10 ሴቶች አፍቅሮ 1ም አላገባም ለምን?? Salman still not married yet why?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2024
  • #ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    10 ሴቶች አፍቅሮ 1ም አላገባም ለምን?? Salman still not married yet why?
    የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
    Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
    Thank you so much Dear Subscribers 🙏
    Translator UA-camr Kassim mecca with a best Regard
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 94

  • @This-fk4rg
    @This-fk4rg 2 місяці тому +6

    የባከነ እድሜ ማለት ያልወለድንበት ጊዜ ሳይሆን እግዚአብሄርን ያላመሰገንበት ጊዜ ነው ።

  • @MivkynigussieShubshie-bc8od
    @MivkynigussieShubshie-bc8od 2 місяці тому +8

    ይሄን የመሰለ ሰው ዘር ቢሰጠው በጣም ደስ ይለኛል በጣም ጀግና ነው በስራው

  • @biniamgorja3058
    @biniamgorja3058 6 місяців тому +7

    Salman king of Bollywood ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 місяці тому +3

    ለካ ዝና ገንዘብ ሙሉ አያረግም በትዳር መባረክ ትልቅ ስጦታነወ እድለኝነትነወ ባህሪዉ አስቸጋሪ ቢሆን እጂ

  • @biniamgorja3058
    @biniamgorja3058 6 місяців тому +3

    Tnx kasimo betam enamsgnalen

  • @OSMANAYALEW-wz5mm
    @OSMANAYALEW-wz5mm 2 місяці тому +6

    ሰላማን ከሀን የምወደው አክተር ቢሆንም በእውነተኛ ሂወቱ ያልተሳካለት እና ብኩን መሆኑን ነው ። አብዛኛውን ጊዜ ዝነኛና ተዋቂ ሰዎች ከእኔ ክብር በታች የሆነች ሴት ለእኔ ክብር እና ዝና አትመጥንም በማለት ከንቱ ሂወት ይኖራሉ ፣57 አመት የምርጫ ከንቱ ሂወት ነው።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +2

      ትክክል ነው ፍቅር በህግጋት አይሆንም አስቸጋሪ ሚያደርገውም እሱ ይመስለኛል🙏

    • @kedistke5830
      @kedistke5830 2 місяці тому +2

      ትክክል ብለሀል የባከነ እድሜ 😢❤

  • @melatasfawgashaw1099
    @melatasfawgashaw1099 6 місяців тому +2

    Thank you

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 6 місяців тому +7

    ሰልማን ከአሽዋርያ ቦሀላ በፍቅር ላይ እምነት አጥቱዋል ዛሬም በልቡ እሱዋ ነች ያለቺው

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r 4 місяці тому +5

    ምስኪን ፊቱ ተጨማደደ እኮ አላህ ይስጠው😢 የኔ አባት ስወደው

  • @Kidistwondmu
    @Kidistwondmu 2 місяці тому +6

    የምር አሳዘነኝ 😢😢😢

  • @tsinujr4018
    @tsinujr4018 6 місяців тому +5

    Salaman Khan ❤❤❤

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 2 місяці тому +2

    አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነች ፈጣሪ ባንዱ ሲያድልህ ባንዱ ይነጥክሃል ሳልማን ብዙ ጥሩ ጎን ቢኖረውም ንዴቱ ነው ለዚህ ያበቃው ዋናው ግን አሁን ስህተቱን ማወቁ ትልቅነት ነው መልካም ትዳር እንደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለው

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ሰጥተ ሚነጥቅ ሁኖ ሳይሆን የኛ አለማስተዋል ነው

  • @tagelmesfin9352
    @tagelmesfin9352 6 місяців тому

    ቃሴሜ በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏tag

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 2 місяці тому +1

    ቃሴም በርታ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sadam-uo3oc
    @sadam-uo3oc 6 місяців тому +5

    ቃስሜ የ akshay kumar የፍቅር ታርክ ስራልን

  • @user-ps7lr8rt5d
    @user-ps7lr8rt5d 6 місяців тому +1

    ቃሲሜ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-vx7rs1oc3h
    @user-vx7rs1oc3h 2 місяці тому +2

    የሆነ ቦታ ኢተርቪ እየተዴረገለት አዛን አለ እናም ብሮግራሞን አቁሞ አላቸው አዛኑ እስከሚያል በጣም ዴስ አለኝ ❤

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 2 місяці тому +1

      ሙስሊም ነውዴ

    • @user-vx7rs1oc3h
      @user-vx7rs1oc3h 2 місяці тому +1

      አላውቅም ግን አይመስለኝም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      አዎ ሰርኔማቸው ኻን ያለባቸው ሙስሊም ናቸው

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 2 місяці тому +1

      ምንንድን ነው ሴርኔማ ኻን ሙስሊም ነው አይዴለም ነው ጥያቄው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +2

