| Professor Andreas Eshete | የ ፕ/ር አንድሪያስ እሸቴ ጨዋታዎች ቁ-1 : ልጅነት፣ ያ-ትውልድ ፣ ብሄራዊ አገልግሎት፣ የተማሪዎች ጥያቄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 3 місяці тому +2

    መአዛ ብሩ መሰል ከትላልቅ ሰዎች ጋር ያረግሽው ቃለ መጠይቅ ተደራጅቶ በመፀሐፍ የሚገኝ ቢሆን ምንኛ በታደልን ከኝህ ወደር የለሽ ታላቅ ምሁር ያረግሽ ቆይታ እጅግ መሳጭ ነበር ሙያሽን አክባሪ ታላቅ ጀግናችን ነሽ፡፡

  • @selamlehagere78
    @selamlehagere78 3 місяці тому

    መአዝ ያገሬ የወንዜ ሰላምሽ ይብዛ:: በሞያሽ የተካንሽ እውነትን በጥበብ የምትገልጭ ለኢትዮጲያ ብለሽ በርቺልን:: ❤❤

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 3 місяці тому +2

    የፍልስፍና ምንነትን ባታው ላይ አስቀመጠው 😂 ማለት... ይህ እባባሉ በራሱ ብቻውን ይፍልስፍናውን መንገድ ይሳይል ያለው "ፍልስፍና አዲስ ነገር ይዛ መምጣት ነው" ❤ ፍላስፈ ው አዲሲ ነገር ከስፍራው ይዞ ያልመጣ ፍላስፍ አይደለም የፋልድ/subject አጫፉራ ነው like second handler(at1:21 )

  • @micrasolomon
    @micrasolomon 3 місяці тому

    Thanks for your effort you did for your country Ethiopia

  • @hassen-y8e
    @hassen-y8e 3 місяці тому

    THANK ETHIOPIANTUNES......

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 місяці тому +7

    እስኪ ሁሉንም እሷ ኢንተርቪው ያደረገቻቸውን ስዎች እንዲህ ስብስበህ አቅርብልን ስብስክራይብ አድርጌአለሁ እየተቆራረጠ መስማት ደብሮኝ ነው ልክ እንደ ነብይ መኮንን ኢንተርቪው ስብስብልን

    • @peelthebannana3672
      @peelthebannana3672 3 місяці тому +1

      But nebey interview is very articulated in sheger Fm UA-cam

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 2 місяці тому

      Uffff thank you.

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 2 місяці тому

      Yene zemen sewoch slalchu des yelegnal😊

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 2 місяці тому

      Thank you anyways

  • @nat-alexmedia9872
    @nat-alexmedia9872 3 місяці тому

    Next part alew?

  • @asmelashtesfayegebremedhin1318
    @asmelashtesfayegebremedhin1318 28 днів тому

    ይሄ ፕሮግራም የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ጨዋታ ንብረት ነው:: የሰውን ስራ እንደራስህ ትጭናለህ 😂😂 ወንጀል ነው:: ልጠቁምህ/ሽ ብዬ ነው መልስ አያስፈልገውም 😂😂

  • @tarikuashene4996
    @tarikuashene4996 3 місяці тому

    መአዚ ከነ ሽ ው በ ት ሽ (ሽበትሽ) መአዛሽ ያማረ የሙያ ሰው ከነ ስብእና ።

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 місяці тому

    ያትውልድ፡ እርስበርሱ፡ ተበላልቶ፡ ለሀገሩ፡ የነበረው፡ ራዕይና፡ ልፋት፡ተሸናፊ፡ በመሆኑ፡ ከንቱ፡ ቀረ፡፡