Yes, I used to listening this children songs when I was high school in 1980s . My tears is coming down on my face now after 36 years . Specially, the children program in 1980s was on Saturday morning I remembered this song at that time. Good job my brother!!!
@eyobabeya4615 yes, Im older than him and we enjoyed golden time years 1966s , 1970s , 1980s Are unforgettable time for me since 1966 E. C Revolution. I'm Colonel Mangistu son and Im proud of him our hero who scarfired for Ethiopian unity and freedom!! Whatever he did mistakes, I do not care but he scarfired himself for Ethiopian people unity
Yitagasu is very very educated man who did Greatest accomplishments in Early age. He is very young man but he written many books. Specially, he met Colonel Mangistu and he interviewed him which is impossible for many people to reach Colonel Mangistu. Also he has many Degrees and this is amazing and he is very very successful!!!!! Only Genet is a heade of him Long life for you Yitagasu. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mengstu haylemariam is the great leader of our nation. Long life, my hero, you are an honest leader. That's why still you life❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
አባባ መንግስቱ ሀይለማሪያም በጣም ነው እንወዶታለን::
የመግቢያው ሙዚቃ የህፃናት አምባ ተማሪዎች ይወሰውሳል።በጣም የወደድኩት ኢንተርቪው ነው ለሌለች ጋዜጠኞች ብሬ መስፈርት የሚሆን ማንም ከመጠየቃቸው በፊት ለሚያደርጉት ዝግጅት።በርታልን።
ህፃናት አምባ ወይም ጊቢ ያደጉ ልጆች የመጨረሻ ምርጥ ልጆች አብሮ አደጎቻችን ናቸው
Colenel Menegesetu was truly a hero even if he has his own limitations!
Yes, I used to listening this children songs when I was high school in 1980s . My tears is coming down on my face now after 36 years . Specially, the children program in 1980s was on Saturday morning I remembered this song at that time. Good job my brother!!!
That mean you’re older than him😂😂
@eyobabeya4615 yes, Im older than him and we enjoyed golden time years 1966s , 1970s , 1980s
Are unforgettable time for me since 1966 E. C Revolution.
I'm Colonel Mangistu son and Im proud of him our hero who scarfired for Ethiopian unity and freedom!! Whatever he did mistakes, I do not care but he scarfired himself for Ethiopian people unity
@@Buy-wg3qk
Abo , you have a lot of life experience to share
እኔ 'የአምባ' ታዳጊ ባልሆንም ... ቅርብ ነኝ ። ጓድ ሊቀመንበር ብዙ ሊቆጫቸው የሚገባ ነገር ያለ ቢሆንም ... በ አንባ ጉዳይ ግን እንዲያውስ መኮራት የሚገባቸው ነው ::
Yitagasu is very very educated man who did Greatest accomplishments in Early age. He is very young man but he written many books. Specially, he met Colonel Mangistu and he interviewed him which is impossible for many people to reach Colonel Mangistu. Also he has many Degrees and this is amazing and he is very very successful!!!!!
Only Genet is a heade of him
Long life for you Yitagasu. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks, PhD. candidate Yitagesu from Eribekentu. You did a great job 👏 👍
Awito from Basha welde Chilot (4kilo)
Wow, this is really amazing ❤❤❤ it brought a lot of memories
መሪዎቻችን ምን ያህል እነደማላውቃቸው ነው የተረዳሁት...አንዳንድ ጊዜ መሪዎች ጊዜው ጥሩም መጥፎም የሚያረጋቸው
ትሁት።አስተዋይ🙏 ተባረክ በዚ መንገድ ብቻ ነው ከጨለማ መውጣት የምንችለው።
Mengstu haylemariam is the great leader of our nation. Long life, my hero, you are an honest leader. That's why still you life❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
ሰንደቅአላማፍፍው ብትቀየር። ጥር ነው
Tarikachine, beteley lezan zemen wetatoch Betam konjo agelalets naw enameseginalen
Dr. Kehone pls say dr ytages.respect.❤
You can't build a country without Faith !
