የመኪና ታርጋዎች ሊቀየሩ ነው ! ለቤት ሰራተኞች መልካም ዜና ! | ኮንዶሚኒየም ቆጥበው ላልደረሳቸው ? | business news | Dollar exchange

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2024
  • የመኪና ታርጋዎች ሊቀየሩ ነው ! ለቤት ሰራተኞች መልካም ዜና ! | ኮንዶሚኒየም ቆጥበው ላልደረሳቸው ? | business news |Gebeya Media - Ethiopia | Dollar exchange
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 93

  • @cherkostafere2469
    @cherkostafere2469 7 днів тому +18

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ........1997& 2005 ተመዝጋቢዎች

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h 7 днів тому +16

    ፍትህ በአረብ ሀገር ተቃጥለን የቆጠብነውን ቤት ይሰጠን

  • @haimont9075
    @haimont9075 7 днів тому +14

    ፍትህ ለ2005 እና 1997 ተመዝጋቢዎች

  • @user-dn3xp9pb7y
    @user-dn3xp9pb7y 7 днів тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ 1997እና 2005 ተመዝገብዎች

  • @user-sf6fq3od5d
    @user-sf6fq3od5d 7 днів тому +15

    ፍትህ ለ 2005 እና ለ 1997

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 7 днів тому +9

    ዜናዎቻችሁ በጣም ነው የተመቹኝ። ይቀጥሉ!!

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 днів тому +20

    በ 2005 ተመዝግበን እየተቸገርን ነው ስንቆጥብ የነበረ አሁን ግን የብር ቫሊዩ

    • @daniman426
      @daniman426 7 днів тому +3

      በርቱ ዝም ብላችሁ ቆጥቡ ወይ ቆጣቢ ወይ አስቆጣቢ ይሞታል ....!!!!

    • @user-up9qq7eh9b
      @user-up9qq7eh9b 7 днів тому

      ​@@daniman426😂

    • @hirutdemeke3876
      @hirutdemeke3876 6 днів тому

      @@daniman426😂😂😂

    • @KaliKaliyeee
      @KaliKaliyeee 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂​@@daniman426

  • @SameSame-ui3ko
    @SameSame-ui3ko 7 днів тому +10

    የቤትእደላው በገለልተኛ ወገን ይፈተሽ!!!

  • @user-zg1km7sn3g
    @user-zg1km7sn3g 7 днів тому +12

    ጥርሴሴስ ልማድነው አይኔኔን አታስቂ አለች አያቴቴ ወይ ብድር😂😅

  • @Asti_T
    @Asti_T 7 днів тому +4

    ባለፈው ዕጣ ወጥቶላቸው የተሰረዘው በትክክል ለከፈሉት ለምን አይመረመርም?ፍትህ

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 7 днів тому +4

    የቤት ጉዳይ " ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ" የሚባለው አባባል ነዉ

  • @user-uu6rk3cr9z
    @user-uu6rk3cr9z 6 днів тому +3

    ፍትህ በአረብ ሃገር እየተሰቃዩ ቆጥበው እስከአሁነ ምንም ነገር የለም ፡ አረ እባካችሁ ለዜጎቻችሁ ቦታ ስጡ ስቃያችው ይሰማችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 7 днів тому +4

