ሮዚ ከ ኢትዮጵያ ምግብ መጣላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 272

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 4 місяці тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ቀረጽሽው ሮዚ እጅግ አስተማሪ ቪዲዬ ነው ክርስቲያን እና እስላም እዴት ተዋዶ ተፍቅሮ የሚኖር ማህበረስብ እደሆነ እቧከረዩ ለሚሉ እየተነሱ የስውን ሀይማኖት ለሚያቋሽሹ ትንሽ ቢያስተምራቸው በጣም በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅራችሁን ያብዛላችው አይለያያችሁ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 6 місяців тому +6

    ❤❤❤ ልጅቷ ስትማርክ ከኢትዮጵያን ነት ጋር ሙያአ ተጨምሮሆ ዋውውው

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 6 місяців тому +26

    የልጂቱ እርጋታ ሙያ ዋዉ ነዉ እሮዛ ከሶ ተማሪ እንዱሚ መቀቀል እና መቅለብለብ ፋኢዳ የለዉም ያረብ ሀገራችችንን ከችግር አዉጣት

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @አባ
      @አባ 5 місяців тому +2

      ሲጀመር እሮዚ ልቅም ያለች ባለሞያ ነች አውቃ ነው ሶሻል ሚዲያ የምትቀልደው አይገርምሸም

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 6 місяців тому +7

    ቆጆ ሴት ሙያ የላትም የምትሉ የምር ሴት ናት እሮዚ ጎረምሳ ሆሽ😂😂አቤት ምርቃንሽ አሚን ብለናል ግን አዛዛሽው❤

  • @FikirAschalew-k6l
    @FikirAschalew-k6l 6 місяців тому +12

    ሙያ ብሎ ዝም እጅሽ ይባረክ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 6 місяців тому +11

    አይ ሮዚ እንዳው ፈታ ያልሽ ነገር ነሽ ባለሽበት እግዛብሄር ይጠብቅሽ!

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 6 місяців тому +2

      ❤ስታምሩ ❤❤❤❤ቆንጆ ምግብነዉ ሲታይ ያስታዉቃል!!!❤❤❤

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 6 місяців тому +8

    ጎበዝ ባለ ሙያ ናት እናም ጎመጀው በአበላላቹ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 6 місяців тому +5

    ሮዚዬ ልጅቷ እርጋታ ሙያ መልክ 👸❤

  • @ma9546
    @ma9546 6 місяців тому +9

    She is absolutely beautiful and kind girl

  • @zadargosha
    @zadargosha 6 місяців тому +7

    ቡናው ዋው ነው ስቀዳው እራሱ ያስታውቃል👌👌👌

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Місяць тому

    ሮዚየ።የኔየዋህሚሰክንእኮናት💚💛❤🌿🌿🌿🌿👍👍👍

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 4 місяці тому +1

    ቢስሚላ ልጂቱዉ ዉባት ከነ ሞያ ዋዉ አሚሪ እችን ቆጆ አስሊማ አግባት😮

  • @Nejat34
    @Nejat34 6 місяців тому +8

    ሮዚዬ ሂጃብ ልበሺ ማማዬ ❤

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 6 місяців тому +8

    ሀላል መሆኑ አሪፍ ናው አልሃምዱሊላህ!

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 6 місяців тому +27

    ስወድሸ እኮ ሮዚ አላሀ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሸ

    • @Rosiye
      @Rosiye  6 місяців тому +2

      አሚን💖🙏

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 місяців тому

      ​@@Rosiyeከዚህ በላይ አላህን ከማመፅ በላይ ሌላ ምን መጥፎ ይገጥማታል ብለሽ ነው አላህ ኢዳ ይስጣት

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 місяців тому

      ​@user-cx2ws7kj2x👌👍👍❤❤❤❤

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 6 місяців тому

      አላህሂድያይስጣት​@user-cx2ws7kj2x

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      @@smarthabesha3170
      ነገር ግን ፥
      - እራሱ ሙሐመድ ፡ ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእርሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፤ ሌላ አይደለሁም፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🤔

  • @samritube9007
    @samritube9007 6 місяців тому +12

    አሜን ሀገራችን ስላም ያርግልን😢

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 4 місяці тому +1

    በዉጪ ሢኖሩ ሀይማኖትን ወደጎን በመተዉነዉ ፈጣሪም በሥደት ለሚኖሩ ሠዎች ይራራላቸዋል ባይሆንማ መሥቀሉን ባንገትሽ አስረሽ ክርስትያን ሆነሽ ከአሀዛቦች ጋር አብረሽ መብላትም ሆነ ሌላም ነገር ክርስትና አይፈቅድም ግን ሁላችሁንም ለሀገራችሁ አብቅቶአችሁ በምነታችሁ ፀንታችሁ በንሰሀ ታጥባችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