እእናመሰግናለን❤❤❤
ይታገሱ ሲባል በቃ ይታገሱ ነው። ሰመኸን መላእክት ያወጣዋል ይባል የለ ሳላድነቅ አላልፈም።
I enjoyed listening I can note wait
ማንም ቢሆን እንኳን የአንድ ሀገር መሪ ይሄንን ባደርግ ኖሮ ይሄደሞ እንደዚኽ ቢሆን ኖሮ ብሎ ከአለፈው ሥራ ትንሽ ትንሽ እንኳን ፀፀት ሊሰማ በተገባ ነበር ለትውልድ መሪዎችም ትምህርት ይሆን በነበረ ግን የአህያ ውሃ ጠጪ ሆኖ ምንም የሚፀፀተኝ ነገር የለም ማለት በህዝብ ቀልድና ሹፈት ይመሥለኛል!!!!
መቻቻሉን ይሰጠን ዘንድ ግን የዘውትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው!!!
አመሠግናለሁ
ጀግናው መንጌ
የአፍሪካ መሪዎች የመምራት ብቃትቸውን የሚያሳዩት ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ነው የዲሞክራሲ ስርዓትን ቀርቶ የሀሳብ ልዩነት እንዲኖር አይፈቅዱም ያም የሚመጣው ከአሰተዳደግ ጉድለት እና ፍርሀት ነው።
Good production
መዝሙር ሙዚቃውን ስሰማ ስንት ነገር አስታወሰኝ
Akerarebih dekama new eske 10 dekika dires eko edil alsetehewin yehiwot tarikun erasih tenagireh yechereskew...
Betam tefah
የኢትዬጵያ የዝቅጠት መለኪያ ሻለቃ መግስቱ ነው
Mengistu jegna meri new zer yele zermanzer yel ante leflafii
6:47 ❤❤❤❤❤
ምርጥ ዜጎችን ጨፍጭፎ እና ሀገር አዋርዶ ለዘረኞች አስረክቦ የፈረጠጠ ጨካኝ ቦቅቧቃ ቢቆጨው ነበር የሚገርመኝ
🤙
ለምን ይቆጫቸዋል የኢትዬጵያ ህዝብኮ ፋንዲያ ነው ብለዋል በመጨረሻ የስልጣናቸው ጊዜ
መንግሰቱ ደግ፤ ሀቀኛ እኗ ጀግኗ ነው፡፡
😂😂😂
የመጽሐፉ ርዕሰ ምን ይባላል
ወደዳችሁ ጠላችሁም ፕሬዘዳንት ሆኖ የታለያዩ ስምምነቶች ሃገሩ በመወከል ፈርማልና እንደኔ ስህተቱን ማሳየት ትክክል ቢሆንም ፕሬዘዳንትነቱ ነጥቆ ኮሎኔር ማለት የማንለወጥ በቂም የምንኖር ከመሆናችን በተጨማሪ አሁን ላሉት ተስፋ ስለማይሰጥ እባካችሁ በተለይ ጋዜጣኞች ለህዝቡ ሰውን መዘርጠጥ አታስተምሩት
Thank you!
በጣም ለሀገሩ ደክሟል ሞክሯል ብሄሬ ወርቅ ነው ወይንም መንግስቴ ሊገረሰስ ሲል ዘሮቼ ከኦሮሚያ ክልል ይመጣሉ ያላለ ጀግና ነው
መቼም መቼም ቢሆን ሐቀኛውና ቆራጡ መሪያችን ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ናቸው እንኳን ስማቸውን መቀየር ይቅርና አሁን ያሉበትን ተክለ ሰውነት መቀበል ቸግሮኛል
መዘርጠጥ አይደለም መንግስቱ ማለት ውሻ የማይረባ በቀለኛ ውሸታም ቅዘናም ፈሪ ፈርጣጭ ስለሆነ ነው
ለኮለኔሉ ጥብቅና የቆማችሁ እና ይህ ሰው በፈጠረው የማይሽር ቁስል ላይ ጨው የምትነሰንሱ እንደገና መልሳችሁ ኢትዬጵያ ህዝብ አእምሮ ውስጥ ለመክተት የምትታገሉ ትገርማላችሁ። በስሩ ለነበሩ ካድሬዎችና ትናንሽ አምባገነኖች ቁንጮ ሁኖ ካንዴም ሁለትና ሶስት ግዜ ህጋዊ ሂደትን ጥሶ ንፁሀንን ያስረሸነ ግለሰብ ጉዳይ በመፅሀፍ ትረካ በቀላሉ "ሀገር ወዳድ ነበር" በሚል የሚለወጥ አይደለም።
አረመኔ ምን ይቆጨዋል የሰው ደም ይፋረደዋል
❤❤❤❤❤
መንጌ ጀግና ናቸው ከልብ ኢትዮጵያዊ
ጀግና አልነበረም፣ ስንቱን ውድ የአገሪቷን ጄኔራሎች የረሸነ ነው፣ ስልጣን በቃህ ስላሉት ብቻ ነበር ፣ የኤርትራ ጉዳይ በንግግር ሊፈታ ይቻላል በማለታቸው ገደላቸው ከዛም የወያኔ መጫወቻ አደረጋት ሀገሪቱን።
He was a ruthless dictator and all around nasty individual. If he's your hero,go ahead and join him in Zimbabwe.
