ያብስራ (አቡሌ) አልተቻለም... የዓመቱ ምርጥ ሠርግ | Historic Ethiopian wedding

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 339

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 11 місяців тому +47

    ይሄ ነው በቃ ኢትዮዽያዊነት ልዩነታችን ውበታችን ነው እደት እደምታምሩ ከዘረኝነት የፀዳ ሰርግ ትዳራችሁ ይስመር ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ ❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +175

    እንደዚክ የምንቦርቅበትን አገራችንን እምዬን ኢትዮጲያን ሠላሟን ያብዛልን ፍቅርን አንድነቱን ይስጠን የዘር ፖለቲካ ክአገራችን ሥር መሠረቱን ነቅሎ ይይጣልልን!!!መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!!!

    • @mulumebetarega2874
      @mulumebetarega2874 Рік тому +3

      Amen

    • @semertg142
      @semertg142 Рік тому

      ❤❤❤❤❤🎉😢😮😊

    • @Rehima-x4p
      @Rehima-x4p Рік тому

      Ameen ameen

    • @raksweet2781
      @raksweet2781 Рік тому

      ❤❤❤❤❤😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤😊❤😊❤❤❤😅😅😅

    • @MdAlkllb
      @MdAlkllb Рік тому

      ❤❤🎉 ዳንስ ዘፈን ነልጆች አለኘ የዳንስ❤ 5:15 🎉

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +24

    ዛሬ በብሄር እንጣላለን እግዚአብሔር ይሄንን የበፊቱን ፍቅርና መከባበር አምጣልን የበፊት ኢትዮጽያነት ይምጣልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +23

    ዋው.... ቃላት አጠረኝ... በጣም ምርጥ... የአለም ያርግላችው... ወልደው እንዲህ
    ይደስቱ... ሚዜዎቹ ባጠቃላይ
    መንታ እንኪመስሉ ድረስ
    በጣም ጎበዞች... ባጠቃላይ... ትለያላችሁ... የአመቱ ምርጥ ምርጥ ስርግ.... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍 መድሀንያለም በልጅ
    ባርኮዋችሁ... ይሄ ደስታ ይደገምልን... እሄም ከስደት ተመልሼ... ኢትዮጵያ ከሆናችሁ... ድንኩዋን እስብራለሁ 😀😀 ለጨዋታ
    ድምቀት ነው

  • @hawinetmengistu1120
    @hawinetmengistu1120 10 місяців тому +2

    Breathtaking moment!!!!
    ጋብቻችሁ ይባረክ እኛንም አስደሰታችሁን።

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 10 місяців тому +4

    ኢትዮጵያ ወስጥ ቋነቋ እንጂ ብሄር እነደሌለ ሁላችነም ወስጥ ሁሉ በህሬ እንደለ ሁለችነም አነድ አይነት መልክ የለን የሚለወን በንሰማው በሀገራችን ዘፈን ሁሉ የምነበደው ሁሉም የኛ ሁላችነም አነድ ሰለሆንን ነው ወያኔ የተከለበነን በሽታ እነጥፋ እንዲ ነው የሚየምርበን ሀሉም ቋንቋ ፡ሁሉም ብሄር የኛ ነው ውቧ ኢትዮጵያ እናተችን ነት

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Рік тому +41

    መልካም ሰርግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሠርግ ይሕ ነው ኢትዬጰያዊ
    ማለት እንኳን ደሞ አላችሁ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +1

    ይቺ የ አመቱ እድለኛ ሙሽራ
    ብያታለሁኝ ::
    በምክንያት ነው ያገባችው
    ሙሽራ የ 87 አይነት የቁዋንቁዋ ተናጋሪ ብቃት ያለው ሙሽራ ነው .. እድላዊት
    ቢሆንልኝ ቅፅል ስምዋ ::
    ከነ ሚዚዎቹ ምርጥ ኢትዮጵያኖች.. የሚዜዎቹንም ስርግ.. በዚህ መልኩ ቢሆን ብዬ ተመኘውላችው.. መልካም ምኞቴን ... ሀገርህን ወጣቱ እንዲህ ሲወድልህ @ ሲይከብርልህ እስዬው .. ጎሽ
    ያስብላል እና.. እሄ በዘመሄ እንደዚህ ስርግ ያስደስተኝ የለም :: ዘመናችሁ ይባረክ ::
    በልጅ ተባረኩ .. ዘመናችሁ
    ሀሌም እንደስርጋችሁ.. ደስተኛ
    ይሁን ::
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Baltena51
    @Baltena51 10 місяців тому +1

