ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Місяць тому +567

    የ መንታዎች እናት የሆነችውን ትርንጎ ታጠቅን ለማገዝ የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000319551558
    ስልክ ቁጥር 0918986328

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому +56

      😢😢 የስደት ጓዴ አይዞሽ የሰማይ የምድር አምላክ ብርታት ይሁንሽ ጠላት ሆኖ እንደ እሾህ አያውጋሽ እንጂ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ነገ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል በርቺ አይዞሽ ❤

    • @yazn9575
      @yazn9575 Місяць тому +37

      እደዚች ያለ መርዳት አያስፈልግ ም ስንት እሚረዱአሉ ለስራ ወጥቶ በስልክ ወንድ ፍለጋ አላማውን አሳክቶ አገሩ መምጣት ሁሉም ይገኛል አረብ አገር ያለ ሴት ስንት ጀግና አለ ደደብም ሞልታል ወንድ በስልክ የሚፈልግ የዚች መሰል

    • @MekdiA
      @MekdiA Місяць тому +54

      አሁን ይህች እህት እርዳታ ቢደረግላት ጥሩ ነው ግን አሀንም ይሄ ሰው መጥቶ ገንዘብ አምጪ ሲላት እንደምትሰጠው እገምታለሁ. እሱም ይሄን እንደጥሩ አጋጣሚ ሊጠቀምበት ይችላል. ስለዚህ እሱዋን መርዳት ብቻ ሳይሆን ይህን ሰው ለፍርድ እንዲቀርብ መደረግ አለበት ይህን ማድረግ እሱዋ ቆራጥ መሆን አለባት. ትክሰሰው ታሳስረው. ለልጆቹ ተቆራጭ ያድርግ ወይም በስልክም ይሁን በአካል እሱዋ አጠገብ እንዳይደርስ መደረግ አለበት. እውነት አንቺ ደግመሽ ከዚህ ሰውየ ጋር ከሆንሽ በልጆችሽ እንደጨከንሽ እወቂው.

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Місяць тому +8

      የኔ ውድ እግዚአብሔር ይሁንሽ በቻልሁት መጠን አግዝሻለሁ የኔ ጀግና በርች😢😢😢😢

    • @mihretaragaw
      @mihretaragaw Місяць тому +4

      Jegina enati neshe anchin yemeselechi miste ameletishew kerebete kezhi belaye edatigoje new bachiru yegelageleshe abirosh binorem ayitekimeshe keandebeteshi yemiwetu kalatoche hulu yemayitegebu asteway neshi nege enkwanim beza chigere wiste alfeku bileshi tamesegignaleshi hiwote yiketilale lijochishinim mediyanale yasadigileshi ❤❤❤❤❤

  • @HananKetema
    @HananKetema Місяць тому +462

    እመኝኚ ይህ ሰዉዬ በቅርቡ ዋጋዉን ያገኛል ጀግና ነሽ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому +6

      Minem ayagegnewem lelawan jil demmo yagebal.

    • @SaraSara-hs9im
      @SaraSara-hs9im Місяць тому +12

      ይህ ሰዉዬ ደብተራ መሆን አለበት ምክኒያቱም ያላትን ብር ስትሰጠዉ እያደነዘዛት ነዉ እህቴ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому +3

      ምንም አይሆንም ክፉሰዉ እድሜ ከጤናጋ ይሰጠዋል እንደዉም መልካም ሰዉ አይበረክትም

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu Місяць тому

      enate​@@SaraSara-hs9im

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ Місяць тому

      በጣም😢​@@MayoshaTa

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t Місяць тому +287

    የሴት ልጅ ፈተና የኔ እናት ልጆጅሽን እግዝኣብሄር ያሳድግልሽ ሴትን የምትበድሉ ወንዶች እግዝኣብሄር የስራቹ ይስጣቹ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +884

    ይሔ ጥጋበኛ ይታሰር የምትሉ?????

    • @gfg4073
      @gfg4073 Місяць тому +7

      ቢታስር ምንችግር ተቀልባ ይወጣል አትቀደም አውን ላይ ሕግ የለም ሕዝቤ

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +8

      @gfg4073 ትክክል እንደው ቢጨንቀኝ ነው እንደዛ ያልኩት፣ ህፃን እንኩዋን እየደፈሩና እየገደሉ ምን ሆኑ?

    • @IsmaMohammed
      @IsmaMohammed Місяць тому +3

      ይተሠረ ቤሠረትልጅ የምጫወት ወንድ

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 Місяць тому +1

      ይታሰር🎉😊

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Місяць тому +2

      ገዝቡን ይመልሰላተ ገንወድልጀ እራሱንይቻል በፋፁም የለፋቺህበተ ለባልአተሰጡ በራሳቺህሰም የራሳቺህ ሰራክፋቱ እመኑኝለሰወአሳልፋቺህ ከሰጣቺህ ባላቺህንም ንብረታቺህንም አታገኝም ሰለዚህ አተሰጡ ሰወሲጠላእሰክነገዝቡ መሆን አለበተንብረቱንአሰመልሱ

  • @ruthmikiyas1743
    @ruthmikiyas1743 Місяць тому +70

    😢የባሕራን የሞት ደብዳቤን የቀየረ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ህይወትሽን ይቀይርልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የበለጠውን ይሰጥሻል

  • @meseretalemayehu6110
    @meseretalemayehu6110 26 днів тому +11

    እህቴ ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ይሆናል።

  • @NardiHaile-i5z
    @NardiHaile-i5z Місяць тому +160

    ወኔሽ ተስፋሽ ብቻ በቂ ነው💕
    ቅዱስ ሚካኤል ታሪክሽን ይቀይረው 🙏 የማትወድቅ የማትሰበር ሴት ታስቀናኛለች 💕💪

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +577

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ማህላ ቀላል መስሎታል 🥹

    • @lemlemkflay920
      @lemlemkflay920 Місяць тому +2

      🙏🙏🙏

    • @miskirteferi9508
      @miskirteferi9508 Місяць тому +4

      yes he think he is clavier he is not he is so stupid god is with her and she is beautiful woman