      ሁሉንም ከምትጠይቂ ከስማቸው ቀጥሎ ኻን ካለ ሙስሊም ናቸው😳😳 salman/sharu/amir ወዘተ ገባሽ🤝

  • @TeddyTadese-rs4zx
    @TeddyTadese-rs4zx 2 місяці тому +3

    ሰላማን ለኔ የምድራዊ ሄወቴ ደስታ ነው ባይጃን

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 2 місяці тому +4

    ከአሽዎርያ ውጭ ሌላ ሴት ማፍቀር አልቻለም ለሷ ትልቅ ፍቅር ነበረው

  • @hikingfan3665
    @hikingfan3665 6 місяців тому +4

    1ኛ ነኝ❤

  • @user-im1xx5wz7f
    @user-im1xx5wz7f 2 місяці тому +1

    Yeselaman adenaki negn biyageba Desi yelegnal❤❤

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 6 місяців тому +4

    ❤🎉

  • @seada2315
    @seada2315 6 місяців тому +3

    ጓደኞቹ ልጃቸውን ይድራሉ እሱ እየዞረ ሰርግ ይበላል ሚስኪን ነው በመልኩና በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ስላለው ሰዎች ይቀየሩብኛል ብሎ አያስብም ነበር አሁን ላይ ግን ብዙ ሰዎች እንዳከሰረ እየተረዳ ነው

  • @KirshNa-gm7hz
    @KirshNa-gm7hz 6 місяців тому +3

    Yemin gizem kutur 1 yehone akter❤️

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 6 місяців тому +2

    SRK አድናቅ አይደለሁም ግን የትዳር ሕይወቱ ከሁሉም ይልቅ ደስ ይለኛል።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому +2

      በጣም የሰውን ጥሩ ጎን ለማየት ና ለማውራት አድናቂ መሆን ግዴታ አደለም ሁሉም ሰው ጥሩና መጥፎ ጎን አለው በበዛው ነው ሚጠራው 👉🙏

  • @TeddyTadese-rs4zx
    @TeddyTadese-rs4zx 2 місяці тому +1

    😮

  • @bzoukalayu3977
    @bzoukalayu3977 16 днів тому +2

    ስለዚ ከልብ ያፈቀረው ሁለት ነው አሸዋሪ እና ከሪና ሲጀመር የሚፈቀሩ ናቸው እናም ሳልማን በርታ ተስፋ አትቁረት በሶስተኛው ካፈቀርክ ይሳካል😂😂❤አዪ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  16 днів тому

      10 ደርሶ የምን 3ኛ ነው 3x10😱🤣🫡

    • @bzoukalayu3977
      @bzoukalayu3977 16 днів тому +1

      @@kassimmecca1055 ይቅረብ እጂ አላፈቀረም እንኮን እሱ አክተር በኛ ሂወት ብዙ ሰው ይገባል ዋናው ነጥም ማፍቀራችን ነው ስለዚህ ግፋ በሉት🤣

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 2 місяці тому +2

    ውይ ጉድ ይገርማል 😢😢

  • @user-fi5hl1lb9t
    @user-fi5hl1lb9t 6 місяців тому +5

    Saluuu❤

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x 6 місяців тому +1

    ❤❤

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 6 місяців тому +3

    የአላህሰልማን ምንሆነህይሆን አላህይንዳህ ቻዲራንአየሁትልበል😉

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 2 місяці тому +3

    Tekekel neh he will not respect her family!!!

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dx7kq1uq3e
    @user-dx7kq1uq3e 24 дні тому +1

    ስንት ልብ ነው ያለው

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r 4 місяці тому +2

    12😮ሆ

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 2 місяці тому +1

    shahrukh khan is the best and have morre supporter

  • @user-cs9mo2iy2k
    @user-cs9mo2iy2k Місяць тому +1

    ናርሲሲስት ስለሆነ ነው ያላገባው

  • @mahdizekeriya5129
    @mahdizekeriya5129 2 місяці тому +3

    አንድ ጊዜ ዱባይ ላይ ኢንተርፊ ላይ ከ20 አመት በፊት አግቢቻለው ብሎ ነበር

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 2 місяці тому +1

    Gen kezi hulu gen almweldu ygrmal😢

  • @HilufAgenghu-mk3iq
    @HilufAgenghu-mk3iq 6 місяців тому +1

    Akshay kumar

  • @tsinujr4018
    @tsinujr4018 6 місяців тому +1

    Biyageba Teru Nebere

  • @feyisamageru5521
    @feyisamageru5521 6 місяців тому +3

    ሰሉ አሳዘነኝ ቃለመጠይቁ ጋር የቆጨው ይመስላል

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому +2

      በጣም እንደዚህ ሆኖ ሲያወራ አይቼው አላውቅም ነበር

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham 2 місяці тому +1

    እሺ ሰለ ajay devgan please ena enamesgn alen

  • @user-vn8kw9qb4r
    @user-vn8kw9qb4r 6 місяців тому +1

    Sewyew chekagn new

  • @berekettamrat9564
    @berekettamrat9564 3 місяці тому +1

    Ye Sunil shetty akerbelen brother

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      አለ ከታች ቀርቧል ማየት ነው የቀረው🙏