    😭ስንቆጥብ ኑረን ምንም ተስፋ የለንም

  • @WorkneshShifa
    @WorkneshShifa 5 днів тому +1

    የቤት ሰራተኞች መበደል የሚለው ሐረግ የአሁን ጊዜ አይደለም። በአሁኑ ጊዜ የቤት ሰራተኞች የነገሱበት ጊዜ ነው።

    • @fifiteshome5387
      @fifiteshome5387 4 дні тому

      በደል ድሮ ቀረ አሁን እነሱ ናቸው አሰሪን እየበደሉ ያሉት

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 7 днів тому +3

    ጉውልቻ ቢቀያዬር ወጥ አያጣፍጥም ከንጉሡ በኃላ ስንት ጊዜ የመኪና ታርጋ ተቀዬረ ? ምንድነው የታርጋ ችግሩ 😂😂😂

  • @Yuunateching
    @Yuunateching 7 днів тому +3

    I'm the first comments for this vedio from gebeya media pleas give me awerd

  • @Faris0851
    @Faris0851 6 днів тому +2

    ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች

  • @user-uf1wq8sp8x
    @user-uf1wq8sp8x 7 днів тому +7

    አይ እኔን በጣም ያሳዘነኝ የምንገነበው በቆጣቢው ብር አደለም የሚሉት ነው አወነት የህዝብ እባ የፍረድ

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f 6 днів тому

    የሰራተኞች አሪፍ ነው
    መብትና ግዴታ

  • @user-co7df9zn8m
    @user-co7df9zn8m 7 днів тому +3

    Fifth le 40/60 tebedren keflen mengst amnen setochn tasabi yadergal teblo

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 4 дні тому

    የመኪና ታርጋ መቀየሩ ኣብሮ የመኖር ስነልቦናን ያረጋጋል

  • @user-kg1hm2mq7y
    @user-kg1hm2mq7y 7 днів тому

    ስለቤት ጉዳይ አታንሱብን እባካችሁ የሰው ቁስል መነካካት አይመስልም እስከአሁን ኮንዶምኔየም ለሚቆጥቡ ደንታ እንደሌላችሁ ተረድተናል::
    ፈጣሪ ነው ቤት የሚሰራው የሰው እና የመንግስትን እማ አየነው ይህንን የቤት ቁጠባ ጉዳይ ፈጣሪ ይፍረድ!!!

  • @daniGerie
    @daniGerie 7 днів тому +4

    ገበያ ሚድያ በጣም ጎበዞችናቹ ቀጡሉበት ግን ከተፈቀደሊ ሰለ ሞተሳይክል ዋጋ ኣቅርቡሉነ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 7 днів тому +4

    Enamesegnalen

  • @user-ix6fj1tu4m
    @user-ix6fj1tu4m День тому

    እና ብድር እያለብን ለሌላ ሀገር ማበደር ምን አስፈለገ አሁን ቤታችንን ስጡን

  • @esayasabate-kb7nd
    @esayasabate-kb7nd 7 днів тому +1

    ከባንክ ተበድረን አነስተኛና ጥቃቅን ምን ይብቃን

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o 2 дні тому

    ለቆጣቢ ካልሰጡ ለምን ተቀመጡ ለሚሰራ ሰዉ ወንበሩን ቢለቁት ምናለበት

  • @kassakebe8410
    @kassakebe8410 7 днів тому +2

    የኮንደሚንየም ቁጠባ ከንግድ ባንክ ብድር ጋር የተገናኘና ንግድ ባንክም ይህን የቁጠባ ብድር ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ በመስጠት ባንኩ ለሌላ ሴክተር ብድር እየሰጠ የተሻለ ወለድ እያገኘ ሲሆን የቤቶች ኢጀንሲውም ይህን ተቀማጭ ከንግድባንክ እንደሚወስድ ግልፅ ነው :: ስለተቆጠበው ገንዘብ የተሰጠው ምላሽ አጥጋቢ አይደለም? ምክንያቱም ቆጣቢዎች ቤት ይሻላል በሚል ንብረቱ ን መኪናውን የቤት እቃዉን እንዲሁም የጣት ቀለበቱን ሀብሉን ሽጦ የቆጠበ እንዳለ አይዘነጋም እና ምላሽ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ መፍትሄ ቢሰጥበት? የዋጋ ግሽበቱም ቆጣቢዎች ላይ የደረሰው ክስረት ግምት ውስጥ ቢገባ?

