⭕️ግፈኞች ትሞታላችሁ⭕️አዲስ ስብከት በመምህር ኢዮብ ይመኑ new orthodox Sibket by memhir Eyob Yimenu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 248

  • @aduawoke
    @aduawoke 4 дні тому

    መምህር ኑርልን

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr Місяць тому +22

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ይህ ስብከት ሕይወት ላለው ሁሉ ድንቅ መልዕክት ነው ራሳችንን እንድናይ ያደርጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WubalemMisge
    @WubalemMisge 5 днів тому

    እግዚአብሄር ቀን አለው

  • @ZewudituAbebe
    @ZewudituAbebe 27 днів тому

    አሜን

  • @veracity8968
    @veracity8968 21 день тому +1

    ለዘመኑ የሚመጥን ስብከት! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን አባቶቻችን ዘመን ሲለዋወጥ እማትለወጥ ተዋህዶ ኦቶዶክስ ምርጥ ሃይማኖታችን:: መምህር ረጅም የተባረከ የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት: : እኛንም ልቦና ይስጠን ! ይች ሃላፊብ ዓለም ስንቱን አሳየችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት :: የሰመዓቱ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን ;; አሜን

  • @venshad1921
    @venshad1921 15 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ያብዛልን ድንቅ መልዕክት ነዉ ራሳችንን እንዳናይ ያደርጋል ቃል ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቧና ይሰጠን በእዉነት እንኖራለን እጂ እሞታለን እንልም

  • @አምላኬመታመኛዬ-ሠ4ለ

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜን ያብዛልን

  • @Zawude_zk
    @Zawude_zk 14 днів тому

    Kokobachineh kalehiwot yasamalin,

  • @eyarusshewamare2159
    @eyarusshewamare2159 Місяць тому +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አምላኬሆይ ኣርቶዶክስ ሰለሆንኩ ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgaltigray8071
    @selamgaltigray8071 7 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏❤😍እኛም የማስተዋሉ ልብ ይስጠን 😢😢🙏

  • @abeyeberu
    @abeyeberu 18 днів тому +1

    መምህርዬ እረጅም አመት ኑርልን እደነበጋሻው ከመሆን ያውጣልን

  • @AsdAa-w1o
    @AsdAa-w1o Місяць тому +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆዩልን ያገልግሎት ዘመንሆትን ይባረክልን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @BirkuAbuhay
    @BirkuAbuhay Місяць тому +3

    አባታችን ሁልጊዜ የመላእክት የፃድቃን የሰማይታት በረከት አይለይህ!

  • @AbiyotMamo-c7t
    @AbiyotMamo-c7t 11 днів тому +1

    በጣም ደሰ የሚለ ሰብከት ነው እግዚሔብር ቃለይት የሰመለን እረጀም ዕደሜ የሰጠለን

  • @debebedogiso
    @debebedogiso 8 днів тому +2

    kalihwot yasemalin

  • @NataneAlmayew
    @NataneAlmayew Місяць тому +7

    መምህ እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቃለ ሔወት ያሰማልን

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t Місяць тому +3

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr Місяць тому +4

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእኔ ብዙ ትምህርት ነው የሆነኝ አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያሳማልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 7 днів тому +1

    አሜንንንን❤❤❤❤ቃለ ህይወት❤❤❤ያሰማልን

  • @MeseretAbtew
    @MeseretAbtew 12 днів тому +2

    Kale hiwot yasemaln yagelglot zmenon yarzmln dnk melekt new 🙏🙏🙏

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 2 місяці тому +15

    መምህራችን,በእዉነት,ቃለ,ሕይወት,ያሰማልን,በእድሜ,በጤና,ይጠብቅልን😭😭

  • @s-zf9yy
    @s-zf9yy 20 днів тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን ረጅም ኢድመና ጠና ይስጥልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Місяць тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቢቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @MliteGidey
    @MliteGidey Місяць тому +2

    የኔ ውድ መምህር አንተን ስሰማ ሂወትየን ይቀየራል እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ላስተማረን ይመስገን

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 26 днів тому +2

    እዉነት ነው እሞተለዉ አባት ሆይ ንስሐ ሰልገበ የስኦል እርት አታድርገኝ አደርህን😢😢😢

  • @alemtsehaymekonen-l1z
    @alemtsehaymekonen-l1z 2 місяці тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ክያዬYoutube
    @ክያዬYoutube Місяць тому +4

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mitkemekonin2514
    @mitkemekonin2514 10 днів тому

    Amen 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 2 місяці тому +8

    ቅል ህይወት ያሰማልን ።ልባችንን ይክፈትልን ፣ለንሰሀ ምት ያብቃን። መምህር ኑርልን ።

  • @wondimagegnbelayneh8630
    @wondimagegnbelayneh8630 25 днів тому

    Betam denke temert new kalhiwot yasmalen hula sedkmeghe setnke sesemaw hulun ersalew edmana tana yestlen

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes Місяць тому +2

    ቃለ: ህይዎት: ያሰማልን!
    አምላክ: እድሜና: ፀጋ: ጨምሮ: አገልግሎትዎን: ይባርክልን!

