ወንዳወንድነትን ማምከን በየቤተ እምነቶቻችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @OshoTes
    @OshoTes Місяць тому +8

    እግዚአብሄር ሁሌም ተስፋ ልንቆርጥ ስንል ሰው ያስነሳል ተባተኪ ፣በፈተና ፅኚ
    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቃል በቃል ስለ ወንጌል አማኞችም ሆነ ኦርቶዶክስ ያልሽውን ስጋት ለወዳጆቼ ብናገር ከቁብ የሚቆጥረኝ አጥቻለሁ።
    በቀጣይ ነባሩ እምነት መሰረቱ ስላልተመቻቸው በኒው ፕሮቴስታንት ተጠቅመው በተቀናጀ መልኩ ሁሉን አቀፍ የተብለጨለጨ ጥፋት እንደደገሱ የሚያትት ስራ እጠብቃለሁ ካንቺ
    ነገሩ ሰለእምነት ተቋም አይደለም ነገር ግን በምነት ማሊያ የታቀደ የጠላት ስራ አለ
    ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @VJSura
    @VJSura Місяць тому +5

    Every single word she said has value and is absolutely true, I've been closely looking into this matter for a couple of years now "Fatherless nations", and I'm glad someone is brave enough to acknowledge it in our Ethiopian context. Dear women, this lady right here is your golden ticket to a happy marriage.
    Tigist thank you so so much !

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ትውልድን ማዳን ሲፈልግ ሰውን ይልካል ሰወች ጆሮ እንስጥ ለዚህ አንቂ መልእክት ተባረኪ ቲጂዬ❤

  • @maryaman556
    @maryaman556 18 днів тому +1

    በትክክል ፍርሀቴን ስጋቴን ዕይታዬን አይተሻል ቲጂዬ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @amanuelgemechu985
    @amanuelgemechu985 Місяць тому

    Awesome! God bless you, my sister. You've beautifully articulated the current crisis in masculinity.

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte84 Місяць тому +4

    የጊዜው ብዙ ያልተወራለት ግን ስር እየሰደደ ያለ ጉዳይ ነው ያነሳሽው ቲጂ የመዝናኛ ኢንዱስትሪው ማስታወቂያው እንዳልሽውም በሀይማኖት ተቋማት ላይም አላስተዋልነውም እንጂ በግልጽ እየታየ ነው የሚገርመው ነገር ግን entertain እያደረግነው ነው። እናመሰግናለን ቲጂዬ።

  • @YoditAssefa-nr5yw
    @YoditAssefa-nr5yw Місяць тому

    Hey tgye Can you please share with us your point of view on the biblical story of Ruth and Boaz?

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z Місяць тому +10

    99 9 የሆነው የወንጌላዊው ቤትክርስቴያን ወስጥ ያለው ብዙ ተምህርቶች በብዛት ችግር አለው አንችም እዳልሽው ትዳርን ተዳር የማያደርግወን እወነት አስጥለነዋል መራሪዋቻችን አራሳቸው የሽቶና የቅባት ሰዋች ናቸው ። ሁለም በሚል ደረጃ ። እግዚአብሔር የረዳሽ ቀጥይበት ትምህርትም በመዘጋጀት አስተምሪ ።

  • @Sportcorner-24
    @Sportcorner-24 Місяць тому

    I feel like I was talking to you before . You know why I have thought about this for years. Our ladies respect those who deceive them and praise them.
    Thanks

  • @Bezi-yw8os
    @Bezi-yw8os Місяць тому +2

    You are 100% right

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይስጥሽ ለህዝቡ ድረሽለት።

  • @anakedir9017
    @anakedir9017 Місяць тому +1

    Edme yistishh Abboo

  • @titikasa3388
    @titikasa3388 Місяць тому +2

    22:51 ማን ሙቱልኝ አላቸው 😂😂😂 😊

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m Місяць тому

    Yemgerm tmhrti nw thanks sis betam ❤❤

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 Місяць тому

    👍

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 Місяць тому

    Well said , I can’t agree anymore.