  • @SmilingAutumnTrees-vp4hv
    @SmilingAutumnTrees-vp4hv 6 днів тому

    Ke bisrat redio lay eyelekakemachu gerbu pepelu info yelewm minm shem yelem enda zegeba setaweru

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 7 днів тому

    ሙሉ ለሙ ከፈለ አልከፈለ እንሁሙ ቤቱ ከዘመድ ሰጦታ ከተፈ መሰጠት አለት እንደማኝው እየኖረ ይከፍላል ።
    ችግሩ አንድም ደላላ ለራሱ ብሎ / የቤት አከራይ መብዛት ነጋዴ ።
    ለባለጊ ተሰቶ ።

    • @blackstone07
      @blackstone07 6 днів тому

      መልዕክቱ ምንም ሊገባኝ አልቻለም። ኤዲት አድርገው።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 7 днів тому

    እግዝዮ ውሽት ነው ብር አበደረች እያላችሁ እዳ ያለብን አገር ንድድድ እንዳይሉ እዳችሁን ሳትከፍሉ
    ማን አበዳሪ አረጋችሁ ብለው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 днів тому

    Yebet serategnoch beyesamenetu besebeb yewetaluna kesintu gar liferarem new hezebu

  • @devydas
    @devydas 2 дні тому

    Ene ato qeyari siqeyiru saseru llitnoru nw yiqirta eyonorachu nw

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 7 днів тому +1

    ያሳፍራል20አመትሙሉ

  • @mekke6544
    @mekke6544 7 днів тому +3

    የመኪና ታርጋ በመቀየር ፈሊጥ ታርጋ በመሸጥ መንግሥት በዘዴ የህዝብን ገንዘብ ያላግባብ በመበዝበዝና ለማደህየት ነው።ምን አጠፋ የድሮ ታርጋ?

  • @AlemyhuBekle
    @AlemyhuBekle 7 днів тому +1

    My name is Alemayehu Bekele, not Alemyhu Bekle.

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 7 днів тому

    Setna adrineten matefat btchlu true neber ltena tenk yhonu hatiyatn ymiasfafu meche nwo ymiklklut askyami nger woyeye !!

  • @user-ur9hf1gq5e
    @user-ur9hf1gq5e 5 днів тому

    አረ እኔም ከ1997 ጀምሮ ብመዘገብም 2005 ላይም ዳግም በተሻሻለ ምዝገባ ብንቆጥብም ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም የቤት ክራይ ገደለን መንግስት መፍትኤ ቢያመጣልን ጥሩ ነበር

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 5 днів тому

    ማናት ያበደረችው ?????? ኢትዮጵያናት ለሱዳን አበዳሪዋ 😅😅😅😅😅😅 የራሳ እያረረ የሰው ታማስላለች አለ ያገሬ ሰው ምናለበት ባለስልጣን ደሃው ጦርነት እና የኑሮ ውድነት አዞሮ እየደፈው በስማችን ከሌላ እየተለመነ ለአባገነንነት ለሌላው ያበክሪል😢😢😢

  • @lemma4223
    @lemma4223 День тому

    የ2005 20/80

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 7 днів тому

    EGA SNMEZEGEB LÀLTEWELEDU LJOCH NEW YESETUT

  • @user-wx6zj1gx8i
    @user-wx6zj1gx8i 5 днів тому

    እረባካችሁ ስጡን ወፍ ወለደበት

  • @alewbegeta
    @alewbegeta 7 днів тому

    2001 eqoxeben min enhun? Ye quxabe xariy sent neewu?? 40 be 60

  • @user-kg1hm2mq7y
    @user-kg1hm2mq7y 7 днів тому

    የቤትን እደላ ጉዳይ ያለው ችግር በኢ/ያ ህዝብ ላይ መለያየተረ እየተደረገ ነው::

