gin Helen dehan nesh adezi mitaweraw min hona new yasalefachiwan arsat new Ade ene amet mulu aberchu nebark Iko are wayine hulu negarun besu mikagnat adetlwatch setangar koyita ahun lela tarki mangatus😢😂
Batam nigagaru arasu be chaw yetakamamu nachewa Iko marke bicha yokabdal ahun ley agna temnawkat Helu adelchim ke 2 amet befit yalechiw Helen nech achi😢😢
@@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ አንቺ ደግሞ የምን ወጥ ነሽ ለማንም አስተሳሰብ ለጓደለው ነው የሚማለው መገላገል እና መማልን ለይ አይሽ አለማገናዘብ Hmmmmmm u are not my balance ok my dear after this I can't given answer🤐 ባለጌን ያሳደገው የሚያውቀው ባለጌ ሰው ነው ስለዚህ እዛው
ቤተሰቦቼ ሄሉን ሰብስክራይብ 👉ua-cam.com/video/dVWy-zfMXxE/v-deo.htmlsi=1mLepakqTJDANCxj
Er Endalk yebezo sew cheger setefeta ayehalew .Ene Helu Enatachew felegelachew
ሄሉየ እኛም ወዳጆቺሽ ከጎንሽ አለን አንቺ ብቻ ፈታ በይልን🥰🥰❤
ወንድመችን ሁሌም አበራተተት ሄሉዬ ጀግና ነት ትችለለች በትልቅ ዳራጃ ነው ምንጣብቀት ጀግና💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤
ወድማችንክበርልንሄሉዬየኔጨዋየምትለይብኝሂወትይቀጥላልየኔወርቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
አራ ማርክንም አቅርብልን የምትሉ ግዴታ ማቅረብ አላበት በላይክ እነሰይ
እዉነት ነዉ ያን ሁሉ ታመን ከርምን ማ 😢
አው❤❤😢
ይቅረብልን እሷ ማርክን ባሽሙር ገርፈዋለች ይቅረብልን
እቺ አሽሙረኛ
አዎ❤❤😢😢
ማርክንም እቅርበክ ጠይቅልን እባክህ ማርክም ይቅርብልን?
ማርክ ይቅረብ አወ የእው ነት 😢😢😢😢😮😮😮😮
Abet lewere yalachu negeres men agebachu😂😂
አወ
አዎ❤😢😢😢
አወ@@user-uv2vv8el9ny
ምርጥ አባት ምርጥ መሪምርጥ መምህር ምርጥስዉ መልካም ንግግር ስዴቃነዉ 🎉 اللهم صل و سلم على وسلم على سيدنا محمد
صلي الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉
Salelahu aelehi weselem❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም❤
❤❤❤
ውይ ሄሉዬ መናገር አልፈልግም ብትይ ይሻል ነበር 😢 ምንም ደስ አይል ምላሺሺ😢 ጥሩም አላደርግሺ ማርክን እያስጠቆርሺ ነው 😢 ያሳዝንል ወይ ውነቱን መናገር ወይም ዝም ማለት ነበረብሺ 😢
😢😢በጣም እውነት
እውነቱን ቢናገሩ ይሻላል ኮ😢
አሁን ማርክ ነው ያስብላል ጥፋተኛው😢😢
ፍቅርኛ አለው ነገር ነው እደገባኝ ሌላም የቡታጀራ ልጂ ስታወራ ስምቻለሁ
አሽቃባጭ ምነውትፍነሽኑሪአልሽ
😂እና እውነቱን ትደብቅ
የማታቁትን አትቀባጥሩ ስንት ያልወጣ ሚስጥር አለ ባኮምቱ ይሻላል የሰው ሚስጥር ማውጣት እራሱ አጢያት ነው እነግራችሁ ነበር
ሄሉዬን አይቼ ነው የመጣሁት የሚል በላይክ ያሳየኝ❤
እኔም
እኔም ❤❤❤
እኔ
Emen
❤❤❤❤❤❤
ግን አሁን ምንይሉታል እሱ የከፈለዉን መስዋት እረሳሽ አባትሽ ሽጉጥ ደቅነው ልጀጋ እዳደርስ እማትርቅ ከሆነ በይወትህ ፈርደህ ነወ ብለው ሲሉት መሰዋት ለመሆን ነው የሆነው አትዋሽ
ኧረ ተው ንቁ እና ለድራማነዋ ሆ
ምን ያላለው አለ 😢😢😢
ተቆጥሮ አያልቅም
ያኮ ድራማ ነው 😮😮
አደለ ያ እኮ ዲራማ ነው
ሄሉዬ አንችንም ማርክንም በጣም ነው የምወዳችሁ የዛሬው ወሬሽ ምንም አልተመቸኝም ምንም ቢሆን ሁለታችሁ ብዙ ነገር አሳልፋችሁአል መጥፎውንም ጥሩውንም ስለዚክ ስለእሱ ያልሆነ ነገር መናገር አግባብ ነው ብየ አላስብም ከካሜራ ጀርባ ያለውን እናንተ እና ፈጣሪያችሁ ነው የሚያውቀው ዛሬ እዚክ መተሽ ያልሆነ ነገር ብትይ ላንችም ለእሱም ጥሩ አይመጣም ስለእራስሽ ብቻ አውሪ!!
❤ሄሉዬ እኔ በጣም ነው እምወድሽ ግን ማርክ አይወደኝም ማለት አይከብድሽም??የአሁን ያለሽው ሁኔታ ትተሽ ያሳለፊሽው ግዘ የተከፈልልሽ ዋጋ አስብ እሽ እምታወርው ነገር ውሽት ውሽትም ውሸት ነው
ሰውን ማወቅ አትችይም እሽ የማታቁትን አትቀባጥሪ ብዙ ሚስጥር አለ ያልወጣ በጊዜ ሁኔታ ታዩታላችሁ
በማናቀው ባገባ ባይነኝ እሳም መፅዋት ከፍላለች ቢረሳ ቢረሳ የውጭ እዲሏን አቃጥላለት ነቤር ሀቁን ባለቤት ያቃል
ሲጀመር አትወደዉም ባትመልስ ይሻላት ነበር ከሩታ መምጣት በሆላ ነዉ ማቀፍ እንኮን የጀመረችዉ ተመልካች ያያል ። ቤተሰብ ብታከብሪ ፓሰፖርት ወይም ትኬት አቀጂም ነበር ግን አሁን በዙሪያሽ ያሉትን ፍቅረኛሞች ባሽሙር መናገር ምን ይሉታል የተጠየቀችዉ ሌላ የምመልሰዉ ሌላ መልሰሽ ይሆ መሆን አልነበረበትም
😂😂😂ሌባ አስሲሳይ ሴትናት እኔ በይታነው ያነበብኳት ማርክ የዋህ ነው 😂😂😂😂
ትክክል
እሩትን ከሷጋ እኩል ማየት ይከብዳል እሩት እውነተኛ አፍቃሪናት ስለውነት
እኔም በጣም ነዉ የገረመኝ ።እንዲህ አትመስለኝም ነበር ።😒 ወይ ሴቶች ትንሽ ከወንድ መልካችን ከበለጠ ኩራታችን መከራ ነው ።😒
ሲጀመር የማታቂውን አታውሪ ለሱ ብላ ያልተወችው ነገር አለ አታ ካባቶም ጋር ብሱ አደልዴ ተኮራርፈውነበር 😂😂ማንኛውም እማታቂውን አታውሪ
ዘም ያለ ነጅወጣ አሉ የኛ ወድ ነብዩ ስላሁ አለይሂ ወሰለም😊😮❤❤❤❤❤🎉🎉
ሰለላሁ ወኣለሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤😮
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለሏሁ አለሂ ወሠላም
صلى الله عليه وسلم❤❤
ገደል ግቡ የሄ፡ኮሜንት ሰለቸኝ
ስለማርክ ለማውራት 2አመት ሳይሆን 2 ሳምንት በቂ ነው ምርጥ ስብዕና ያለው ልጅ ነው ያሳደገችውን እናቱን አስከባሪ አንቺ ግን ማጣት የሌለብሽን ሰው አጣሽ
ብዙ ግዜ ሴት የሚወዳት ለሳ መሰዋት የሚከፍል አትወድም የሚበሻቅጣት ነው የምትወደው እየቆየ ይገባታል አጨብጫቢ ሲር ይገባታል እቺ አስመሳይ
@@EgigayehuDamena-pk9so በትክክል የምር እራሴ ምስክር ነኝ መልሼ መውደድ ባልችልም እሚከፍለው ዋጋና የመውደዱ ልክ አንድም ቀን አልታይ ብሎኝ አያቃም
ምን ኣደረገች ታድያ እንለያዪ ሲላት ምን ታድርግ?