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w Місяць тому +1

      እዉነት ነዉ ይዘገይ ይሆናል

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz Місяць тому +2

      ቢዘገይም የእጁን ያገኛል 😢😢😢😢😢😢

    • @MuluMesi
      @MuluMesi Місяць тому +4

      Ewnet new bekirb yemakat set kefkregnawa gar be mikael kal gebta nbre keza esua chit aderga telyayu esu min yemesele hiwot yinorale kesua be bizu yemitamir lij agibeto weldo yochi gn yihew satageba 45 amet molat endzaw betsetset erasuan endeketach kelal yimeslal kal megbat

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Місяць тому +132

    በዚህ ዘመን እንደዚች ያለች ታማኝ አስተዋይ ከሚገባው በላይ ትግስተኛ ሴት ማግኘት ለማመን ይከብዳል:: አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም

  • @samirachamso
    @samirachamso Місяць тому +12

    እኔ ግን በጣም የገረመኝ ብዙነገር አይታ በስተመጨረሻ እቤቷ አልጋዋላይ ሴት ይዞ አይታው እንደውም ነፍሰጡር ሆና ገፍትሮ ወርዉሮአት ወቶ ከዚህ ጀርባ ከሱጋ መገናኘት ከባድ ነዉ ውሳኔ ማጣት ይመስሰኛል ይሔሁሉ ጠንካራ ሴት ብቻዋን ሁሉን ማድረግ ትችላለች ሴቶችዬ ልብ ይኑራችሁ አንዴ የበደላችሁን ሰው ሁለተኛ እድልል አትስጡ ።
    አንድ አባባል አለ በድሎህ የሔደ ሰው
    ተመልሶ ከመጣ ሊገልህ ነው 👌👌👌

  • @haymanotadis-j6z
    @haymanotadis-j6z Місяць тому +18

    እኔ የገርመኝ ይህን ሁሉ አመት ኖርሽ ቋንቋ አለመቀላቀልሽ እውነትም አስተዋይ እርጋ ያልሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ አምላክ ልጅቺሽን ይባርክልሽ የልፋትሽን ዋጋ በልጆቺሽ ይካስሽ❤❤❤ እሱን ግን ዳግመኛ እንዳትታርቂ እንደ ሙተ ቁጠሪው።

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z Місяць тому +213

    እዚ ዓለም ላይ የዋህ ስትሆን ሁሌም ትጎዳለህ ያማል በጣም 😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @AluChanal
      @AluChanal Місяць тому

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p Місяць тому +295

    ስታምሪ ደሞ ንግግርሽ ስብህናሽ የኔ ቆንጆ በርቺ 😘😘😘 UA-cam ደሞ ክፈቺ support እናደርግሻለን

    • @mahiderakalu8550
      @mahiderakalu8550 Місяць тому +6

      በጣም ግን አለቀስኩኝ አሳዘነችኝ
      አናዳምኛለች ብቻ ያመነችው ጌታ ይርዳት

    • @LamlamAl
      @LamlamAl Місяць тому +3

      የኔ መልካም

    • @Ruki661
      @Ruki661 Місяць тому +2

      danaz nat

    • @LeeJhone-ly8ju
      @LeeJhone-ly8ju Місяць тому +1

      ስብእና ብኖራት ለወንድ ገንዘብ አትሰጥም በጣም ርካሽ ጅል ናት ደግ አደረጋት ለወንድ ገንዘብ የምትሰጡ ሴቶች የወንድ ጥማት አለባችሁ

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g Місяць тому +128

    ቁጨብዬ ከመዳሜ ተደብቄ የሰማሁሺ❤እና የኔጀግና ወድቀሺ አልቀረሺም❤መላኪ ቅዱስ ሜካኤት መጨረሻሽን❤ ያሳምረዉ ከምንም በላይ ንፀህ ልብ አለሺ❤🙏👌

    • @zx9713
      @zx9713 Місяць тому +3

      እንደኔ😢😢😢😢

  • @ነጺtube-l6q
    @ነጺtube-l6q Місяць тому +47

    ስትገርም ልጅቷ አሁንም ቢመጣ ትቀበለዋለጅ እንዲህ አይነት ሴቶች ያናድዱኛል እንኳን ሊያሳዝኑኝ ይበልሽ

    • @eyerusalemgebeyaw2203
      @eyerusalemgebeyaw2203 Місяць тому +5

      አይባልም እሺ ሴት ሆነሽ ሴት ላይ ትፈርጃለሽ የሷ ህውይትየኔና የመሳሰሉት እህቶቻችን ነው እሱ ደንቀኛ መተተኛ ነው እያፈዘዘ እያደነዘዘ ነው የሚቀበላት

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny Місяць тому

      ​@@eyerusalemgebeyaw2203 እኮ እኔም ብያለው ሟርተኛ ነው

    • @DasashDersie
      @DasashDersie Місяць тому

      አዎ ሁሉንም ክህደቱን ፈጣሪ ገልጾላት ነበር የዋህናት

    • @belaygebre
      @belaygebre Місяць тому

      እኔም በጣም አናዳኛለች

    • @belaygebre
      @belaygebre Місяць тому +1

      በእንቁላሉ ጊዜ ብላለች እናቴ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Місяць тому +42

    😢😢😢ወላሂ እደዚህ ያሉ ወዶችን አላህ በላ ያዉርድባችዉ ኢሻአላህ በጣምነዉ ያስለቀስሽኝ😢😢😢😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Місяць тому +2

      አሚን በዉነት

  • @tisi3500
    @tisi3500 Місяць тому +313

    አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች በአህምሮ በሽታ የተያዙ ይመስለኛል በአሁን ሰዓት። ሴቶሽ በፀሎት እንትጋ ዓለም ተለውጣለች እግዚአብሔር ይርዳን

    • @YamruGashaw
      @YamruGashaw Місяць тому +17

      Almost ሁሉም ወንዶች

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Місяць тому +3

      Alem..bezemuet..teregemalach..mestem.ayalachew..😢😢😢😢😢😢😢ufffff

    • @mesrert123
      @mesrert123 Місяць тому +18

      ምን አይነት ጉዶች ናቸዉ የአበሻ ወንዶች አፈር ድሜ ብሉ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +2

      😒አይምሮ ባይኖራቸው ግንዘብ እና ለመሽካሽክ ነው ሚስራው በደንብ የሚስራው ጥቁር ልብ እና እርግማን ያለባቸው ውንዶች መጭረሽ እንዲ ነው

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Місяць тому +5

      ምን አንዳንድ almost ሁሉም ማለት ይቻላል

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Місяць тому +236

    ሚድያዎች ግን የምታቀርቡትን ህዝብ የህግ መፍትሄ እንዲያገኙም ስራ ትሰራላችሁ ወይስ ማናዘዝ ብቻ?

