💥👉እባካችሁ ልታይ ልታይ አትበሉ!!! ገነትን ላስጎብኛቹ መጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @gizetube28
    @gizetube28  7 місяців тому +160

    እንዴት ቆያችሁ የአባታችን የአባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ከሁላችሁም ጋር ይሁን🥰🥰

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 7 місяців тому +47

    በእውነት በዚህ ዘመን እንደ መምህር እዮብ ያሉ አባት ባይኖሩን በተለይ እኛ ስደተኛች እናብድ ነበር ከፈጣራ በታች መምህር እዮብ አጽናኛችን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Azezh-e4x
      @Azezh-e4x 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 4 місяці тому

      አሜንአሜንአሜን❤😢

    • @MortoukaEthy
      @MortoukaEthy 3 місяці тому

      አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @addisabe-o9o
      @addisabe-o9o 28 днів тому

      አባቴእድሜና ጤናይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 6 місяців тому +29

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 7 місяців тому +16

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 7 місяців тому +34

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው
    እኛም በሰማነው ቃል 30,60, 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @AlMaz-vc1vu
    @AlMaz-vc1vu 6 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretd7497
    @meseretd7497 7 місяців тому +29

    አሜን ቃለ ህወት ያስማል። እኛም ልቦና ይስጠን

    • @MussieAnbessie
      @MussieAnbessie 7 місяців тому +2

      አይ አይፆምም ምክንያቱም ቅዳሜ እና እሁድ ስለሚይፆም ነው 55 ቀን የምንፆመው እንጂ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ 40 ቀን ነው የፆመው እህቴ ቅዳሜ እና እሁድ ስለዚህ አይፆምም ማለት ነው

    • @MussieAnbessie
      @MussieAnbessie 7 місяців тому

      ቅዳሜ እና እሁድ አይፆምም

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 7 місяців тому +30

    መምህር ሆይ ቅዱስ መጸሐፍን ተመርኩዘው ውብ ወንጌላዊ ትምህርቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 4 місяці тому +13

    መምሕራችን ድንቅ ትምሕርት አሳዛኝ አና ጣአም ያለኸ ቤተሰቦችኽ ምን ያኽል የታደሉ ናቸው እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 місяців тому +20

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾Egzibher yimsegn memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤

  • @RedietAlemayehu-i1i
    @RedietAlemayehu-i1i 5 місяців тому +27

    ምን አይነት ትምህርት ነው ግን ኦርቶዶክስ መሆንን የሚያኮራ ና የሚያስደስት ነው በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @اتتنم-ق5د
    @اتتنم-ق5د 7 місяців тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Laila-fx2he
    @Laila-fx2he 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 6 місяців тому +6

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን👐👐👐

  • @mekdissaeed8876
    @mekdissaeed8876 7 місяців тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህረ

  • @kedst.ethiopa8130
    @kedst.ethiopa8130 7 місяців тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 6 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ ያኑርልን

  • @ZiNa-f4r
    @ZiNa-f4r 7 місяців тому +3

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዉድ እንቁ ተወህዶ ምህራችን

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 6 місяців тому +2

    በውነቱ መምህር ቃልዎትን ያሰማልን እድሜ ከጠናጋ ያድልልን❤❤❤❤

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 7 місяців тому +1

    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @bankerandmarketing5398
    @bankerandmarketing5398 7 місяців тому +4

    አሜን አባታችን እድሜ በፀጋ ይባርክወት🙏🙏🙏

  • @Makdesyemariyamlij
    @Makdesyemariyamlij 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏መምህራችን ቃልህውት ያሰማልን ብረክቱ ይድረብን

  • @menberehabete1446
    @menberehabete1446 7 місяців тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 7 місяців тому +11

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህር እዮብ ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም በጥበባ ትጠብቅዎት❤የቃሉ ባለቤትልኡል እግዚአብሄር የከበረና የተመሰገነይሁን አሜን(3)❤❤✝️

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 7 місяців тому +3

    ለምህራችን በውነት ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቀልን ያገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን አሜን🙏🙏

  • @hesn6839
    @hesn6839 7 місяців тому +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 6 місяців тому +3

    አሜን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤

  • @HanadiKelani
    @HanadiKelani 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 7 місяців тому +10

    እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @EldanaWalelign-qo3cj
    @EldanaWalelign-qo3cj 5 місяців тому +10

    ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 6 місяців тому +3

    🙏🙏🙏🌼🌼🌼የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ይጠብቀን መምህር እንዴት ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏🌼

  • @IserviceCell
    @IserviceCell 7 місяців тому +3

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሠማልን።❤❤❤❤❤

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk 7 місяців тому +3

    መም ህር እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህረት ት ነው

  • @Habtamwoloዩትብ
    @Habtamwoloዩትብ 12 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትን ያሰማል መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 29 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ ለመሆን መመረጥ ምንኛ መታደልነው አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 7 місяців тому +2