    እቺ ነች ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለድ ክበድ💚💛❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 місяці тому

    ከምር ቃላት እንደ ቁምጣ አጠረኝ ... የ 87 የቁዋንቁዋ ተናጋሪዎች ባህላችንን እዚህ
    ምርጥ ስርግ ላይ አየሁኝ
    ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ
    በ መንታ @ መንታ ልጆች ተባረኩ ::
    ከነ ሙዜዎቻችሁ ::
    ብዙ ስርጎችን አይቻለሁ
    ለምን እንደሆን አላውቅም
    መንፈሴን ታደስ ሁሌም
    የስው ደስታ ውስጤ ነው ::
    በ ስርግ አልገባሁም ::
    እግዛብሄር የፈቀደው አይደል
    እሚሆነው ግን በ 2 ልጆች
    መድሀንያለም ባረከኝ
    እናንተ በ ፈለጋችሁት @ በተመኛችሁት ሳይሆን
    ፈጣሪ ባስበው ነገር አይደል
    ሂወታችን ::
    ፈጣሪ በ ሀገርም @ እንደ እሄ
    በስደት ላላችሁ ወገኖቼ
    እንደዚህ ባማረ ስርግ እና
    በልጆች ይባርካችሁ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
    ስርግ ብሎ ዝም ::
    ይሄ ነው ውበታችን የሁሉም
    ባህል ፍንትው ብሎ ያየንበት ::

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 11 місяців тому +3

    ለካ የእየሱስ መሆን ለካ ክርስቲያን ክብር ነው እየሱስ ከዘፈን ከመጠጥ ከእብደት ያወጣል እንኳን ክርስቲያን ሆንን ከዚ ውርደት ያወጣን ደስታችንን በዝማሬ ብቻ እንድንገልጽ ጸጋውን ያበዛልን ጌታ ይባረክ አሁን እኮ እዚ ውስጥ ደሞ ሊባርካቸው የመጣ በዘፈንና በመጠጥ ልቡ የሸፈተ የነብስ አባት የሚባል ጉድ አለ አይ ባለማተቦች ።

    • @ifrahyusuf93
      @ifrahyusuf93 10 місяців тому

      Please respect go somewhere else .

    • @EnanuWerede
      @EnanuWerede 8 місяців тому

      Afer bla enantes fesachu eskimexa eyezelelachu eeeee

    • @tadelealemseged2086
      @tadelealemseged2086 8 місяців тому

      @@EnanuWerede ያው ከስድብሽና ከእርግማንሽ እንደተረዳሁት ኦርቶዶክስ ነሽ ከሆንሽ ደሞ ገድል እና ድርሳን እንጂ የእግዚያብሔር ቃል የክርስቲያኖች መመሪያ የሆነውን መጽሀፍ ቅዱስ አታነቢም ንጉስ ዳዊት የአምላኩን ውለታ አስቦ እንዳበደ ሰው ያውም እራቆቱን እንደጨፈረ ሚስቱም እንዴት ክብርህን አትጠብቅም ብላ እንዳላገጠችበት ቃሉ ያስተምረናል እኛም እንጨፍራለን እናንተም ትጨፍራላችሁ ትዘላላችሁ ግን ልዩነቱ እናንተ ለሰይጣን ደስታ ዘፈንን እየዘፈናችሁ ነው ታቦት አቁማችሁ የምትዘፍኑ ጉዶች ናችሁ እኮ ከጥምቀት መልስ በየግሮሰሪው በር ነጭ ለብሳችሁ በስካር የምታስመልሱት በጸብ የምትረብሹት እናንተ ናችሁ ልዩነትማ አለ ።

    • @wurkawurka8412
      @wurkawurka8412 2 місяці тому

      ችርች የምትሉት ጪፈራ ቤት ላባችሁ ጠብ እስኪል እምትጨፋሩትስ😂😂😂😂

    • @ተዋበችጎንደርየባህልልብስ
      @ተዋበችጎንደርየባህልልብስ Місяць тому

      ያዉ እኮ ነዉ ለጭፈራዉ ቸርቻችሁ አይብስም እስኪ በደንብ እይና ልዩነቱን ፃፍ ምንም

  • @Bini_eye
    @Bini_eye 2 місяці тому +5

    ዳንሰኛ ባል ስታገባ ካሉት ጥቅማጥቅሞች አንዱ😂😂😂 የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ👍👍👍

  • @NeimaAli-o2m
    @NeimaAli-o2m 11 місяців тому +5

    እደልጆነቱ ነው የጨፈረው የቀለጠ ይለሃል አባቴ❤

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 11 місяців тому +2

    Wedding is having fun...this the best wedding you guys you kill it. Congratulations ❗

