Dawit Tsege Interview At Seifu Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 309

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 4 роки тому +87

    ማን ነው እንደኔ 2020 after New CD
    የ ዴቭን interview ሊሰማ የመጣ ?

  • @momilove3764
    @momilove3764 4 роки тому +14

    ምርጥ ልጂ ነህ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደሰ ይላል 😍😗😍ምርጥ ሰው ነህ!!

  • @weyinshetfikre4269
    @weyinshetfikre4269 7 років тому +104

    እርጋታና ስርአትህ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው ሰላምህ ይብዛ

    • @hkmahkma5022
      @hkmahkma5022 4 роки тому +2

      ስወድ ከልቤ

    • @adenrolando7171
      @adenrolando7171 4 роки тому +1

      በግል ሂወቱ በጣም ኣጭቤ ነው ይባላል ሞኝ ነህ እንዴ ስታስበው ኢንተርቪው ላይ ላይረጋጋ ነው እንዴ

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 роки тому

      Ygeter lij balihon yikochegn nbr

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 8 років тому +35

    ዳውት ጎበዝ ከዝህ በላይ ሰርተህ እንደማይህ ተስፍ አለኝ ሁሉም በእግዝአብሄር ፍቃድ ነው አይዞህ
    የገጠር ልጅ መሆን ኩራት ነው
    ሰይፍ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @uutguu7563
    @uutguu7563 9 років тому +38

    ዳዊት እግዛብሄር ሁሌም ካንተጋ ይሁን ሥነምግባርህ ሁሉ ደሥ ይላል በተለይ ሥለ ቤተሠቦችህ የተናገርከው ከሥራህ በላይ ኮራውብህ

    • @kuzibintmama2220
      @kuzibintmama2220 8 років тому +1

      tigistegna saw huleem ashenafinaw 👍👍👍👍

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 6 років тому

      God bless u. U deserved

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 6 років тому

      I m erly proud of you

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 6 років тому

      I m erly proud of you u r example of all young generation. Some people. If born Addis. Fell like talent, smart, the way speech. We r ysltim biliw ymeasbu so many place but not at all not. He is everything.

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 6 років тому

      Sife the way ask everting Addis for anything. Giter is everything al

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    አሣዘነኝ እዳተአይነት ሚሥኪን ቁምነገር ሲደርሥደሥይላል ሁሌም ደሥታን ተመኘሁኝ ፈጣሪይጠብቅህ እርጋታው ደሥይላል😍😍

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Рік тому

      ዳዊት የተባረክ ነህ እግዚአብሄር እስክመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን ያስብከውን ሁሉ ይርዳህ በጣም ቅርብ ጨዋ ነህ እናትና አባትህን ይጠብቅ ልክ ህይወትህ በምትፈልገው መንገድ ይሞላልህ ❤❤❤

  • @tmnitmohammed548
    @tmnitmohammed548 9 років тому +21

    ዳዊት ሰው የደከመበን ሲያገኝ ደስ ይላል like

  • @alhabeshi807
    @alhabeshi807 4 роки тому +25

    አይዞክ እኛ ሸቃሎችም አለን የመዳም ጥገኛ ስራ ክብርነው

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 роки тому +3

    አንተን የወለዱእናትና አባት የታደሉ ፈጣሪይባርክህ

  • @marthasolomon7997
    @marthasolomon7997 4 роки тому +12

    it makes me cry thinking about where he is now with his new album worldwide and back then he was talking about the woodshop! i feel so proud, i dont know!! he's very deserving congratulations DAVE!

    • @selamawitsharew6256
      @selamawitsharew6256 4 роки тому

      me too!!!🙋 I'm so happy ! he is the best he is so talented yigebawal

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 років тому +4

    ዳዊት የእውነት ዳዊት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ንግግረ ሰናይ ሁሉ ነገርህ ማራኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ .......... ስለ ቤተሰቦችህ ስታወራ ታስደስታለሁ አንዳንዱ ጢባራም ትላንት መጥቶ ዛሬ ስለገጠር ማውራት ውርደት ይመስለዋል እውነት ብለሀል እነሱ በተቻለ ነገሮችን እዛው ማመቻቸት ነውጅ ከተማ አይመቻቸውም የንሮ ማእሙ ያለው ገጠር ነው የእውነታ ንሮ የእውነታ ህይወት .......... ብቻ ብዙ ነገር

