- 126
- 613 796
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Kenya
Приєднався 21 гру 2018
My perspective could be reflections of people of my generation there I chose to have Real Talk about our Value,Lifestyle,Health, Fitness and our social issues.
የኔ ዕይታ ዘመኔን ሰዎች ነፀብራቅ ነው ብዬ ስላመንኩ ስለእሴቶቻችን፤ የኑሮ ዘይቤአችን ፤ጤንነታችን፤ አካል ብቃታችን፤ ሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እውነት እውነት እንነጋገራለን
የኔ ዕይታ ዘመኔን ሰዎች ነፀብራቅ ነው ብዬ ስላመንኩ ስለእሴቶቻችን፤ የኑሮ ዘይቤአችን ፤ጤንነታችን፤ አካል ብቃታችን፤ ሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እውነት እውነት እንነጋገራለን
Відео
ሁላችንም ናርሲስቶች ነን!
Переглядів 2,6 тис.14 днів тому
ናርሲዝም ብዙ ተብሎለታል እየተባለለትም ነው ብዙ ሳይኮሎጂስቶች እንደሚስማሙት ሁሉም የናርሲስት የባህሪ መገለጫዎች ጎጂና መጥፎ አይደሉም አንዳንድ ባህሪያት ራሳችንን ከጉዳት መከላከያ ይሆናሉ ከዚ በተለየ የናርሲስት ባህሪ መግለጫ ያለበት ሁሉ NDP የናርሲስም disorder አለበት ማለት አይደለም ስለዚህ በባለሙያ እስካልተረጋገጠ ድረስ አንድሰው ናርሲስም personslity disorder አለበት ማለት አይቻልም! #narcissim #narcissist #narcissisticabuse #narcissisticpersonalitydisorder
Honest conversation እስቲ እንወያይ
Переглядів 4,5 тис.14 днів тому
Kindly focus on his and her point and share your feedback
@ethioelsylifestyle9486 @wittylovebuster @yonasmoh
Переглядів 18 тис.21 день тому
@ethioelsylifestyle9486 @wittylovebuster @yonasmoh
You seem like you have been through a lot in a relationship. I don't like that you have a generalized point of view. Every relationship is different. My advice is not to think you know a lot because you have been through a lot and to have a therapist, professional counselor, or personal support system that only gives advice based on your own experience in life rather than a generalized piece of crap from the internet. Enough teaching people based on your experience in life as a general truth or fact.
Thanks for your comment may I know your gender please?
@@tigisperspective200 Female
ሰላም ቲጂ አንድ ነገር ልበል😊😊 off topic ለውጥ እያየሁብሽ ነው..u have become more feminine day to day u were aggressive but ur action and smile is beautiful please keep it up....its attractive more in this way.
Am blushing 😊 thanks It’s always a journey to be back to where I belong.
