የቦሊውዷ ምርጧ ተዋናይ ውበትም ዝናም እያላት 6ጊዜ ፍቅሯን ያጣችበት ምክንያት ምን ይሆን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 сер 2023
  • #ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ
    #ቃሲም
    #bollywood
    #ትርጉም
    #ጌቾ
    #ህንድፊልም
    #ትርጉም ፊልም
    #ህንድ ፊልም

КОМЕНТАРІ • 70

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 19 годин тому +1

    እኔ በጣም ነው ምወዳት. ሰላም ብልልኝ👋👐👏

  • @ChuchuYeGeta

    እጀጅጅጅጅግ በጣም የምወዳት የቦሊውድ ምርጥ ክዋክብት ስትስቅ ስታለቅስ ስትቆጣ ስትደነጋገር ስትደንስ በዕድሜዋ ሁሉም ነገር የሚያምርባት ከሌሎቹ የምትበልጥ ነገር ግን በትወና ብቃትና በውበቷ አፌን ከፍቼ የምመለከታት ውድ አክትረስ መድሁሪ ዲክሺት

  • @Natu-cb1bo

    Ma favorite actress Madhuri dixit so sweet😘😘🥰❤

  • @user-bl8hk5ek2x

    በጣም ይገርምሀል ብሮ እኔ እድሜዬ 18 ሲሞላ በፊልም ላይ ቢሆንም ላላገኛት ነገር ህይወቴ ሁሉ የተበላሸው በሷ የመጣ ነው የፍቅር ጥግ ነበር ያፈቀርኳት ትርጉም የሌለው ፍቅር ሰው የማያገኘው ነገር ላይ ሙጭጭ ሲል ጤንነቱ ያጠራጠራልኮ እሷን አፈቀርኩኝ ሳላገኛት ስቀር ደሞ ምድር ላይ በዚልክ ሀዘንና መከራ የማይበት ህይወት ስለማይኖር የማፍቀር ፍርሃት ልብስን አልብሳኝ አለፈች የአገሬ ልጆችን ማፍቀር እንዳልችል ልቤን ዘግታ ማየት እንዳልችል አይኔን ጋርዳው አለፈች አልሀምዱሊላ እሳም ከውጤ ወጣች እኔም ዘላለምህን እያፈቀርከው ያለስስት ፍቅሪን የሚለግስህን አላህን ወድጄው እየተገዛውት እኖራለው ብቻ በአካል እንኳን ለማየት እድሉን ለማለገኛት ሴት ትምህርቴን ልጅነቴን ላይፌን ከንቱ ማድረጌ ዛሬላይ ይገርመኛል

  • @starshabib

    እኛም በሰንደል መስታወቂያ ላይ ምንውቃት ዲል ሰንደል ላይ ምናውቃት ቆንጆዋ ማሀዱርዬ❤️

  • @tireshopsaddis

    በጣም ምርጥ አቀራረብ ስለ ማዱሪ በጣም ምርጥ መረጃ ቃሲም ባይ በቀጣይ ከዚህ የተሻለ አቀራረብ እንጠብቃለን በርታ 🙏

  • @minasegirma1199

    በጣም እናመሠግናለን ቃሲሞ ተመልካችህን ማርካት እንደዚ ነው በርታልን🙏❤🙏❤

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 14 днів тому +1

    ስወዳት

  • @user-zu1dd4um2n

    በጣም ነው የምወዳት ሒወት ትገርማለች ዝናና ትዳር በፍፁም የተለያዩ ነገሮች ናቸው ቃሲም 10q

  • @user-xb4el5eh4t

    ሰላም ቃሲሜ የእውነት ከለት ወደለት ሳቢ አቀራረብህ እየጨመረብኝ ነው ይበል የሚያሰኝ ነው ሻባሽ ቃሳ በርታ

  • @Meti-tn1er
    @Meti-tn1er 14 днів тому +1

    ከ ቃጀል ቀጥሎ ይመወዳት ማዱሪን ነው

  • @MedhinitKepeno

    በጣም ነው የምወዳት ማዱሪ ዲክሺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amenkhan2445

    Maduri Koyla film lay nber yayhuwat befilmem bedansem sekatama acter shukren beya

  • @user-ne8vn2cg5k

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @user-ld4cu2hd8r

    ድሮም እኮ ቆጆ ሴት አይቀናቸውም እንኳንም ፉጋ ሆንኩ 😂😊

  • @tofekeaman9733

    Arife nwe kasime

  • @abenezerzewdie5406

    ❤Kasimo yabede nw next sridevi n entebekalen bro yimch

  • @kedistke5830

    ስወዳት❤❤❤

  • @Emanmdawy

    እውነት እኔም ወንድ ብሆን ከኢትዮ ለሷስል ህንድ እገባነበር ውበት ባይሞት ገመዜ ባይለውጠው የሚባል ውበትትትት❤❤ነውያላት