  • @HaytDerji
    @HaytDerji 5 місяців тому +1

    ምግቡን የሠራችዉ ልጅ ሙስሊም ብቶኚ ብየ ተመኘዉ ስራአትሽ ማሻአላሕ እሮዚ እናተንም አላሕ ይጠብቃችዉ

    • @kedestblaye1146
      @kedestblaye1146 3 місяці тому +1

      ምንው ባለዚ ኮሜት አምሮክ በጣም ደካማ ነው አንተ የራሰክን እንደምቶድ ሁሉም የራሱን ሀይማኖት ይወዳል ሰራአት ደግሞ ምርጥ የኦርቶዶክሰ ልጆች አሉ እና ማነው እሰላምን ብቻ ቀጠተኛ ያርገው ይቀር ይበልክ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ሮዝዬ ምርቃታቹ ደስ ሲል ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 6 місяців тому +4

    ስውነትሽ እየጨመረ ነው ተጠቀቂ እህታችን!!

  • @lulemb
    @lulemb 6 місяців тому +10

    የኢትዮጵያ ይችን በምታክል መንገድ ልንዳ ወይ ነው ያልከው 😀 የለንደን መንገድ ሰፍቶ 😄😄ለንደን እንኳን ለመኪና ለእግረኛ የሚጠብ አይደል እንዴ መንገዱ 😂😂😂

  • @hekmamohammed2076
    @hekmamohammed2076 6 місяців тому +2

    እብዷ ሂጃብ ልበሽ ከልጅቷ ደሞ ሙያና እርጋታ ተማሪ ቀልቃሊት❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 6 місяців тому +1

    ሮዚየ የኔ የዋህ ሚስክን እኮ ናት ❤❤❤

  • @DsFd-lz4il
    @DsFd-lz4il 5 місяців тому +1

    አንታ በትክክል ስልጤነህ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 6 місяців тому +1

    Lejochu demo betam des yemilu wotatoch nachew betley the boy is such amazing playing and so handsome

  • @DsFd-lz4il
    @DsFd-lz4il 5 місяців тому +2

    አሚር ከቸልክ አስልማህ እችንልጅ አግባ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 5 місяців тому

      Tultulaaaa, Eswa Christian nat , mechem Muslim atehonem.

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 6 місяців тому +8

    ማሬ ውሰጅኝሥኪ ካለሽበት❤

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su 3 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉 አይለያቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @SofiyaMuhammad-l3v
    @SofiyaMuhammad-l3v 6 місяців тому +3

    አላህን ፍሪ ፀጉርሺን ሸፍኒ

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 6 місяців тому +4

    እሮዚሙያተማሪልጅቱጎበዝናት👍👍

  • @nejibhussien2335
    @nejibhussien2335 6 місяців тому +1

    Yena liyu tafache betammm yewahna mirt lib yalesh lij nesh allah yitebksh❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 місяців тому +2

    ሊዱባለሞያት በጣምያስጎመጃል ❤❤❤❤

  • @foziyaadem2268
    @foziyaadem2268 4 місяці тому

    Lijtuaa Endet New Des Yemtlew . . . .Mulu Set
    Rozi Anchim Des Tyalesh 😊

  • @btbt4487
    @btbt4487 6 місяців тому +1

    እሮዚ ስወድሽ❤❤❤❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇨🇬👑

  • @allall8995
    @allall8995 6 місяців тому +4

    አሏህ ይምራሽ

  • @user-dt6hy9x4
    @user-dt6hy9x4 6 місяців тому +2

    የትነው የምትኖሩት እኔ ሰሞኑን እመጣለሁ ለደን የሚባል ሀገር ለ9 ወር ልጥፋ ትመክሩኛለችሁ

  • @tube3507
    @tube3507 6 місяців тому +2

    😀😀ምላሥሽ ኮ ሮዚ ልበይ ሂደሽ 😋ምናይነት ችጋራም ናችሁ አላለችም😀😀😀ያንችስ ከፋ ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ

  • @family5677
    @family5677 6 місяців тому +3

    ዋው ልጅቷ ምርጥ ምን ነው የሰራችሁ

  • @ሐኒሻ_ሐይሌ
    @ሐኒሻ_ሐይሌ 6 місяців тому +4

    አንቺ ስደት መውጣት አልነበረብሽም! በተፈጥሮ ጥሩ የትወና ችሎታ ያለሽ ልጅ ነሽ! ኢትዮጵያ ውስጥ ተዋናይ ብትሆኚ ትልቅ ደረጃ ትደርሺ ነበር!

