ወሎ ሐይቅ የተውፊቅ ሲራጅ እና የመድና መሀመድ የሙሽራ ሚዜዎች ፕሮግራም ነው መልካም ትዳር ይሁንላቸው 🌹❤🌹ሕዳር 17/ቀን/3/2015 ዓ.ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 144

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 місяців тому +3

    የኔ ውዶች የወዜ ልጆች እናትአለም ወሎ ዘርሽ ይብዛ

  • @user-hx3ls2vp5q
    @user-hx3ls2vp5q 5 місяців тому +1

    አይይይ ሁስዋ መሀመድ ያገሬልጂ ወድሜ የወዜልይ የዉነት ህድክ አደል ወድምነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Allahuakber9142
    @Allahuakber9142 Рік тому +3

    ሀገራችንማ ኑሮውድነት የለም ሀገር እዳንገባ ያስጨንቁና እጂ

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p 5 місяців тому +4

    የኔ ሁስዋ ሙሃመድ ልይት አልክብኝ የኔ ወድም😢😢😢😢😢

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 2 місяці тому

      ሞት. መራራ. ነው

    • @user-mh2nr7ow3e
      @user-mh2nr7ow3e 2 місяці тому

      መካሪየአላሕጀነትፉርዶስንይወፍቅሕ

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p 2 місяці тому

      @@fatemahmohamed2233 በጣም አላህ በጀነት ያገናኘን የኔ ውድ ወድም

    • @user-fp1tt9wt4x
      @user-fp1tt9wt4x 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @aminaamina-np8rw
      @aminaamina-np8rw 2 місяці тому +1

      የኔሁስዋመሀመድ አላህጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ😢😢😢😢

  • @ZamzamAwwal
    @ZamzamAwwal 5 місяців тому +1

    ሁሱሙሀመድ የኔሳቂታ ልይት አልክ ኡፍፍፍፍፍ የኔመካሪ 😭😭😭😭😭😭

    • @zuzu4827
      @zuzu4827 3 місяці тому

      ይሄ የቆየ ነዉ ማማ ሁሴን እኮ አሁን ነዉ የሞተዉ 😭😭

  • @ecramseidumuaneis3532
    @ecramseidumuaneis3532 6 місяців тому

    ወንድም ተዉፊቅ እንኳን ደስ አለህ ማግባትህን ገና ዛሬ እየሰማሁ ነዉ በዩቲዮብ ተለቋል ሲሉኝ ፈልጌ አገኘሁክ የትምህርት ቤት ጓደኛክ የዛሬ 10 አመት የጊዜ መሮጥ ያ ትንሽ ልጅ ለዝህ መብቃትህ ደስ ይላል ያማረ ያድርግልክ

  • @VipVip-ii1ox
    @VipVip-ii1ox 10 місяців тому +1

    ❤❤❤ማሻአላህ ያገሬ ልጆች ያማረ የሠመረ ያርግላችህ አብሮ አደጎቸ ሥታምሩ

  • @fdaffa7914
    @fdaffa7914 Рік тому +2

    መሸአላህ ደሥ ሥትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fo7uk4lj8t
    @user-fo7uk4lj8t Рік тому +1

    Yenekojo setamri betam ticyalshe yebahal lebs yelebesw ❤❤❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +2

    መሸአላ ወድሙ ሁላ ደሥ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому +2

      እሺ እናመሰግናለን አሚን አችም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት

  • @bipbip403
    @bipbip403 Рік тому +1

    አድስ ነኝ ለቤትህ ግን የሀገሬ ልጅች አየሁኝ ስብስክራይዩ አደረኩህ በርታ ትዝታዩ ጭፍራ ባልፋልግም ግን እደሀገር ቤት ማግባት የማስደስትም ነገር የለም አይይ ሀገሬ ኡፍፍፍ ትዝታ ብቻ 😢

