የጎጆ ብሪጅ ቤት ቆጣቢዎች ጉዳይ ! | የአከራይና ተከራይ ውል ተራዘመ ! | business news | dollar exchange | Ethiopian birr

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • የጎጆ ብሪጅ ቤት ቆጣቢዎች ጉዳይ ! | የአከራይና ተከራይ ውል ተራዘመ ! | business news | dollar exchange | Ethiopian birr | gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 22

  • @amarealemu1123
    @amarealemu1123 3 дні тому +1

    የመከራችን መብዛቱ

  • @chuksokadigbo4750
    @chuksokadigbo4750 4 дні тому +2

    🎉

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 3 дні тому

    የኔ ጥያቄ መልሱልኝ አነስተኛ የዉሀ ፓምፖ ያለዉ ትራክተር ከዚ በፊት የተለቀቀዉ ድጋሚ ልቀቁልን ቪዲዮዉን አጣነዉ?????

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 2 дні тому +1

    😂😂😂

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 дні тому

    መንግት ነው በቤት ጉዳይ ደሐውን ቡቤት አከራይ ህዝቡ የሚያማራርረው ሰው ሰራ ከመሰራት ቤት አከራይቶ መዝረፍ ቁጭ ብሎ ይበላል ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      ወይዘሮ ትግትግ
      እንዴት ማለት?

  • @user-uy1ds9nm9k
    @user-uy1ds9nm9k 3 дні тому

    ምን አለ አላህ ሁላችንንም የቤት ባለቤት ቢያረገን

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      የኔ ፍቅር አላህ ፀሎትሸን ሰምቷል የዉጭ ባንኮች ሲገቡ ሁላችንንም የቤት ባለቤት ያረጉናል
      በአሜሪካ ዉሰጥ ቤቴን 20 ሚሊዬን ጥሬ ብሬን ከፍዬ ገዛሁኝ ብትይ እንደ እብድ ነዉ የሚያዩሸ
      99% አሜሪካኖች ቤታቸዉን በካሸ በአንዴ አይከፍሉም የ25 ዓመት ብድር ዉሰደዉ ነዉ የሚገዙት
      ይህንን በቀላለ ለመረዳት 25 ዓመት የቤት ክራይ ሊዝ ፈርመሸ ክራዩ ሳይጨምርብሸ ለ25 ዓመት ከከፈልሸ በኃላ ቤቱ ያንቺ ይሆናል ማለት ነዉ
      ይህ ሙሉ በሙሉ ባይገልፀዉም ይህ ማለት ነዉ ። ሰለዚህ የዉጭ ባንኮች የአበሻ ባንኮች የሚያበደሯቸዉን ሰዎች ጋራም ግብግብ አይዙም የልኩሸን ቤት በማበደረ ብቻ ትርፍ በትርፍ ይሆናሉ
      አሰቢዉ ሰዉ ሁሉ ክራይ በሚከፍልበት ዋጋ ቤት ግዛ ቢባል ሰራ አጥም አይኖርም ነበር ቤት ከመሰራቱ ብዛት

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn 4 дні тому

    Gojo lebe nw er ouuuuu

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      ማሰረጃሸ ምንደነዉ? ወሬ ሰምተሸ ነዉ ወይሰ የቤት ዕድር ተመዝግበሸ ነዉ በደል የደረሰብሸ ግልፅ አርጊዉ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 4 дні тому +1

    ጫላ የትሄደ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      ለምን ፈለግከዉ? ለነዚህ ሴቶች ጋዜጠኞች ዕድል ሰለሰጠ እነሱን አቦሮ ይመለሰ ወይሰ ከጀርባ ሌላ ሰራ ዕየሰራ ፕሮግራም እየፈለገ ፕሮግራሙን ያሳድግ

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 2 дні тому

      @@Hkim185 ድንቁርናህ ልክ የለውም ክፉ ሰዎች ሁልጊዜ ሁሉም ሰው ክፉ ይመስላቸዋል

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      @@yohannesabebe3088
      ባንተዉ አባባል አንተ ክፉ ባትሆን እኔም ክፉ አሰብክ አትለኝም ነበር
      ምን እንዳሰብክ ምን አቃለሁኝ በፃፍከዉ ነዉ የምሄደዉ አንተ ምግብ አሰተናጋጅ ሆነህ እንግዳ ትዛዝ ለመቀበል ሰትመጣ ትዛዝ እንደመሰጠት አንተ የተካኸዉን አሰተናጋጅ ጫላ ይት ሄዶ ነዉ ቢሉህ ቅር አይልህም
      ጫላህ ከናፈቀህ ጫላ ሰላም ማለት ትችላለህ አለቀ

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 2 дні тому

      @@Hkim185 የትንሽ ሰው ችግሩ ሁሉንም ሱው በራሱ ልክ ነው የሚለካው

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      @@yohannesabebe3088
      ካጠፋሁ ከመሰለህ ይቅርታ