  • @muluberhanu4567
    @muluberhanu4567 Місяць тому

    እውነት ነው,በወንዶች መሀል ያደገች ሴት ወንዳወንድ እንደምትሆነው ሁሉ

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Місяць тому

    Bezi hasab lay video endeteseri letsefelesh sente asbe resalew getan wendu set eyehone egna wend honen be kirbu and lij mn alesh alesh getan endet wend lij mn alesh yilal ene nbrkugn eko enen lemastedader mn aleh malet yeneberebegn le tananashoche betam segalew suri rasu eko endet endemilebes ayawkum ene yaweraw yahil new yetesemagn getan thank you tgye

  • @abawera826
    @abawera826 Місяць тому +3

    ይህንን ቪዲዮ በተለይ ከዘነኛው ደቂቃ ጀምሮ ማስታወሻ እየያዛችሁ ልትሰሙት ይገባል! አሁኑኑ እስክሪብቶና ወረቀት ይዛችሁ ስሟት፦
    1ኛ ስንት ነጥቦች ዘረዘረች፣
    2ኛ እነዚያ ነጥቦችን እንዴት ይገናኛሉ ይለያያሉስ፣
    3ኛ ከእነርሱም አንጻር እኛ የቱ ጋር ነን?
    ድንቅ ነው! በርቺ! ተባረኪም!💪

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  Місяць тому +2

      @@abawera826 አመሰግናለው ወንድምአለም! You are not alone

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di Місяць тому +1

    ዋው

  • @yonataneshetu6736
    @yonataneshetu6736 Місяць тому +1

    Wow,,, I gree with you my sister. Sounds great.

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp Місяць тому +2

    የኔእህት ባጋጣሚ አርስቱን አይቼ ነው የከፈትኩት በቃ የኔን ስጋት ነው የተናገርሽልኝ ሁሌ ነው ከሰዎች ጋ ላወራ የምፈልገው በዚህ ጉዳይ ላይ ሌላውን ትተሽ የዛሬ ወጣቶች ጎማ መቀየር እንኮን አይችሉም አረ ብዙ ማለት እችላለሁ ለሚመጣው ጀኔሬሽን ስጋት አለኝ እና በጣም አመሰግንሻለሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እከታተልሻለሁ

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Місяць тому

    Thanks

  • @zekitilahun7286
    @zekitilahun7286 Місяць тому

    Precious Idea ነው ይመችሽ ፒስ

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 Місяць тому

    Thanks Tg

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt Місяць тому

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @marrut2753
    @marrut2753 Місяць тому +2

    በክርስቶስ የዳንኩ ክርስትያን ብሆንም በባሕሌ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ !!!
    በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ና ሴራ አጥብቄ እቃወማለሁኝ !
    ( ተባረኪ እህቴ )

  • @OnetooneBelay
    @OnetooneBelay Місяць тому +4

    What a point!!am like "am i raising my son to be a mn?"nooo!! Thank you for the reminder sooo important

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 Місяць тому +1

    femelism ብዙ ትዳር አፍርሷል።media ወንዱን ፈሪ አርጎታል።የሚያዋጣው ሀይማኖታችን እና ባህላችን ነው።ወንዱ ሀሳብ ሲሰጥ ብዙ ሴቶች ፍቺ ነው የሚሉት።ናከኝ ነው የሚሉት።ስለዚህ ከነገር ሽሽት ስስ ይሆናል።ወንዱ ማግባት ተማሯል።ነገር ግን መርጦ ማግባት ጥሩ መድሀኒት ነው።ፀሎት ወሳኝ ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @samueljohnson4708
    @samueljohnson4708 15 днів тому