  • @SeidSemira-jh2de
    @SeidSemira-jh2de 23 дні тому

    መሸአላያገሬልጆችአላህክፉአይይያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @aminahossain2730
    @aminahossain2730 Рік тому +2

    ደስስትሉ ደግሞወድሜንምአየሁትአሏህይጠብቃችሁ የኔፍቅርወድምእዲሪስዬ

    • @user-ix9dw6un8z
      @user-ix9dw6un8z 11 місяців тому

      ቆይ የመቸነዉ የማቀው አጣሁ ከምር ተውፊቅ ወረባቦነው እስኪ ውደዋ አስረጂኝ

  • @user-ke9ux4vs1y
    @user-ke9ux4vs1y 2 місяці тому

    ሁሱ ሙሀመድ አላህ ይዘንልህ 😭

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Місяць тому

    ሁሱዋ መሀመድ ምነው መሸብህ የኔ ክፉ አይወጣህ ከጎዶኞችህ ለየሁ አላህ የጀነት ይበልህ እኔስ እደት ብየ ልርሳህ 😢💔😢💔😢💔😢😢💔

  • @tube4169
    @tube4169 Рік тому

    የሙዚቃ አፍቃሪም ባልሆን ደሥ ስላላችሁል ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ያገሬ ልጂ

  • @user-jo6co2ju8v
    @user-jo6co2ju8v 4 місяці тому +1

    ሁሤን መሀመድ አያጉድአቧ አላህይረሀመዉ

  • @user-oi9bz1zd8q
    @user-oi9bz1zd8q 2 місяці тому

    መሸአላተባርክአላ

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b Рік тому

    ሀገሬ ወሎሀይቅ ኢሻአሏሕ በቅርብ

  • @user-nr4hy2lb2f
    @user-nr4hy2lb2f Рік тому +1

    አላህይጠብቃችሁ አላህአገራችንንሰላምያርግልን

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 9 місяців тому +1

    የኛመልከመልካም ወድሞቸስታምሩ

  • @SadaMuhaba-dk2uv
    @SadaMuhaba-dk2uv 2 місяці тому

    መብሩክ

  • @seidtefera8457
    @seidtefera8457 Рік тому +2

    ኧረ ስታምሩሩሩሩሩሩ!!!!

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 10 місяців тому +2

    ነጅብየ ስታምር

  • @marti5961
    @marti5961 Місяць тому

    ሥታምሩ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ganzabebalay7792
    @ganzabebalay7792 Рік тому +2

    ዋውሰታምሩ

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 Рік тому +2

    ስታምሩ

  • @RahmatRa-yy7sh
    @RahmatRa-yy7sh 4 місяці тому +2

    እረሞትመራራራራውውውውውውውሁስዋዋዋእህህህ😢😢😢😢

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  4 місяці тому

      😭😭😭

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 4 місяці тому

      ወድምዋ ቢደወህ ላይ እሁሉም ላይ አለ ግን ከቻልክ አጥፋለት ተሰቃየን እኛም ዘመዳቹ ኡፍፍ እሱንም ማረፊአ ሳጣነው ወድሜዋ መለየት ከቻልክ ባጠፋሀው ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢የኔ ዘፋላ ወንድም ​@@nejibhaikewello5126

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Місяць тому

      ​@@nejibhaikewello5126 ማንኛውነው. የሞተውባአላህ እዚህውስጥአለደ 😢. የትሰፈርነውአላህይራህመው

  • @user-un3ik4ho5m
    @user-un3ik4ho5m Рік тому +1

    ያለለ ነው የምርት ዋውውው

  • @user-hx3ls2vp5q
    @user-hx3ls2vp5q 5 місяців тому +1

    ሁሴን መሀመድ ወድሜዋ ልይት አልከዉ😢😢😢😢😢 6:29

  • @zuzuzuzu3879
    @zuzuzuzu3879 Рік тому +1

    ዋዉ መሸአላ ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አምሮባችኋል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አረ መድና በወጉ አጭፍሬምደ ዉደ 😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹አላህ ያሳምርላችሁ