  • @ZerihunMulat
    @ZerihunMulat 7 днів тому

    የቆየ ነው የምትነግሪን ቤትን በተመለከተ

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 7 днів тому

    የህግ ያለህ የፍትህ ያለህ ሀያ አመት ሙሉ ቤት ፍለጋ

  • @user-sv1xc7pp9t
    @user-sv1xc7pp9t 7 днів тому

    እኔም የሁለት ሺ አመት ተመዝጋቢ ነኝ እ የኮተብክ ነው አስታአዋ ሽ አጣን የመንግስት ያለእህ

    • @kukutilove
      @kukutilove 7 днів тому

      ወያኔ ቢኖረይደርሰን ነበር እን አዳነች ባት ማፍረስ እንጂ መገንባት አያቅም

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 7 днів тому +1

    የምትለብሰዉ የላት ምትከናነበዉ አማራት!
    አይ ብልፅግና ብድር ለደቡብ ሱዳን
    ከኮንዶሚንየም ቤተ መንግስት
    የበታችነት የተጠናወተዉ ጠ/ሚር ተብዬዉ ቤተመንግስት ገንብቶ class ካገኘ ብሎ ነዉ
    money can’t buy a class

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 7 днів тому

      አንቺ ቀዳዳ! የንግስት የሰራውን መልካሙን የስራውን ውጤት በምስልሽ እያስዋብሽ ግን መንግስትን የምትተችበትንና የምታስተችበትን ብቻ እያብጠለጠልሽ ታወሪያለሽ!
      አፍሽን ከፍተሽ አፍ ከማስከፈት ውጪ እና ከዛ ባለፈ የመንግስት ጠላት ለሆኑት ገበያ አፈላላጊ ስለሆንሽ ሆድሽን ሞልተሽ ታድሪያለሽ!
      ፕሮፋይልሽም ገበያ ነው አንቺም የወሬ ገበያ ነሽ!
      ነውረኛ የሆነ ሰው የሚደረገው መልካሙን ነገር ሁሉ ነውሩ ነውና ምንም አታመጡም!
      አገራችንም ትሁን መሪያችንን የሚያስቆም ከሰማይ በታች ምንም ነገር የለምና እየወጣሽ ተቀደጂ ሰሚዎችሽም ይስፉሽ።

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 7 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ስላለባት የብድር ዕዳ ያለሽ መረጃም ሆነ አቀራረብሽ እጅግ የተዛባና ከእውነታው የራቀ ነው።
    ዳሩ ያው የወሬ ምንጭሽ ' ሪፖርተር ጋዜጣ ' መሆኑን ለተረዳ ሆን ብለሽ እንደሆነና የዓላማ ትስስር እንዳላችሁ እሙን ነው።ካልሆነ እንደ ሚዲያ እውነትን ዘግቢ።🤔😏

  • @Hkim185
    @Hkim185 6 днів тому

    ወንድሞቼ በጨለማዉ ዘመን ለቤት የቆጠባቹህ፤ ምሰጋና ቢሶች ሌባ ሌባ ብላቹህ ጨለማወን ዘመን የገፈፋቹህ እዚህ ተሰብሰቡ የእጄን ነዉ ያገኘሁት ብላቹህ እርቅ አዉርድ

  • @getmer5301
    @getmer5301 3 дні тому

    የገንዘብ መሠብሠቢያ ዘዴ ነው።

  • @daniman426
    @daniman426 7 днів тому +2

    አንድም ቁምነገር ሳትነግሩን የሻገተ ወሬ አወራችሁ የምትገርሙ ምስኪኑን አጓጉት እያንዳንድሽ ወየውልሽ አንቺ ኮመዲዲዲዲዳ...!!!!

  • @lemma4223
    @lemma4223 День тому

    የ2005 20/80 እባካችሁ

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 7 днів тому

    ስግብግቦች እንደለመዱት ዘረፉት

  • @abebe7532
    @abebe7532 7 днів тому

    Targa fingrenelehon yehon 🤣😃😃

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 7 днів тому

    ❤ የኮንዶሚንየም እጣ የክፍለሃገር አመልካቾችን አጣርቶ ማስወጣት ሲለጥቅ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብቻ መስጠት👊

  • @mekke6544
    @mekke6544 7 днів тому +1

    መንግሥት የሚከራዩ አፓርታማ በየወርዳው ሰርቶ ለምን ማኔጅ አርጎ አያከራይም በርካሽ።በግልሰብ ቤት ክራይ አዛኝ አንጓች ሆኖ ነፃ ገበያ መሃል ጣልቃ ከመግባት።😂😂

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 7 днів тому +1

    Yhe government has limited income, so be patient.