    • @Elshu254
      @Elshu254 Місяць тому +11

      እኮ የ እኔም ጥያቄ ነው 🙋

    • @ጤና-ጀ1ሸ
      @ጤና-ጀ1ሸ Місяць тому +12

      የኔም ጥያቄ ነው እባካችሁ ለህግ አቅርቦት. ለምን ዘም ተላላ ችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢. እግዚአብሔር ይፍርድብህ አተ ስውዬ እውነት😢

    • @serkalemtolla1093
      @serkalemtolla1093 Місяць тому +3

      በትክክል

    • @mulushebabaw9024
      @mulushebabaw9024 Місяць тому +5

      አይይይ ለቪው ነው 😢😢😢

    • @hiwotfeleke8778
      @hiwotfeleke8778 Місяць тому

      Ende fekida newu yesetechiwu eko bititagezm eko tisetewalech beg nech

  • @GenetGetaneh-m2b
    @GenetGetaneh-m2b Місяць тому +160

    ይች ልጅ ለትዳር አሪፍ ነች። ሰርታ የምታሰራ የምታሳድግ ነች እሷን ያገባ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በፍቅር ክሳህ ልደግ የምትፈልገ ሃቀኛ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለ ህ አ ፈ ፍ አርጋት

  • @selam3762
    @selam3762 Місяць тому +36

    ይቅር ይበለኝ ግን ቡዙ ሴቶች የኔ ጀግና ምቱሏት የቱጋ ነው ጀግንነትዋ አልገባኝም እንደ አሻጉሊት ሰጫወትባት

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ Місяць тому +1

      እውነትሺነው ለሥራጎበዝብኮንም በትዳር ምርጫዋግን ተከሴስነች

    • @SusuSisay
      @SusuSisay 3 години тому +1

      አይገርምሽም ገና ሳይጋቡ ብዙ ስህተቶች አይታ ማግባትዋ ዋጋ አስከፈላት ሰው እንዴት የለፋበትን ገንዘብ ለማንም ለማያውቀው ሰው ይሰጣል መቼም እማይማሩ ፍጥረቶች

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Місяць тому +11

    እህታችን እነርዳት በጣም የምታደግ ልጅ ናት እባካችሁ እግዛብሄር ይፋርድባቸዉ

    • @TsionAyalew-l7o
      @TsionAyalew-l7o Місяць тому +1

      እናት ሰዎች ከነርዳት ውጭ አታቁም እንዴ ስራ ፈለጊላት የሚል አደም ሰው አላየሁም ምንድረ ደደብ ሁላ ሲጀመር ማን fecbook ላይ ያለ ወንድ ጋር ሄጅ አላት

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Місяць тому

      @ ድንቁርና ነዉ የሰዉን ችግር አለመርዳት ካርዳሽ ዝም በይ

    • @HiwotWubaye
      @HiwotWubaye Місяць тому

      ​@TsionAyalew-l7oዝም ማነን ገደለ የሰው ልጅ ፍፁም አደለም ይሳሳታል ደግሞም ብርቱ ጀግና ሴት ናት

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Місяць тому +197

    ታሳዝናለች 😢😢እኔና ባሌ በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትዳር አለን ሰው የእራሱን ማንነት እንጅ የመተዋወቂያ መንገዱ አይደለም ከእንደዚሂ አይነት ሰወች ይጠብቀን

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +38

      አሁን ምኗ ያሳዝናል ወዳ ነው ያደረገችው ገንዘቧንም የሰጠችው ለናቷ ቡና መግዣ ላባቷ ጋቢ መግዥ ብትልክላቸው የነሱ ምርቃት የት ባደረሳት ነበር ደነዝ

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat Місяць тому +5

      ትክክል ❤

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Місяць тому

      ሰው ማመን ጎዳት ከእንግዲሂማ ያነ ልቧ ዳግም አይሞኝም ሰው ጨው አይደል አይቀመስ ብቻ ፈጣሪ ከእንደዚሂ አይነት ሰው ይጠብቀን ​@@LeyoLeyo-i6n

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Місяць тому

      Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen..ewenetnew..set teru.sew.ale..edezehem..ale..yeteregem😢😢😢😢😢

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Місяць тому

      ትዳር ያገኘሁ መስሏት ነዋ ሆ ቤተሰብ ጋ ያፈራነውን ወደ ሌላ መውሰድ አይቻልም ባል ተካሠሽም ቢሆን ትቀበያለሽ​@@LeyoLeyo-i6n

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Місяць тому +61

    የኔ እህት እኔ በጣም ነው የምረዳሽ እኔም ልክ አንቺ የደረሰብሽን ችግር ቀምሸዋለሁ ባለቤቴ አልቅሶ ተሰቃይቶ አንዳላገባኝ ልክ ሲያገባኝ እና እርጉዝ መሆኔንሲያይ ደረቱን ነፋ ሌላ ሰው ሆነ ግን ሁለት ምርጥ ጓዳኞች ነበሩኝ ካጠገቤ እኔ ልወልድ ሆስፒታል ስገባ የመጀመሪያ ልጄን አንዷ ጓደኛየ ሁለተኛዋ ደግሞ አብራኝ ሆስፒታል ገባች በሰላም ወልጄ ቤቴ በሰላም ተመለስኩ የኔው ባለቤት ግን ልጁን ከሆስፒካል በቪዲዪ ሲያይ ሃሳቡን ቀይሮ በጣም አምሳያው ሰለነበር ሰፍ ብሎ ልጁን መከታተል ጀመረ ያኔ ብሞት ኖሮ ልጆቼ የመንግስት ነበሩ ወንዶች እርጉሞች ናቸው ካአንቺ ትንሽ እኔን የሚለየኝ እኔ ውጭ ሃገር ነው ያለሁት እንዳትሰበሪ ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ ሴቶች ጀግኖች ነን እጂ አንሰጥም ለልጆቻችን አሁን ልጄ 3 አመት ሞላው ጣፋጭ መካሻም ሆኖኛል አባቱን በፍቅር ያንበረከከ ልጂ እያሳደኩ ነው በርቱ እህቶች ቢሰብሩንም እኛ ወደፊት አልፈን መገኝት የሰበሩን ዋንዶች እንዳመለጥናቸው እና እንቁ እንደሆንን ማሳየት። አሁን ጥንካሬየን ሰላየ እንደውም ያደንቀኛል ወድቄ ስላላየኝ ስራየንም እየስራሁ ነው ከልጆቸ ጋር❤