  • @kidangebreslase8782
    @kidangebreslase8782 3 дні тому

    ምነው ስለ ጤና ባለሞያዎች ብቻ ዘገባቹ ስለ ሮስካ አባላት በዛው ብታጣሩ ምን አለበት

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      ምቀኝነት ይመሰልብሻል እንደወረደ እኛንም አትርሱን የጤና ሳተኞችም ይጨምርላቸዉ እኛንም ግን አትርሰን ማል ሲቻል ለምንለነሱተሰራ ለኛ ካልሰራ ለነሱም አይሰራ የሚል ደባብ አዉ አፃፃሸ
      አቃለሁኝ አንቺም ምጥ ይዞሸ ነዉ ለክፋት አይደለም ግን እንደ አበሻ በፍፁም ለምቀኝነት ቦታ መሰጠት የለብንም የዓለም ፍፃሜ አይደለም ባይደርሰሸም እንኳ ቀድሜ የራስን ቤት እገነባለሁ የራሴን ሰራ በጉን እጀምራለሁ በይ ። ያጠራቀምኩት ብር በእጄ ቢኖር ኖሮ አጠፋዉ ነበር በይ

    • @kidangebreslase8782
      @kidangebreslase8782 2 дні тому

      @@Hkim185 እንደዛ ለማለት ፈልጌ አልነበረም ጉዳዪ ተመሳሳይ ስለሆነ በዛው ብትጠይቁልን ለማለት ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      @@kidangebreslase8782
      የኔ ፍቅር ተይዉ እሱን ተግባብተናል
      እኔ የምልሸ የቤት ዕቁቡ ነዉ ያልደረሰሸ ወይሰ ሙሉ በሚከፍሉት ተመዝግበሸ ነዉ ያልደረሰሸ በመሐበር ተደራጅታቹ የቤት እቁብ የገባቹህ ነገር ይመሰላል አፃፃፍሸ
      እኔ ይህንን ድርጅት ሰምቼዉም አላቅም ነገር ግን የሰሩትን ቤት ለማየት ሞክሬ ነበር የኮምፒተር ሰዕል ፎቶ መምሰል ጀምሯል ወይ ሐቀኛ ቤቱን እያየሀ መሆኑን አለየሁም እወነት በቪድዬ ላይ የማየዉ ቤት ከሆነ እዚህ አሜሪካም የሚሰሩ ቤቶች አይመሰሉም በጣም ጥንቅቅ ተደርገዉ ነዉ የተሰሩት አንድ ሰፈር ቤያቸዉ
      አሁን እንደዚህ ዓይነት ድርጅቶች ሲነሱ መጀመርያ በጋዜጣ ላይ አወጥተዋቸዉ ያሰከሱሯቸዋል ። ኤርምያሰ አማልጋ የሆነዉን ታቃለሸ እሱን አባረሩትጮሌዎቹ ባልደከሙበት ቤት ቁጭ ብለዉ ኑሯቸዉን ይሄዉ ለአሰር ዓመት ገፉ ምንም ቤት ሳያገኙ
      ሰለዚህ አንቺም ጎጆ ብሪጅ ቢፈርሰ የምትጎዱት አንቺና እንዳንቺ ዓይነቱ ሰዉ እንጂ ማንም አይደለም ሰለዚህ የጎጆን ገበና ሸፍናቹህ ቢቻላቹህ ጮሌዎቹን አባራቹህ ተበዳዩን የደርጅቱን መሰራች መልሳቹህ በሐቀኝነት ቤታቸሁን ብታገኙ ይሻላል

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 4 дні тому +1

    ምታቁ ንገሩኝ ግራ ገባኝ ተከራዮቼን ልቀቁልኝ ልመጣነው እባካቹ ስላቸው አኖጣም ቤት ሳናገኝ ልጅ ይዘን በዚ ግረምት የት እንሂድልሽ አሉኝ እኔስ የት ልግባ የማዳም ቅመም ነኝ ከዱባይ

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 дні тому

      እህት ፍቅር በዓለም ላይ ያለዉ ሕጉ አቂቃዉ ቤትሸን ልትኖሪበት ወጡልኝ ማለት ትችያለሸ ሁለት ወር ሰጥተሻቸዉ
      ነገር ግን ፍቅሬ ሰርቪሰ ቤት አልሰራሸም? እዛ ዉሰጥ ለግዜዉ አትቀመጪም ግቢሸ ዉሰጥ
      የራሰሸን ባኞ ቤትና መግቢያ መወጫ በር ሰርተሸ በትነሾ አትኖሪም እሰከከፈሉሸ ድረሰ ተደራጂበታለሸ ዉጭ ሰርተሸ ያመጣሸዉን ገንዘብ ከምትበይ የክራይ ገንዘብሸን ተጠቅመሸ ጃላ ይሄን ያህል ብር አለኝ ምን ልሰራ በይዉ