  • @addis246
    @addis246 4 роки тому +1

    እንቁ የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው በጣም ኩሩ ስው. ዘመንህ ይባረክ ዳዊት እካራብሀለሁ ::

  • @mytedi3473
    @mytedi3473 7 років тому +51

    ፀባዬ ሠናይ ደሥ ሥትል

    • @harigfikadu417
      @harigfikadu417 6 років тому +2

      Abu Selameh yebeza

    • @adenrolando7171
      @adenrolando7171 4 роки тому

      ፀባይ ኣለህ ለማለት ይከብዳል ውስጡን ቀርቦ ካላዩት

  • @hulumbagezeyehonal2584
    @hulumbagezeyehonal2584 4 роки тому +2

    ዳዊት በጣም ደስ እሚል ተሰጥኦ ተሰቶሀል በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    አንጋፋው አርቲስ ታዴ እድሜህን ያርዝምልህ በቀሪ የህይወት ዘመንህ አምላክን አመስግንበት

  • @ልኑርለሱብቻይቅርመኖርለኔ

    ለሙዚቃ ማበረታታት ባይፈቀድም ግን ሳላደቅህ አላልፍም ዳውይት አላህ ይጠብቅህ ደስታህን ያብዛልህ ካደበትህ የሚወጣው ድምፅ በጣም ያምራል

    • @rakras747
      @rakras747 4 роки тому

      ዳይት የልፋትክነው ያገኘእው ደስ ይላል ሰው ደግሞ የሰራውን ሲያገኝ ሲያገኝ ደስ ይላል

  • @slllmdoy9819
    @slllmdoy9819 6 років тому +2

    የእውነት ዳዊት ምርጥ ሰው ነህ።እ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 3 роки тому +2

    ዳዊት መልካም ልጅ። የሂወት ታሪክህ ለብዙዎች አኩሪ ነው። በርታ ወንድም። ፕሮግራም አዘጋጆች አበባው ግን በጣም በዛ። የሬሳ ቤት አስመሰላችሁት እኮ። አበባ ጠረጴዛ ላይ እንደዚህ አይነጠፍም።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ

    የሰሜን ሸዋ ድምፃዉ ያገሬ ልጅ ኮራሁብህ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረዉ

    • @kdkdkc3526
      @kdkdkc3526 7 років тому +2

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ አዎ ያገራችን ልጅ ነው

  • @ውቤለፍቅርሟች-ረ6ጀ
    @ውቤለፍቅርሟች-ረ6ጀ 4 роки тому +5

    በጣም ደስ የምትል ግልፅ ልጅ ነህ በጣም ጎበዝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅብህ

  • @እሙእድ
    @እሙእድ 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ዳዎትዬ የሰው ልጅ መሰረቱን ሲረሳ በጣም ነወ እሚያዛንው ግን አንተ ትለያለህ ደግና ነህ ለቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ የልብህን መሻት እማምላክ ትፈፅምልህ አሜን

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 4 роки тому +4

    የኔ ጨዋ ለቤተሰብ ያለህ ከበር በጣም ደስ የለኛል በማነነትህ የማትደራደር ገጠር ወስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ

  • @ዉበቴነሽድግልኦርቶዶክስተ

    ሰወድህ ዳዊትየ እግዚአብሔር አደበትህን ይባርከው

  • @እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ

    ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ለቤተሰቦችህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በርታ ስነ ስርአትህ ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን እንዲ ነው እሚያኮራው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistzenebe6530
    @kidistzenebe6530 4 роки тому

    እዉነት ነው ዴፍ የለመዱት ነው የሚሻላቸዉ ልክ ነህ ዴፍ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ምርጡ የሀገሬ ልጅ የገጠር ሰዉ እዛዉ እለመዱበት ነው የሚሻላቸዉ

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 6 років тому +3

    Im so glad of this guy.. bless up

  • @rumana4058
    @rumana4058 6 років тому +1

    ዳዊት ፈጣሪ ወርቅ የሆነ አመለካከት ያደለህ እውነተኛ ሰው አንተ ነህ ። ግን ዳዊት ፅጌ የሚለውን ትተህ በእውነተኛው አባትህ ስም ብትጠራ ድስ ይላል ማለት ለአጎትህ ያለህ አክብሮት እና ፍቅር እንዳለ ሆኖ ማለት ነው
    በተረፈ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን የዴስታ እና የተድላ ዘመን ያድርግልህ የኔ ወንድም አመለካከትህ በጣም ዴስ ይላል