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 Місяць тому +3

      Gobeze ye ethiopia wedoce sede baleg gatewet hunewal. Berece ❤

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Місяць тому +4

      ጎበዝ ለኔም አበረታሺኝ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ Місяць тому +3

      ጀግና የኔ እህት አሁንም የምታመኝው ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ❤❤❤

    • @yegondergetmezgebu6045
      @yegondergetmezgebu6045 Місяць тому +2

      አይዞሽ እህት የበቀልሽ ጌታ ያመንሽውና ያከበርሽው ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል በቅርቡ በሰይፉ እንደሚመታው አምናለሁ አንቺ ብቻ ጤናሽን ጠብቂ የወንድ ልጅ ጭካኔ ገደብ የለውም አረመኔዎች ናቸው እኔ ይፈልግ ቢሆን በወንድ ልጅ ላይ ምዓይነት እምነት የለኝም ከአጠገቤ በብዙ የርቀት ጋፕ ነው የማባርራቸው በፍቅር ህይወት ሲጠይቁኝ።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Місяць тому +31

    እንዴት እንደምታምር ደሞ ውብ ኢትዮጵያውያዊት እንኩዋንም ቀረብሽ? ይሄ ብሽቅ . ልጆችሽን አሳምረሽ ታሳድጊያለሽ እድሜ ለ መላው ኢትዮጵያውያን አይዞሽ. ቀረሽበት

  • @Soods-g5s
    @Soods-g5s Місяць тому +4

    በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ አግዚአብሔር ይርዳሸ ተሰፉ የሚታይብሸ ግን ይህ ክፉ ሰው አካባቢ እናትደርሸ

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Місяць тому +4

    ያንቺን እንባ አምላክ አምላክ በአቁማዳ ነው የሚያስቀምጠው በደልሽን ሁሉ አምላክ የሴቾች አምላክ ነዉ የጁን ይስጠው በልጆቹ ያግኘው አይዞሽ አንቺ ከሴቾች ሁሉ የተለየሽ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @HanaKasaye-mu7ty
    @HanaKasaye-mu7ty Місяць тому +71

    በጣም ግርም የምትይ ደርባባ ሴት ነሽ በይቅርታ የምታምኝ ቅን ልብ ያለሽ ትሁትት በነገ ተስፋ የማትቆርጭ ጀግና እናት ነሽ ወድምህ ሺ ጊዜ ቢበድልህ ሺ ግዜ ይቅር በለው ብሏል አምላካችን እናም ጠካራ ነሽ ውዴ በፈተና የሚጸና ሰው የተባሰከ ነው እንኳንም በእምነትሽ የጸናሽ ሆንሽ በአመንሽው በቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ እና ምልጃ ሁሉን አልፈሽዋል ጀግና ነሽ በርች እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እሱ ካለ ምን ይሳነዋል ተመስገን ። ነገ ሌላ ቀን ነው የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል በርቺ ጀግኒት

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 Місяць тому +1

      በትክክል!እውነት ነው።❤❤

    • @YezichMengiste
      @YezichMengiste Місяць тому

      በይቅርታ ማመንና ያለዛ ሰው መኖር አልችልም ብሎ ማሰብን ለይተን እንወቅ እጅ ወገን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Місяць тому +87

    ፀበል ተጠመቅ ሰዉየዉ አፍዝ አደግዝ ስለአረገቡሽ ፀበል ተጠመቅ ልጆችሽ ቶሎ ቶሎ አቁርባቸዉ እህት ነገም መቶ በመፈስ የአለሽን እዳይቀበልሽ ፀሎት ፀበል አትራቅ የምትወጅዉ የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካየዬል ይጠብቅሽ 🥰🥰

    • @ፀባየ
      @ፀባየ Місяць тому +2

      የሆነ ነገርማ ኣርጎላታል

    • @mihrettesfa7550
      @mihrettesfa7550 Місяць тому +1

      @@ፀባየ በትክክል

    • @enegudaydag2706
      @enegudaydag2706 Місяць тому +1

      በትክክል

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 Місяць тому

      እውነት ነው ብቻዉን አይደለም እዚህ የደረሰው ያመንሸዉ ቅዱሰ ሚካኤል ይርዳሸ !!!

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l Місяць тому

      እዉነትነዉ እሱንሲናገረኝ እፈዛለሁ ያለችሁ የሆነነገርማ አለ😢😢

  • @hani9864
    @hani9864 Місяць тому +203

    የሚወደኝ አትበይ አይወድሽም
    አንቺ ነሽ የምትወጂው

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Місяць тому +6

    አነቺ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽ እደዚህ መሀላ ምናምን አትበይ ዝሙት እኳ ነዉ በዝሙት መሀል ይፋርሳል ጎበዝ ነሽ እግዛብሄር ይፋርድልሻል ግን ሲጀመር ማንንቱን እያየሽ መግባት ሰለነበርበሽም መወለድም አልነበርብሽም

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 8 днів тому

    አች ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርሽ እሱንም የስራዉን ይስጠዉ☝☝ግን አሁንም ገዘብ ብትረዳም መጥቶ ይወስድባታል ወደፀበል ሂጅና የተደረገብሽን ደግምት አስለቅቂ ወደቤተሰቦችሽም ተቀላቀይ

  • @marthina9042
    @marthina9042 Місяць тому +87

    የኔ እናት ሞኝነትሽ በዛ 😢 ፈጣሪ ይርዳሽ
    እሱንም የስራውን ይስጠው

    • @KonjitBerhanu
      @KonjitBerhanu Місяць тому +8

      አንዳንድ ሴት ትዳርን እንደ ግዴታ ያዮታል።

    • @bilenandmahivlog9378
      @bilenandmahivlog9378 Місяць тому +3

      Ewnetesh nw

    • @Maza-cf5ln
      @Maza-cf5ln Місяць тому

      ​@@KonjitBerhanu bale mawok new

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      በጣም ሲበዛ😢😢😢😢 በዛ ላይ በትዳር እንኳን አልተጠቃለሉም ይሄ ሁሉ cheat ሲያደርግ😢😢😢😢😢

