መቸገርህን አውቃለው ነገር ግን ……… መምህር እዮብ ይመኑ … Eyob_yimenu ...8ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • መቸገርህን አውቃለው ነገር ግን ……… መምህር እዮብ ይመኑ … Eyob_yimenu ...8ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 93

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz Місяць тому +32

    አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረዉ ሸክላህ ነሽና አፍርሰህ ሰራኝ 😢 መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Місяць тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት እኅታችን

  • @user-bx5zu9en3g
    @user-bx5zu9en3g 22 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Місяць тому +8

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mm1es1mq2z
    @user-mm1es1mq2z Місяць тому +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዲሜበፀጋ ያቆይልን አቤትመታደል ኦርቶዶክስመሆን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Місяць тому +3

    ዉዱ መምህራችን እና ዘማሪት እእታችች ያገልግሎት ዘመናቹን ጌታ ኢየሱስ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Місяць тому +3

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን መዝሙር ላቀረባችሁልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Місяць тому +4

    አሜን በእውነት ቃሉ ህይወት ያሰማልን ባድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRak Місяць тому +7

    አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለው መምህር የድሜ ዘመኖ ዪባረክ

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Місяць тому +4

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Місяць тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Місяць тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 Місяць тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl Місяць тому +6

    ረቅቁን,አለም,የፈጠርክ,አምላካችን,ሆይ,ሰለ,ቤተ,ክርሰቲያን,የሚጋደሉትን,አባቶችንእናመምህራን,አደራ,ጠብቅልን,እኔ,አፅተኛነኝ,እንደቸርነትህ,አሰበን💚💛❤

  • @ComCom-ed2mc
    @ComCom-ed2mc Місяць тому +2

    ኑ በአግዚአብሔር
    ኑ በደንግል ደስ ይበለን ❤❤🙏🏾

  • @Mesganawkiros
    @Mesganawkiros Місяць тому +7

    አሜን እንኳን በሠላም አገናኘን

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Місяць тому +2

    መምህረችን ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Місяць тому +3

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ 🙏 ጌታዬ ተመልከተኝ ከሃጥያቴም አንጻኝ እጠበኝ😢😢 ወገኖቼ እባካችሁ አምላከ ቅዱሳን ለንስሃ ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢

    • @MulukassaTesfawe
      @MulukassaTesfawe 20 днів тому

      መምህርቃለህይወትያሰማልንየአገልግሎትዘመኖትንያርዝምልን

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Місяць тому +1

    በዚህ አለመገኘት እዉነት ያስቆጫል ቀናሁባቹ የተዋህዶ እንቁዎች በቤቱ ያፅናቹ ያፅናኝ እኔንም ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር ❤

  • @user-fn6ue1zl1q
    @user-fn6ue1zl1q Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላሞት በክርስቶስ ይብዛልን አሜን ውድ መምህራችን
    ❤❤❤❤❤
    የጌታ ምስሳሌዎች በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን እኛም ቃሉን ሰምተን 30/60//100/ መልካም ያማረ ፍሬ🍇 አፍርተን በቤቱ ጸንተን እንድንቆይ አምላከ ቅዳሳን ይርዳን አሜን
    በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እንደምን እያላችሁ ዉድ የ ተዋህዶ ልጆች
    ቃለ ህይወትን ቃለ. ቃለ በረከትን ያድልልን ረቡኒ

  • @user-mt9fx6yz7n
    @user-mt9fx6yz7n Місяць тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣምን መምራችን ቃለ ሂወት ያሰሜልን እግዝኣብሄር ፀጋዉን ኣብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አባታችንየ♥🙏♥ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema Місяць тому +3

    አሜን ❤ አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AmanuelManekul
    @AmanuelManekul Місяць тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gy3wz4i
    @user-yy4gy3wz4i Місяць тому +12

    ሰላም እኳን ደና ተገናኘን

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 16 днів тому

    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ስሰማ ልቤ ሁሌም ሀሴት ታደረጋለች❤❤❤

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Місяць тому

    አሚን ቃሂወት ያሠማልን መምህራችን ዝማሬ መላክያሠማልን እህታችን❤❤❤❤

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Місяць тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን❤

  • @AMS-tk4cj
    @AMS-tk4cj 5 днів тому

    kale hewat yasemalen yagelegelot zemenoten yebarekelen

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic Місяць тому +1

    😢😢ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 15 днів тому

    መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ትክክል ነህ ፈጣሪን መቀበል ትልቅ ሀብት❤❤❤

  • @DesaleShekole
    @DesaleShekole 28 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልልል

  • @monika-js2us
    @monika-js2us Місяць тому

    ❤❤❤amen amen amen kale hiwoten

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s Місяць тому +1

    መምህር ኢዮብ እግዚአብሔር ባለህ ለይ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Bayan-w3s
    @Bayan-w3s Місяць тому

    Amin ❤amin❤amin ❤

  • @anaetiopia5044
    @anaetiopia5044 Місяць тому

    amen amen amen kala hyotini yasemani❤❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏✝️

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር ዘረኝነትን አጥፍቶ ፍቅርን አንድነትን ያድለን ❤❤❤❤❤❤

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Місяць тому

    በውነት ቃለ ህይውት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ይሁንይድን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምሕራችን🌹💐💐 🌹🌹🌹

  • @bourtoukanki-qv9pw
    @bourtoukanki-qv9pw Місяць тому

    አሜን🙏

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Місяць тому

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ምድራዊ በርከትን ያሰጣችሁ በርቱ

  • @HgfggHggg-yl7jl
    @HgfggHggg-yl7jl Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን መምህር ዝማሬ መልክት ያስማልን እህታቺን❤❤❤❤❤

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu Місяць тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Місяць тому

    Qale.hiwet.yasmalen Amen.amen.amen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Amen.amen.amen

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 Місяць тому

    አሜን❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉 በእውነት ❤🎉ቃለ❤🎉 ሕይወትን❤🎉መምህራችን❤🎉

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Місяць тому +1

    ኦርቶዶግስ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇷🙏🙏🇪🇷

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597 Місяць тому

    Ameeennnn ameeennnn ameeennnn waaqayyoon sagalee jirenyaa isin haa dhaagesissu abbaa keenya ❤🤩🙏

  • @ELISHADAYAYNALEM
    @ELISHADAYAYNALEM 20 днів тому

    kale hiywot yasemalen

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Місяць тому

    እዚህ ፕሮግራም ላይ እንዴት ነው መሳተፍ የምንችለው?/አባቴ እድሜ ከፀጋ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Місяць тому +1

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @vivanmoon5259
    @vivanmoon5259 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @haymanotyilkal
    @haymanotyilkal Місяць тому

    እባካችሁ እርዱኝ ታሪክ አለኝ አስተማሪ የሆነ ታሪክ የመምህር እዮብን ስልክ ስጡኝ

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v Місяць тому

    Kale hywet yasemaln
    rejem edme ketena gar ystln❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 Місяць тому

    Memhrachen'kal Hoyt yasmaln amen❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏qrstos'abata'yetbkln❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Місяць тому

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn fetari ytebik yene eku memre bekirstos fikir enodikalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elillllllllllllllll ♥️ elillllllllllllllll elillllllllllllllll zimare melakitn yasemal ehitachin edime tena ysitln ❤️♥️❤️❤️♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻

  • @haymanotyilkal
    @haymanotyilkal Місяць тому

    በድንግል ማርያም የመምህር እዮብን ስልክ

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xc4sf1pd1c
    @user-xc4sf1pd1c Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 Місяць тому

    Amen amen amen

  • @Boontuu11-fc2it
    @Boontuu11-fc2it Місяць тому

    Ameen ameen ameen

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Місяць тому

    አሜን

  • @meggg292
    @meggg292 Місяць тому

    🙏🙏❤️❤️

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @TizitaF-db2xs
    @TizitaF-db2xs Місяць тому +1

    ረቡኒ

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Місяць тому

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Місяць тому

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Kemetaw Maebel Tebekilin Barkilin Kedeselin 🎉Kalihiwot Yasemalin Yedmae Balitsega Yederegelin 🎉

  • @FshaArega-gp9zl
    @FshaArega-gp9zl Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshtgetachew8659
    @woinshtgetachew8659 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HgfggHggg-yl7jl
    @HgfggHggg-yl7jl Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Місяць тому

    Amenamenamen❤❤❤❤

  • @user-fx5fk5yt3n
    @user-fx5fk5yt3n Місяць тому

    ♥️♥️♥️🥰🥰🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Місяць тому

    😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ameeennnnnnnnnnn

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik Місяць тому

    🎉❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Місяць тому

    17 ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Місяць тому

    ኦርቶዶክስ ስትሆን እንዲህ መታመም ራለህ በፈጣሪደም

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @henok_haile
    @henok_haile Місяць тому +1

    አንተ አለት ነህ

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Місяць тому +2

    ቃለሂወት ያሠማልን❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +1

    አሜን ቃለይወት ያሰማልን

  • @ZebnaMegesha
    @ZebnaMegesha Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @user-dn5ms1rg5z
    @user-dn5ms1rg5z 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