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 6 місяців тому +2

      Letmhrt new yewetachw

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 6 місяців тому

      ​@@mismtg5829😂😂😂😂😂😂አሯ ከየት አመጣሺው

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 6 місяців тому +1

    ማሻአላአሚን❤❤❤❤

  • @SadaeSied
    @SadaeSied 3 місяці тому

    እሮዚ ቅመም❤❤❤❤

  • @sagathedo1657
    @sagathedo1657 6 місяців тому +1

    Rozi ❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 6 місяців тому +1

    ዋው ደሰ ትላቼሁ ምረጦች❤❤❤

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 6 місяців тому +6

    ሮዚ ድመት የሆንሽ ልጅ😂😂💚💚💚💚

  • @tube3507
    @tube3507 6 місяців тому +1

    ባለሙያ ሴት ነሽ 👍👍👍

  • @melatkibru851
    @melatkibru851 6 місяців тому +1

    Yene wedoch ❤❤❤❤

  • @SaraYonas-x2c
    @SaraYonas-x2c 3 місяці тому

    ይወዳታል የምትሉ❤❤

  • @musieabera9238
    @musieabera9238 6 місяців тому +5

    Arif program nbr. Lezachi lij gin haymanotsh adera lilat efelgalehu. Kemdrawi hiywet semaywiw sle mibelt

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሙሴአበራ

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 6 місяців тому +1

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @SelamSelina-dg1os
    @SelamSelina-dg1os 6 місяців тому

    Ante atebkewu part 😂 rosiye yena ebd❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 6 місяців тому +1

    አሜን💕💕👍👍👍👍

  • @HayuHayu-jw4fb
    @HayuHayu-jw4fb 6 місяців тому +1

    Roziye allah ytebkshi❤ emayen endemwna tena seto allah beselam yagenageneshi❤ stmerki emaye sty enbayen new yametashiw

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሃዩሃዩ jwfb

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 6 місяців тому +1

    Rosiye I love you 💕😘

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 6 місяців тому +1

    ሞያ ብሎ ዝምም❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 6 місяців тому +2

    እሮዚ ስወድሽ የኔ ቆንጅ

  • @dannyayetnifsu4573
    @dannyayetnifsu4573 6 місяців тому

    Rozi keka ende dese yemeteyi lij neshi ene be tik tok neber yemawekeshi lemanegnawem allah yakebereshi ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      #ዳኒአይተንፍሱ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 6 місяців тому +1

    አሰላማለይም ወበረካቱ እህቴ😢

  • @soledw3037
    @soledw3037 6 місяців тому +1

    Liduy amira my bro tamralachuh godegnoch ❤❤❤

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 місяці тому

    Nice couple
    Sweet show 👌👌

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 місяців тому +1

    ወይእርጋታመልክ ሙያ

  • @yishakzeki4576
    @yishakzeki4576 5 місяців тому

    Kelel yalsh Lege nesh gene rega belsh sere ehta👌✨😎

  • @aniidris8923
    @aniidris8923 5 місяців тому

    ጥፍርሽ ሲያምር ማሻአላህ

  • @RtDd-un4ibam
    @RtDd-un4ibam 6 місяців тому

    የዱአውነገረ 😂😂😂😂😂

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 6 місяців тому +1

    ውውውውውው ውውውውውው ቆንጆ

  • @zadargosha
    @zadargosha 6 місяців тому +1

    ዋው❤❤❤

  • @Alhmdulilhi
    @Alhmdulilhi 6 місяців тому

    ሮዚዬ እንደው በአላህ ለአላህ እሆንሻለሁ ውሰጂኝ ፣የአሄራ እህትሽ አይደለሁ የመዳም ቤት ስልችት ብሎኛል

  • @demedado1141
    @demedado1141 6 місяців тому +5

    Lijtha 👌

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 6 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️😘

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y 6 місяців тому +15

    ሮዚ እምትባይ ልክ እንደወንድ አክት ስታደርጊ በጣም ነው ምትቀፊው እስኪ ስርዓት ይኑርሽ

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 6 місяців тому

      Kenatame

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 6 місяців тому +1

      ቅናትም 😏😏😏😏😏

    • @yostinayosti-v6y
      @yostinayosti-v6y 6 місяців тому +2

      @@EmanAman-li3gj በለው ክርስቲያን አይቀናም ምንም ስርዓት እንዲኖራት ነው የነገርኩዋት ደደብ አታሽቃብጭ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 6 місяців тому