  • @HalimaYimam-u1l
    @HalimaYimam-u1l Місяць тому +111

    አሏህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ማማየ

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w Місяць тому +50

    .ከነአምሮሽ ሆነሽ ማዉራትሽ እግዝያብሔር ይመስገን አሁንም በምነትሽ በርቺ

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ Місяць тому

      በጣም ጠካራ ናት እኔ ብሆን ሄጄ ነበር😢

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Місяць тому +7

    እሱን የወለደ ማህፀን የተረገመ ነው ።!!!አቤት መታደልሽ መገን የአወራር ለዛሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ታድለሽ ጠብቂ እግዚአብሔር ይክስሻል

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d Місяць тому +7

    ኡፍፍ ያረቢ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ኡፍፍ😢😢😢🎉ጠንካራ ነሽ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Місяць тому +75

    ውይ ውይ መቼም እንዴት ልፍረድብሽ በጤናሽ አይመስለኝም እንጂ እጅግ በጣም ነው የምታሳብጂው። የሆነው ሆኖ የልጆችሽ አምላክ መፍትሄ ይስጥሽ። ይሄን ስድ አደግ የባለጌዎች አለቃ ህግ ካለ በህግ መጠየቅ አለብሽ።

    • @GenetWende
      @GenetWende Місяць тому +4

      ወዳ አይደለም አትፍረዱ እግዚአብሔር ይርዳት እሱን የስራውን ይስጠው

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 Місяць тому

      አንተ ይሄን በደል አልበደልክም

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj Місяць тому +19

    አንቺ ልጅነትሽን ያልጨረሽ የልጅ አዋቂ ከልብ አፍቃሪ ፈሪሐ እግዚህ አብሔር ያደረብሽ ለቃልሽ ታማኝ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ያመንሺዉ ሚካኤል የፈጠረሽ አምላክ አይጥልሽም እንኳን ለራስሽ ለኛ ትምህርት ሆነሻል ልጆችሽን ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ በርቺ❤❤🎉🎉

  • @SaraJoni-fp2le
    @SaraJoni-fp2le Місяць тому +23

    ኪያ ነይ ከዚች ልጅ ተማሪና ልጆችሽን ጠክረሽ አሳድጊ ሌላውን ተይና እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @Yayeshiyirad
    @Yayeshiyirad Місяць тому +2

    እኔ ሰለባልሽ ምንም አልልም እግዚአብሔር ለራሱ ብቻ ይቅጣው አች ግን እናት አባት እያሉሽ አትሄጂም ከቤተሰቦችሽ አች እራስሽ እሄን ያሀል ግፍና በደል ስያደርስብሽ ከጤናሽ አይመስለኝም ቢሆንም ግን አች ብርቱ ሴት ነሽ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @milihabesawit8861
    @milihabesawit8861 Місяць тому +3

    የኔ ቆንጆ በእውነት ኣንቺ ጠንካራ ነሽ ሚኪኤል ይጠብቅሽ🙏

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +129

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አተ ልጅ እድሜህ ይጠር በቁምህ ተሰቃይ በህይወት ዘመንህ ደሥታን አያሣይህ አአእምሮህ ውስጥ ሁሌ ጦርነት ይሁንብህ አጀቴ አረረ ስደትን ያየው ያውቀዋል😢😢😢 እመነኝ አንድ ቀን ይቆጭሀል አሁን ምንም ላይመሥልህ ይችላል እሔ እተርቪው ለልጆችህ ይቀመጥ

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 Місяць тому +58

    ለኔ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በህይወትሽ ጣልቃ ይግባ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺ እጅ እንዳትሰጪ ❤

    • @AluChanal
      @AluChanal Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @Yab-maraki
    @Yab-maraki Місяць тому +14

    ጀግና እናት ነሽ ተሰብረሽ ሳይሆን ተሳክቶልሽ የተሻለ ነገር ኑሮሽ ለማሳዬት በርች ።ደግሞ ፀበል ሄደሽ ተጠመቂ ከእናት አባትሽ ቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኝ ቢያንስ ወገን አብሮሽ መኖሩን ሲያቅ ድጋሜ ሊጎዳሽ አይመጣም ።እመቤቲ ማርያም ልጆችሽን በሞገስ እቅፍ አድርጋ ታሳድግልሽ።❤❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 4 дні тому

    ገብርኤል ፍጡር ነው። ፈጣሪ አይደለም ንሰሐ ግቡ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው። እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ። የአገራችን ችግር የአስተዳደግ ጭምር ነው። ብዙዎች በተለይ ወንዶች በእድሜ አድገዋል ግን የሕጻናት አእምሮ አላቸው። በጣም immature ናቸው። እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግልሽ። አንዳንድ ክፉ ባላጌ ቤተሰብ አሉ። ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ እህቴ። ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ የሥራቸውን ይሰጣል።

  • @RitaBelay
    @RitaBelay Місяць тому +37

    ፈጣሪ ብዙ ምልክት ሰጠሽ እኮ ከዚህ በላይ እዴት ይርዳሽ😮😮😮😮

    • @AluChanal
      @AluChanal Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha Місяць тому +44

    ሊቀ መለአኩ ይርዳሽ አይዞሽ የጁን ያገኛል ፀልይ

  • @gracehf9148
    @gracehf9148 Місяць тому +606

    ያላደገች አገር ላይ ሴት ሆኖ መፈጠር እዳ ነው በተለይ ኢትዮጵያውያ 😢

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 Місяць тому +9

      Betikikil belahal

    • @beza390
      @beza390 Місяць тому +7

      በጣም ውዴ ደምሪኝ

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n Місяць тому +30

      ያላደገ አእምሮ የተሸከምን በዛን እንጂ ኢትዮጵያ አለም ከዘመነበት ጨለማ የላቀ ሀገር ነኝ የድሮ እናቶችን አባቶችን እንዴት ነበሩ በሉ ሳይተዋዉቁ ተጋብተዉ ሞት አደል የሚለያያቸዉ
      ያላደገች አገር አይባልም ያላደጋቹ እናንተ ናችሁ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Місяць тому +3

      Ewenetnew. Bayegebas😢😢😢😢uffff

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Місяць тому +15

      ሀገሪቱ ሳትሆን ችግሩ የራሳችን ነው ባልሽን ብዙ ነገር አድርጎሽ ይቅርታ ልትይው ትችያለሽ ማግጦብሽ ግን ይቅርታ ድረግ የለብሽም

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ Місяць тому +2

    ❤❤❤❤የኔ ጀግና እህትበርችእመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ መስእዳለችሽ አችስላከዳሽው ምህላውኝ ንስሀመግባትችያለሽ ንስሀባትሽን አማክሪያችው እዲህ ሰላምሊነሳሽአይገባም ያችጥፋትስላልሆነ

  • @Hibbaba
    @Hibbaba Місяць тому +4

    ሙሉ ስሙ በሚዲያ ተነግሮ socially outcaste መደረግ አለበት!!