    ጋብቻማ ቀረ dating ላይ ቀርተናል 😂😂

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di Місяць тому +1

    በተለይ አለባበሳቸው ደም ነው የሚያፈላው ቂጡን እያወዛወዘ ነው የሚሄደው

  • @MekdiNeghsi
    @MekdiNeghsi Місяць тому

    የኔ ማር

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Місяць тому +2

    12 sicheresu gid wetederan 2 amet seltena mewsed alebachew keza wed university if not habibti enkuan hager enkuan mist lij erasun mitebek wend enkuan aynorem mn alebet be voice comment mareg bichal migezagn wend saynor endet legeza ende ere weeey

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y Місяць тому +1

    Welcome back my dear

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  Місяць тому

      Thanks ☺️

    • @Elkan-c8y
      @Elkan-c8y Місяць тому +1

      ልክ ነሽ እኔ አንድ የዚህ ዘመን ቤተክርስቲያ ውስጥ በሞያየ እሰራ ነበር እናም ነብይ እና ዘማሪ በቅርበት አውቃቸዋለሁ you’re absolutely correct

    • @OshoTes
      @OshoTes Місяць тому

      ነገሩ የዶግማ/የሀይማኖት/ አደለም !
      በምዕራቡ የከሰረው ወይም ፕሮጀክቱ ፌዝ ዐውት ያደረገባቸው ድርጅቶች ጠቅልለው ወደ አፍሪካ ወንጌላውያን ሰፈር በድጋፍ እና ባይብል እስተዲ ድጋፍ ሰበብ ሰርገዋል
      ይሄን ጥፋት አርቶዶክሳዊ ወይም መስሊም ቢተነትን ሀይማኖታዊ ጥላቻ ተብሎ 'cancel culture' ስለሚደረግ እናንተው ወንጌላውያን ብትተቹ ብዙዎችን ያነቃል
      እኛማ conspiracy theory ነው እእየተባልን ተሸማቀን አለን በርቱ

  • @MetiTolera-g2d
    @MetiTolera-g2d Місяць тому

    I always wanna ask u this question
    Although ur today topic is abt masculinity
    How u planning to raise ur girl
    Are u planning to make her more soft , feminine or strong

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  Місяць тому +2

      I will raise her to be soft,feminine self conscious and expose her to where she get her strength too so that she doesn’t end up being just nice girl

  • @HiwotAddis-c7f
    @HiwotAddis-c7f Місяць тому

    የዛሬው ከበድ ይላል 😮

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m Місяць тому

    Ale bedmbienji

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt Місяць тому +1

    ቲጂዬ ካላስቸገርኩሽ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየመጣ ያለውን ችግር ብታዩበት ያልሽውን ሊንክ ላኪልኝ ብፈልገው አላገኘሁትም

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  Місяць тому +1

      @@Mekdes-jq4pt ቴሌግራም ላይ አባወራ የሚል ገፅ አለ ሁሉንም እዛ ታገኛለሽ ወይም ዲስክሪፕሽን ላይ ያስቀመጥኩትን ቪዲዮ ተመልከቺ

    • @Ziada7714
      @Ziada7714 Місяць тому

      ስለ ፌሚኒዝም ካወራሽው ውጪ በሁሉም እስማማለሁ

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  Місяць тому

      ስለሱ በሰፊው እመለሳለው ለመስማት ሰፊ ልብ ካለሽ

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 Місяць тому

    ወንድ ላይ ወይም ወንዳውንድነት ላይ ጦርነት በደንብ አለ
    ጦርነቱ በተለይ በማስታወቅያ ስራዋች እየተቀጣጠለ ይገኛል
    ሶሻልሚድያም እንደዚሁ እርግማንም ምርቃትም ሆኖበታል
    ሴቶች ከዚ ምክር ያተርፉበታል
    ጆሮ ያለው ይስማ
    ሌላ ምንም ማድረግ አይጠበቅብሽም እኮ ዞርብለሽ አካባቢሽን እይው. የማን ትዳር ሰመረ ? የማን ፈረስ ? ለምን ?

  • @robiha3595
    @robiha3595 Місяць тому

    This is so funny