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 7 днів тому +2

    ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል
    ሞተች አሉ አበው። ኤንዴት ነው ኤትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለሱዳን የምታበድረው?ወለድ ፍለጋ
    በጣም አነጋጋሪ ነው።

  • @lemma4223
    @lemma4223 День тому

    የ2005 20/80 😂😂😂😂😂😂

  • @Ymercato
    @Ymercato 5 днів тому

    ኢትዮጵያ ልታበድር 😂😂😂😂😂😂😂
    አረ ወየው

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 7 днів тому

    ፍትህለ1997ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች

  • @AlemyhuBekle
    @AlemyhuBekle 7 днів тому

    My name is Alemayehu Bekele, not Alemyhu Bekle. 8:48

    • @melakudebela1763
      @melakudebela1763 7 днів тому

      😂

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 5 днів тому

      ጎበዝ የቢቂላ ልጅ በዩትዩብም እየሮጥ ነው አበሳው😂😂😂😂

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o 2 дні тому

    መንግስት እንደማይታመን ማረጋገጫዉ ኮዶሚንየም ማሳያ ነዉ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 7 днів тому

    ወቸው ጉድ አበዳሪ😂😅

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 6 днів тому +1

    ብሩን ቀርጥፎ የበላን ህወሀት መሆኑ ግልጽ ነዉ አልፎ ተርፎ ከትግራይ በቀጥታ ሰፈሩና የቤት ቁጥሩ አየተነገራቸዉ ባልደከሙበት ቤት ሰተት ብለዉ የገቡበት ሁሉ እንዳሉ ህዝብ ያዉቃል ግን አንድ ቀን ተጣርቶ ፍትህ እንደሚገኝም እምነታችን የጸና ነዉ

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 7 днів тому

    Hahaha. For instance, the U.S. debt is $34.4 trillions, & Japan $8.6 trillions, but they lend to other countries. Why Ethiopia's lending to south Sudan is a big issue? Unless it's coming from existing inferiority complex comp.

  • @nq2865
    @nq2865 6 днів тому +1

    ምንድን ነው ህዝብን busy ማድረግ? ለታርጋ ደግሞ? የቤት ውል ሰልፍ + ፓሥፖርት ለማውጣት ሰልፍ + አሁን ደግሞ ለታርጋ እንሰለፍ? ለቆጣሪ ሰልፍ + እረ ፋታ ስጡን!

    • @Ymercato
      @Ymercato 5 днів тому

      በጣም በጣም ህዝቡን ለማስቆጣት ይጥራሉ: ህዝቡ ግን ስጋውን ትቶ ለነፍሱ ብቻ መኖር ጀምሯል

  • @amenyihun2418
    @amenyihun2418 6 днів тому

    ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች አሉ😅😅😅

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m 7 днів тому

    ለእራሱ አለሆናቸ ልትቁቅም ሂደች።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 днів тому +3

    አዎ መንግስት ለፈለገው ለራሱ ሰው ነው ያደለው

  • @robelassaye9488
    @robelassaye9488 7 днів тому +1

    አህያ የለኝ ከጅብ አልጣላ

  • @Amantedecha-ve1qq
    @Amantedecha-ve1qq 4 години тому

    ነጭ ውሸት አትዋሹ በ1997 የኮንዶሚኒየም ቤት ምዝገባ ተጀመረ እንጅ ቁጠባ አልነበረም ቁጠባ የተጀመረው በ2005 ድጋሚ የኮንዶምንየም ምዝገባ ከተካሄደ በኊላ ነው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 6 днів тому

    ሟርተኞች

  • @anbesegirma3416
    @anbesegirma3416 5 днів тому

    97 97 97

  • @asrattona9722
    @asrattona9722 10 годин тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ 1997እና 2005 ተመዝገብዎች

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 7 днів тому

    ያሳፍራል20አመትሙሉ

  • @lemma4223
    @lemma4223 День тому

    የ2005 20/80 😂😂😂😂😂