  • @yanbelabebe557
    @yanbelabebe557 Місяць тому +43

    በጣም እያናደድኝ ያየሁት ፕርግራም ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +56

    ፀጉርዋ ሲያምር የስዋ እንድሆነ ያስታውቃል ዋው ታሪክዋ ያሳዝናል?🤔😭💔😭

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm Місяць тому +5

      አሁን ዘሎ ፀጉራ ጋር ምንስኬደህ ታሪኳን ሌላ ስነምግባራን መመልከት ስትችል

    • @amytk6095
      @amytk6095 Місяць тому

      ጅል መላጣ

    • @kiya9587
      @kiya9587 Місяць тому +12

      ​@@HaregAmHaregAm እኔም መጀመርያ አይኔ የገባው ፀጉራ ነው ምን ችግር አለው ያላትንም ብናደንቅ

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому

      ​@@HaregAmHaregAmአንቺስ ዘለሽ የሰው ኮመንት ከማንበብ ይለቅ ታሪካን ዝም ብለሽ አትሰሚም?🤔 ወረኛ ሁላ😂😀

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 Місяць тому +5

      የመላጣ ሰው ኮመንት😂😂😂😂​@@HaregAmHaregAm

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v Місяць тому +17

    የኔ ቆንጆ😢😢😢ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍብቻ አላህ❤❤❤ልጆችሽን በሰላም በጤና ያሳድግልሽ

  • @GeteTulu-j9e
    @GeteTulu-j9e Місяць тому +1

    እጅግ፣በጣም፣ግፍ፣ሰርተውባታል፣ትግስት፣ጥሩ፣ነው፣ፈጣሪ፣ይርዳሽ

  • @lozanaa
    @lozanaa Місяць тому +15

    እንደኔ አንጀቱ የተቃጠለ ማነው ከሱ መባለግ የሷ ደጋግሞ ይቅርታ ማድነግ 😢😢😢

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia Місяць тому +70

    የፌስ ቡክ ወንድ የማላምነው ለዚህ ነው በተላይ ከአረብ ሀገር የመጡ እህቶች ሁሌ በfbወንዶች እንደተጎዱ ነው 😢

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 Місяць тому +2

      እኔም በf b የተዋወኩህ ልጅ ነበር እና ከልብ አምኜዉ ነበር ከዛ የሆነ ሰህተት አገኘሁበትና በቃ እንለያይ ሰለዉ ምንም ሳያገራግር በዛዉ ሄዴ እኔ ግን በጣም አዝኜ ነበር እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ የወደፊት ሚሰቴ አንች ነሸ እያለ ሲለኝ የነበረዉ ዉሸት ነዉ በቃ ብየ በጣም አዘንኩ 😢 አሁን ግን ሳሰበዉ እንኳንም ተደባበርን እንኳን በጊዜ ሄድክ😬

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому

      ​@@hayathayu2936እደት ማንነቱን መነሻውን መድረሻውን በአካል ሳታውቂው ታምኝዋለሽ በዝህ ሰአት በቅርብ ያወቅናቸውኳን ከሀድናቸው እንኳን በfb

    • @እራሴነኝእኔ
      @እራሴነኝእኔ Місяць тому +3

      ሁሉም አንድ አደለም እኔ fbነዉ የተዋዉቅሁት እግዚአብሔር ይመሥገን በቁርባን ተጋብተን ይሂዉ ወልደን በሰላም እየኖርንነዉ

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Місяць тому +1

      እኔም የfb ሴት አላምንም ክፍታፎች ናቸው ስለራሳቸው ሳያውቁ እንዲህ ጥንብ እርኩሳችሁን የሚያወጣውን ነው የምትፈልጉት ክብር የሚሰጣችሁንም አየን እኮ ምድረ....ቲሽ

    • @queenaddis
      @queenaddis Місяць тому

      Ye Digimit menfas yetawega yihun.

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Місяць тому +12

    ወይኔ የሴት ልጅ ፈተናና መከራ 🙆😭 ከደህና ኑሮሽና እንጀራሽ አሰናክሎ ይሄ ሁሉ ግፍ ለጊዜው ነው እንጂ መጨረሻው አያምርም የዘራውን ያጭዳል ታያለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጤና ያሣድግልሽ አንቺ ግን በርቺ ከዚህ በኋላ አትታለይ የሆነ ነገር ቢሳካልሽ ደግሞ ልጆቼ ስለሆኑ አትጨክንብኝም ብሎ እንደለመደው መርዛም አፉን በማር ቀብቶ ሊመጣ ይችላል በቃ ተጠንቀቂ ሁለቴ መውደቅ የለብሽም 🙏🙏🙏

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Місяць тому +14

    በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሸ። ብሩህ ተሰፋ የሚታይብሸ ነሸ ግን ይህ ክፉ ሰው አካባቢ እናትደርሸ አደራ ልልሸ እፈልጋለሁ🙏

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Місяць тому +1

      ምን ጀግና ብለሽ ትያታለሽ ይችን ከርፋፋ የባለጌ ባለጌ አግኝታ ስንት ግዜ ትሞኛለሽ በእዝህ ሁሉ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Місяць тому

      ​@@SaraBarKotእኮ አናደደችኝ

  • @yoditwgorgis9197
    @yoditwgorgis9197 11 днів тому

    ውይ የኔናት ስታሳዝን በጣም ጎበዝ ነች በዛላይ ቆንጅዬ በርቺ አይዞሽ እሱ ግን ድጋሜ አጠገብሽ እንዳይደርስ

  • @hargfekirhargfekir
    @hargfekirhargfekir Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ብድሩን ይከፍለዋል ታያለሽ በአራት እግሩ ይሄዳል አይዞሽ እንኳን አልገፋሽው

