ልደተ ክርስቶስ የገና በዓል ትምህርት Gena Orthodox

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024
  • #አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት(ገና) በዓል በተመለከተ በዚህ ቪዲዮ እግዚአብሔር እንደፈቀደ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርትን ይዘንላችሁ ቀርባናል።በዚ ትምህርት ውስጥ ስለ ገና የስሙ ትርጉም፣ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ ፣ በበረት ለምን ተወለደ ፣ ሰባ ሰገል ወርቅ እጣን ከርቤን ስለምን አመጡ ፣ ክርስቶስ በመወለዱ እኛ ሰዋች ምን አገኘን ምንስ ተጠቀምን ፣ገና የስጦታ በዓል ነው የሚባለውስ ለምንድን ነው እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዋችን የምንመልስበት ቪዲዮ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን እዉቀቱን እንዲያድለን የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን አሜን
    In this video, we bring you an orthodox teaching about the Nativity of our Lord Jesus Christ. In this lesson, we will talk about the meaning of the name Christmas, why our Lord Jesus Christ became a man, why he was born in a stable, Seba Segel why they bring gold frankincense and myrrh, what we get when Christ was born, what did we use as human beings, why is Christmas a gift holiday? May it be God's goodwill that we may have his wisdom and knowledge, Amen.

КОМЕНТАРІ • 4

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt 21 годину тому

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @HilentDubai
    @HilentDubai 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @selammasi5996
    @selammasi5996 5 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @SelasS-wp1rt
    @SelasS-wp1rt 3 години тому

    ቃለህወት።ያሰማልን።ሜምህራችን።ጥያቀ።ነበረኝ።ልደት።ማክበር።ይቻላል