  • @HayatHayat-pg1lh
    @HayatHayat-pg1lh 9 років тому +35

    ዳዊት በርታ የሚገባህን ነው ያገኘህ ትንሹ ጥላሁን ነህ ቀጥልበት

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 5 років тому

      አቤት ሰይፉ ፀጉሪህ የተመለጠው ወሬህ ሀይለኛ ነው አይቻልም ጥያቄህ እኔ የማዳምን ወሬ አወራሀለሁ ሲመጣ

    • @yifruhailu5268
      @yifruhailu5268 4 роки тому

      I ገጠር የት ነው የተወለወደው?

    • @teblezabraha118
      @teblezabraha118 4 роки тому

      Yifru Hailu b

  • @aman562
    @aman562 3 місяці тому

    I love this guy and low profile and polite and wishing the best and after getting to know him

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +66

    😏የገጠር ልጅ ሰነሰረአት ያለው ነው👍 ሰይፉ ገጠረ ገጠረ አትበለ 🤔🙈 ፍቅረ ❤አክብሮት❤ ያለው ገጠረ ነው 🥰በገጠረነት እንኮራለን👍 እንጂ አናፈረም 😏እኛ በማንነታችን 👍

  • @senaytaserat7517
    @senaytaserat7517 4 роки тому +3

    አይዞክ ሁሉም ሳይፍተን የሜያልፍ የለም ጎበዝ ነህ በርታ ብዙ እጥብቃለን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቘ6ጘ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቘ6ጘ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳካልህ በጣም ደስ ይላል

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ

    የኔ ጌታ እንኮን እግዝአብሔር እረዳህ

  • @niyatnit5961
    @niyatnit5961 4 роки тому +1

    I like and support you dawit tsgie...

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 років тому +18

    ደሥ ሥትል በርታ ወድም ቆንጆ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል የተባለው አተጋ ነው የሠራው

  • @sofonis
    @sofonis 4 роки тому +1

    dave.... very cool musician like gash tilahun,tedy afro and other cool and great musicians.also apreciate for ur real personality....explaining ur self being who you are yegebere lij!!!!!!!
    .

  • @rrfghhtytyhu2323
    @rrfghhtytyhu2323 4 роки тому +1

    ምርጥ ሰው ዴቪ የኔ ጀግና በርታልን

  • @melatseife5913
    @melatseife5913 8 років тому +1

    e/r yebarkh yasebekew hulu yesakalh dawit betam adenkih nege

  • @honaylovemaru2731
    @honaylovemaru2731 4 роки тому +1

    ይገርማል ይህልጅ የኖረው ህይወት ተመሳሳይ ነው እኔም ባጒቴ ነው ምጠራው ያሳደገኝ ከልጅነቴ ከገጠር ወደከተማ'''''''''''

  • @fentamesaf4501
    @fentamesaf4501 4 роки тому

    ስርዓትህ እራሱ ደስስ ይላል በጣም ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ሁላችንም የገጠር ልጆች ነን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 роки тому

    God. bless you. Dawiet. cz. u. respect. ur. family. u will see. God. give. u. more and more. blessings

  • @samri_thebutterfly3599
    @samri_thebutterfly3599 3 роки тому +1

    Aww, such a sweetheart 😍 Keep going love; I'm your biggest fan, and l LOVE all your songs in your album. Your story is touching & inspiring. I wish you all the best Dave ❤️❤️

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ዋዉ ዳዊብ አድናቂህ ነኚ በረታ የገጠር ልጂ መሆነ መታደል ነዉ የገበሬ ልጂ 👍👍👍

  • @astunegyebeletewehitftc5238
    @astunegyebeletewehitftc5238 5 років тому +3

    H
    Ye semin shewa dimxawiy mirt yagerye lij korahubih kezihm belay betalalak srawech edemitakoran enamnalen fetariy hasabkin yasakalh Selamh yibza enodhalen !!

