" ቤ/ክ እያገለገሉ እርቃናቸውን ማስታወቂያ መስራት አይችሉም ! መቻቻል ለትዳር እንጂ ለሀይማኖት አይሰራም"ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 186

  • @haimanotabate976
    @haimanotabate976 4 роки тому +2

    እድሚሆን ያርዝመው አባታችን አደቃሉ ያኑረን የእውነት አማኞችም ያድርገን አሜን።

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 4 роки тому +67

    የኛ ትዩቦች የአባታችንን መልእክት ማስተላለፋችሁ መልካም ይሁን የሚያሰኝ ነገር ቢሆንም ለማሳያነት የተጠቀማችሁበት የአርቲስቷን ፎቶ ስለ አንድ ሰው የተነገረ መልእክት ስለሚመስል አግባብነት የለውም።

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 роки тому +2

      ትክክል ብለሻል እኔም የመሰለኝ ገና ሳልከፍት እደዛነው

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 роки тому +2

      በጣም ትክክል

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 4 роки тому +1

      እኛን እንደቆጨን መሲን ከተሰማት የእኛ ቲዮብን ልትጠይቅ ይገባል ።

    • @raheladdis7820
      @raheladdis7820 4 роки тому +1

      Enastewl kabatoch anbltm mkrachewn tgsasachewn ensma entkmaln enje angodam enatrfaln eje anksrm eshe blu tazezu ylnal yegzeyabhr kal!!!!!!

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 роки тому +51

    ይሄ የሁላችንም ጥያቄነው ቤተክርሥቲያን የራሧህግና ሥረአት አላት ግን ህግ እየጣሥን አሁን ነጠላ ለብሠን አሁን እራቁታችን አሁን ዘምረን አሁን ጭፈራ እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን

  • @yaredyzezew1849
    @yaredyzezew1849 4 роки тому +17

    በእውነት መልካም ትምህርት ነበር እና ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት

  • @tfff7746
    @tfff7746 4 роки тому +10

    እኚህን አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።አባ በርከቶ ይድርግብን አሜን።

  • @kahsaytsadik1094
    @kahsaytsadik1094 4 роки тому +3

    የባታችን ብራኬ እና ፀሎት ለመላ ህዝበ ክርስትያን ከክፉ ጠላት የምጋጭ ይጠብቀን ፈጣሪ ለብፁዕ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የምገርም ትምህርት ነው

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 роки тому +11

    አባታችን እድሜ ይስጥዎት እኔም ይሁሌ ቅሬታዬ ነው እራቁትእየሆኑ የትም ለስራ ነውእያሉገላቸውን እየገለጡ ቤተክርስትያንን ማገልገል ከባድ ሀጢአት ነው መድሀኒአለም ይመልሳቸው አባታችን ይህን የመስለ ትምህርት ስላካፈሉን አሁንም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለኛም ብፀሎት አትርሱን አሜን

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 4 роки тому

      በመራቆት ጨረሳችሁን ሴት ፍለጋ ቸርች ነበር የሚሄዱት ትምሮ ጓደኞቼ

  • @yeshiworeta1856
    @yeshiworeta1856 4 роки тому

    ብፁዕነተውት በረከተዎ ይድረሰን!!! እግዚአብሔር ይመስገን!! እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 4 роки тому +28

    ዶክተር አብይ ይሄን ጋብዥሀለሁኝ በደንብ አዳምጥ ቤተክርስቲያን ሀገር መምራት ትችላለች ተዋሕዶ ብፁዕነታቸው ዕድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ።

    • @timweldu1925
      @timweldu1925 4 роки тому +1

      please read John 17:16 how come politics and religion go together.

    • @የአቡነክሮስልጅነኝ
      @የአቡነክሮስልጅነኝ 4 роки тому

      Qale hywet yasemaln abatachn

    • @antenehhailubekele3478
      @antenehhailubekele3478 4 роки тому

      ‹‹ ኃጢያት በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን የኃጢያቶች ሁሉ አውራው ኃጢያት ደግሞ ኃይማኖታዊ ዘረኝነት ነው፡፡ ››
      ከምክረ ደናግላን

  • @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን

  • @fghcg3720
    @fghcg3720 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ያድልልን እህታችንም ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 роки тому +1

    ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ እንደርስዎ ያሉትን አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ሟልቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
    ቅል ሕይወት ያሰማልን አሜን!!!