ህፃናት አምባ በመቱ ከተማም አለ
እደው ኢትዬጵያዊያን ስትባሉ እደሴት የሚገርፋፋቹህና የሚገላቹሁን ነው የምትወዱት ኣብይና መንግስቱ እደመሪ የምትቆጥሩ
ኤሬ ለሀገር ውሰጥ ምለ አማኑኤል ቤተክርስቲያንን ግንባታ ትኩረት ሰተዋል
መንግስቱ ኃይለማርያምን ሳስታውስ በግፍ የገደሎቸውን ሰማዕቱ አቡነ ቴዋፍሎስ ትዝ ይሉኛል 😥😥
🙃
መንግስቱን የማደንቅበት ምክንያት እንደ መለስ ቅዘናዊ ከወርቅ ህዝብ ስለተገኘው አላለም ወይንም እንደ አቡቹ ዐብይ ከስልጣን ሊፈነቅሉሉኝ ሲሉ የእኔ ዘመዶች በፈረስ ዱላ ይዘው እየመጡ ነበር አላለም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ዳግማዊ ቴውድሮስ ነው
is the reality🎉🎉🎉🎉❤❤
እና የመጣው ህዝብ ይወስነዋል እኮ።
ለነገሩ መሃይም መሃይምን ነው የሚያደንቀው።
መንጌ ሀገር ወዳድ መሪ
ጋድ ፕሬዝዳንት የካራማራው አንበሳ
ምነውትዝታትጠራለህ።አታሥታውሠኝ
ምነው የመንግስቱ መገናኘት ላይ ስትደርስ ምላስህ ተሳሰረ?
communism ህዝብን ሁሉ ደሀ ማርግ ነው ። እንጂ ደሀን ማጥፍት ሆኖ ተተግብሮ አያቅም አትሳሳት ።😂😂
Go to Amharic school first before copy and paste
ይሄ ነፈዝ ያን ሁሉ ህዝብ ከጨረሰ በኋላ አይቆጨውም
እንዳንተ አይነቱን ዘረኛና በደም የተጨማለቀ ማጽዳቱ ያስደስተዋል እንጂ እንዴት ለምን ይቆጨው
ነፈዝ የአንተ ብጤ ነው
ያንን ህዝብ የጨረሰው ከየመንና ከኢራቅ የተሰደዱ ወያኔዎች ናቸው ዛሬም ላለንበት መከራና ስቃይ ህቅታው ዓመት የቤት ስራ ሀገር የመበታተን የውጪ ተላላኪነት ብዥታ የተጠናወተው ወያኔ ኢትዮጵያን ነጥቆናል
ፈርጥጦ መሄዱን ከ35 ዓመት በኋላ አምኗል፤ ጸጸቱን ሲኦል ውስጥ ሆኖ ይጸጸታል፡፡
ገና ልጅ ነህ ወይንም ነሽ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል አንብቡ
@@MusieGubramariam-ij7msጦሩን: እና: ጓዶቹን: ከድቶ: የፈረጠጠ: አምባገነን: ነው። እውነታው: ይሄው: ነው!
እሳቸው ግን አስፈረጠጥናቸው ያሉዋቸውን ዚምባብዌ ሆነው ቀበሩዋቸው
እኔ የጓድ ፕሬዝዳንት ሊቀመንበር ወዳጅ ነኝ ከእነጥፋታቸው ሀገር ጠብቀዋል ርዕሱን ሳየው ጓጉቼ ነበር በ @story የተሰጠው ሀሳብ ግን ትክክለኛ ስለመሰላኝ ማዳመጥ አስጠላኝ
😂😂😂 የቱጋር
❤❤❤