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 2 місяці тому +1

    Sewyew mn hono nw bedeme kelde ay selman

  • @user-yh7xd3nr2o
    @user-yh7xd3nr2o 2 місяці тому +1

    Salman bchawn biker mgnote new mknyatum yemtgebaw set yelechm

  • @user-bemin
    @user-bemin 2 місяці тому +2

    ይሄን የመሰለ ውበት ሳይተካው አይ ሰልማን

  • @LoeLove-uk3rg
    @LoeLove-uk3rg 6 місяців тому +2

    ቃሲምየ ልጅየለው ከኒህሁሉሴቶች ሲጋደም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому

      ወፍ የለም

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h 6 місяців тому

      ​@@kassimmecca1055🤣🤣🤣 ቃሲማችን ተባረክ

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 9 днів тому

      ምሀን ነው ይኸን ሁሉ ሲሞክር እንዴት አንዷ ጠብ ሳታደርግ😮

  • @TemamshemsuTemam
    @TemamshemsuTemam 2 місяці тому

    Selman yena merx acter new sel Akesha ye heyewt tarik negern

  • @user-jt3ny5wb1j
    @user-jt3ny5wb1j 6 місяців тому +8

    2 ምክንያት አለ።1 ሠልማን ባህሪው በጣም ከባድ ነው ለትዳር አይሆንም።2 መውለድ አይችልም ።።።ግን በጣም ከ srk ቀጥሎ የምወደው አክተር ነው።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому +4

      የባህሪውን ክብደት አቃለሁ መውለድ እንደማችል ካንተ ሰማሁኝ

    • @yonimann
      @yonimann 6 місяців тому +1

      Enda መውለድ አይችልም እንዴ

    • @Amenkhan2445
      @Amenkhan2445 6 місяців тому +3

      መውለድ አይችልም ሞክረሺው ነበር እንዴ 😂

    • @user-jt3ny5wb1j
      @user-jt3ny5wb1j 6 місяців тому +1

      @@Amenkhan2445 እረ ብራዘር 🙋

    • @user-jt3ny5wb1j
      @user-jt3ny5wb1j 6 місяців тому +1

      @@kassimmecca1055 እኔ የአው ሀሳቤን ነው የተናገርኩት።

  • @user-pv1rd9py3j
    @user-pv1rd9py3j 6 місяців тому +5

    ኤሽዋሪያ እግዜር ይይልሽ

    • @ferhanyimer
      @ferhanyimer 2 місяці тому +3

      እሱን ይይለት የሷን ህይወት እንደ ኃላ ማርሽ ነው ወደኅላ የጎተተባት😢

  • @shashaman702
    @shashaman702 6 місяців тому +2

    MEWULED YICHILAL GN

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  6 місяців тому

      ምርመራ አድርገው ይንገሩን እንጂ በምን ይታወቃል

  • @amenyedib2401
    @amenyedib2401 2 місяці тому +1

    ሰልማን ጌ ነው፡፡

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому +1

      ኧረ 10 ሴት አጫውቶ ሆ😱😱

    • @amenyedib2401
      @amenyedib2401 2 місяці тому +1

      አጨ እንጂ አላገባም እድሜያቸው የገፍ ያለገቡ ወንድ እና ሴት እጠራጠራለው ሱሽሚታንም ያካትታል😅😅😅

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x 2 місяці тому +1

    አንተም ደከምክ የሡን ታሪክ በመሠብሠብ የትኛዋ ትሻለዋለች በዛውም ምረጥለት እንደሆነ አንተ ሠውነትህ እንጅ አይምሮህ ህንድ ውሥጥ ነው ያለው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ምንላር ግለሽ የዘር ፍጭቱ እስኪያልቅ እዛው ልሁን ስመለስ ከእኛ እመርጣለሁ 🤣እናንተም እዚሁ ሁኑ እሳቱ እስኪጠፋ😳🤣🤣

    • @user-in8sr5rn8x
      @user-in8sr5rn8x 2 місяці тому +1

      አትለኝም
      አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ዝግጁ ነኝ 🫡

    • @user-in8sr5rn8x
      @user-in8sr5rn8x 2 місяці тому +1

      አመሠግናለሁ ትረጉሙን በትምህረት ነው ወይንሥ በልምድ ነው ያገኘከው ወንድም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      በልምድ ነው ክኔም የለመዱ ጎበዝ ልጆችም አሉ 🙏

  • @TeddyTadese-rs4zx
    @TeddyTadese-rs4zx 2 місяці тому +1

    😮