  • @birhaneatomsa6824
    @birhaneatomsa6824 4 роки тому +4

    እሰይ !!ይሔን ነዉ እግዚአብሔር የሚወደዉ አለመለያየት አንድነትና ሐሰትን መጥላት

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 4 роки тому

    አቤት ይህ ኮረና ስንት አስተማሪ አባቶችን አሳየን ብፁዕነትዎ በረከትዎ ይደርብን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ስዎዶት አባታችን በእውነት ደስ የሚል ስብከት ነው ሰምተን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 4 роки тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደዚህ ለእዉነት የሚጋፈጡ እዉነት የሚናገሩ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ሰዉ ያልፋል ቃል አያልፍም

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 роки тому +22

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ።የኛ ይቱበር ባለጌዎች ናችሁ የመሲ ፍቶ መለጠፋ ለምን አስፈለገ አይ ናችሁ መሰረተ ላይ ነው ሺም

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 роки тому +3

      አንቺ ለአንድ ሰው መቆርቆር ነው የሚቀለው ለአይማኖት መቆርቆር በአንድ ሰው ምክንያት የእግዚአብሔር ስም ይከበራልም ይሰደባልም አንቺ እንደምትወጂያት እኛም እንወዳታለን ግን ለታናናሾቻችን መሰናክል መሆን የለብንም።ቃሉስ የሚለው"ከታናናሾቻቹን አንዱን ከማሰናክል ይልክ የወፍጮ ድንጋይ በአንገትህ ላይ ታስሮ ወደ ባህር ብትጣል ይሻላል"ስለዚህ እናስተወል እኔም በልቤ የነበረ ጥያቄ ነበር። ደግሞም ከነመረጃው ነው ያመጣው።ኮመንት ከመፃፍ በፊት እናስተውል መልካም ቀን!!

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 роки тому +2

      @@Mesdes1977 ስድብ የሰይጣን ዳቢሎስ ነውና ከየት እንደተማርሽው ታውቂዋለሽ እውነተኛ ክርስቲያን ከአነጋገሩ እሰከ አለባበሱ ነው የሚሰብከው እንጂ ስለተቅለሰለሱ አይደለም ምን አልባት አንቺም እንደ ልብ ከሚለብሱት አንዱ እንዳትሆኚ??አሁንም እኛ ደስ ያለንን አይደለም መልበስ ያለብን ታናናሾቻችን የማይሰናከሉበት መሆኑን እርግጠኛ መሆን አለብን ለዚህ ነው አሁን ልቅ የሆነ ትውልድ የተፈጠረው ስንት ዘራፊ ላልሽው በእግዚአብሔር ቤት የአጥያት ትንሽ የለውም ያመነዘረም የተመኘም ያው ዝሙት ፈፀመ ነውና አትሳሳቺ። እህቴ ለማንኛውም ሰላም ሁኚ።

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 роки тому +1

      @@Mesdes1977 የራሴን ሸክም አንስቼ ነው በድፍረት የምናገረው።ቀድሞ አጥያተኛ ብሆንም።ደግሞ ዘመኑ የመገሰፃፀፅ ነው እንደ ስድብ አጥቁጠሪው ለነገሩ የኛ ሕዝብ የሚያማንን እንጂ የማገስፀንና ፊት ለፊት የሚነግረን አንወድም ቀጠይበት በተመቸሽ ኑሮ እህቴ

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 роки тому +1

      @@Mesdes1977 አይይይይ "ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ"ነው ይላል እኔ የድፍረት አጥያት አልሰራም እንዲሁም ለሰውም መሰናክል ላለመሆን እጠነቀቃለው ማለቴ እንጂ አንቺ ነገሮችን እንደምታጣምሚው አይደም አሁንም የድፍረት አጥያት ላለመሥራት ነው።አንቺም ከክርክር ውጪና ጥሩ ወንጌልን የሚያስተምርሽ ወይም መጽሐፍ ቅዱስን ብታነቢ በደንብ ትሁት ያደርግሻል።መልካም ቀን ይሁንልሽ ለማንኛውም

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 роки тому

      @@Mesdes1977 whatsup አለሽ?