እኔኮ ግርም የሚለኝ በማያገባችሁ የምታጨበጭቡት ነገር ነው ሰዉን እኮ በማየት መገመት አይቻልም ሁሉንም የሚያዉቁት እራሳቸዉ ናቸው እኛ ምን ቤት ነን ከናተ የሚጠበቀዉ አይዟችሁ በሏቸው ካልቻላችሁ ዝም በሎ ከምንም በላይ እኮ የኛ ንግግር ነው የሚጎዳቸዉ በፈጣሪ
እንዳልክ ወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ሲቀጥል እሷን ብቻ አቅርበህ እሱን አለማቅረብ ለፍርድ አይመጥንም ስለዚህ እሱንም አቅርብልን ቢቻል አስታርቃቸው 2 አመት ቀልድ አይደለም እና መለያየትን የሚወደው ሰይጣን ነው ቢታረቁ ደስ ይለኛል ፍቅር ያሸንፋል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
በቃሽ ሄሉ በቃ ስለማርክ ሳታነሽ በራስሽ ብቻ ነይ ማርክ ምርጥ ሰው ምርጥ አፍቃሪነው ግን አች ማርክን እደ ሌላ ነው እምታይው በቃ ስለማርክ ስትጠይቂ አቁሚ 😢😢😢
👍👍👍👍😢😢😢😢
በጣም ወላሂ ማርክ የዋህ አፍቃሪ ወድነው🥺🥺
gin Helen dehan nesh adezi mitaweraw min hona new yasalefachiwan arsat new Ade ene amet mulu aberchu nebark Iko are wayine hulu negarun besu mikagnat adetlwatch setangar koyita ahun lela tarki mangatus😢😂
😢😢😢😢😢
በጣም ወረኛ ናትቲሽ
አችነሽ ለሱስሜት የለለሽ😅😅😅😅አችታዘብኩሽ😢😢😢😢
ከመፃፋችሁ በፌት በደብ አድምጧት ምን እዳለች ከኔ እሚፈልገውን ሥላላገኛ ሄደ ከሌላ ነው ያለችው ሂደሞ የሆነው አባቷ ምንምነገርእዳይፈጠር እስከዛው ድርስ ተብለዋል እና ደሞ እሷ ያባቷን ቃል ማጠፋፐሥለከበዳት ነሚሆን እባካችሁ ተረካጉ ኮሜት እምትሠጡ ሠውች
😢😢😢😂👍👍👌😟
ማርክ የኔ ምስክን እግዚአብሔር ጥሩ የሆነች ምስት ይስጥህ ካአስመሳይ ምስት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከሁለቱም ጋር ስሜት ከሌለ አላለችም ማርክ በጣም ምስጊን አፍቃሪ ልጅ ነው ሲጀመር አቺ መች ትወጅው እና ዛሬ ገና እውነቱን ተናገርሽ ባትናገሪም እናቃለን ግን ማርክን እዲጠላ የምታረጊው ጥረት በጌታ 😊
😂😂አይችሰው አስመሳይናት አይወደኝምነበርእያለችእኮነውሀሳቧ
ትክክል ብፈጣር ምን እየሆነች ነው
@@ኦክትሀሠንነኝእደዛነው አዚማሚያው
ደምሪኙ ዉዶቼ
በዚችልጂ ልክ አስመሳይ የለም ጉድ
@@Temre-ye3ic ደምሪኙ እህቴ
ሄለን ዛሬ ጠላሁሽ በጣም ማረክን ለማስጠቆር ብዙ ለፈለፍሽ ማርክን በደብ ነው የምናቀው የዋህና ንፁህ አፍቃሪሽ ነበር አንድ ነገር እንኮን አልተነፈሰም አንቺ ግን ያልተጠየቅሽውን ትመልሻለሽ ክፍ አስመሳይ ሠው ነሽ ባለጌ እሲሱም ፈጣሪ አለው መገፋት ጥሩ ነው
ኧረ ሄሉ እፈሪ ምንነዉ እደዚህ እምታወሪዉ ዝምድና ከሌለ ቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ካልሆነ እና ምንነዉ ኬዙ ኤጭ በቃ አንቺ ማርክን አትፈልጊዉም እንደተረዳሁሽ ቲሽ እራስ ወዳድ ነሽ 😂😂😂😂😂
አስመሳይ ነች እንደዛ ዋጋ የከፈለላት አባታ በመሳሪያ ሲያስፈራሩት ይህን ሁሉ ዋጋ ከፍሎ ዛሬ ያንንን ሁሉ አሳልፎ ወጣ ራሳን ቆልልልላ ታስመስላለች
ማን ይሰማታል አስመሳይ ናት
ደመርኝ ፕልስ
ሳህ የምር ውነትነው
@@ሰዉነት አስመሳይ ናት
ይድፋሽ በጣም ነበር የምወድሽ ጠላሁሽ አስመሳይ ማርክዬ የኔ የዋህ ምርጥ አፍቃሪሽ ነበር ቀረብሽ እማትረቢ ካቺ ይሄን አልጠበኩም ነበር ስትለያዩ ከማርክ እኩል ነበር ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢
ዝመ ያለ ነጃ ውጣ ከካሜራ ጀረባ ያለው እውነታ አላህ ቡቻ ነው የሚወቀው
አወ ማንያቃል
@@ghj5689-u3hአዎ ዉስጥ አወቅ አለህ ብቸ ነዉ❤
Deram new
@@fasikamisganaw2687 በጠም
Zim yale naj wate belawal Nabiyachen Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤💯❤👏
ሄሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን በጥያቄ በኩል አንድ ጥያቄ ልክ ያልመለሽዉ አለ ከፍቅረኛሽና ከቤተሰብ ማንን ታስቀድሚያለሽ ብሎ ሲጠይቅሽ አይ ቤተስ ላልሽዉ ተሳስተሻል በፊት ከማርክ ጋር በፍቅር በነበርሽ ሳአት እኮ አባትሽ ማርክን በሹጉጥ ሲያስፈራራዉ ነበር በዛ ሳአት ተይዉ አይሆንም ሲልሽ አባትሽ አይ እወደዋለሁ ብለሽ አፈቅረዋለዉ አልተዉዉም ብለሽ ፍቅርን ነበር ያስቀደምሽዉ ነበር አሁን ስትለያዩ ግን ጥያቄዉ ሲቀርብልሽ ቤተሰብ አልሽ እወነት ስላልመለሽለት ነዉ እደዛ ያስተወስኩሽ በተረፈ ይመችሽ ሄሉዬ እንወድሻለን❤