  • @naniasefa3110
    @naniasefa3110 8 років тому +3

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @user23almi49
    @user23almi49 4 роки тому +2

    Yene konjo fatariii ahunm yirdah betam new miwedih getan sinasiratih betam new des yemilewu getan 😭😭😭😭😭😭😭inkewan digil mariyam redachih tilk bota lamadres ahunm tilk yargih yene jegna

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    እርጋታው መሻአላ በጣም ደስየሚል ፀባይ መሻላ ብያለሁ

  • @Debrenazret
    @Debrenazret 7 років тому +3

    In love with his Down to earth attitude 🤗😍

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Рік тому

    እን ኳን ደስ ያለሕ እንኳን ለዚሕ ያበቃሕ

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 роки тому +20

    መላጣ መቀባጠር ሲወድ ሠይፉ ገጠር እያለክ አታካብድ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 4 роки тому

    ዳወትዬ በርታ ቆንጆ ደምፅ አለህ መቼም አልነግረህም ያሰብከበት ደረስ ተለቀ ሁን ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @srourastoabrahamcellthanks4039
    @srourastoabrahamcellthanks4039 7 років тому +1

    Konjo so nice song I love more u songs so sweet &God bless you

    • @rayhanmalik7288
      @rayhanmalik7288 7 років тому

      SrourAsto Abraham Cell thanks very nice teacher wow

  • @tonycell3637
    @tonycell3637 4 роки тому +1

    ዳዊትዬ
    ለወጣቱምረጥሀረያነክ
    ታኮራለክሀኩረተእናል
    ምረጥዘፈሌላምእጠብቃለን

  • @markchaoul7112
    @markchaoul7112 7 років тому +3

    ዳዊትየ እግዚአብሔር ሃሳብልቦናህን ይሙላልህ አሜን አሜን አሜን

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 років тому

      ታደለ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 6 років тому +1

    Wow sefu gin kelal sera eysrak eko adelm gobz berta ❤️❤️❤️❤️❤️ye wedkn ansu ye motn kebru hmmmmmmmmmmm big respect 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 років тому +1

    ወይ ድምፃቸው ያምራል ፈጣሪ ይማሮት

  • @sososinaaynachew3230
    @sososinaaynachew3230 9 років тому +2

    wow Dawit yamigbaken agegnitkale lwedfitem mleqamune hulu emgnilekalw !!
    like your syifu

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 6 років тому +4

    በጣም፣ጥሩ፣ልጂነህ፣አላህ፣ያሰብከውን፣ያሳካልህ

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ሰው የልፋቱን የድካሙን ሲሳካለት ደሰ ይላል

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 2 роки тому

    So well mannered;

  • @magda6514
    @magda6514 4 роки тому

    የኔ ጌታ ስወድህህ

  • @darlingdarling9734
    @darlingdarling9734 8 років тому +5

    Like ዳዊት በርታ እግዚአብሔር ይበርታክ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 роки тому

    I love this guy much love davya❤❤❤😘😘

  • @Hiwet-fe1if
    @Hiwet-fe1if 4 роки тому

    ዳዊት ጎበዝዝዝዝዝ 100%ጅግናና ነው

  • @sltan5036
    @sltan5036 6 років тому +2

    ያገሬጀግና፡ሺዋኑርልን፡ሺዋንአስጠራህ

  • @አለምየጉንደሪዋአለምየጉን

    Effffff began telyalhe dawyte kzhem blaye Berta♥♥♥♥♥♥

  • @ሊያየድንግልልጅ
    @ሊያየድንግልልጅ 4 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @Emarats
    @Emarats 4 місяці тому

    ዳዉይት ዉስጤ ነዉ

  • @fatemsfatems4001
    @fatemsfatems4001 4 роки тому +1

    ዳውይትየ እድሜናጤና ይስጥክ ባለክበት የገጠሩ አለይታ።በርታ

  • @hiwetstyles847
    @hiwetstyles847 4 роки тому

    Dawityee great talent

  • @JanoTube-ed6rp
    @JanoTube-ed6rp Рік тому

    🤔🤔🤔ትህትናህ ይገርሟል።እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiyeshi5697
    @yeshiyeshi5697 8 років тому

    ጌታ ያግዝህ

  • @Maki-wn6cf
    @Maki-wn6cf 9 років тому +3

    I really don't understand this Essayas vs Dawit computation. we need to get over it and support both to achieve the best they can be. both are good singers and the industry need more talented people, we even expect a lot form the other contestant. we also need to respect the judges and the public who voted.Professionalism is the whole package and Daiwt has that. Let's the guy enjoy his moment... Dawit stay grounded and let's your hard work speak!!!