  • @demekeg
    @demekeg 4 роки тому +2

    ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ በጣም ደስ የምል መልእክት ነው እነመስግናለን አበታችን!

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 4 роки тому

    አባታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለው

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 роки тому

    በእውነት ብፁእ አባታችን ብሯኬዎ ይድረሰን እንዴዚህ በእምነታቸው በአስተሳሰባቸው በሃገራቸው ታሪክ የበሰሉ አባቶች ስላሉን እግዚያብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 4 роки тому

    በእውነት መልካም ትምህርት ነው ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
    ለእኛም የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን አሜን።

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому

    ብፁዕ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን !!!

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому

    በእውነት አባታችን በመናፍቃን ተበልተን አለቅን
    ከነጣቂ ተኩላ እባካችሁ አስጥሉን ተወስደን አልቀናል አቤቱ እግዚአብሔር በቤቱ ይሰብስበን የድንግል ልጅ የቅዱሳን አምላክ በቤቱ ያፅናን

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 роки тому +1

    እኝ አባት ከ አስራምስት አመት በፊት የመንፈሳዊ ቅድስት የስላሴ ኮሌጅ ተማሪ በሆኑበት ግዜ አውቃቸው ነበር በጣም ጥሩ ጥልቅ አባት ናቸው አሁን ስላየኅቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tatitati4682
    @tatitati4682 4 роки тому

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    *ዕረዠም ዕድሜ ይስጥልን* *አባታችን እመብርሃን* *ትጠብቅልን!*

  • @bbhh211
    @bbhh211 4 роки тому

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 4 роки тому +8

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 роки тому +18

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን የቻናሉ ባለቤቶች ግን የመሲን ፎቶ የለጠፋችሁት ጠንካራ ኦርቶዶክስ ስለሆነች ነው እንደናንተ የዛር ውላጅ በየ መጋዘኑ ስለማትጨፍር ቅናት እርር ነው ያረጋቹ ለአባታችን ስል ነው ላይክ ባላረግም ዲስ ላይክ ያላደረኩት ከዚ በፊትም እንዲሁ ስትዳልጡ ነበር ካንዴም ሁለቴ ላነሳ ብዬ ነው ይሻሻሉ ይሆናል በሚል

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናዉን ይስጠወት ፈጣሪ

  • @abeyjoburg7584
    @abeyjoburg7584 4 роки тому

    እግዚአብሔር ለባታችን እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 роки тому

    ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜዎን ያቅዝምልን።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እውነት ነው ቤተክርስታያን ሀገር መምራት ትችላለች በትክክል! አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 роки тому +7

    በረከቶ ይደርብን ብፁዕ አባታችን

  • @ውህደት
    @ውህደት 4 роки тому

    እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጦዎት።

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 4 роки тому +5

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ፊሊጶስ ቡራኬዎ ይድረሰኝ
    Yegna Tube ማፈራዎች ናችሁ መሰረት መብራቴ በሐይማኖቷ ጠንካራ ክርስቲያን ነች አሁን የሱዋን ፎቶ መለጠፋችሁ ምን ይሁን ነው ምኑዋም ላይ አትደርሱም

    • @sofiasofi1778
      @sofiasofi1778 4 роки тому +2

      መሠረትን በግል መውድ እንዳለ ሆኖ የሷን በሰንበት ት/ቤት ማደግ ጋር ብዙ ሰው ስለሚመለከታት እሷም ቢሆን አለባበሷን ታስተካክል እላለሁ ይቅርታ