በጣም ትክክል እይታ ነዉ። አሁንማ ከብዛታቸዉ የተነሳ እንደወረርሽኝ ከቁጥጥር ዉጪ የሆኑ ይመስለኛል። ስራዬ ብለን ካየንማ በቀን ዉስጥ ከ30 በላይ ጉድ የሚያሰኝ ቪዲዮ ሳናይ አንዉልም። እንዳልሽዉ እነሱን አለማየትና ተዋቂነትን አለመስጠት፣ ቀጥሎ ደሞ ህግ ማዉጣት። እናመሰግናለን።
ወንዶች ጉዳይ ብቻ ነው ኮፒ የሌለው ፊልም
Slezi ledezi aynet sewoch seat thun wend stawqachew mn medereg alebet
thank you tigi ok I will do you are going sister ❤
🥰🥰🥰
እንደናንተ ያሉ ታላልቆች ያስፈልጉናል የምር መንገዱ የጠፋበት ልጆች ብዙ ናቸው❤❤
🙏🏽
ንግግራችሁ አያምር እናንተ አታምሩ አታፍሩ ምን እናርግ እኛ
❤❤❤
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው ተሳሳቱ በቃ ሰው ሰውን ይገል የለ ለገንዘብ ብሎ ለምን የ Ride drive የገደሉት ላይ React አላረግሽም ይህ እንደማቃጠር ነው
Thanks TG. But do i always have to go to a psychotherapist or psychologist to heal my trauma? can i do it by myself gradually? I wish you make a video about this. Respect the work though 👍👍👍👍
There are things we can work on our own if we think we have mild kinda experience We can start with forgiveness I have posted long ago then changing self belief is crucial one step at at time 😉
@@tigisperspective200 Appreciate that
Finally we agreed ❤
Thanks
የቲጂ እይታ ወይ አማርኛ አውሪ አሊያም እንግሊዝኛ አውሪ ግራ አታጋቢኝ።
ደጋግመሽ ግራ ከምትጋቢ የኔን ቪዲዮ እለፊው
@@tigisperspective200ቲጂዬ ወድሻለሁ ግን መልስሽ ልክ አይደለም ላንቺ እሷ ደንበኛሽ ወይም አድማጭሽ ናት እንደሳይኮሎጂስት እሷን መረዳት እና አስተካክላለዉ ማለት ነዉ ሚጠበቅብሽ!!
@HenonHmichael 4 ኮመንቶች አላት 3ቱ ተመሳሳይ ነው። መጠየቅና dictate ማድረግ ይለያያል፥ ስለተደጋገመብኝ ነው
@tigisperspective200 ኦሺ የኔ ቆንጆ ትሁት እንደሆንሽ ስለማስብ ነዉ እና አንቺን በግል እንዴት ማግኘት እችላለሁ??የሚቻል ከሆነ ብቻ
@HenonHmichael @thewisewomen telegram lay alw Thanks for understanding
ውሸታምች የቀንስሯ ስሩ አትለፍልፉ
exactly
owwww stay blessed big sister! betam ewedishalewu!
ቪዲዮችሽ ሁሉ እራስ ላይ መስራት ነው የምታበረታችው ቲጂዬ እናመሰግናለን ለግብዣሽም ቪዲዮንም አይቼ መጥቻለሁ ምርጥ ታሪክና አስተማሪም ጭምር ነው👏👏❤❤
አመሰግናለው
Ende minidinew yehonut .... ewikina? Biligina? Eridun...? Ende social media lay sinit sira endemisera maseb aktowachew new? Aymrowachewin bitekemu melikam sira mefter yichilu nebere... teshewidewal... Eski samuna mesirat temaruna amiritu... Weyim yewereket bag bitiseru... melikam nebere... Teregagu...
Betam jegna sati neshi berche ene yalhuti Dubai nw temrtshi hulu nw emkttlw buzu tetkhmalwi berch ehta❤❤
🙏🏽
I'ts an amazing teaching story, tnx tg😘😊
😍😘🥰
በትክክል
ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር እንደልጅቷ እኔም አንድ ሰሞን😢 ግን ቶሎ ከርሌሽን ሺፑ ወጥቼ ሂልንግ ፕሮሰስ ላይ እየሰራሁበት ነው። እና ቲጂ ልክ ነሽ ከትሮማ ሳይዳን የፍቅር ግንኙነት ከባድ ነው። አመሰግናለሁ ሁሌም ለምክሮችሽ😘
በጣም ጎበዝ እንኳን ቶሎ አመለጥሽ🎉❤👍
ብዙዎቻችን እዛ ነበርን
የውስጤን ነው የምታወሪው
በምን ላውራሽ ?????ቢያንስ ለአንድ ሰው የሚጠቅም ታሪክ አለኝ
ውድድድ ነው ማረግሽ❤
❤️
እንደዚህ ቆንጆ ናቹሁ እንዴ
Thank you 🥰🥰🥰
Most welcome
,ልጆች ወሬ አትስሙ እራሳችሁን ጠብቁ ገንዘብ አገኝታችሁ. ,ራሳችሁን የሚቀየር ሙያ በመማር ከዚህ ነገር ዉጡ ችግራችሁን የምታዉቁ እናንተ ናችሁ. ,አንችም በነሱ ስህተት ገንዘብ ልትለቅሚ ነዉ. ,አንቺ ቀጥረሽ አሳይን
እኔማ በፊት አፈቀርኳቸው ያልኳቸውን ወንዶች ሳስብ ይገርመኛል ምን ነበር የተሰማኝ እያልኩ ነው አንድ አመት ሲንግል ብሆን ጭራሽ ፍቅር ምድነው ስሜቱ እያልኩ ነው አሁን የፍቅርን ስሜት ማወቅ እፈልጋለው እራሴን ገንብቼ አክሜ ከጨረስኩ❤🎉
ሲንግል መሆን ጥቅሙ ስሜታችንን እንድንረዳ ያደርገናል
I was waiting for your review about this.