    በእውነት መልካም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagt4807
    @hanagt4807 7 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጽድቁ መንግስተሰማያት ያውርስን

  • @MariamSam-kh2dh
    @MariamSam-kh2dh Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 7 місяців тому +3

    መምህራችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አምላካች አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ። ያብዛልህ። አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 5 місяців тому

    አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ZerihunbelayZer
    @ZerihunbelayZer 5 місяців тому

    በእውነት መምህራችን ፀጋው የበዛላቸው ድንቅ መምህር ናቸው። እ/ር ይጠብቃቸው።

  • @ChagniAsefa
    @ChagniAsefa 7 місяців тому +1

    አሜን ምምህራችን ርጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 28 днів тому

    እኛም.ለአገራችን.ያብቃን...መምህር.እድሜናፀጋ.ይሥጥልን.አመን

  • @FasikaDesta-xe3dr
    @FasikaDesta-xe3dr 9 днів тому

    ሀያሉ እግዚ አብ ሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርከው

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g Місяць тому

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
    በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ❤❤

  • @salam9763
    @salam9763 Місяць тому

    ቃለ ሂወትን ያስማልን ውድ መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @KokobeGerma
    @KokobeGerma 2 місяці тому

    ጫቆኝ ናባር ትምቱን ሳዳምጥ ቃላላኝ ማምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ቃላ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 7 місяців тому +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 Місяць тому

    እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 5 місяців тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ❤️

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 7 місяців тому +4

    ቃለህ ሂወት ያሰማልን 🙏♥️

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 28 днів тому

    አቤቱእደቸርነትህ.እጅእደሀፃታችን.አይሁን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeyeisalamTeheisalam
    @TeyeisalamTeheisalam 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayasres-v3j
    @sisayasres-v3j 3 місяці тому

    መምህራችን አምላኬ ፀጋዌን አብዝቶ ያድልህ🙏

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 4 місяці тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @መቅዲዉርጂ
    @መቅዲዉርጂ 7 днів тому

    ቃል ህይዉት ያሰማልን የእድሜ ዘመንኦ ይባርክልን❤❤❤❤

  • @adanechkassa8625
    @adanechkassa8625 6 місяців тому +2

    ድንቅ ስራ ነው በርታ!❤😍❤❤😍

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 7 місяців тому +2

    Amen Amen Amen ♥️ 🙏 ❤ kale hiwot yasemalin abatachin

  • @DanielDani-p5o
    @DanielDani-p5o 7 місяців тому +5

    እዉነት እዉነት ለመምህራችን እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን !!!!!!!

    • @RMetica
      @RMetica 6 місяців тому +1

      አሜን❤

  • @amuye671
    @amuye671 7 місяців тому +3

    Amen yedingil Mariam fikir be libachin yiderbin.

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 20 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በልቤናችን ይደር አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu 3 місяці тому +1

    Ameen kale hiiwot yasemalen abatachiin idimenaa xenaayiisixiiliin❤❤❤❤

  • @GreenGreen-z9g
    @GreenGreen-z9g 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @VipA04e
    @VipA04e 27 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @maskaramBruhano
    @maskaramBruhano 7 місяців тому

    አሜን
    መምህራችን ቃለእይወት ያሰማልን እረጅም እድሜከጤና ይስጥ

  • @HamelemalZewdu
    @HamelemalZewdu 9 днів тому

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 7 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @BelgaMoges-u1h
    @BelgaMoges-u1h 7 місяців тому +1

    መምራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን❤😍🙏

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 4 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 6 місяців тому

    እውነት ነዉ መሞህር ቃል ሂወት ያሰማልን በእውነት ትምህርት አይጠገብም

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @MesfinGetaneh-g8m
    @MesfinGetaneh-g8m 7 місяців тому +1

    አሜን፣እናመሰግናለን፣፣

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 29 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልል

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 2 місяці тому

    አባታችን በእውነቱ ቃለ ህወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰላልን መምህር

  • @mesi557
    @mesi557 6 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🤲✝️

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 5 місяців тому

    አሜን አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏❤️😍

  • @mahraa4579
    @mahraa4579 Місяць тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AbayneLegese
    @AbayneLegese 5 місяців тому

    እውነት ነው የአገልግሎት ዘመንሆ የተባረከ ይሁን

  • @FoziAli-k7s
    @FoziAli-k7s 7 місяців тому +3

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b 7 місяців тому +2

    እርጀምእድሜይስጥልንመሞህርችን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 6 місяців тому

    አሜንአሜን 🤲🤲🤲ቃልሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲🤲

  • @yodahe9683
    @yodahe9683 6 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልዎት የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕማ በአንድቤታችን ፍቅራዋ በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 7 місяців тому +5

    ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n Місяць тому

    Amen amen amen amen 🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini yesemanewun belubonachiin yasadirilini hizgaaber 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 3 місяці тому

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @KalamaKaram
    @KalamaKaram 2 місяці тому

    አሚን (3) አለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏❤