ባልዋልንበት አዋሉን || ነብይ ጆሹዋ የተነበየው እውነት ነው ??!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @YemaneDegu
    @YemaneDegu 9 місяців тому +1

    እንኳን ጽድቃችን(ድነታችን) በሰው እጅ አለሆነ።

  • @lidethaile4684
    @lidethaile4684 9 місяців тому

    I like aman and abela bless u

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 9 місяців тому +1

    አማንዪ ብዛልኝ እንዴት እንደምወድህ ስፋልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 9 місяців тому

    ጌታ፣ይባርካችሁ፣ፀጋ፣ይብዛላችሁ፣በርቱ ጌታ ፣ከናንተ፣ጋር ይሁ።🎉

  • @alem7149
    @alem7149 9 місяців тому +3

    አወ ሐስተኛ ነው እኔ ምስክር ነኝ ይሱን መልክት ስምቼ የእግዚአብሔር ስው ነብይ ተናግራል ብዬ አብረውኝ በሚስሩ ፊቲ ተናግሬ እስከመጨረሻው ድረስ እላመንኩም ነበር ከዚያ ውጤቱ ያልታስበው ሲሆን የእሳ አምላክ ይዋሻል እያለቸ ለብዙ ግዜ ሃላፉዬ ትቀልድብኝ ነበር አሁን ጌታ እረዳኝ መስሪያበት ቀየረቸ እኔም አረፉኩ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 9 місяців тому +1

    ወንድም ለመባል እጅግ ሀብታም ሀሰተኛ መሆን አለባቹ በኤርሚያስ አባባል።

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 9 місяців тому

    አማን አቡና በጌታ ፀጋ በርቱ እውነትን ስለምትገልጥ ተቃዋሚው ብዙ እውነት ግን አትሸጥም ተባረኩ ሣቃችሁ ደግሞ ይባርከኛል !!!

  • @hanaweba4436
    @hanaweba4436 9 місяців тому +2

    በዛም አለ በዚህ ውሽት ውሽት እንጂ እውነት ሊሆን አይችልም ወንድሞቼ በርቱ ና ሀስትን አፍርሱ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 9 місяців тому +4

    ኤርሚያስ ለምንድነው ሀሳቡ የሚገለባበጠው ???

    • @JeryyKastro-ro1rb
      @JeryyKastro-ro1rb 9 місяців тому

      ደግ አደረገ እነዚህ በጥላቻ በንፈስ የተጠናወታቸው ማንም አይፈልጋየውም

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 8 місяців тому

    እንደነዚህ አይነት ስጋውያን ክርስትናን እንከራከርለት ሲሉ ስታይ «በአይነ ስውራን ከተማ አንድ ዓይናማ ንጉስ ነው» የሚለውን አባባል ያስታውሳል፡፡ የአዋቂዎች ከሚድያ መሸሽ እነዚህ እንዲፈነጩ አደረጋቸው፡፡

  • @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ
    @ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ 9 місяців тому

    ሁልሽም (ከመፅሐፍ ቅዱሴ) አትበልጪሚ ወይ ወንጌል አማኝ ነኝ ማለታችሁ!!!!!!!!!መተማማት የሚባል እምነት መሰረታችሁ

  • @Yordi-g1g
    @Yordi-g1g 9 місяців тому

    እባካችሁ የመፅሀፍ ቅድስ ቃልስበኩ ምክንያቱም ነገ ወደስህተት ልሄድ ያለውን ምእመን ጌታ በናንተ ይታደጋልና ምክንያቱም ህዝቤ ቃሌን ካለማወቅ ጠፍቷል!!

  • @shermekawude
    @shermekawude 9 місяців тому +2

    ኧረ ይህ የቃላት ጦር መማዘዝ መቼ ያቆማል???? ለአንድ መንግስት ስለመስራታችሁ ራሱ ግራ አጋባችሁን እባካችሁ ተወያይታችሁ ብትመለሱና በአንድ ልብ ብትሰሩ የተሻለ ነው።

  • @Truth658
    @Truth658 9 місяців тому

    Where can we find kurubeals record from last night

  • @ShewaMelek
    @ShewaMelek 9 місяців тому

    Amanye abelye wede masetmaru abzetachu tmlesu Dagi kmeta bhuala newo yehe hulu trems Leadis wede geta lmemetu mesenakel endanehon ymote nebye ersut wengel bicha lye tekurt adergu❤❤❤❤

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 9 місяців тому

    ኤርሚያስ ቂስ ስለነበረ የታወቀ ስው መባረክ ለምዶበት ነው

  • @tesmak5469
    @tesmak5469 9 місяців тому

    Hasetegna nebiyi, Hasetegna sebaki, Hasetegna wengelawi, Hasetegna zemariwoch, metsihaf yetekese Hullu tkiklegna ayidelem

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 9 місяців тому +1

    ኤርም ተው አትጣላቸው ከነርሱ ጋር ተስማማ አብረሃቸው ብታገለግል ያምርብሀል አንቴን የምመክሩ ጥሩ ሰዎች አይደሉም ተው ወንድሜ።

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO 9 місяців тому

    ስለ ዝማሬ አገልግሎት በተመለከተ ትንሽ ልበል፣በመደረክ የሚቀርቡ ዝማሬዎች በአብዛኛው የምሽት ክበብ ስታይል ሙሉ በሙሉ ከአለም የተቀዳ እንዲያም አለማዊያንን የሚያስንቅ የጭፈራ አይነት የዲኮሬሽን ብዛት የሞንታርቦ ጩኼት፣የህዝቡ ግርግር ኧረ ምኑ ተነክቶ!!

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 9 місяців тому +2

    የቃየል መንፈስ ሰፍሮባቹሐል ወደ ልባቹ ይመልሳቹ

  • @azebgedam7050
    @azebgedam7050 9 місяців тому +1

    Minalebet sira btiseru😮

  • @teg22345
    @teg22345 9 місяців тому

    Mendenew metekulechelchut🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ShewaMelek
    @ShewaMelek 9 місяців тому +3

    Abel ebakachu KErmeyas gar mmelalsun twut lejoche alfachu agelgeu

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 9 місяців тому +1

    ጆሽዋ እኮ መ/ቅ አሳሳተኝ ያለ ደፋር ነው

  • @Pitanc
    @Pitanc 9 місяців тому

    Duriyew Abel,yeduriyew guwadegna Aman ye Biniam shitaye deqe muzamurt hametegnoch,aganint yalwetalachihu tuebitegnoch,sirafetoch..

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 9 місяців тому

    Ermias is not a critical thinker like you guys. Sometimes he is led by his emotions. Keep your knowledge based critiques in defending the Word of God.

  • @desalegnamele
    @desalegnamele 9 місяців тому

    ዓሾፋችሁ ዕረ በዓካል ወይም በሥልክ ዓናግራችሁታል ወይ
    የሣተ አይመለሠም የወደቀስ አይነሣምን

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO 9 місяців тому

    ውድ ወንድሞቼ እውነትን ከማጋለጥ ለአፍታም አታፈግፍጉ፣የእኛ አገር ነቢያቶች አብዛኞቹ በማህበራዊ ሚዲያ የሰሙትን ሁሉ እውነት ነው ብለው ማረጋገጫ ይሰጣሉ።ለምሳሌ ጠቅላይ ሚ/ር ነዳጅ ልናወጣ ፓይፕ እየዘረጋን ነው ያሉትን በወንጌላዊያን አብያተክርስቲናት ሳይቀር ጉባኤውን አስጨብጭበዋል፣የዛሬ ስድስት አመት ነው ማለት ነው።ፍርዱን እንደ ባለአእምሮ ለሚያስቡት ትቼዋለሁኝ!!

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 9 місяців тому

    Abel/Aman, please leave alone this gemed afe...........dukuman......

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 9 місяців тому

    ኤርሚያስኮ ጎሮሮውን ብቻ ነው ጠራርጎ የማይገባ እንጂ ሀሳቡ ሁሌ እንድ ቀያይረና እንዳጠራርገ ነው የሚኖረው ሁሌ😂

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 9 місяців тому

    እውኘተኛ ነብያትስ አማን ወንድምህ ነው ?

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 9 місяців тому

    አማን ስምህን ቀየርኩት ተናገር እውነቱን ብዬ።።

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 9 місяців тому

    ስለበንን ምን ትላለህ በ100ሽ ዶላር አንዱ ሐሰተኛ ሕዝቅኤል የተባሌ ፀጋውን ገዛበት ለኬንያ አገልጋዮች ብሎ በንህንም በጣም አመሰገነው።

  • @Pitanc
    @Pitanc 9 місяців тому

    Achiberbari UA-camroch tsere Wengel hametegnoch Abel$aman.

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 9 місяців тому +1

    Woyne abuna sewodachu bewunt endezare seke alakem

  • @azebgedam7050
    @azebgedam7050 9 місяців тому +2

    Please Tseliyu meskiru. Bzu wore atawru

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 9 місяців тому +2

    እኤርምያስን ግን ምን ነካው ነብይ ጆሿ የታወቀ ሐሰተኛ ነው በጣም አደገኛ

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 9 місяців тому

    ጆሾዋ፡ የሚባል፡ደነዝ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 9 місяців тому +1

    እናንተን ወንድም ከምል..... ቦርኮዎች ስታስጣሉ ወዘቢሶች

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 9 місяців тому

    ውሽታሞች ናቹ ጥቅም ፋላጊውች ኢዩጭፍ ይቀጥላል

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 8 місяців тому

    ሳቃችሁና ሹፈታችሁ ሁሉ ሲያቅለሸልሽ

  • @amenyihonal6479
    @amenyihonal6479 9 місяців тому

    አሁን እናንተ በግ ሆናችሁ ኢዩ ጩፋ ተኩላ ተባለ ? እናንተም ክርስቲያን ሆናችሁ prophet TB Joshua ሐሰተኛ ተባለ ? በግ እንዳልሆናችሁ ማረጋገጫው መለፍለፋችሁ ብዙ ማውራታችሁ ሰዎችን ማሳደዳችሁ ነው እስክ በሞተ በግ ነው የሚባላ ወይስ ተኩላ ? በግኮ ዝምተኛ ነው ፣ ጌታዬ ኢየሱስ በግ በተባለበት እናንተም በግ ልትባሉ ? ኤረ ነውር ነው ኤረ ሸም ነው ፣ ኤረ ጌታን ማሳነስ ነው እናንተማ እስከነ መልካችሁ የምታስፈሩ ለዚያውም ጥቋቁር ተኩላዎች ናችሁ ። ጌታ ይባርካችሁ

  • @messayalemayehu5858
    @messayalemayehu5858 9 місяців тому

    መቼ ነው ግን ለሰው መዳን እና በክርስቶስ ማደግ የሚሆን ትምህርት የምታስተምሩት ሁሌ አንድ አይነት አይሰለቻችሁም ነገ ደሞ ሁላታቹ ትጣሉና ደሞ ቁጭ ብለን አናንተ ስተጨቃጨቁ እናያለን 🤮🤮🤮

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 9 місяців тому

    ተው ግን ኤርሚያስ እንዴ ምንድን ነው የነካህ ውርድ አልክ እኮ

  • @yohannesgirma2349
    @yohannesgirma2349 9 місяців тому +1

    ተሳስቶ እራሱ ከእናንተ ይሻላል

  • @yohannesgirma2349
    @yohannesgirma2349 9 місяців тому

    ጅሎች ናችሁ