እኔ በፊትም በጣም ኮመት ሰጥቻለሁ ሄሉ ለማርክ ክብርም ፍቅርም የላትም ብዬ አትዋሺ ሄሉ ፍቅር ከልብ አነበረሽ
አሁን ሲቆርጥባት ትጨረጨራለች
Exactly
በምን ታቂያለሽ የማታቁትን ነግር አትዘባርቁ
@@ramla-tk1orያስታውቃል እህት ብዙ ቦታ ላይ
አያስታውቅም@@AaAa-l7t
ሔሉዬ የተናገርሽው በሙሉ እውነት ነው እኔም በህይወቴ የገጠመኝ ስላለ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ እውነተኛ ፍቅር እስከሞት ነው ወንዶች ግን የራሳቸው መሆንሽን ሲያውቁና ሲያረጋግጡ ሌላ መሔዳቸው አይቀርም እውነትሽን ነው100% እደግፍሻለሁ በፍቅር እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ እንዴት እንደምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስመሳይ አፍቃሪ ነበረች
ዝምድና ከሌለ ቤተሰብ ካልገባ እና ድራማ ነበረ ፍቅራችሁ እውነተኛ ፍቅርኮ ባጭሩ የሚቋጭ አደለም ለማንኛው እግዚአብሔር ይሁናችሁ ማርክንም አቅርብልን በእግዚአብሔር እዳልክ😢❤
በቃ ቺት አድርጎባት ነዋ ሚሆነው 🤔🤔
በጣም እውነተኛ ፍቅር እዶህ በቀላል አይፈፈርስም
@@HsksnsHaovsማርክ እደዚህ ያስባል ብለሺ ታስባለሺ እደዚህአይነት አያረግም ማርክ
🤣🤣🤣🤣@@zainabazainaba1936
@@HsksnsHaovsበፍፁም አያደርገውም
ማርክ ና ጉድክን ስማ ምን እደምትልህ ምን ቀንሰህባት ነው ቀነሰብኝ ትላለች አች ባህር ሄዳችሁ አለማችሁን ስቀጩ ኑራችሁ በሳምቱ መጠሽ ተጣላን አልሽ በየሚድያው እየሄድሽ እባክሽአታወሪ ተደበቂ እባክሽ ኤጭ
ድራማኮነው እህቶች ስል ነው ቢዝነስ የጀመሩት ድራማ ድራማ ነው ላለማለት ነው የተሰቃዩት ጭራሽ ውሸት ነው ለቢዝነስ ነው ከዛ እሱ ወደአዲስአበባ ሲመጣ አስቀድመው ድራማውን ቋጩት😅😅😅አምናችሁ የምትጨነቁት እናንተ ናችሁ
ኦኦኦኦኦኦኦ!!! ከባድ ኮሜድያን ነሽ ለካ ! ማርኬ ካንቺ መለየቱ በጣም ኣሳዝኖኝ ነበር ኣሁን ሳየው ግን ፈጣሪውን ማመስገን ነው ያለበት
በትከከከከከከል ጨልላለች እኳ አልታወቃትም እንጂ
@@h.sfamilyhsfaamilly9221 በጣም አስመሳይናት
ምን አረገች ነገረኛ
@@ረድኤትክክ ምንም ! ጨዋ የኛ
Yesewen maninet be video aytawekim Zim bilachi emayhon comment atestu
ሄለን ቀባጠርሽ በጣም እዉነት ለመናገር እኔ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ማርክ በጣም ጥሩ እና የዋህ ልጅ ነዉ ላንች በጭራሽ መጥፎ እሚያስብ ልጅ አይደለም አታስመስይ።ደግሞ ቤተሰብን አከብራለሁ ላልሽዉ ዛሬ ስለተለያየሽ ነዉ የምታከብሪዉ ምነዉ አባትሽ ሽጉጥ ሳይቀር ደቅኖበት መሰዋት የከፈለዉ ማርክ መስሎኝ።አንችስ አባትሽን ካከበርሽ ለምን ያኔ አላቆምሽም እንደዉም ቢያንስ ለወሬም ያምራል ።ዛሬ ግን ያልጠበኩትን መልስ ነዉ የሰጠሽዉ።አሁንም አንች ነሽ የበደልሽዉ ይቅርታ አድርጊልኝ
ምነው አሻቃበጥሽ ከልክ በላይ shame on u ሔሉዬ ጀግና ነች ዝርክርክ አደለችሞ እውነተኛ ሴት ናት❤
Sah 😢
@@FafibintBaba
ከድሮውም ኦደሰ ጸባይሺን አሰተካኪሊ ትግሰት ይኑርሺ እየተባለች ነይ እሷ አትወደውም ማርኬ በጣም የዎህና ገርነት ያበዛል 1/2 እያለች ሰታወራ ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ ወሬ እሰከወድሟ ታዎቂ ያረጋት ማርኬ እሰከጓደኖቹ ነው ይከን ግን እረሳችሁ
Tadya min alchi markiy turu ayedalm Machi alachi😮
@@nomore8101❤
👉ያ ማለት አንች ለማርክ ስመት የለሽም ማለት ድሮም ታስታውቅያለሽ እንደማትወጅ ያስታውቃል 😊 ቀረብሽ እንጅ አልቀረበትም ማርክ ምርጥ አፍቃር እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን አንች ግን አስመሳይ መሰር ነሽ😠 ልቡን ከሰበርሽ ቦአላ ፍቅር ቀነሴ ገለመሌ እጭ😅😅
አስመሳይ ማርክ የዋው ገላገለው ዛሬ ደሞ ሚጥሚጣ ልሳ ነው የመጣችው
@@EgigayehuDamena-pk9so በጣም ዛሬ ሌላ ሰው ሆነች እኮ እውነትም ምጥምጣ ልሳ መጣች😂 ነገሩን ወደ ማርክ ማዞርዋ እኮ ነው የገረመኝ በአጭሩ እኔ አልወደውም ማለት ትችል ነበር እኮ
ሲጀመር እሷ ድሮም ፍቅር የያዛት አይመስለኝም የምር ደሞ ፍቅሩ ቀነስ ትላለይ እዲ ተለያይን ብለው እንኳን ሲመጡ ማርክ እደ ሴት ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ እሷ እኮ ምንም አልመሰላት አሁን ትቀባጥራለች ዝብላ😂😂😂
😂😂😂🎉 አሳቅሸኝ@@EgigayehuDamena-pk9so
አትዘባርቁ ሰለማርክ የት አያችሁ ዝምበሉ አየሴቶች