  • @biruktaitlemi7859
    @biruktaitlemi7859 Місяць тому +92

    እንኳን በፍቅር በትዳር እንኳ ዝሙት የተገኘበትን ሰው መፍታት በመፅሃፍ ቅዱሰ ይፈቀዳል።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +21

    እኔ እሚገርመኝ እኛ ሰዎች በሰይጣን እያላከኩ ብዙ ግፍ መስራት፣ እኔ እንደማስበው ሰይጣንን እንኩዋን ክፋት የምናስተምረው እኛ ነን ባይ ነን፣ አይዞሽ ርእህቴ ከእግዚአብሔር ያገናታል፣

    • @MitaMita-o5v
      @MitaMita-o5v Місяць тому

      ከምር አው በትክክል

  • @costhamtrading
    @costhamtrading Місяць тому +22

    አይዞሽ የተገፋ ሰው እንጀራው ሰፊ ነው ያመንሽው አምላክ ይደግፍሻል

    • @HMio-t7c
      @HMio-t7c Місяць тому

      አይ...ወንድከማመን..ገደልመግባትይሸአላል እኔምእንደአንችነኚ ግንአልሀምዲሊላህየተሸለይሰጠን

  • @ሳምሪ-ዠ5ቐ
    @ሳምሪ-ዠ5ቐ Місяць тому +2

    የኔ ዉድ አይዞሽ ይህን ታሪክ እኔ አልፌበታለሁ እመንኝ ያልፋል ነገ ስታወሪው ህልም ነው የሚመስልሽ አይዛን

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i Місяць тому +1

    ቀረሽበት አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ የአንቺ መጨረሻ ሽ ከልጆችሽ ጋር ያማረ ይሆናል አይዞሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በርቺ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Місяць тому +38

    የካደሽ እራሱ ነው በሃይማኖት ምክንያት ሊጫወትብሽ አትፍቀጂ ፈጣሪ ሁሉን ነገር አዋቂ ነው

  • @hayathu270
    @hayathu270 Місяць тому +31

    አላህ በምድር ላይ ስቃዬን ያብዛባችሁ እንደዚህ አይንት ሰዋችን ::አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ የኔ እናት

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Місяць тому +48

    አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች መቼ ይሁን ወንድ የሚሆኑት አብዛኞቹ የወረዱ በሴት ልጅ የሚጫወቱ እግዚአብሔር ዝም አይላችሁም።

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому

      ሴቶቹ ናቸው ጥፋተኞቹ እደት በሶሻል ሚድያ ያወቁትን ወንድ ያምናሉ ጭራሽ ብር ለሱ መላክ ሆ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 Місяць тому

    ይግርማል በጣም ትልቅ ልብ ያለሽ የልጅ አዋቂ ሰው ነሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ የኔ እህት እንደዚህ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😪😘👌🙏

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Місяць тому +12

    መሲዬ በጣም የምትገርም ልጅ ናት ጥንካሬዋ ንግግሯ ስርዓቷ እንደው የምትደነቅ ልጅ ነች ሚካኤል ይጠብቅሽ

    • @GeteTulu-j9e
      @GeteTulu-j9e Місяць тому

      መሠረት፣በዙ፡ጭካኔው፣ጥግ፣የደረሰ፣ነው።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +19

    😢😢የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እንደዚህ ተሰብረሽ አሁንም ብርትት አልሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ Місяць тому +9

    ማህላ ቀላል አይደለም መስሎት እንጂ አንቺ ጀግና ነሽ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢❤❤

  • @fikirtetegene-w7y
    @fikirtetegene-w7y Місяць тому +1

    ምን ጉደኛ ከሀዲ ነዉ ፈጣሪ ይፍረድበት የማለዉ መአላ አይዞሽ እህቴ አይቀናዉም

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ Місяць тому +1

    እህቴ ጎበዝ በርች ንስሀ ግቢ የአምልኮ ስግደት ስገጅ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋየን አበራ ገጠመኝ ትምርት አዳምጭ በመስተፋቅር አደዝዞሻን አንጭ ሲልሽ እምትሰጭው ተይዘሽ ነው ፈዘሽ እዳቀሪ ንቂ አሁንም ምን እደሚያረግሽ አታውቂም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Місяць тому +11

    ወይኔ አንዳድ የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር ይገስጣችሁ 😢😢😢😢 እህቴ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው።❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት Місяць тому +49

    ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢ሴትነት በራሱ ፈተና ነው

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +45

    የልጅ አይን አያሳየው 😭😭😭😭😭😭😭☝️ፈጣሪ አይዞሽ ህቴ አግዚአብሔር አለሽ 😭😭😭😭😭😭☝️👈

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 2 дні тому

    አላህ እሱንም ዘመዶቹንም አሰቃይቶ .....
    ሌላ የምለው ነገር። እሱን ወንድ ጠፋ በኢትዮጵያ ።

  • @bahrudina581
    @bahrudina581 Місяць тому +8

    እኔ ያለሁት ይህቺ ባለታሪክ አለችበት ከተማ ዉስጥ ነዉ ታሪኳን በግርምት ነዉ የሰማሁት አንድ ሰዉ የሚኖረዉ ህይወትና ሌላዉ ተመልካች አንድም መረጃ ሳይኖረዉ በመጨረሻ ብሶተኛዉ ታሪኩን ሲናገር እንደምንሰማ ታሪኩ ማሳያ ነዉ:: ህይወት ሁሌም እንደዚህ ናት:: የአንኮበር ከተማ ህዝብ ግን መልካም ቅን ህዝብ እንደሆነ መመስከር እችላለሁ::

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Місяць тому +28

    ሲጀመር ሀይማኖትን ዝሙትን ፍታ ነው የሚለው ሀይማኖትሽ ካከበርሽ ደግሞ ለአባቶች ማማከር አለብሽ መሀላ ማፍረስ ይቻላል ከዘሞተብሽ መፍታት ትችያለሽ