  • @AlYa-q8u
    @AlYa-q8u 22 дні тому

    በልቦናችን ያሳድርብን

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru8695 2 місяці тому +4

    አሜን ቃለኅይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን ። እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራል በጽቅ አየተመላለስን እንድንጠብቀው ቸርነቱ ይርዳን። አሜን።

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ Місяць тому +7

    እውነት መምህር መጋቢሃዲስ እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር አምላክ ቃለውትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nijatuwaLema
    @nijatuwaLema Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senayyeshaneh-b6b
    @senayyeshaneh-b6b Місяць тому +1

    ሺአመት ይኑሩ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @GenetTilahun-fq5md
    @GenetTilahun-fq5md 14 днів тому

    ❤❤❤❤ እግዝሃብሄር ይመሰገን

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 2 місяці тому +61

    እውነት እላቹህ አለው እዬባ የሚያስተምረውን ሁሉ ብቻየን ለራሴ ስነግረው ነበር እንዲ እያሰብኩ ብቻየን ከዛም ያሰብኩትን አንድም ሳይቀር መምህራችን እዮባ ሲያስተምሩ ገረመኝ እንዲ ቅዱስ እግዚ አብሔር በውስጤ ይመክረኛል እንዴ አልኩኝ እና እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 21 день тому

    አው ሟች ነኝ ከንቱ😭

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому

    Egzbher Farde Yanta yabletale

  • @yohanesaskale894
    @yohanesaskale894 22 дні тому +1

    🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏❤️ I mean I mean

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 2 місяці тому +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 29 днів тому +1

    Amen Amen Amen

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 2 місяці тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @TigistGirma-v3p
    @TigistGirma-v3p Місяць тому +1

    ከኋላ ያሉ አባት ምን ያህል በትምህርቱ እንደተደሰቱ አቤት ፈገግታቸው በራሱ ቃለህይወት ያሰማለን

    • @veracity8968
      @veracity8968 21 день тому

      ሥጋዊ ሞተው ስለሚኖሩ ነው እኮ አቤት መታደል! እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን !!

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤የምወድህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ መንግሰተ ሰማይ ያወርሰልኝ

  • @ethiopiatesfaye8741
    @ethiopiatesfaye8741 29 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን !!!!!!!!

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 🤲🤲🤲

  • @SalamSiso
    @SalamSiso 28 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አባታችን " ቃለ ህይወት ያሰማልን " ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ "አቤቱ የህፃዊት አምላክ " ማረን አቤቱ ማረን 😢

  • @BebaleBekele
    @BebaleBekele 19 днів тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን ሕየወቴን ቀየረኝ

  • @TsedeyBejtual
    @TsedeyBejtual 28 днів тому

    እይ ሞት ባይኖር እማ ።ደግነቱ የዚህ ምድር ሂወት የዛፍ ጥላ ነዉ ።አይድነቀን ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን ።

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 21 день тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @GebeyehuPeapo
    @GebeyehuPeapo 11 днів тому

    መንኛ መታደል ነው በቃቃ ምን ይባላል የሱ ቃል ነውውው

  • @Tigest-jt5iu
    @Tigest-jt5iu 2 місяці тому +6

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @GifCic
    @GifCic 2 місяці тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemasefa3958
    @serkalemasefa3958 Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎትዎን ግዜ ያርዝምልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ❤❤❤❤

  • @AwsAws-d4u
    @AwsAws-d4u Місяць тому

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን ምንግስት ተሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት እድሜያቸውን እረጂም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AwsAws-d4u
      @AwsAws-d4u Місяць тому

      ከሰባኪው በላይ በስተቀኝ ያሉት አባታችን ፈገግታበጣም ደስ ያለኝ በሀሣብ እኮ አብረው ቁመዋል

  • @YyvhuvyfTcyv
    @YyvhuvyfTcyv 2 місяці тому +13

    😭😭😭😭😭አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏😭

  • @haynyagelana
    @haynyagelana Місяць тому +1

    አግዚአብሔር ይ ባ ር ከ ን.መ /ር ሆ ይ አግዚአብሔር ይ ባ ር ክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏☺️☺️☺️☺️

  • @Abete-s7k
    @Abete-s7k Місяць тому +2

    አ ቤቱ ማ ር ን በ ለ ን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተጊዮርጊስ-ዐ7ደ
    @ወለተጊዮርጊስ-ዐ7ደ 2 місяці тому +4