    • @sofiasofi1778
      @sofiasofi1778 4 роки тому

      መሠረትን በግል መውድ እንዳለ ሆኖ የሷን በሰንበት ት/ቤት ማደግ ጋር ብዙ ሰው ስለሚመለከታት እሷም ቢሆን አለባበሷን ታስተካክል እላለሁ ይቅርታ

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 роки тому +1

      @@sofiasofi1778 የራሳችንን ሐጢያት ማየት ያቃተን ሁሉ በሰው ላይ ለመፍረድ ተወዳዳሪ የለንም
      የሰው ፎቶ መለጠፍ አራሰን ካለማወቅ የመጣ ነው

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 роки тому

      ሰው የበው ምግባር ነው እንዴ የሚከተለው
      በአደባባይ መውቀስ ግብዝነት ነው
      ለምን ተሳሳተች ካልን አንጸልይም
      እስን ከመውቀስ
      ክርስቶስንም በአደባባይ እርቃኑን የሰቀሉት
      አወቅን ባይ ግብዞች ናቸው

  • @gabriel-mb1sv
    @gabriel-mb1sv 4 роки тому

    ወይ አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጣት. ኢትዮጵያ. እራሷን ብዮታለሁ ያልተበረዘችው. አራዳ ሆነው አሳዮን ኦሮቶዶክስ. ብዙ ነበራት 27 አመት በተበከለው አየር ተጠቅተው ለዚህ አበቃት ለእውነት መኖር ሳይሆን አስመሰሎና ተጠቃሚ ለመሆን የጋጉ ሰዎች እውነትን. የሸሹ ለዚህ በቁን ልቦና ስጣቸው. እርስን እረጅም እድሜ ይስጦት የበረከት አባታችን ።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ብፁዕነትዎት። ቡራኬዎት ይድረሰኝ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @ግህክርትይ
    @ግህክርትይ 4 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድለን

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 роки тому

    እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @nuhamineyadu7649
    @nuhamineyadu7649 4 роки тому +1

    አባታችን በረከቶት ይድረስን እድሚ እና ጢና ይስጦት ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому

    አሜንቃለህይውትይስማልንእውነትነው

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 роки тому +2

    እውነት ነው አባታችን ልቦና ይስጠን ላስተማሮን ልምክሮን እግዚአቤሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 роки тому

    ላባታችን እድሚ ከሙሉ ጢናጋር ልውል ሕግዛብሄር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት አስተማሩን

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 4 роки тому

    አባታችን:

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 2 роки тому

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому +1

    ትክክል ብዙ የሚያምሩ ሀገራዊ ልብሶች ሀገራዊ ዘይቤዎች ፈሊጦች አሉን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 роки тому

    እነዚህ አባቶቺ አብዞቶ ያቆይልን

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 4 роки тому

    Saving 54,000 life is by far the most important task a pop could do. Please keep this holy work going!!! በፀሎትወ ይስቡኝ አባቴ!!!

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 роки тому

    ወደቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እንመርምራት በፍቅራ ገብቶቷቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደልናት ኑ ተማሩ

  • @emebetwoldmariam2009
    @emebetwoldmariam2009 4 роки тому

    Thank you our spiritual Father. God Bless you. Long Live.

  • @milikeyeabataliji1733
    @milikeyeabataliji1733 4 роки тому

    እንዲ ጠንካራ አባቶች ያብዛልን እኛ ነን ምናሰድባት በተለይ እኛ ሴቶች ሁሉም አፉን ሚጠርገው ኦርቶዶክስ ለይ አቤቱ ማረን ማስተዋሉን ስጠን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 роки тому

    Abtachen kalhiwot yasemalen 🙏🙏
    Burekewo yederhen🙏
    Bethlote asebune..🙏🙏🙏

  • @bizuayehuabera4453
    @bizuayehuabera4453 4 роки тому

    ብፅዕ አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 4 роки тому

    አባታችን ሰላሙን ያብዛለወት ይሄ ድርጊት የኔም ጥያቄ ነበር ማርያምን

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 4 роки тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን

    እውነትነው እባታችን ጸጋውን ያብዘሎን

  • @yaphetelias9681
    @yaphetelias9681 4 роки тому

    You right our father 🙏

  • @yayeshalmhandi37
    @yayeshalmhandi37 4 роки тому

    Kal heyewet yasemalen Abatachin 🙏🙏🙏😭💒💒💒💒

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎት ይደርብን ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀሎታችሁ አይለየን ግን የኛወች ምነው አባታችን ስም ጠርተው ለምሳሌ እከሌ አላሉም የልጅትዋን ፈቶ የምለጥፍት አግባብ አይደለም ጽፍ በቂነበር በግል መመከር የምትችል ትሁት ለሀይማኖትዋ ቦታ ያላት እህታችን ናት

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 4 роки тому +1

    አባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አዘጋጆቹ አባታችንን ብቻ ማስታወቅያቹላይ ብታወጧቸው እናይላቹሃለን እኮ የአርቲስቶችን ፎቶ ማውጣት ግን የአባታችንን ትምህርት አለመገንዘብ ነው ለብር ብሎ እንደዚህ አይገባም እናስተውል

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 роки тому

    ‹‹ ኃጢያት በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን የኃጢያቶች ሁሉ አውራው ኃጢያት ደግሞ ኃይማኖታዊ ዘረኝነት ነው፡፡ ››
    ከምክረ ደናግላን

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 роки тому +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 роки тому

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ሌሎችን አስተምሪያቸው

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 4 роки тому

    አባታችን እዴሜና ጤና ይሥጦት።

    • @kahsaytsadik1094
      @kahsaytsadik1094 4 роки тому

      የባታችን ብራኬ እና ፀሎታቸው ለመላ ህዝበ ክርስቲያን ከክፉ ጠላት ይጠብቀን ፈጣሪ ለብፁዕ ወቅዱስ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የምገርም ትምህርት

  • @selamarega8894
    @selamarega8894 4 роки тому

    Abtchen kale Hiwet yasemaleb Amen

  • @ውቤከረሜላቤላከረሜላ

    Good job Abatachen Egzber ybarkohut kal hewatasmalen

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን
    ለኛም ልብናን ይስጠን

  • @genetwondmagegn5481
    @genetwondmagegn5481 4 роки тому +6

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት
    በረከትዎት ይደርብን!
    ግን የመሲን ፎቶ መለጠፍ ለምን አሰፈለገ ?

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 4 роки тому

    Abat Endih sigesits des yelal EGZIABHER Yestelien Be Edme Betena Yakoiyelen Abatachen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛♥️

  • @addisnewu2479
    @addisnewu2479 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏾 ፡ ከይቅርታ ጋር ለየኛ ቲዩብ (ከሆናቹም) ለምንድነው የእታችንን ፎቶ የለጠፉችሁት አባታችን ከአስተማሩት ለመማር እንኳን ህሊና የሌላቹህ ለገንዘብ ማግኛ ህሊና ብቻ የአላቹ ለዛውም በዚህ ጊዜ እባካችሁ በህሊናቹ አስቡበት እና ሰው ሆኑ

  • @missinjera1634
    @missinjera1634 4 роки тому

    Kibiret yisitilin abatachin. Edmena tena Egziabher yistot!! 🙏🙏🙏

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 4 роки тому

    Kale hewte yasemalen abatachen. Edemana tana yestew. Tulede tefa gebere gebe temherete yeleme.