  • @azeb688
    @azeb688 Рік тому +12

    ባየው ባየው የማልጠግበው ሆነብኝ አምላኬ ሆይ የኔንም ዩልቢን ሰው ስጠኝና እናቴን ላስደስታት ምኞቷን ላሳካላት እኔም በትዳር ልባረክ

  • @QonjitFqiru
    @QonjitFqiru 17 годин тому

    Ya mir qalt axhu baxm naw mtmrut E/tdrchun ybrklchu badsta nurlin❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 Рік тому +14

    ሚዜዎቹና ሙሽራዉ ከዚ በፊት ተወዛዋዥ ነበሩ መሰለኝ በጣም ጐበዞች ናቸዉ

  • @hiwotgetachawe6874
    @hiwotgetachawe6874 Рік тому +6

    የአብዬ ምርጥ ሚዜ አንተ ያለሕበት ሑሉም ይደምቃል ምርጥ ሠርግ መጨረሻችውን ያሣምርላቹ

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي Рік тому +5

    ❤❤❤የዘመኑምርጥባል ሙሽሪት ምርጥ ባል ነው የስጠሽ በድንብ ያዥውምንም አይነት ክፍተት አንዳትፈጥሪ ፋታያለ ነፃ ስው ነው ከነሚዜው ዘመናችኩይባረክ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 6 місяців тому +3

    በስማም እንደዚህ አይነት ሰርግም ሙሽራም አይቼ አላቅም የምርርርርርር ስታምሩሩሩሩሩሩሩ አቦ ዘና ያለ ትዳር ይሁንላችሁ ዋዉ ነዉ

  • @biruk8736
    @biruk8736 10 місяців тому

    ጋብቻችሁ ይባረክ እኛንም አስደሰታችሁን።

  • @yenantw21
    @yenantw21 Рік тому +5

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ከሁሉም ነገር በላይ ዳንሳችሁ አንድ የዳኝስ ግሩፕ ነው የምትመስሉት ጥምረታችሁ።😍😍🌷🌷

  • @samuelberhanu-ot2ot
    @samuelberhanu-ot2ot 5 місяців тому

    የምን ያህል አመት ተውኔት ልምምድ ነው ። የሚገርም ወቅት ላይ ነን ፣ ለማንኛውም ደስተችውን ያዝልቀው ፣ ሁሉም የሀገሪቷ ህዝብ የናንተን ደስታ ይድረሰው ።።።። አሜን

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 Рік тому +8

    ምርጥዬ ከአለም አንደኛ የኢትዬጵያዊ ሠርግ

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv Рік тому +2

    ደጋግሚነው ያየሁት በጣም ደስትላላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @hiwotb7408
    @hiwotb7408 Рік тому +6

    Wow Amazing ethiopiayan we got nice culture 🎉🎉🎉

  • @tsik914
    @tsik914 Рік тому +5

    በጣም ደስትላላቹ እግዚአብሔር እስክ መጨረሻው ያዝልቃቹ ጎበዝ ሙሽራ ከነሚዜዋቹ ልላው ግን ጩህት የምትጭሁ ልማደኛ ሰዋች የምን ሽብር መፍጠር ነው ከቻላቹ ዳንሱን አብራቹ ብትሉ እንጥላቹ ደህና ነው

  • @bk_116
    @bk_116 11 місяців тому +2

    THIS IS THE COOLEST AND THE CRAZIEST WEDDING I'V EVER SEEN!!!! ይመቻቹ በእውነት!!

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 10 місяців тому

      እመቤት እግዚአብሔር የምትመኝውን የትዳር አጋር ይስጥሽ። አይዞሽ። እኔም አንዲት ያላገባች እሴት ልጅ አለችኝ። የትዳር አጋሯን እግዚአብሔር እንዲያገናኛት እጸልያለሁ።

  • @tedyaniley
    @tedyaniley Рік тому +2

    የአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ ሀገራችንም ሰላሟ ይመልስልን

    • @RahmiMuhammad-z4p
      @RahmiMuhammad-z4p Рік тому

      አሜን

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Рік тому

      ተይጂእነዛንየተከበሩ ጥዶቺእዚህእወረደስፍራላይመጥራትአይደደብርም?