    መምህር ቃለሕይወት ያስማልን😢😢😢

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x Місяць тому +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እኛንም ትምሕርቱን ተምሮ ለማሥተማር ልቦና ይሥጠን በጰሎት አስቡኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @AwsAws-d4u
    @AwsAws-d4u Місяць тому

    ከመምህሩ በላይ በስተቀኝ ያሉ አባታችን ፈገግታ ደስ ያለኝ ሰፍ ብለው ነው እኮ አብረው በሀሳብ የቆሙት

  • @ZewudituAbebe
    @ZewudituAbebe 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiroMer-o3x
    @MiroMer-o3x Місяць тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadKhan-j1p3w
    @SaadKhan-j1p3w 13 днів тому

    Kl heywt yasmiln

  • @workeago426
    @workeago426 2 місяці тому +2

    ቃለሕይወት ያስማልን መምሕር እዮብ ይመኑ በጣም እናክብራታለን እድሜና ጤናይስጥልን ኑሩልንብሩክ አባት ስጠን 😊❤❤❤❤❤❤❤❤ይ

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr Місяць тому +1

    አቤቱ ይቅርታህ ላክልን መድሃኒአለም ይቅር በለን

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል ስብከት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tadlaTihitna
    @tadlaTihitna Місяць тому +1

    ጌታሆይ መዝሙር እማደምጥበትን አንደበት ስጠኝ ሙዚቃ ከሆነ አዳሬን አልተኛ መዝሙር ከሆነ ወዲያዉ እተኛለሁ ለምን ይሆን ፈጣሪ ከቱ ሰዉነኝ አስበኝ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Місяць тому +1

    ✝️💒⛪️✝️⛪️✝️🟢🟡🔴እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @GaaNaat
    @GaaNaat Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 22 дні тому

    አሜን አቱማረን ጌታሆይ 😢😢😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e Місяць тому +3

    Amen. Kalehiwot yasamalen marmerechen ya agalgelot zamanot yatabareke yatakadase yehun

  • @AbereAdugnaw
    @AbereAdugnaw 29 днів тому

    🌻🌻🌹

  • @MebriKebede-y6c
    @MebriKebede-y6c 29 днів тому

    amen kalhiwet yesmalna egziebheir agelglotn zemen ybarkaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GGToo-t8c
    @GGToo-t8c Місяць тому

    kale hiwet yasemaln

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e Місяць тому +3

    Mameher ya erso tasatow leyu new mulu kan erasu biyastameru ayesalachem

  • @aschalewfeleke1384
    @aschalewfeleke1384 Місяць тому +2

    Memher henok Cheru Egzabhier Aykayereh.

  • @gmeseker2012
    @gmeseker2012 Місяць тому

    Thanks!

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Місяць тому +2

    Uuufuuuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢waqayyoo baraa jirenya kesani haa dheresuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 місяці тому +2

    ዛሬም እያዳመጥኩት ነው 😍 ደጋግማችሁ አዳምጡት የምር 💟

  • @almaznigatu7683
    @almaznigatu7683 2 місяці тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GenetBokonaa
    @GenetBokonaa Місяць тому +1

    ❤❤❤. You have to Use your

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 2 місяці тому

    ሁልጊዜ ሳዳምጥ በጣም ነው ልቤን ነነው የሚነካው እድሜ ባለፀጋ ያድርግልኝ

  • @tinatesfaye
    @tinatesfaye Місяць тому +1

    memhrr endet aynet andebet ale egzabher endenante aynet memhroch yabzaln aamennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @MiroMer-o3x
    @MiroMer-o3x Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalaAmin-v4d
    @SalaAmin-v4d Місяць тому +1

    አቤት ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaitgebrekidan2841
    @senaitgebrekidan2841 2 місяці тому +1

    Amen amen amen amen amen 🙏 qale hiwet yesmealina kubur memhr.

  • @Hyu-n7z
    @Hyu-n7z Місяць тому

    አባታችን❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን

  • @derbworkmamo8675
    @derbworkmamo8675 Місяць тому

    ወየሁ ለኔ አቤቲ ይቅር በለኝ ያኔ

  • @FloWers-h6q
    @FloWers-h6q Місяць тому

    አብቱ ማረን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏😥😥😔😔

  • @adanechgashaw-y4c
    @adanechgashaw-y4c Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን አሜን

  • @aada6490
    @aada6490 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @tirhasokubay9939
    @tirhasokubay9939 Місяць тому

    Amen kalhiwet yesmalna agziebheir nay agelglot zemen ybarka.❤❤❤❤

  • @GgGg-eu5xb
    @GgGg-eu5xb 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Fog-n8d
    @Fog-n8d Місяць тому

    አቤት እንዴት ደስ ይላል በማርያም

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት🙏🏼