      @@yostinayosti-v6y አንቺም ቆሻሻሻ ነሸ እና ሰው አይደለም እንሱ አንቺ ዥልጥ😏😏😏😏

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 6 місяців тому

      Tekekela hibebeta sata leje raga setela niwa❤❤❤❤​@@yostinayosti-v6y

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤ልልል

  • @zeituna9804
    @zeituna9804 6 місяців тому +1

    MashAllah My Allah bless you guys ❤❤❤

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 6 місяців тому +1

    We like ore videos with this beautiful couple

  • @sofiya2718
    @sofiya2718 6 місяців тому

    ጣአባ ስላበላቹኝ😅😅😅😅😅😅

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 6 місяців тому +1

    እሮዝዬ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @jowmuze
    @jowmuze 6 місяців тому +4

    👌👌👌

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 місяців тому

    ኧረ ይቺልጅወደትእየሄደችነው

  • @samrawit-nv6pv
    @samrawit-nv6pv 6 місяців тому

    ትክክል ነው 4000 ደሞዝ 😢😢😢😢

  • @TheegUeeheh
    @TheegUeeheh 6 місяців тому +1

    ምናለ ለ ዱአው ክብር ሂጃብ ብትለብሺ😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      ወንዶች እንዳያናግሯቸው ፡ የሙሐመድ ሚስቶች (ሴቶች) እንዲሸፋፈኑ ምኞቱ የነበረው መጀመሪያ ኡመር ቢን አል ክኽታብ ነበር እንጂ ፡ በኋላ ለሙሐመድ ነግሮት ከ’ኣሏህ’ እንደወረደ አስመስለዋል።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪
      . መፅሀፍ ፰ ፣ ሀዲስ ፶፫
      . ጥራዝ ፩ ፣ መፅሀፍ ፰ ፣ ሀዲስ ፫፻፺፭
      📖👈🏾🫢

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 місяців тому +1

    ል(ጅ)ቷ ባለሙያ ናት። ዶሮው ዕን(ጀ)ራው ክትፎው ጣባው ጥብስ ከነ(ሸ)ክላ ቆ(ጮ) ኢትዮጵያ ያላ(ች)ሁ ነው የሚመስለው።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 6 місяців тому +5

    እኔ ኮመንት መጻፍ አሎድም ግን የሚዲያ ጻድቅ ነን ባዩች የምትሳደቡት እህዛቦች ሀደብ ለምን አይኖራችኩ በየሚዲያው ኮመንት የምትስጡት እናተ እረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ምነው ምነው 7 ሚስት እያገባችሁ አይደል እኛ ጻድቅ ነን አላችሁ እናተ ካፉር ስትሉ እኛ ያላመናችሁ እህዛብ ትባላላችሁ ማፈሪያዎች ባለጌዎች ፈጣሪሽን ብትፈሪ ሚዲያላይ ተጎልተሽ አትሳደቢም ፈጣሩ ይቅር ይበለን

    • @FatiyaHulchafo-pg5uo
      @FatiyaHulchafo-pg5uo 6 місяців тому +1

      አንቺ እንጫት አምለክ አፍሸን ዝጊ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 6 місяців тому

      @@FatiyaHulchafo-pg5uo አሳዳጊ የበደለሽ ቀባጣሪ አንችሽ ልንገርሽ እዴ እኔ ባለጌ አይደለሁም ክሽ አህዛብ ከሀመነጋር መቸም አትወዳደሪም

  • @AdonayTeklay
    @AdonayTeklay 6 місяців тому +2

    ❤❤first like

  • @SamitemeTeme
    @SamitemeTeme 6 місяців тому +1

    Ligitua arefe neche

  • @YoyoY-n2d
    @YoyoY-n2d 6 місяців тому +1

    ታምርላችው

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 6 місяців тому +2

    Love Love guys stay

  • @bezu918
    @bezu918 6 місяців тому +4

    ቃፊር እያላችሁ የምታሽቃብጡ ቅፍርር ያድርጋችሁ እኔ ማነኝ ብላችሁ ጠይቁ🙄

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 6 місяців тому +1

      እነሱማ እህዛብ ናቸው

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 6 місяців тому

      ቃፊር ምድነው 😂😂😂

  • @fanitube7632
    @fanitube7632 6 місяців тому +1

    Nice

  • @Efirata12
    @Efirata12 6 місяців тому +3

    በናታቹ አበረታቱኝ 🙏

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 6 місяців тому

    ወይ ጉድ ማን አመጣላት??😳😳😳😳 ሰው የሚያወራልሽ አስመሰልሽው።

  • @hasaboch777
    @hasaboch777 6 місяців тому

    Roziye,
    Ke London Invitation Lakiligne.
    Love You.