  • @hikma3360
    @hikma3360 Рік тому +3

    እችሤትዮ ሠራችልህ ነጅብ ክክክክክክክክ

  • @user-ky9mn1iv6j
    @user-ky9mn1iv6j 3 місяці тому +1

    ደስ ትላለችሁ🎉🎉🎉

  • @MmMm-yj5sb
    @MmMm-yj5sb Рік тому +1

    ዘመዴእዋአ ማሻአላህ መብሩክ እኮንደስአለህ ውድሜእዋአ

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Рік тому +2

    ዴስትላችሁ

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 Рік тому +1

    ሀይቅየ ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ

  • @tube8717
    @tube8717 Рік тому +1

    ጌታው የቱ ነው ባለሱፉ ነው? ደስ ይላል ቦታው የበለጠ አሳምሮታል ጨፌ ያለበት ነገር እወዳለሁ

  • @seadaseada8165
    @seadaseada8165 Рік тому

    መሸአላህየሀገሪልችደሥትላላችሁእሽ

  • @yemerebelay1873
    @yemerebelay1873 10 місяців тому +1

    አአአከሐገሬወሎ

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Рік тому

    መሻአላህ ስታምሩ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 8 місяців тому

    ውይ ስታምሩ ማሻአላህ

  • @user-zv6pk6hs8b
    @user-zv6pk6hs8b Рік тому +1

    እእእእእእ አደም አሊ ዘይኑ የኔ ልዩ ወንድሞች ናፍቃችሁኝ ነበር ወላ መሀመድ ይማም ሰይድማም ስወዳችሁ ዛሬስ እናንተ ጋር ሁኘ በነበር የሰርጉ ጊዜ እዚያው ነበርኩ ግነ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      ለበጎ ነው ያልፋል ዋናው በያሉበት ሰላም መሆኑ ነው ሸጋ አይዞን

    • @user-zv6pk6hs8b
      @user-zv6pk6hs8b Рік тому

      @@nejibhaikewello5126 እሽ ወንድሜ አመሠግናለሁ

  • @fatumaseid7189
    @fatumaseid7189 Рік тому

    አላህ ይጠብቃችሁ!!!!!!@!!!!

  • @Toyba-dr7by
    @Toyba-dr7by 8 місяців тому

    የኔ ዉዶች የሀገሬ ልጆች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 6 місяців тому

    ዋው ሥታምሩሩሩ❤❤❤😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Рік тому +1

    ያገረ ልጆቺ

  • @emebat5406
    @emebat5406 Рік тому +1

    እር በናታቹሁ የራያ ልጅ አጋቡኝ

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому +1

    wudoch Tamiralachew Woloye Wubet Kunjina Wow Bertulin

  • @jewadmusayu1764
    @jewadmusayu1764 Рік тому +1

    ዋዉ ትለያላቺሁ

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому +3

    ነጅብ እእ ትደለቃለህ ሚገርም ነው!!! ሙሽሪት በደብ አታይም ትዳራቸው ያማረ የሰመረ ይሁን

  • @ashhjagjjff3371
    @ashhjagjjff3371 Місяць тому

    ውዴዴአብር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Рік тому +1

    😢😢💖💖🌹🌹🌹አይስደት

  • @aminaamina-np8rw
    @aminaamina-np8rw 2 місяці тому

    ማሩመሀመድ ልይትአልክብኝ አይእድሌ 💔💔💔💔😭😭

  • @user-fp1tt9wt4x
    @user-fp1tt9wt4x 3 місяці тому

    አይ እድሌ 😢😢😢😢ሁስዋ አላህ ይረሀምህ 😢😢😢

  • @user-xe3ks7yk5d
    @user-xe3ks7yk5d Рік тому

    ደሥ ይላል

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому +1

    ሀይቅዬሀገሬ ሰላምሽይብዛልኝ

  • @yamrotbezabh7373
    @yamrotbezabh7373 Рік тому +2

    ተመስገን ዛሬ ጨፈርክ ነጂብ 😁😁😁😁😁በተረፈ ደሞ እኔ ስመጣ እንሞሸራለን እወዳችሗለሁ ያሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ❤