  • @HgyCgb
    @HgyCgb Місяць тому +8

    በጣም ነው የሚወደኝ አላለችም ሲጀመር አይወድሽም አንቺ ነሽ የምትወጂው

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ተዉሴቶቺ 😢😢አሁን ላይ ሁሉምነግር አስተማሪ ነዉ ተማሩበት 😢አሁን ላይ 😢ሚዳያዉ አስተማሪ ነዉ የኢቶቢያ ወዶቺ ሌቦቺ ናቸዉ አሏህ ይጨርሳቺዉ 😢

  • @EnatBayu
    @EnatBayu Місяць тому +1

    የመቃብር ሴጣን ከልከልዩስን አፍዝ አደንግዝ አድርጉብሽ ነው እመቤቴ ማርያም ከንቺና ከልጆችሽ ጋር ትሆን አይዞሽ ያምልኮ ጊዜ ይኑርሽ የፀሎት ቦታ አዘጋጂ በቤትሽ ልጆችሾንም በየሳምቱ አቁርቤያቸው

  • @HannaAbraha-h2u
    @HannaAbraha-h2u Місяць тому +9

    ብታሳዝኝኝም እገዛብሔር ብዙ ገልጦልሽ አንችግን እያየሽ እሳት ውስጥ የገበሽዉ እራስሽነዉ መሀላ አታሳቢ ፍቅር ነዉ በይ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Місяць тому +6

    የኔ እናት የዋህ ነሽ በጣም የዋህነትሽ ነው የጎዳሽ እግዚአብሄር ያግዝሽ

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Місяць тому +10

    ምስኪን ይሄን ባለጌ ገና እዳጭበረበረሽ ነበር ማባረር አይዞሽ የምታምኚው እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️❤️❤️

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ Місяць тому +1

    እፉፉፉ አስለቀስችኝ ደሞኮ ቆንጆ ናት😢😢😢

  • @Toibayesuf
    @Toibayesuf Місяць тому +1

    ጀግናእናትነሽ አይዞሽእህቴ ወደፊት ትልቅደረጃ እንደምደርሽ ወኔሽ ይናገራል አላህ ያሳካልሽ እሱን ጠብቂ የጅንያገኛል ሴትንአስለቅሶ መሳቅየለም ቢዘገይም አላህየጅንይሰጠዋል❤❤

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Місяць тому +39

    ስህተቱ ካንቺ ነው ገሎሽ ነበር ቅበረኝ በግድ ብለሽ መከራሽን በላሽ ምያለው ተብሎ ራስህን በሳት አይጠበስም አረብ አገር ግን የሆነ አፍዝዝ አደንዝዝ ነገር አለ ልበል 😢😢

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Місяць тому

      እንጃወላሂ😢

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Місяць тому

      AWO Hulum Setoch Meshewed Yetelemede Hone Chenqeten Marefiya Yemeselena Kefu Sewoch Laye Enewedeqalen Betesebem Chemere New Yemibedelun Egeziabehere Yeredachu Ehetoche Ke Kefu Sewoch Yexebekachu

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm Місяць тому

      እውነት የዚች በጣም በዛ

    • @fatmahhhhh5447
      @fatmahhhhh5447 Місяць тому

      በሆነ ነገር አደነዘዛት እኮ​@@HaregAmHaregAm

    • @SEP2922
      @SEP2922 Місяць тому

      የማንነት ችግር ያለባቸዉ መስለኛል! አይተዉት የማያዉቁት ገንዘብ ሲያገኙ ወንድን በገንዘብ መግዛት ይፈልጋሉ! መጨረሻቸዉ ጌን ሰቆቃ! አላዝንም ከሌሎች ስለማይማሩ!

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Місяць тому +48

    Beautiful in and out, strong like a diamond. Keep shining girl. Beavo. You will be billionaire very soon. Smart!!!!🎉🎉🎉

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +6

    😢ይገርማል ሠው እደት በዚህ ልክ አውሬ ይሆናል ሱበሀን አላህ አላህ የስራውን ይስጠው

  • @zobeidehz
    @zobeidehz Місяць тому +1

    እግዚያብሄር መልካም ነው ታያለሽ እመኝኝ የዚን ልጅ መጨረሻ ጠብቂ እኔ እዳቺ ደርሶብኝ ልጀን ጥየ ደግሜ ተሰደድሁ እሱ አሁን ሞተ ተቫልሁ ሲቨላኝ የነበረውን ገዘብ ማንም በላው ብቻ አቺ አትግፊ

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete Місяць тому

    አይዞሽ.የኔዉድ.ሁሉም.ያልፋል..እኳንወለድሽ.እግዚአብሔር.ያሳድግልሽ.ሁላችንንም.ከደዚ.አይነት.በዝሙት.ከወደቀ.ወድ.ይጠብቀን.አሜን.እኛበሠዉ.ሀገርእንሰቃያለን.እነሱ.በሴት.ህይወት.ይጫወቱብናል❤❤❤❤❤❤

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE Місяць тому +80

    ስታምር

  • @Mastwal-j2i
    @Mastwal-j2i Місяць тому +4

    መሲ ባለፈው በኪያ ጉዳይ እጅህን አስገብተሽ አናደሽን ነበር ለዚች ልጅ ድምፅ ስለሆንሻት ተባረኪ እንደ ኪያ የገንዘብ ሰው ሰነፍ አይደለችም ትንሽ ብንረዳት ሰርታ ልጆቹን ታሳድጋለች ለኪያ ያጨበጨብክ ሁላ ይችን ጅግና እንርዳት

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 Місяць тому +7

    እንዴት አይነት ዘመን ላይ ደረስን እጅግ በጣም ያሳዝናል እንኳን በእምነት ቦታ ቃል ተገባብቶ አይደለም እርስ በእርስ የተግባቡበት የፍቅር ቃላቶች እንኳን ይከብዳል ሀያሉ እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልን።አሜን።

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 22 дні тому

    እንድያውም ፈጣሪ ደስ ይለዋል እንቺ ቆንጆ ነሽ ክህደት የተፈጸመብሽ ነሽና በሃይማኖት ኣትታሰሪ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ነው ኣይዞሽ።

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Місяць тому

    የኔ ቆንጆ አብሪያት ነው እያለቀስኩ የሰማዋት አይዞሽ ጠንካራ ነሽ 🤲🤲🤲🥰🥰

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Місяць тому +4

    እውነት ምርጥ ጀግና ሴት የውሀነትሽ ነው ይህን ያክል ጉዳት ያደረሰብሽ አይዞሽ ጀግና እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