አሁን እንደተረዳሁት ሔለን ከማርክ ጋር የተገናኙት ለይቱብ ሳሆን አይቀርም እና የሁለት አመት ኮንትራታቸው ሲያልቅ ተለያየን ብለው መጡ እና አሁንም የተወሳሰበ ነገር አለ ችግሩ ይሄ ይመስለኛል
ግራ ገባን እኾ
አወ ለስራ ነው ውሸታሞች
ጉድ ነው ብቻ ሚ አጅብ ነው 😮😮😮😮😮
አወ ኩትራታቸውሲያበቃ ተለያዩ ቱ
Awo lik nesh negeru wisbisib new
እኮ ያች ስሜት ነዉ የቀነሰዉ ይመችሽ 😂😂😂😂 እኛም እኮ አዉቀን ነበር 😢😢 በይ እግድህ ኑሩ ኑሮአችሁን❤❤❤😢
😂😂😂😂😂
ዝም በይ አታቂም እነሱ ናቸው የሚያውቁት
@@kakajqj1215 ክክክ አችም ዝምበይ ካነጋገሯ ተረጂ ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ነዉ
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ተናግሮ አናጋሪ ነኝ አልሽ የማታቂውን አትቀባጥሪ
@@HGugyff 😫😫
አረ በስላሴ ይችልጅ ምን እየሆነች ነዉ ጭራሽ ልጁን ለማስጠቆር ተነሳች ቱ እኛ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስንከታተላችሁ በጣም አስቸጋሪ እደነበርሽ እናቃለን ማርክ ነዉ አስተካክሎ ሠዉ ያደረገሽ ደግሞ እሱ የዋህ እደሆነ ማንም ያቃል😢😢አይ ማርክዬ የኔየዋህ እግዚአብሔር ስብራትክን አይቶ እሱ ይካስህ😢
ወሬኛ
በትክክል መርክ ቡዙ ታጊሎዋል
ደግሜ ሰማሁት ሀሳቡ ሳይገባዉ ያለቀበት ላይክ ያድርገኝ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኔም እዳዛዉ
እኔም😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ
ከግራ ወደቀኝ የሆነ ነገር😂😂😂
የተጠየቀችው ሌላ እምትመልሰው ሌላ😏
ምንም ያልገባኝ መልስ ግን አሽሙር በዛበት ሆሆሆ
ካስመሳይ አፍቃሪ አሽሙር ብቻ ነው ያለው አስመሳይ ስለሆነች
Batano iwodish nabara gin astalash gin marke ashmur at sidab
ዴምሩኝ
ወላሂ ምንም አልገባኝም የማይጠበቅ መልስ😢😢😢😢
ከአስመሳይ ሰው ምን ትጠቢቃለሽ ማርክ የዋው ከንዲች ገላገለው
ዝብለሽ ሽትቤትሽን እጠቢ አሽቃባጭ ምናገባሽ
😂😂😂@@Haditasiraj-rn8cs
በግአችምእኮ ሸትቤትታጠቤለሺ😅@@Haditasiraj-rn8cs
@@EgigayehuDamena-pk9so ምነው አስመሳይ ብለሽ ልሞቺ ነው ቃሉን ዛሬ ነው እንዴ ያወቅሽው
ሄሉን በጣም እወዳት ነበር ተለያየን ሲሉ ከእነሱ እኩል ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን ማርክን በአሽሙር ስትናገሪ በጣም ተናደድኩብሽ ማርክ በጣም አፍቃሪ ነዉ!!!
እኔ በፊትም አላሽቃበጥኩም ማርክ ምንም ጥፋት የለበትም ጭራሽ በአሽሙር
😂😂😂 ያሽቃባጭ ያለህ አለቀስኩ?
ሄለን አትከባጥሪ ሜረክ በጣም ነበር የሚወድሽ አቺነሽ እንደማወጂው የሚመስለው እናትኮ ከሳህ ሲሉት ናፍቃኝ አለለም ሚስኪን አድሰው ሰትለይውም አብራቺሁም ስትነሩ ሰለሱ መጥፎ ገዠነገር ማወራት የለብንም😢😢😢
ምን አርገችሽ የሳን የደርሰባትን ሳታቁ አትሳደቡ
ማርክ ዉነት ዉነት ነውየምልህ እኮን ቀረችብህ ይቺ የስዉሱሜት ስለማይገባት ጡሩቱን ፈጣሪ ይተካህ
😂😂😂😂😂ጭራሽ ፍቅር ተቀንሶ ነው ትላለች
ምንም ግልፅያልሆነ መልስ ነዉ አልገባኝም በራስሽ ተማመኒ እዉነት ከሆነ እዉነትን መናገር ነዉ ጎዳኝላልሽዉ ደሞ ሚድያወተሽ ልትወደጅም ነዉ ልትተችም ነዉ እዝህ ምድርላይ የሚወድሽ እያለ የሚጠላሽም አለ ይህደሞ ሀቅነዉ ደሞ የሚድያ ሰዉ ሁነሽ ለማንኛዉም አታካብጅ
መጀመሪያውም መጨረሻውም ሳይገባኝ አለቀ ከማርክ እራሰ ውረጂ ሾካካ እሱ ንፁህ አፍቃሪሸ ነበር😢😢
ከከከከከ
😮እና ማርክ ፍቅሩ ቀንሶብኝ ነው እያልሽ ነው
አብራሩልኝ አልገባኝም ይሄ ነገርኮ ወደማርክ ዞረ ጥፋቱ የወሬ ጥማት ክክክክ😂😂😂
ዩቶበሮች እየተጫወቱብን ነዉ
አለችእኮ😂😂ቅኔውለገባው ይችአሹቅ ወላሂአስመሳይናት
አላህን ፍሩ እህቶቸ ለትሳደቦ
😂😂😂😂
ይች ልጂ ግን ሁልጊዜም ማርክን ባሺሙር ነካ ነካ ታደርጋለች እኔ እንደተረዳሁት ማርክ የተጎዳ ይሐሥለኛል ግን ለምን ተዉ በቃ ሁለታችንም የራሣችሁን ህይወት ኑሩ ለምን ወደኸላ ትመለሣላችሁ እሡንም ማድማት ነው እሚሆነው 😢😢
አስመሳይ ናት😂😂
inte blge nachu
Awo betam ashimuregna nat
ለምን ሀጢያት ትገባላችሁ እኛኮ ካማራ ላይ እጂ ከዛ ጀርባ ስለነሱ ፍቅር አናቅም አትፍረዱ እዳይፈረዲባችሁ ተዉ
አስመሳይ ሰው ገላገለው ማርክይ የዋው
ቲሽ አስመሳይ ድሮም ቪድወላይ በጣም ነበር እምታስመስይው ደሞ አሽሙሯ ማርኬ የዋህነው አቺ መርዝ አሮጊት ያኔ ጥርሱነው ምናምን እያለች ስታሽቃብጥ ነበር ዛሬ ምን ተገኘ እሱ እስካሁን ስላች ምንም ብሎ አያውቅም መርዝ
ባለጌ ነህ 20 ዓመት ልጅን አሮጊት ስትል አታፍርም ደደብ!!