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 роки тому

    Bsue abatachen 🙏 edme ystln 😇 kalhewt yasmaln 😇🙏

  • @muledragon5784
    @muledragon5784 4 роки тому

    I am not amharic speaker but i can understand from this father & I hear everything ( why this peopl make dislike

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 4 роки тому

    Qale hiyewet yasemalin Abatachin.
    Le inga semi joro yisten.
    Yasazinaal.
    Sele teqedesew qalwot ye Dingil Mariyam Lij misigana yidiresew.
    Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim
    Tewahado zelalemawit nat
    Amen Amen Amen

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому

    Berkto yedrsan abtachen egzbher edama ena stegawun yabzalote. Hulam azenaliwu hulachenim bate kirstyanen eyasdebn naw b megbarachen yedengel maryame lij le egna seli erkanun teskelolin egna degmo erkutachenen eyhedn ye motlinen geta eyasdebn naw amelake hoy yeker blan 🙏😭

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 роки тому +1

    አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፣፣የግብረ፣ገብ፣ትምህርት፣አሁንም፣በትምህርት፣ምኒስቴር፣ትምህርቱ፣ተመልሶ፣እንዲሰጥ፣ምን፣እየተሰራ፣ነው?ትምህርት፣ሚኒስቴር፣በውጭ ፖሊሲ፣ትምህርት፣ቤቶች፣መመራት፣የለባቸውም፣፣ለዚህሁሉም፣ሀላፊነቱን፣መውሰድ፣አለበት፣፣

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን ።ምነው ግን ይችን መስረትን ብትተዋት ከዚህ ሁሉ ህዝብ መርጣቹ የእሱን ፎቶ ብልግና ነው ።

  • @maximumsquad5092
    @maximumsquad5092 4 роки тому +19

    የመሠረት ፎቶ በመለጠፋችሁ ዮቱብ ተመልከቾችን ለመሳብ(ተመልካች)እንዲበዛላችሁ ብላችሁ የተጠቀማችሁ ዘዴ ነው ሰውን በማጥላላት በማጉደፈ የምታገኙት ገንዘብ እግዚአብሔር የሚባርክላችሁ ይመሠላቹሀል?አምላክ ልቦና ና ማሰተዋል ዮሰጣችሁ።

  • @gabriel-mb1sv
    @gabriel-mb1sv 4 роки тому

    አባ እርሶ ስኖደዲዎስ በሆኑ ኦርቶዶክስ. ለኢትዮጵያ. ጥሩ ነበር እውነት በተግባር. አያሳዮሁ የምታስተምሩ ውድ በረከታችን. ተምሳሌታችን የጠፋውን ሰብሳቢ. አስተማሪ. የእውነት አባት. ኖት. ።

  • @mea9296
    @mea9296 4 роки тому +1

    አሁን 25 ሰዋች ዲስ ላይክ ያላችሁት ምን ይገልጻቹሀል ይማራቹ

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    በተለይ በአሁን ሰአት ስራት አልበኝነት በቤ ተክርስትያን በስቷል ሊታሰብ ይገባል የኮቶሊክ ቤተክርስትያን ልትመስል ነው

    • @نبيستعير
      @نبيستعير 4 роки тому

      ማንም አርቲስ ስራትየለውም መጋለብብቻ እኔም አጥያተኛነኝ መወንጀልፈልጌአይደለም ግንእራቁታቸው ህዝብያወቃቸው ያበላሻሉስም ክብርይበልጣል ከመዘመል

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 роки тому

    ኮሮናማ (ሳንባ ቆልፉማ) ከተዘፈዘፍንበት ትውልድ ገዳይ እንቅልፍ አነቃን፤በስርዓት እንድንኖር፣ፈጣሪያችንን እንድናውቅ አበቃን፡፡
    ይመስገን ፈጣሪ፣ይሰንብት ኮረና…

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 4 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @romanyilma6043
      @romanyilma6043 4 роки тому

      Betiy Abebe አባታችን እውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጡን እዉነት እዉነቷን ነጭ ነጯን ነው የናገሩት ደስ ይላል ፀጋዉን ያብዛልዎ ፈጣሪ፤አቅራቢዋም እግዝአብሔር ይባርክሽ በዝሁ ቀጥይ እናመሠግናለን