  • @AA-gm5jp
    @AA-gm5jp 6 місяців тому +2

    You are beautiful girl 👍👍👍

    • @Rosiye
      @Rosiye  6 місяців тому +2

      Thank you 🤗

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 6 місяців тому

      ​እህቴ ይቺ ዱኒያ እኮ ቀሪ ናት አንቺ የተማርሽ ነሽ ለምን እያዎቅሽ ታጠፊያለሽ ለምን በሂጃብሽ ትደራደሪያለሽ ሂጃብ ስለለበሺ ምንም አይጎልብሽ ይጨምርልሻል እንጂ አሁንም ብቻሽን ቁጭ በይና አስቢ እህቴ ሞት ሳያማክር ነዉ ከች እሚለዉ ስለአንድት እህት ገጠመኝ ላጫዉትሽ አረብ ሀገር በስራ ላይ አስራ አንድ አመት ስትሰራ ኑራ ለቤተሰቦቿ የሚፈልጉትን ሁሉ አድርጋ አሁን በጄ የምይዛት ልስራ እና ወደ ሀገር እገባለሁ ብላ አንድ አመት ጨመረች ያችን የሰራቻትን ይዛ ወደ ሃገሯ ገባች እህት እና ወንድሟ ተቀብለዋት ወደቤት ሲሄዱ መንገድ ላይ ሂዎቷ በድገት አለፈ ቤተሰቦቿ አይን አይን እያዩ ቀሩ እሷም በማረፊያዋ ወደማይቀረዉ አለም ተሰናበተች እህቴ እነዝህ አብረዉሽ እሚስቁሽ ሁሉ የተያሽ ግዜ ከጎንሽ የሉም እመኝኝ ንቂ እህት አለም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤በተረፈ እዎድሻለሁ እህት የለኝም እና ሴት ልጆችን በጣም ነዉ እምዎደዉ​@@Rosiye

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      ⁠@@እናትዩቱብmothertube
      ተቃራኒው ቁርኣንን እና ሀዲሶችን ፡ በደንብ አንብቦ የተረዳና የተማረ ሰው ፡ እንኳን ሂጃብ ሊለብስ ፡ ከእስልምናም ይወጣል። ለምሳሌ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት ገነት የመግባት እኩል እድል እንደሌላቸው ፡ ሙሐመድ እንደሚቀጥለው ተናግሯል። 🤔
      - ከኢድ አል ኣድሃ ወይም ኢድ አል ፈጥር ፀሎቶች በኋላ ፡ የ’ኣሏህ’ መልክተኛ (ሙሐመድ) ፡ “ እናንተ ሴቶች ፦ አስራቶቻችሁን ስጡ ፤ በጋሃነም እሳት ውስጥ አብዛኞቻችሁ እንደምትኖሩ አይቻለሁ ፤ ምክንያቱም ፡ ትራገማላችሁ፣ ለባሎቻችሁ ምሳጋናቢስ እና በእውቀትና ሃይማኖት ጎዶሎዎች ናችሁ። ሁለት የሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ። “ ማለቱን አቡ ሳኢድ አል ኩኽድሪ ተርኳል። 😲
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፫፻፬
      . መፅሀፍ ፮ ፣ ሀዲዝ ፱
      . ጥራዝ ፩ ፣ መፅሀፍ ፮ ፣ ሀዲዝ ፫፻፩
      📖👈🏾🫢

  • @جميالحبشي
    @جميالحبشي 6 місяців тому

    ውሰዱኝ ወደ አውሮፓ

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 6 місяців тому +1

    Wow🎉🎉🎉

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 6 місяців тому +2

    ሸክላ ጥብስ 1000 ብር ነው

  • @milkiayohanes4684
    @milkiayohanes4684 6 місяців тому

    Aye Rose

  • @DawitGom-ph3wd
    @DawitGom-ph3wd 6 місяців тому +1

    It's nice ✌

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 6 місяців тому

    Rosye sewedesh anchi yetem betheje menor techyalesh

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 6 місяців тому

    Wawwww❤❤❤❤❤

  • @ABDUREZZAK-qw7ux
    @ABDUREZZAK-qw7ux 6 місяців тому

    😂😂😂😂😅😅😢😢😢

  • @samera-pp3uc
    @samera-pp3uc 6 місяців тому

    ያት ነዉ ያለሽዉ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 6 місяців тому

    Rosssye kesewoch gar easily yemetgbabi tolo familier mehon yemetchye lej nesh wedshalhu