ሰዉአረጋትበሱምክነዬትነዉእዚህየደረሹዉእሺምንቢደልሽበጣምከብድነዉግንእዉነትትወጣለችይዘገያልእንጂአንቺንፅህለመሆንእየሞከርሽነዉግንቡሀላይቆጭሻልእህት
ክክክክክክክአሰመሳይሰዉከፊትያስታዉቃልእሱደረቅናት@@tirsitabera9635
በጣም😊😊😊😊😊
ደግአደረገች😅😅😅😅
ሄሉዬ እኛ የምናውቀው እንደምትፋቀሩ ነበር ድንገት ተነስታቹ ተለያየን ብላቹ አልቅሳቹ አስለቀሳቹን አሁን ተነስተሽ የአንዳችን ስሜት ቀንሶ ነው ትያለሽ እኛ እኮ የሰው ደስታ ስለሚያስደስተን ነው የምንቆረቆርላቹ እውነታቸውን ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ ያሉት የኛ ውድ ነቢይ ሰለላሁአለይሂወሰለም
saw
ሄሉን አይቼ እዚህ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ መጣሁ😢😢😢 ግን ከሁለት አንዳችሁ ጋር ፍቅር እደሌለ ነው አገላለፅሽ ስለዚህ አንቺነሽ የማታፈቅሪው ኢሄ ግልፅነው መቼስ ማርክ እደሚያፈቅርሽ ያስታውቃል
Esuwaga yelemi
ደግሞ ማርክን የምታጣቁሬው ነገርሥ አይገርምም ማርክ የዋህ ጀግና ውድ ለሠው ልጅ ክብር የለው ሠውነው❤❤አችግን አሥመሣይነሺ😢😢
አይባልም
Batam nigagaru arasu be chaw yetakamamu nachewa Iko marke bicha yokabdal ahun ley agna temnawkat Helu adelchim ke 2 amet befit yalechiw Helen nech achi😢😢
ትክክል❤❤
እረተረጋጉ ችግሯን እሷብቻናት የምታውቀው ዝብላችሁ ያልፃፈፈአታንቡ
እኛ ሴቶች እንዲህ ነን😢በተላይ ትንሽ ከወንዶች የበለጠ መልክ ካለን ወየው ነን።😒 እቺ ምን ትመስላለች 😅
የእውነት በፊት በጣም እወድሽ ነበር አሁን አሁን ግን ዝም ብዬ ሳስበው እራስ ወዳድ ነሽ ምንድነው ይሄን ያክል አሽሙር ለምን በግልፅ አታወሪም
ኦኮ
ሳህ
አላወቃችሁም እጅ ድሮም እርስ ውድድ ናት
አወበጣምአስመሳይነት
Eshi kubaxe setaaexliy
ወይ ሄሉ በጣም ትገርሚያለሽ እኔ በፊትም ሳያችሁ እሷ ብዙም አይደለችም ማርክ ግን ሚስኪን የዋህ ሁል ጊዜም ያቸንፋል
የዋህ ሰው ሰወቺ የጎዱታል ፈጣሪግን ተየዋህ ጉን ነው የዋህነቱን አይተሺ ልብን ሰበረሺው የፍቅረን ትረጎሙን ታታቂ ስለፍቅረ ትታወሪ አታፍረም ትንሺ ድሮም እግብና እባቡ አብረው አይኖሮም አስመሳይ
ትክክክል እርግብና እባብ እሳ አስመሳየሸ እሱ የኔ ጌታ ባለፈው ወጦ አበረታታት ትደግ ነው ያለው እቺ ቆሼ ቀንበሪ ምን ትዘባርቃለች
ትክክክክክክክክልልልል
የፋጤንእከክእሀዉላይልክአሉያገርሰዉ😅😅😅😅😅😅😅
@EgigayehuDamena-pk9soለምን እምትሳደቡ ፍቅረኛ አለው ማርክ አትሳደቡ
ሲጄመርፐእሶ አትወዴውምነበር በግዳነው አሁን ጪሬሺ ማርክን ለማስጠቆር ሹልአፊናቶ😢
👍👍👍👍💔💔😥😥😥
በአንድ ቃል ማርክን አላፈቅረዉም አትይም ዘባራቂ ምን ትዘባርቂያለሽ አስመሳይ ከመጀመርያዉም እያስመሰልሽ እንደሆነ ያስታዉቂል
አስመሳይ ናት ፍራ ነበርች እኳ ከጌዜ ብሀላ ነወ የሰለጠነች ገግማ ምናለ ብትደብቂ 😂😂😂😂😂😂
@@AsyLove-j2v ጌታን በጣም ፋራ ነበረች አናቃትም እዴ
@@AsyLove-j2v ጌታን አዉ በጣም ፋራ ነበረች እድሜ ለማርክ አሰለጠናት
@@kedestrak123
ግን እረሳችው ምንም ውለታ እዳለዋለላት
መሰዋትንት እዳልከፍለላት አይ ሰው
ግን እሚሳደበውየሚቀናሠውነው ይባላል ከመ የወደቀ ነገረ አለ ተነገረ ደም እኮ ግንትቀኑበታላችሁ
ማርክ ምርጥ ልጅ እግዛብሔር ያሰብከዉን ይስጥህ
አሚን እሷግን ሰው አይደለይም
በጣም አስመሳይ ማርክ የዋ ቡዙ መሰዋት የከፈለባት ዛሬ ያንንን ሁሉ ትታ ስታስመስል ለሱም ፈጣሪ አለው አስመሳይ ሰው ይጠብቀን
ውሻተሞች ሂማሙዋን እሱዋ ተውቀለች።
ሲጀመር አንቺ ምንም ብታወሪ አትታመኝም ከመጀመሪያው ጀምሮ ለማርክ ስሜት እደሌለሽ ባይናችን አይተናል እሱ ለማየት እኳን ይሰስትልሽ ነበር ግን አቺ እሱ እደሴት እያለቀሰ አቺ ደስታ ነበር ከፊትሽ ላይ የሚነበበው
እውነት በጣም ትገርሚያለሺ አብረሺ ኑረሺ አሁን እደዚህ ትያለሺ😮😮😮😮
አስመሳይ ሰው ሲገጥምእንዲህ ነው ማርክ ገላገለክ
ምን ታየኝ የጠያቂዉ ትግስት እና ጠጉርህ መቆረጥህ ደስ ብሎኛን❤
አንች ወደሽው አታውቂም እሡ ሥንት ታሟል እሡ ከድሮ ጀምሮ ባንች በጣምምም ታሟል ማርክ ንፁህ አፍቃሪ ነው አትለፍልፊ በጣም ነው የምወድሽ ግን እውነታው ማርክ በጣም አፍቃሪ ነው አንች ሁሌ ችላ ባይ ነሽ.