  • @eleniCherenit
    @eleniCherenit 9 днів тому

    ቃል የለኝም በጣም ነው ያደነቅኩህ

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 5 місяців тому

    Number 1 wedding!!! I love when the bride and groom enjoy their wedding 💕💕💕

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 23 дні тому +1

    WOW 😂ETHIOPIA 🇪🇹 Ye andi behir bicha ager yale mehonwan asayachuhon❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelTakkele
    @RahelTakkele 10 місяців тому

    ምርጥ ስርግ የ አልም ይሆነላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamerMan-e9e
    @HamerMan-e9e Рік тому

    በጣም ታስቀናላችሁ ጠብቁ ከእናንተ የበለጠ ሰርግ እንደምናደርግ በጣም ተመችታችሁኛል👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 Рік тому +2

    ሙሽራዉና ሚዜዎቹ ተወዛዋዥ ሳይሆኑ አይቀሩም የሰርግ ቀን እንዴት ደስ እንደሚል ሰርግ ያደረገ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @AdmasuTesema-d4e
    @AdmasuTesema-d4e 18 днів тому

    ኢትዮጵያ አንደኛ!!!❤❤❤

  • @terhasiaintneverseen2prett694
    @terhasiaintneverseen2prett694 Рік тому +5

    Absolutely amazing dancer congratulations both ❤ god bless your marriage!!!!!!!

  • @betidemissie9177
    @betidemissie9177 Рік тому +2

    Geta hoy yane serege meche nwu😢....... melkam gabecha❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Рік тому +2

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS CONGRATULATIONS 🎊

  • @AnsaarTamaam
    @AnsaarTamaam 17 днів тому

    ሠለም ETO,ሀገረችን❤❤❤

  • @AlemtsehayTessema
    @AlemtsehayTessema Рік тому +1

    Betam Betam arif amazing abo yazlklacu amen😮😮😮

  • @wendedessu6977
    @wendedessu6977 Рік тому +1

    wow ይመቻቹ መልካም የሰርግ ፕሮግራም ።።።

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre 3 місяці тому

    ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው!!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 10 місяців тому

    መልካም ትዳር በልጅ በጤና በፍቅር ይባረክ ተባረኩ

  • @መሲየራያዋ-ቐ6ኸ
    @መሲየራያዋ-ቐ6ኸ 20 днів тому

    👌👌ዋው በጣም ነው ምታምሩት👍

  • @Ganat-e6o
    @Ganat-e6o Місяць тому

    Wwwwwwuuuu❤❤❤❤❤❤

  • @TerasBete-e2o
    @TerasBete-e2o 6 місяців тому

    ዋው በጣም ምርጥ ሰርግ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +2

    WOW WOW WOW BETEFOL ETHIOPIAN PEOPLE GOD BLESS ALL 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹

  • @alemtafere8952
    @alemtafere8952 Рік тому

    በጣም ጎበዞች የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @aemiroashagrie9207
    @aemiroashagrie9207 11 місяців тому

    My king brother, happy wedding

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +4

    በስማም ደስ ሲሉ አይጊዜ 🤔🤔

  • @monamichael225
    @monamichael225 6 місяців тому

    Wow betam betam des tilalachu 😍😍 Egziabher tidarachihun yibarklachu 🙏🏾

  • @SolmonSol-uy5nw
    @SolmonSol-uy5nw 6 місяців тому

    በጣም ያምራል የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ

  • @hayatshikurhayatshikurkema9765

    ግን ማን ነው ሊከፋፍለን የተነሳው አንድነታችን ውበታችን

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 3 місяці тому

    ድሮ ቀረ ሙሽራ ተኮፍሶ መቀመጥ❤❤❤❤ምርጥ ሰርግ

  • @Biniyambirhanu-lc4xw
    @Biniyambirhanu-lc4xw 5 місяців тому

    የአብርሐምና የሣራ ያርግላቹ❤

  • @fayamulugeta7904
    @fayamulugeta7904 10 місяців тому

    ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @SamiramamaNoNema
    @SamiramamaNoNema 5 днів тому

    Akkatti namati tolaa wowowwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤ maal ta otto tokkumaa qabanee❤❤❤

  • @None-rt5wp
    @None-rt5wp 7 місяців тому

    Who is the singer I need it for my wedding

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Рік тому +7

    ዋው ብያለው ዲጄው ከዘፈን አመራረጡ የሙሽራውና የሚዜዎቹ ብቃት

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 23 дні тому

    በጣም ያምራል❤

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 10 місяців тому +1

    እባካችሁ ይህንን ሰርግ ለETV እና ለፋና አሳዩልኝ ምናለ ለአድዋ 00
    ምርቃት ቢሆን በኔምርጫ

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 2 місяці тому

    ትዳራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakkehSaley
    @MakkehSaley 5 днів тому

    dansegna setageba feta new abate❤❤❤❤

  • @mudhibmudhib8617
    @mudhibmudhib8617 Рік тому

    እድሜ ከጤናአ ጋር ተመኘውላቹ ውለድ ክበድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Рік тому +2