Awwww thanks so much 🙏🏽
zer ywetalsh abo hule melewn new yetnagershilgn
❤❤❤❤
UA-cam ላይ ከአንቺ ቀጥሎ የሚከታተለው Program የትዕግስትን ነው። በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለው የኔ ውድ 😍
pls TG give feedback about MGTOW terand
It’s scary but in the western world I wouldn’t feel bad if they go with such mindset
that is because we ethiopian give respect to wealth not to humanity
እኔም ሙሉውን አይቼዋለሁ የቲጂ ፕሮግራም ሆኖ የሚያመልጠኝ የለም በጣም ብዙ ነገር አስተምራኛለች አዲሱ መፅሀፏንም አንብቤዋለሁ እናመሰግናለሁ ሁለቱ ቲጂዎች አመለካከታቹም ስማቹም ይመሳሰላል 😊 ፕሮግራሙም በጣም ጥሩ ነበር እኔ እንደዚህ አይነት ልምድ ባይኖረኝም በፊት በፊት አንዳንድ ሴቶችን ሳይ እገረም ነበር ምን ሆነን ነው ያስብላል እና ራስ ላይ መስራት ከሁሉ ይቀድማል
እንደዚ አይነት ልምድን ማካፈል ይጠቅማል በጣም አመሰግናለው 🥰
Go for 20k subscribers
የኔ ውድ አመሰግናለው
God bless you dear
I can see how thrilled you are Tg'ye. Can't wait to be healed and feel this girl's joy. Sisterhood ❤️🫶.
Sarye 🥰
13:32 betam ur right i need hilling endet new maggnet yemichalew ene saykatrist senaytn
Join our group on telegram @wholenesshealing
@tigisperspective200 hayee tnx dear
ገላን መሸጥ ለስራ ማጣት ምክንያት ሊዋን አይችልም ከትንሽ ነገር ተጀምሮ ትልቅ ባታ መድረስ ይቻላል እናንተ ግን የመጣቹበት መንገድ በጣም የተሳተ መንገድ ነው ሰውን ሳይዋን ፈጣሪን ነው ያስቀየማቹት ትንሽ ለራሳቸው ሰጥታቹ በእምነታቹ ፀሎት አድርጉ
ሰብስክራይብ አድርጌያለው ያጓጓል 😅
🙏🏽😀
Tgye berchi
🙏🏽🥰
እንዴት እንደምትመችኝኮ የምር ወሳኘ ስው ነሽ
God ur so ryt eko....when r we gone say 'no this is wrong n this has to stop!' i think we r failing as a society n we all are playing our part sadly! anchis tenageresh wetalesh ........
እውነት ነው እህቴ እንደዘ አይነት ቅሌት ከመስረተቸው በፍት አቅደ ነው የምስሩት ከዘ ባኃለ ይቅርታ እንደምሉት ያውቀሉ እኔ ህዝቡ እረሱ ነው እንደዘ አይነቶችን እያበረታታ ያለው
ሰው ቅኔ ነው ሰምና ወርቅ አለው።
የፍልሙስመ asawkiu