ሳህ
ይመችሺ ከሷ ነው ችግሩ
አበርሽ እያስመሠለ ለተመልካች ተመልካች ብሎ ስለሚስመስል
አስመሳይ ነች ማርክይ ገለላገለው
አይሴት የወንድ አሽቀባጭ
ወላሀ ድሮምሰገጤነበርሽ አስመሣይ ራስወዳጂነሽ ድሮም ማርክስትመሠዋትእዳልከፈለልሽ መተሽ ታቋሽሽአለሽበአሏህ ሱበሀንአላህ እሱግን ወደፊት አንሰመሽም እባብነሽ ማርክየ አለህ የተሻለችውንይሰጠዋል ኢሻአላ አችግን
ወለህ😢 አትበይ
ye areb gerde zim belesh ateferejiy😁
ስጀመር ሄሉ ኣስመሳይ ነሽ እጭ😏 ማርኪዮ የኔ ዮዋህ ሁሌም ባለህቤት ፈጣሪ ይጠብቀህ🙏💌👑
አሜን ይጠብቀው ልጂን ከሚዲያ ላይ ለማጥፋት ያላት አሽሙር ስታስጠላ አስመሳይ
@@EgigayehuDamena-pk9so በጣም 😥🙌
❤❤😢😢
😂ቆይ😂እሪ😂ቁቁ፡ብላ፡😂ትምጣድ፡ሆኦ፡እስኬ፡እየተቃጠልን፡ዝም
ኸረ አትሳደቡ ደህና ነገር መኮመት ካቃታችሁ ዝም በሉ
:አይዞሽ በርቺ ሁሉ አላፊ ነው ።ግን እኛ ሰው በፈተና ስናልፍ እንበረታለን ስለዚ እኔም እንደዛ ደርሶኝ ነበር ።ህማሙ በጣም ከባድ ነው :ብቻ ስቃይ ነው :ብቻ ሰው ዝም ብሎ ነው የአንድ ጫፍ ይዞ ይወቅሳል ።ነገር ግን አሁን የማንም ሰው ሃሳብ አለመስማት ምክንያቱ ሰው እንድትወድቅ እንጂ እንድትበረታ አይፈልጉም :ስለዚ ፈጣሪ ይዘህ ወደፊት መቀጠል ነው ።እንዳልክ በርታ ፈጣሪ ይቀድምልህ
ሄሉ አሽሙርሽ ግን በስመአም እደዚህ አልጠብቅሽም ነበር ማርክ እደሚወድሽና እደሚፈቅርሽ አለም ያቃል😊😢
ቀላል አይር ቀይሪ ሰትባል አሸሙር ቀይራ መጣች እኮ
አድልምቀዮ
ደግአረገች ምናታችሁታቃለችሁ ሚስጊን ሚስጊን ስለተጫወተነው ማንያውቃልእውነቱን😅😅😅
እኔማ ዱሮም አልወዳትም ነበር አሺሙሯ እጭ😂😂😂😂ምኑነዉ የቀነሰባት
@@MDARIF-rh4cd ቱልቱላ
እህቴ መልሱችሽ በጣም ነው ይውደደኩት ከምልሱችሽ ለኔ ለራሴ ይትርዳዉት ነገር አለ እናም በርች ጌታ ይርዳሽ 🥰🥰🥰🥰ሰልሁሉም እግዚአብሔር የምስገን
ጀግንነትሽ መጠንከርሽ ቆፍጠን ብለሽ ስኬትሽን አሳይንን እኔ ሳይሽ እሳሳለሁ ስኬትሽ እጠብቃለሁ❤
ደምሪኝ
@@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ልክ ነሽ ሁሉም ያልፋል ጀግነሽ አሳያቸው
ምንድን ነው የምትቀባጥሪው ማርክ ባለፈው ላንች ጥሩ ሲያወራ ታሸሙሪያለሽ😒
አይገርምም አሱኮ በቀደም ወጥቶ በቃ አሷን አትጠይቁ አታስጨንቁ ምን ጥፋት የለም በሁለታችን ብሎ የሷን ክብርንም በጠቀ መልኩ መልስ የሰጠው
ቱ እወድሽ ነበር አስጠላሽኝ እኩሮ አስመሳይ እኳንም ማርክ ፈጣሪ ለያዬህ ከዚዚች ውሻ
እኔ እራሥ😢😢😢
የምር አመሳይ ናት ከንቱ
ሲጀመር መች ትወደዋለች ሩታ ከመጣች በሗላ ነው ፉቅር ፉቅር ያጫወታት ግን አስመስላ መቀጠል አልቻለችም ውይ አሽሙሯ ማርክ ከምር ፈጣሪውን ያመስግን ይችን ተንከሲስ ከህይወቱ ስላስወገደለት ቱ አለይሀ
እኮ
ሄለየ የኔ እናት ኮመት አይተሽ ምንም እዳይ ሰማሽ የኔ ጀግና ሴት እዝ የምሳደቡ ሶቦች ደስታሽ የምጠሉ ናቸው እና ገደል ይጉቡ ብቻ ኣንች ጠንካራ መሆን አለብሽ ሁለ ሳቅሽ እንጅ ስታለቅስ ማየት ኣልፈልግም ማማየ እወድሻለው ኣይዞሽ ከጎንሽ ነን❤😘
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ልዕልት ስስት ብዬ ነዉ የምወድሽ ጠክሪልኝ ሁሌም ከጎንሽ ነን❤❤❤❤❤
ማርክ በጣም ነበር ሚወድሽ እውነተኛ አፍቃሪ ነበር ፍቅሩን መቆጣጠር ሁላ አይችልም አይተነዋል
እሳ አስመሳይ ናት ገላገለው
ቀረብሽ እጂ አልቀረበትም ሳታወሪ አትቀሪም ነበር እሱ እኮ ስላንቺ አውሮቶ አያቅም
እኳንም ቀረቺበት አቶነውም ነበር😂😂😂😂
@@hhgg6781ቀላል ስንት መሰዋትነት የከፈለላት ልጅ አንዷ ልበ ቀና እናም ሸበላ ሲያመጣ ያኔ ይሰማታል አሁን አይደለም
ፍቅርዬ እኮ ትለያለች ተምለው በምክንያት ነው ታሁሉ ሰድብ ያሁሉ ትችት ያሁሉ ውሸት ያሁሉ በደል ደርሶባት አንድም ቀን ይህ ነው ብላ አታውቅም ያ ሰፊአፍ ሲያሰድባት ተናግራ አታውቅም በውስጧ አፍና ፋሳለፈች ጀግና ናት ❤❤❤❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እዲሕ ስላየውሽ❤❤❤እዳልክ እግዚአብሔር ያክብርሕ ❤❤❤ሔሉዬ በርቺ የኔ ጀግናሴት❤❤❤❤
አች እኮ እንደምናየው ክብር አሰጪውም ነበረ ሄለን እሱ ይሰፈሰፍልሻል አትወጂውም አስለን ያስታውቃል ፍቅር ፍቅር ያጫወተሺኮ ጉዞሺን ከሰረሺ በኋላ ነበረ ከዛበፊትማ ተይው ትግረጨረጫለሺ ፍቅር አይገባሺም
ትክክክል አስመሳይ ሰው ነች ዛሬማ ቆልታት እራሳን ቆለለች
በትክክል በተለይ እሩታ ከመጣች ጀምሮ ነዉጂ የሆነች አስመሳይ እራስ ወዳድ ነት😢😢
እኲንምንአገባችሁአትውድደው
@@ssaa5342 ነይ ውጪ ቢጤዋ ነሺ ሀቅ ሀቅ ነው
@ssaa53አሽቄ ካልስአጣቢ ማርክ ወደፊት አስመሣይ እባብነች42
ሄሉዬን አይቼ ነው የመጣውት ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት በርችልኚ የሴት ልክ ነሽ ኡኮ ሄሉዬ በትልቅ ነግር እንጣብቅሻላን የኔ ሴት የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስመሳይ ነሽ ሁሉንም ወደማርክ እያረግሽነው ማርክዬ የኔ ውድ አይዞህ ፈጣሪ ምርጥ ሴት ይስጥህ
