete

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 дні тому

    erasu alem seged eyabelashew new egzer yewek min endehone

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 7 днів тому

    እችምድረ ለእውነተኝ ስው አትሁንም

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 12 днів тому +1

    sewedeshe tekekel beleshal

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 12 днів тому +1

    You talk about these with your comfort zone but you forget our poor country how women ‘s suffer economically socially any way God judge

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  12 днів тому

      @@woinshetbelay4664 አልተገናኝቶም

    • @MarthaArgaw
      @MarthaArgaw 11 днів тому

      Don’t blame the country. Come on now. Christian and Muslim country of 90% believer….., Do you know everyone eats 2-3x a day, rich in cultures, We are not crazy poor. We are just poor. Rich people are the worst. Transgender bla bla bla ….