  • @medigher9795
    @medigher9795 4 роки тому

    ተባረክ

  • @waffiki
    @waffiki 7 років тому +2

    How did his father felt when he use his uncle name as his sur name. I love Dawit very much his humble beginning.

  • @assayeayenew967
    @assayeayenew967 7 років тому +1

    amaizing person

  • @fidakaaruhiyarasulelhafida7987
    @fidakaaruhiyarasulelhafida7987 6 років тому +1

    Wey sefu betam yidebiral atiyayekik Minew batasakikew

  • @ahlammoftah9739
    @ahlammoftah9739 7 років тому +1

    ደፍ የእውነት እግዚአብሄር ባለውነው እውትብለሀል እመብረሀን የምኖትህንሁሉ ታድርግልህ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Рік тому

    ጓበዝ ሰርተሕ እራስሕን ችለሕ ለዚሕ መብቃትሕ ደስ የሚል ታሪክ

  • @musikawikana9189
    @musikawikana9189 3 роки тому

    Kerase belay kemewedachew sewoch 1du nek betammmm new Yemewedek Anten bemaweke destegna negn

  • @helenhelen3212
    @helenhelen3212 9 років тому

    wow dve e/r yasebkewun yasakalh sile betesebochih yetenagerkewu ngigr betam newu yasdesetegn...

  • @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ

    የኔ ማር ያገሬ ልጅ

  • @user23almi49
    @user23almi49 4 роки тому +1

    Yemir aslakesenge yesew lij silawet ijig betam des yilal

  • @mercy9481
    @mercy9481 4 роки тому

    He is such Amezing young 👏 👏 👏

  • @umuomerali6406
    @umuomerali6406 9 років тому +2

    amazing

  • @Fነኝወሎየዋኡሚንናፋቂ
    @Fነኝወሎየዋኡሚንናፋቂ 5 років тому +3

    እንዳተ ቆንጅየ ዉንድም አለኝ እርጋታህ በዚሁ ቀጠልበት ቤተሰብህን ፈጣሩ ያቆይልህ

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 3 роки тому

    ይሄ ሰይፉ እሚባል ባለጌ ጥያቄው ሁሉ ሲያስጠላ

  • @ፍቅረየደሴልጀ
    @ፍቅረየደሴልጀ 7 років тому

    ዳውት የኔ ቆጆ አድናቃህ ንኝ በጣም በጣም

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 років тому +5

    የዛሬ አመት ለእርፍት ሄጀ ኢትዮጵያን ደሴ መቶ ነበር ዳይት መርሆ ግቢ ታድሜዋለሁ

  • @momtube4078
    @momtube4078 4 роки тому

    የኔ ልዩ ሁለየም አንደኛ ነህ😘😘😘

  • @skkkig1402
    @skkkig1402 6 років тому

    Wiy seyifu tibebun betifi bitilew yishalew neber zefagn aneberikim kemitilew wey agelalets waw betam temechehegn

  • @MehdiMehdi-rg9bh
    @MehdiMehdi-rg9bh 9 років тому +3

    wow betam Des Yelale

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 6 місяців тому

    የሰይፉ እስቴድዮ ጨለማ ነው እሳ😂😂አየ ጊዜ 😂

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 років тому

    ሰላምህን ያብዛው ዳውይትየ

  • @haythayt4758
    @haythayt4758 7 років тому +1

    ጎበዝ የኔ ማር አይዞህ!!!!!

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 6 років тому

    ዴፍ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ፈፀመልህ ደስ ይላል ደሞ ከኤፍቢ ፓጅ ለይ ጠፍተሀል ደሞ

  • @afafala9495
    @afafala9495 6 років тому

    አላህ ያሽርሄ ታድየ

  • @9696-k8d
    @9696-k8d 4 роки тому

    Chawa welduh chawa yasadehek

  • @አይንየአይንየ-ኸ9ደ
    @አይንየአይንየ-ኸ9ደ 7 років тому +2

    ዋውውውው ያገሬ ልጅ

  • @አይንየአይንየ-ኸ9ደ
    @አይንየአይንየ-ኸ9ደ 7 років тому +15

    አንድ የሰሜን ሸዋ ሚዚቃ እንጠብቃለን