ምን አገባሽ ፊልገሽው ነው አሽቃባጭ🤔🤔🤔
@@MekdesAbera-vs1hc😂😂😂 ወይኔ ዉርደት ትፈልገዋለች ለዛ ነዉ አሽቃባጭ
@@MekdesAbera-vs1hc😮😮😮😮😠😠😠😠
ሲጀመር አንች አቶጂዉም ::አለቀ ማርክ ደሞ ንፁህና ምርጥ አፍቃሪ ልብ አለዉ የፈለገዉን ማግኜት ይችላል አንች ግን ትገርሚያለሽ
ትክክልልል😢😢❤
ሄሉዬ የኔ ንግስት ህይወት ይቀጥላል በርችልን ❤ እዳልክ መልካም ሰው❤❤
ጉድ እኮ ነው እኔ እኮ የሚገርመኝ የኮመትታትሮች ወሬ ዘና ነዉ የምታረጉኝ😂😂😂
በጣም ይሄው ከረፈደ መጥቸ እዋኝ ይያለሁ ክክክ እና ተመቸኝ ኮሜንትሽ ሌላው ፈራጅ ነዉ
😅😅😅😅😅ይመችሽ ን
መርክኳ ባጣም ባጣም ባጣም ሲባዛ መልካም ሳዉ ናዉ ባታላይ ላንቺ ያናበራዉ መልካምናት ኣንቺ ካታናገርሺዉ ሁሉ ያፃደናዉ ኣራ ኣሽሙርሽ ያሌለናዉ ሊጁን ታይዉ ላናቱ ይኑርበት ኣሽሙርሽን ቲታሽ ያራስሽን ሂዋት ነሪ ታስመምታቹ ናዉ ያታላያየቹት
ሲጀመር አንቺ ለማርክ ፍቅርም ክብርም አልነበረሽም ስታስመስይ ነበረ በጣም ያስታውቅብሽ ነበረ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ያመለጠሽ ልጁ ጥሩ ልጅ ነበረ ዝም ብትይ ጥሩ ነበረ አስጠላሽ 🤔
እምር አስምሳይ😮😮
ብዙ አሽሙር ተናገርሽ ሄለን አልገበኝም ትፈቱን በመርክ አደረገች እኮ መጀመረውንም አተፈቂርም መለት ነው 😢
የኔ ቆጆ ሄሉየ አሁንም ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ አሳይን የኔ ጠካራ ሴት ውብ እኮ ነሽ በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሽ የኔውድ❤❤❤❤❤❤
ለመጀመርያ እንካን አደረሳቹሁ ለፍልሰታ ፆም የዲንግል ማርያም ልጆች
እና ማርያምን አትዋሺ ማርኪ በጣም ጥሩ ሰው ነው ምክንያቱ ሰው ከስመቱም መረዳት ትችላለህ እኔ በግሌ እንዳው እንቺ ከዲሮም ለሱ ስሜት አልነበረሺም እኔ ካንደቤትሽ የተረዳሁት ነው ከይቅርታ ሰውን ስትለያዬ በክፊ አታንሱ🙏
ወዴት ወዴት ሴትዮ😂😂 ሁሌ ዙሪያ ጥምጥም ቀጥታውን አትናገሪም ደሞ ምኑ ነው የቀነሰብሽ አይ ሀበሻ
ምን አወኩት😅😅😅😅😅 አቦ ደምሪኝማ 😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
@@Berry-g4yእመልሳለሁ ደምሪኚ
ማርክ ምርጥ ልጅ ነዉ አወ 😮😮😮😮
Kkkkkkk lkki no
አስመሳይ ነሽ ማርኬ የኔጌታ ጥሩሂወት ይግጠምህ🙏
ሄለን ጥፋቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ማርክ ነው ያደረገችው ምንም ግልፅ የሆነ ወሬ አታወራም አሽሙር እንጂ ማርክ ነበር ድሮም የሚወድሽ መሰሪ ነገር ነሽ ዛሬ ደግሞ ሚጥሚጣ ልሳ ነው የገባችው ተንጣጣች ወሬሽ ላይ እንደተረዳሁት በማርክ በኩል ፈቅር እንደሌለ ነው አሽሙር ትችላለች
😂😂መሰሪ ወይኔ አስጠላችኝ ማርክ ምንም አያረግ እስኩቱ በያት ተሞላቃ መጣች በፊትም ባልተሰቃየ 😢😢
እረ ይች አስመሣይ ግመል ናት ስታናድድ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
@@aminabintmehammed የመርዝ ብልቃጥ ናት ሄለን ማለት
ትክክል ብለሻል
ወይ ጉድ በጣም ገርሞኛል እስከ ወዳኛዉ የሚለያዩ አይመስለኝም ነበር ዉነትሽን ነዉ ሂሉ ከምንም በላይ ክብር ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመፍረድ ይከብዳል በውስጧ የሆነ ነገር አለ😢😢😢 ለማንኛውም የሁለታችሁም ማህተብ ደስ ይላል በተላይ ወዶች እድህ ማህተብ ሲያደርጉ❤❤❤❤
የኔ እናት እኔም ማህተባቸው ብቻ ነው የታየኝ😢ሌላውን ፍርድ ለክርስቶስ እተወዉ❤
@@MeseretWorku-w9k በጣም ደስ ሲሉ
ሄሉዬ ዋው እንደዚህ ጠንክረሽ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልክ ሄሉዬን ስላቀረብካት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ወላሂ የብዙግዜ ምኞቴ ነበር እንዳልክ እና ሂሉ እንድገናኙ እፈልግ ነበር እና ዛሬ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤ሂሉየ የኔ ውብ ሴት ርጋታሽ ሴትነት ክብርሽ ስነስርአትሽ ከልቤ ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምረኛ❤
አስመሳይሰዉከፊቱያስታዉቃል😊😊እኔጀግናነኝክክክክክክክክክክበስምክነይትመስሎኝአይሀበሻአመድአባሽ
የዝሞት ጠበቃ ሆነሽ ነው😂
ዙሙትን ማበረታታት ወደየት የኸርን ነው ነገ ንጠየቅበታለን ወደቀልባችን ንመለስ😢
ሞን በወጣው እንዳልክ ይች ባለጌ ለዚያ ምስኪንም አልሆነች
ማርኪ የ የኔ የዋህ የፍቅር ታማኝ ነህ አይዘህል ኝ ፈጣር እዳተ ረጋ ያለች ሰት ይስጥህ 🙏 😢 አቺ ግን አሰመሳይ ነሽ ምዲነዉ እምትለዉ ምንም አልገባኝም
Sah schignaw Helen alwkatim