    እኳንደሳላቹ,ጋብቻቹ,ያብርአምየሳራ,በጣምደስሚልሰርግነው❤❤❤😊😊😊

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ

    እርግጠኛ ነኝ የሆነ ባንድ አባል ናቸው ሁሉም ጨፍሪዎች ናቸው፡ ዳሰኛ ማግባት ትርፉ ይሄ ነው

  • @yemariyambety4332
    @yemariyambety4332 Рік тому +2

    woow Mne Aynet Edelgna Mushera Nat❤

  • @womanchildrenyouthaffair
    @womanchildrenyouthaffair Рік тому

    wooooow what anice wedding ceremony that was taken tokkoffaa@@!!

  • @Etayየቱብ
    @Etayየቱብ 7 місяців тому

    ዋውውውውውውውእው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ድስ ትሉት ያብርህም ስራ ያርጋላቹት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @promobile5016
    @promobile5016 11 місяців тому

    ደሰ ሲል በጌታ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Рік тому +11

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ❤️

  • @fitsumtamiru3320
    @fitsumtamiru3320 6 місяців тому

    Wow tilyalchu 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Abo hagerachinin selam yargiln 🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂

  • @AbinetTeshome-o7g
    @AbinetTeshome-o7g 2 місяці тому

    GOD LOVES US

  • @MakedaHusen-vp4mx
    @MakedaHusen-vp4mx 10 місяців тому

    Wow amszing wedding betam tamiralachu

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 Рік тому +1

    Beautiful. Congratulations

  • @walinigusse8458
    @walinigusse8458 Рік тому +2

    በጣም የምራል አለም አነዴ ነው መልካም ጋብቻ

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 8 місяців тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist2812 5 місяців тому

    Wow new yemere tilayelechw❤❤❤

  • @MohammedAwel-fv8bu
    @MohammedAwel-fv8bu 2 місяці тому

    Wow merete sarge ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 6 місяців тому

    ወይኔ ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiseAnam
    @MiseAnam Рік тому

    አንደኛ ነው በውነት❤❤❤❤❤❤

  • @eluaklilu4278
    @eluaklilu4278 Рік тому +1

    Is night wedding common in Ethiopia now? 😊

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Рік тому

    CONGURATULATION I LOVE Dishtagina and I love you too gusy .GOD Bless your marriege

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር

    ኦ ያበደ ነዉ አደኞች❤👌👌👌

  • @biniman1045
    @biniman1045 Рік тому

    So Aglin betami yastelali behalachihuni atabelashut please gate wot serigi yasitelal yastelali yemir

  • @SofiaMohmmed-c3r
    @SofiaMohmmed-c3r Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤ ይመቻችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 Рік тому

    Where is Tigrinya music? ሞጃላት

  • @aynalemanjamo4062
    @aynalemanjamo4062 Рік тому

    ደስ ስዕል ዋ ዋ እንዴት ደስ ይላል

  • @JeffArnoald
    @JeffArnoald 11 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ጌታ አይለያቹ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +10

    የየት ቡድን ጨፋሪነቸዉ እኒህማ ሰልጥነዋል😂😂😂ሲያምሩ

  • @SeidNurye-mr8ot
    @SeidNurye-mr8ot Рік тому

    መሽአላህ❤❤❤ መልካም ትዳር🎉🎉🎉🎉

  • @abrehethailselassie2691
    @abrehethailselassie2691 Рік тому

    Wow Betam Des yemil serge ❤❤❤❤

  • @FeizaAhmed-p5t
    @FeizaAhmed-p5t 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይችና አገራ

  • @seblewengelbekele3316
    @seblewengelbekele3316 Рік тому +1

    መልካም ጋብቻ my little bro

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому

    ዋዋዋዋውውውውው❤❤

  • @besufkadasrat6141
    @besufkadasrat6141 Рік тому +1

    Club ውስጥ ነው እንዴ የተጣበሱት

  • @በትእግስትያልፋል

    ወይ ጉድ አርቲስቶች ናቸው ወይስ ተለማምደው ነው መልካም ጋብቻ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +2

    🦁AFRICAN LION KING LIVE 💫

  • @brookieashene3886
    @brookieashene3886 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላቸው አይለያችሁ !