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому +1

      ክክክ 🤣🤣🤣የወድሜ ሚስት ያምሮት ዛሬ አጊተሽኛል የሙሽራው መጠናቀቂያ ላርገው ብየ ነው ኢሻአላህ በሰላም ያጣሽ ለየት አርገን ሞቅ ደመቅ እናረገዋለን ያች ግዜ አይዞሽ

    • @yamrotbezabh7373
      @yamrotbezabh7373 Рік тому +1

      @@nejibhaikewello5126 ኢንሸአላ 😂😂😂😂

  • @TigistMlse-ev6zu
    @TigistMlse-ev6zu 8 місяців тому

    ስታም ሩ

  • @hayuhaik7402
    @hayuhaik7402 Рік тому +3

    ማሻ አላህ ያምራል 😍😘 ግን ጌታዉና እመዬት በደንብ አልጨፈሩም ይደገም 😂😂😍

  • @fatuma1401
    @fatuma1401 Рік тому

    ማሻአላህ ያምራል አላህ ይጠብቃችሁ. ዛሬ. እደት ነው. ነጅብም ጨፈርክ. እኮ አላህ ትዳራቸውን ያሳምረላቸው ለሙሽሮቹ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому +1

      ያሳምርላቸው አሚን 🤲 ያው ለሙሽራው ማጠናቀቂያ ሲባል ተሞከረ መሰል🤣 🤣🤣

  • @user-tg8jy1bj1p
    @user-tg8jy1bj1p 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤የኔውዶች ታምራላችሁ እኔም እሱ ቦታ ላይ ጨፍሬበት አለሁ ውዷ ጓደኛየ ዝሀራ አለማየው ስታገባ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-yu2jn
    @AaAa-yu2jn Рік тому +2

    ያገሬ ልጆች ወድሙ ሁላ ስወዳችሁ እኮ ኑሩልን ውድድድ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      እሺ ዕናመሰግናለን አብረን እተም ኑሩልን

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h 11 місяців тому +1

    ❤❤❤ዋው

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Рік тому

    የኔጀግናወች ወድሞቸ

  • @Reemanski
    @Reemanski Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jv5nu2np5j
    @user-jv5nu2np5j Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @seadaliseadali6697
    @seadaliseadali6697 2 місяці тому

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 Рік тому

    ወሎ ❤

  • @user-bg5ox9ur9n
    @user-bg5ox9ur9n Рік тому +1

    አይ አገሬ የኔ ልዩ ሠፈር እደት እደናፈቀኝ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ዋናው ሰላም መሆን ነው

  • @FuGu-cf5im
    @FuGu-cf5im 4 місяці тому

    የገር ሰዉ

  • @user-tg8tx5wf1c
    @user-tg8tx5wf1c 9 місяців тому +1

    አይ ☝☝☝☝☝☝☝

  • @user-ii1no4if8w
    @user-ii1no4if8w 7 місяців тому

    የኔዉች

  • @fatumaseid7189
    @fatumaseid7189 Рік тому

    Wooow

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Рік тому

    ማሻአላህብያለሁ ሀገሬ💋💋💋🙊🙊

  • @user-jv5nu2np5j
    @user-jv5nu2np5j 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤፡

  • @MohammadAli-hv1rh
    @MohammadAli-hv1rh 10 місяців тому +1

    ❤❤

  • @zinitzinite247
    @zinitzinite247 Рік тому

    እስክክክክክክ እኔስ ልመጣ ነዉ በለዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 Рік тому

    ማሻአሏህ የቅጠሉ ወጤት አንተንም አስነሳህ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Рік тому +1

    ደሰ ሲሉ😍😍😍😍😍

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 6 місяців тому

    ነጅብ ትደለቃለህማለትነው አላህይጠብቅህ ወድም

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-gc2vm1gl6w
    @user-gc2vm1gl6w 6 місяців тому