@@TigistKifile-r1u ወይኔ ማርክ ያሳዝነኛል
@@gebreslasegebremedhin5386 ayi ahun lay gin eSA asazenchign adezi makeyara 🤔
Yemiri😢🤔marki👌
ውነትምአስመሳይወላ😢
እንደ ማርክ እውነተኛ አፍቃሪ የዋህ አላየሁም እውነት ለመናገር ፈጣሪ የተሻለ ቦታ ላይ ደርሰህ ያሣየኝ 🎉🎉🎉
ክክክክክክ አሽቃባጭ የት አይተሽው
@@Hoowa-dy8rl እውነት መራራ ናት እየመረረሽ ዋጭው ገገማ ነገር ፍልጋ ምን አግባሽ መብቴ ነው ደቆሮ👊👊
Unatino
የት አየሽ የሱ ልብ እኔጋር ነው አልሽ
👊👊
በመጀመሪያ ስለ ፍቅር ስታወሪ ይቀንሳል ይጨምራል የሚባል ነገር የለም
ትክክል ፍቅርን መስጠት እንጂ መቀበል ብቻ አይደለም
ሄሉ ፣ጥያቄውን በቀጥተኛ መንገድ መልሺ ። ዙሪያ ጥምጥም አትሂጂ ።ቤተሰብ ብትመርጪ ኖሮ የካናዳ እድልሽን አትስርዥም ነበር ። መቸም ቢሆን ማርክ እንደተከታተልኩት ባንቺ ላይ የሚወሰልት ልጅ አይደለም ። መልሱን መልሺ ፣አለበለዚያ ሚድያ ላይ እየቀረብሽ ሰውን አታወዛግቢ ። አንቺ የወጣልሽ አፍቃሪ ነበርሽ ማን እንደቀየረሽ እግዚአብሔር ያውቀዋል ። ቀንም ያወጣዋል ።
❤❤❤
እዉነት ብለሻን ማርክየ የኔ የዋህ እሱን ያቅርቡልን❤❤❤❤😢😢
በትክክል ዝምድና ከልሆና መርክ ምስክን ልጅ ነዉ እኮ😢
አረ ኦዴንሶች የምን የካናዳን እድል ነው የምታወሩት ድሮም እሷ እሱን ለመጉዳት ነው የመጣችው ውሸታም ነች
ጥንካሬሽን ወድጀዋለሁ በተለይ ስለእግዚ አብሔር ያወራሽው ነገር
እደኔ ግራ የገባው የባስ ትወሳሰበ ማርኬ የኔ አባት የትሻለውን ፈጣሪ የፈቀደውን አላህ ይስጥህ ሄሉየ እንወድሻለን ግን አወሳሰብሺው የባስ ለማንኛውም ፈጣሪ የትሻለውን ይስጣችሁ
ማርክ ማሪያምን ማርያምን ማርያምን እግዚአብሄርን በደንብ አመስግነው ከዝች ከአስመሳይ እስስት ስለ ገላገለህ እግዚአብሔርን እጅህን ወደ ላይ ከፍ አርገህ አመስግን እግዚአብሔር ብዙ ሳትድ ብዙ ሳትደቅም የዋህነትን አይቶ እዚጋ አስቆሞልሃል ከዚህ በላይ መጎዳት የለብህም ብሏል ፈጣሪ ሆይ ተመስገን ጌታዬ እንኳንም ነቀልክልኝ እቺን ነቀርሳ ብለህ ፈጣሪህን አመስግን የናትህም ጸሎት የልብህንም መሻት ይፈጸምለህ❤❤❤❤
እከካም ነሽ እሺ እግዚአብሔር ገላገላት እቺን መሳይ ቆንጆ አንቺ አግቢው በቃ ትታልሽ የለ መሳደብ ምን አመጣው እስስትን የሚያቀው እስስት ነው አንቺ ገረድ እሺ😮
@@nomore8101 ወይኔ ማርክ ያሳዝነኛል
😂😂😂 ታይጂ
እግዚአብሔር ይገስጽሽ በእግዚአብሔር ስም ለማታውቂው ነገር ማን ማይ አለሽ እግዚአብሔር እኮ ትልቅ ባለጌ ያሳደገሽ 😳
@@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ አንቺ ደግሞ የምን ወጥ ነሽ ለማንም አስተሳሰብ ለጓደለው ነው የሚማለው መገላገል እና መማልን ለይ አይሽ አለማገናዘብ Hmmmmmm u are not my balance ok my dear after this I can't given answer🤐 ባለጌን ያሳደገው የሚያውቀው ባለጌ ሰው ነው ስለዚህ እዛው
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤የኔ እህት
አስመሳይ ማርክ ይወዳታል እሷ ግን አስመሳይ ናት እወዳት ነበር ታነጋገሯ ብዙ ታዘብኩ 😊
ለቤተሰብሽ ያለሽ ከበሬታ ደስ ይላል ❤❤ግን ማርክ እዉነት ላች እዉነተኛ ፋቅር የለዉም አሽሙርሽ ደስ አይልም ሄሉዬ የምር😊😊😂😂😂
Rudu 😂😂😂😂
ምነው አባቷን ያዋረደች በይቱብ ይሷ መስላኝ አባት በክብር ሲጠየቅ ወንድሟ ተሸምጋይ ሲሆን ይሱ ሸምጋይ ሁኖ አባቱን የሸመገለ አሁንስ ቢሆን ቤተሰብ አላለያያት ምንነቱ ነው ቤተሰብ አክባሪነቷ አየ ህዝቤ የሚያስመስለውን ነው የሚከተለው ለማንኛውም ነገ ሞት ሰላለ እውነት ያየነውን ማውራት አለብን ምድረ ደናቁርት ህዝብ
ሄሉኮ አንድኛዉጋ ፍቅር ጉሎ አለች እንጅ ማርክ ፍቅሩ እንደኔ አደለም አላለችም ስለዚህ እሷም ልትሆን ትችላለች እንደሡ እማትወደዉ
ምንም ስላልገባኝ አስተያየት መስጠት አልችልም ግን ማርክ በጣም እንደሚወድሽ ነው የምናውቀው ሄለን እንደዚህ ባይሆን ደስ ይለን ነበር እውነቱን እናንተና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ግን አሹሙር አበዛሽ
ሄለን ከጅምሩ አትወደውም አታስመስይ ከመጀመርያም አልተቀበልኩሽም ብትወደው ኖሮ ቢያጠፋም ሴት ልጅ ይቅርታ ትለው ነበር እኔ አልወድሽም
አዎ አትወደውውም ባለ ሀብት ያለው ወንድ ስለምትፈልግ ነው የሆነች ተንከሲስ ናት ማትረባ እባብ
@@lucihymaryo7483 ምንአይነት ሰው ናትሁ እንዴት ታቂያለሽ ትውደደው አትውደደም ነው ጠንቆይነሽ ጠንቁለሽነውያወቅሽው ያልበላችሁን አትከኩ
@@ramla-tk1or በተግባሯ ግልጽ ነው ሚዲያ ላይ ናቸው ሚዲያ ላይ ያለውን ሰው ምንነቱን ለማወቅ ጠንቋይ መሆን አይጠበቅብኝም ሄለን ሁለት የግራ እግር የሆነች ሸፋፋ እንኴን ቀረብህ ማርክዬ
@@omaalemayehu5713 ስርአት እሺ እኔምኮ ሁለት ግራ እግር ነኝ 🤣🤣🤣🤣