ከረምቡላ የተጫወትኩት ከደርግ ባለስልጣኑ መላኩ ተፈራ ጋር መሆኑን ሳውቅ ሽንቴን ለቀቅኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @AdefrisKabthymer-m4w
    @AdefrisKabthymer-m4w 19 днів тому +4

    ሳሙኤል ፍቅሬን በህይወት መኖሩን ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ከ1985 ዓም ጅምሮ በክልል 14 ፅቤት ዘጋቢ ሆኖ አውቀዋለህ መኖርህን በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ግዜ።

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x 21 день тому +2

    ሳሚ ምርጥ ጋዜጠኛ አይናችን የሚባል አሪፍ ፕሮግራም ነበረው

  • @barok8920
    @barok8920 17 днів тому

    ሳሚዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡አንተም በራስህ ሾው ብትመጣ ጥሩ፡ኢጆሌ ሁርታ አስቡበት።

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 15 днів тому

    አንጋፈው ጋዘጤኛ ሳሙኤል ፍቅሬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yaredmelesey
    @yaredmelesey 16 днів тому +1

    መላኩ ተፈራ ብላችሁ ያቀረባችሁት ምስል ግን ልክ አይደለም ይስተካከል። 55:57

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 22 дні тому

    በጣም ጥሩ interview ነው:: በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ዝግጅቶች ላይ እንግዶችን ንግግር አለማስጨረስ እና ማቁአረጦች ነበሩ አሁን አሪፍ ነው:: እንደተጨማሪ ለምሳሌ ሳሙኤል የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ንደመስራቱ ብዙ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ማካተት ይቻል ነበር::

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 17 днів тому

    I like this kind of interviews, very interesting. I am from Gonder and we heard so many stories about Melaku Tefera. I never knew him personally, but he scared Gonder's people to death. You are lucky, he did not lock you up.

  • @samitesfaye3065
    @samitesfaye3065 21 день тому +1

    ሳሙኤል ፍቅሬ 🙏

  • @eyobmulugeta5241
    @eyobmulugeta5241 20 днів тому

    Sami thanks Our hero

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 22 дні тому +1

    በቅርብ ሀቅና ሳቅ ላይ ቀርቦ ብዙ አልተለወጠም ነበር አሁን ግን በጣም ተቀይረሃል !! "አይናችን"ያልነበረ ና ያልተደገመ ግሩም ፕሮግራም ነበር አሁንማ እንዴት ሊታይ ይችላል ሁሉም መ/ቤት በመተባበር ነዉ ብልሽቱ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 днів тому

    መሴ ሰላም።❤❤❤

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c 16 днів тому

    Wawww samuel

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 21 день тому +1

    ሳሚ አድናቂህ ነኝ በሥራህ አደንቅሀለሁ። አሁን በምን ሥራ ላይ ነህ?

    • @rado7282
      @rado7282 21 день тому +2

      ተናገረ እኮ ሳታዮ ነዉ እንዴ

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt 20 днів тому

    አቦ የተመልካቹን ማሽካካት ቀንሰውማ ምንም አይሰማም ባስካኩ ቁጥር

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 19 днів тому

    ሳሙኤል በህይወት መኖርህም ይገርማል። ነጋዴዉ፣ ባለሥልጣናት ፣ ባለኃብቶችም ጭምር ሀገር እንድትቆረቁዝ ተብትበዉ ይዘዋታል ከፖለቲካው ባልተናነሰ ትልቁ መነቆ ይሄ ትብታብ ነዉ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 днів тому

    😮

  • @B_The_Lion
    @B_The_Lion 20 днів тому

    Does he investigate anyone who was affiliated with TPLF? I know him personally, he was a weapon to attack challenging peoples.

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 днів тому

    😅😅