ዲቪያ ከሞተች 30 አመት ቢሆንም የሞቷን ምክንያት አሁንም ማወቅ ማይፈልግ የለም ግን ምን ነበር የተፈጠረው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лип 2023
  • የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ቃሲም-መካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ
    #ቃሲም መካ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 47

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Рік тому +8

    በጣም የሜያሣዝን ነው ሰው ከመጥ ቤርቅ የተሻለ ነው አብዛኛዎች ሰዎች የሜሞቱበት ምክንያት ነው።ምንም ያክል ዝነኛ ብትሆን መሞትህ አይቀርም ዋናው ነገር በሄወት ሳለህ መልካም ነገሮችን መሥራት የተሻለ ነው

  • @MedhinitKepeno
    @MedhinitKepeno 2 місяці тому +6

    በጣም ነው የምታሳዝነው የኔ ቆንጆኦ ነብሳን ይማራት

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ 2 місяці тому +6

    😢 ሞት ለማንም አይቀር .መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb 2 місяці тому +3

    አቤት አገላለፅክ እንደት እንደሚመች በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 місяці тому +1

    ወይኔ እሷን እያሰብኩ ነበር የምሰማህ ሁለቱም አጣን ሽሪዴቪን በጣም ትመስልብኝ ነበር ስለሷም አሟሟት እንዲሁ ነው

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 місяці тому +2

    🙏😍እናመሰግናለን ቃሲሜ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 місяці тому +1

    ስታምር ደሞ ነብስ ይማር😢 አቀራረብህ አንደኛ👌

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 місяці тому +2

    የመጠጥ መጥፎ እነቱን ያሳያል ሞቅ ባይላት በረዳ የለለዉላይ ላይ አት ቀመጥም😢

  • @nekeleabeba1586
    @nekeleabeba1586 Рік тому +1

    ዋው በጣም ማወቅ አፈልግ ነበር ስለሷ በዚ አጭር እድሜዋ ምርጥ ትወና ያሳየችን actress 👍

  • @momodoahmed370
    @momodoahmed370 Рік тому +2

    ባረታ ዌነድመ ቃሲም ሌላም ቆጆቆጆ ታርክ ጬምሬሊን ye govendan ታሪክ 👌👌👌❤❤❤

  • @banuzegey
    @banuzegey 2 місяці тому +3

    እዴ የልጂነቴ ቃሢም አለህ😂😂😂

  • @yonasgetachew1932
    @yonasgetachew1932 Рік тому +2

    Tnk u ቃሲም የሶኒዶልን እንዳትረሳ

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 2 місяці тому +2

    ያሳዝናል በጣም😢😢😢

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 місяці тому +1

    So sad 😞

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 Рік тому +1

    በርታ ቃሲሜ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 місяці тому +1

    በጣም ታዛዝናለች

  • @Genetdegu-ke7cd
    @Genetdegu-ke7cd Рік тому +1

    🙏🙏

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Рік тому +1

    Bayjan ❤

  • @sayya430
    @sayya430 Рік тому +1

    ✌️❤️❤️ bro

  • @shadkonjo787
    @shadkonjo787 Рік тому +1

    የኔ ቆንጂ ብጣም የሜ ያሣዝን ነዉ ኢፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @jemalibrahim977
    @jemalibrahim977 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kirosgebrestatiyos659
    @kirosgebrestatiyos659 6 місяців тому +2

    please tell us the difference between Indian movie vs South movie.? we need further programs about this issue.

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому

      ሰርቻለሁ ከታች አለ 2ቪዲዮ እየው

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Рік тому +1

    Sidu moosawla punjab singer tarik sralen kasemo

  • @burakseb3927
    @burakseb3927 Рік тому +1

    Ketay Bollywood ፀብ hrithik ke sharuk🙏🙏

  • @user-si5ym6ws5s
    @user-si5ym6ws5s Рік тому +2

    አዛዛኝ ነች የምር😢

  • @user-qr8zb5uq9n
    @user-qr8zb5uq9n 2 місяці тому +1

    Ye soshant singn sral 🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +1

      ተሰርቷል አለ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🤝

  • @wakotariku-rv7oh
    @wakotariku-rv7oh Рік тому +1

    Brta kasim ene mlwu mnwu gech xfa slm nwu aydl by the way ysu tergum bxm nwu mimrwu "BHOLAA"milwu b qrbu ywxawu Ajay devgan mrx argo nwu ytrogmwu slm blln.

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to 2 місяці тому +2

    አይ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅሽ😭😭😭😭

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 місяці тому

    የምትገርመኝ የተቀጨች ቆንጆ

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 9 днів тому

    ሱሸንቲ እንዴት ሞታ 😢?

  • @Yissema
    @Yissema Місяць тому +2

    ነገሩ ቀላል ነው ሞቷ ድንገተኛ አይመስለኝም የጠጣችው የመጡጥ ጠርሙስ ላይ ያለ መርዝ ነው የገደላት ምክንያቱም ባልና ሚስቱ ብላክ ሌቭል ሲጠጡ እሷ ግን የሞሪሸስ ስኮች ነበር ለብቻዋ የጠጣች...እንግዲህ የሳጅድ ናንድዋላ ስራ ይመስለኛል

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አሪፍ እይታ ነው ግን በመጠጡ ላይም እሬሳውም መርዝ ይገኝ ነበረ 🫡

  • @ZeharaGeremewShifa-gt9di
    @ZeharaGeremewShifa-gt9di 2 місяці тому

    gn lemn agatamiwoch bezu domo kemnm belay parkingu bado hone kezahulu bota yehone sera ale gn bnasb betam kelal new ene gn mredaw indian polisoch betam kebad endehonu new

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ድሮ አለም ዘንድሮ ማይፈታ ነገር አንዱ የዝነኞች ሞት ነው 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @yemiendale6816
    @yemiendale6816 2 місяці тому +1

    diya mirza yet tefachi

  • @user-mj7gz2pu9t
    @user-mj7gz2pu9t 2 місяці тому +2

    ፊልም ተርጉመህ ብትለቅልን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +2

      በኮፒራይት ቻናሉን ይዘጉብኛል ቴሌግራም ላይ ግን በነፃ ፊልሞች ታገኛለሽ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 місяці тому +1

    ሙሲሊም ከሆነች ለም ተቅጠላልች አይቅብራትምእንድ

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Рік тому +1

    🙏