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 роки тому

    ያለ የሌለ አቅማችንን አሟጠን እጅግ ደክመን ያማረና የተንጣለለ ከተማ ገንብተን
    ስናበቃ በከተማው ውስጥ ሊኖሩ የተገባቸው የሀገራችን ህዝቦች ስብዕና ፈራርሶ ቢገኝ ምን ይጠቅመናል ?
    አስቀድመን የአእምሮ ልማት ላይ እንስራ፡፡ያኔ የለሙ አእምሮዎች ባለቤት እንሆንና በሁሉ ነገር በብቃት እንሠለጥናለን፤ እውነተኛ መበልጸግንም እንበለጽጋለን፡፡
    እርግጥ ነው መደማመጥ በሌለበት መደማመር የሚባል ፍልስፍና ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም፡፡
    እስካልተደማመጥን ድረስ ግን መቀናነስ እንጂ መደማመር የሚባል ነገር አይኖረንም፡፡
    የተደማመጠ ግን ለመደመር አያዳግተውም፡፡
    መደመጥን ብቻ ሳይሆን ማድመጥንም እንለማመድ፡፡
    ባደመጠ እና በለማ አእምሮ ጥበብን ያገኟል እጅግ ተከምሮ፡፡

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 4 роки тому

    Abatechin kalehiwot yasemalin

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 4 роки тому

    Betam Gobez Abat Not kake Hyiweten yisrmalen

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 4 роки тому +1

    የአባታችን ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ገንቢነው ትውልዱ ደጋግሞ ቢሰማው ጥሩ ነው መንፈሳዊውን ከአለምጋር አያይዘው አስተምረውናል በረከቶ ይደርብን ግን የመድን ፎቶ መለጠፋችሁ ወርዳችሁብኛል እንደሳቸው እንዳስተማሩን ከሆነ ፎቶዋን አስታችሁ ይቅርታ ጠይቋት

  • @teshomeargu7447
    @teshomeargu7447 4 роки тому

    ጋዜጠኛዋ እስቲ ጫወታችንን እንጀምር ስትይ ምን ማለትሽ ነው ? ይህ ለተከበሩ አባታችን የሚመትን አይደለም ለማስተካከል ሞክሪ አይዞሽ በርቺ ...

  • @natsanettesfamariam2892
    @natsanettesfamariam2892 4 роки тому

    it’s correct

  • @fekirteewodajooworkufekirt860
    @fekirteewodajooworkufekirt860 4 роки тому

    Slma abatachiin

  • @abebydm1769
    @abebydm1769 4 роки тому

    Abatachin tena irejim idime yistilin

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 4 роки тому

    ይህ ህዝብ እኮ (ሺሻ የሚያጨሱትን, የሴት ብር የሚቀፍሉትን ወ.ዘ.ተ) ሃጢያት ሰርታችኃል ሲባል አትናገሯቸው እኛም እናጨሳለን, የሴት ብር እንበላለን የወንድምህን ጉድፍ አትይ የራሳችንን ጉድፍ እንይ ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ትምህርቱ መልካም ሆኖ ሣለ የሰጣችሁት ርዕስ ግን ጥሩ አይደለም ርዕሱን ስናየው በሁላችንም ህሊና ትዝ የሚለን ነገር አለ

  • @yedirewalijmoyatube1655
    @yedirewalijmoyatube1655 4 роки тому

    በቃ ብፁዕ አባታችን እንዲ እውነት ስትናገሩ ጥሩ ነው በዚአለም ስንኖር ያለው ሁለት ነገር ነው እንዲ የተደበላልቆበት ያለውን ትውልድ ታደጉት

  • @bekind8472
    @bekind8472 4 роки тому

    አባታችን ስለመልካምነት እየሰበኩ አንተ የመሰረትን ፎቶ ለጥፈህ ነገር ትጠመዛለህ ለብሳው አልዘመረችም ቤተክርስትያን አልሄደችም ደከማ አስተሳሰብ ነው ያለህ ይሄ ማንኛውም ክርስቲያን ዘማሬም ቢሆን በሙቀት ሰአት ወይም ለሰርግ የሚለበስ ነው

  • @derejekefo2483
    @derejekefo2483 4 роки тому +1

    መልክቱ ጥሩ ነው የአርቲስቶን ፎቶ መጠቀም ምን አስፈለገ ይሄ ጥሩ አይደለም