    አይይይ መለየት

  • @user-jv5nu2np5j
    @user-jv5nu2np5j 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oliv-cc4gh
    @Oliv-cc4gh 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 3 місяці тому

    ነጂብ ደምረኚ

  • @user-vs2ex8qn7q
    @user-vs2ex8qn7q Рік тому

    ተውፊቁ የኔውድ ወድም ሙዚቃው ባያስደስተኝም ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ እድሆን የሁልግዜም ዱአየ ነው ነጅብ መሀመድ ወድሜን ስላሳየሄኝ አመሠግናለሁ ከወድሜስር በሆን ደስይለኝነበር ግን ምን ዋጋለው እሄስደት እያለ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው አይዞሽ ምስጋናሽንም ተቀብያለሁ

  • @GbhUik
    @GbhUik 2 місяці тому

    ሁስዋ እኔ ልሙትልህ ምንአረግሀለሁ😭😭😭😭

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Місяць тому

      ሁሱ ማንኛውነየሞተው😢ባአላህ የትሰፈርነው

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r 11 місяців тому +1

    ባሌን እየፈለኩነበር የለም😃😃😃

  • @ameraahmed3282
    @ameraahmed3282 Рік тому +1

    እረጉድ ባሌንአየሁት

  • @user-gz9qr1pu3n
    @user-gz9qr1pu3n Рік тому

    ኧረ ከሀይቅ ልጆች ያልተያዘ ካለ

  • @dhch5384
    @dhch5384 Рік тому

    ወንድሜን አየሁት ልበል ወይንስ አይኔ ነው የኔ ሙሄ ይመር በልልኝ እማ

  • @user-zr9mq8nr8c
    @user-zr9mq8nr8c Рік тому +1

    ኧረ ነጅብ ትደለቃለህ ማለት ነዉ። ሀይቅ ዳር ሀገሪዬ። እደት እደናፈኝ

  • @user-xz7ke1rz1q
    @user-xz7ke1rz1q Рік тому +1

    መኖር ደጉ አንተም መጨፍር ያዝክ ተው ግን

  • @HayatHayathaytu-dg9fs
    @HayatHayathaytu-dg9fs Рік тому

    አሰላሙአኩምወድም
    አህመድ ሙህድን እሚባል ቢስቲማ እምታውቁ አባቴነው አፋልጉኝ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      ወአለይኩም ሰላም እሺ መርሀባ ኢሻአላህ አጠያይቃለሁ ኢንሻአላህ👉0910717111 📱

  • @KwtKwt-hk5ct
    @KwtKwt-hk5ct 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ማሮቸዋውእኔምእዝህመጥቸነውእማገባውከሰደትመልሰ❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Рік тому

    ዉድ የሀገሪ ልጆች ደምሩኚ እምልስ አለሁ

  • @user-xz7ke1rz1q
    @user-xz7ke1rz1q Рік тому

    አይ ግዜ ሙዚቃ ትጠላነበር

    • @sagt8063
      @sagt8063 Рік тому +1

      ዋውውውውውው የኔ ምርጦች ትዝታ ቀሰቀሳችሁ

  • @hikma3360
    @hikma3360 Рік тому

    ዛሬ ነጅብ ጭፈራህ ታየልህ ክክክክክክክ እድህ ታቃለህዴ ጉድ

    • @nejibhaikewello5126
      @nejibhaikewello5126  Рік тому

      ክክክ 🤣🤣 ለሙከራ ያክል ነው

    • @user-tz5se6kz4c
      @user-tz5se6kz4c 5 місяців тому

      የኔወድምሁሴንመሀመድ😭😭😭😭😭

  • @user-hx3ls2vp5q
    @user-hx3ls2vp5q 5 місяців тому

    ሁሴን መሀመድ ወድሜዋ ልይት አልከዉ😢😢😢😢😢 6:29