Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ደስ የሚል መዝሙር ተባረኩልኝ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ማርና ወተት ነው ክቡራን ዲያቆናት ዘፈን መሰል መዝሙር በመስማት የደነቆረ ጆሮአችንን አዳናችሁልን ኑ ወደፊት ውጡ በምስጢር የጠገበ የከበረ ስብከት የመሰለ መዝሙር አሰሙን ነፍሳችን ትዳን 🙏
ስትተቹ በዕውቀት ይሁን የነአቤል,ሌሎች ዘፈን መሰል የለም ማለት አይደለም
በአውነት እኔ ምንም ማለት አልችልም ድምፃችሁን ስሰማ ነብሴ ትለመልማለች አግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጣችሁ ወንድሞቼ ዲያቆናት🙏🙏🙏♥♥♥
Zimare Melaekitin Yasemalin..Betam des yilal...Beyekenu new yemisemaw
girun nw bewnetu
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጣፋጭ የሆኑና ማራኪ ናቸው እንደዚህ የጥምቀት መዝሙር ብትለቁልን
በቤቱ ያፅናቹህ ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን መንፈስን ያድሳሉ """""""ይህ ነው ክርስትና ለትውልድ መጨነቅ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አየኸው የቤተ ክርስቲያን ላህይ በመዝሙር ስም የምትዘፍኑ ዘፋኞች እነዚህን አዳምጡና ተለወጡ አቤት እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!!
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ክቡራን አኃውነ🕊🥰
እንኳዕ ደሓን መጾኩም ዝማራ መልእክቲ የስመዐልና በርትዑ እመብርሃነይ ትሓግዝኩም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹ
ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሔር
ይሄ ጥምረትእጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ አይለይብኝ እንደዚሁ ጥዑም ዝማሬን እያስደመጣችሁን አብራችሁ አርጁልኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏 እህታችሁ እወዳችኋለሁ❤
እሰይ...እሰይ...እሰይመዝሙር ይሁን ዘፈን በማይለዩ ዜማዎች የተሞላውን አየር እንዲህ ቅዱስ ያሬድ በወለዳቸው ዜማዎች እንዲህ አጽዱልን እንጆ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣
ኦርቶዶክሳውያን this Is Wt Is Called ያሬዳዊ ዝማሬ❤
የጥምቀትንም ልቀቁልን !!!! (ዝማሬ መለአክ ያሰማል ❤❤❤❤❤)
ua-cam.com/video/S6EyfLFdHpI/v-deo.htmlsi=yMens3hveT3Yw3K4
ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ እየጠበቅን ነበር በጣም በርታልን የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ
❤❤❤❤❤😊😊😊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንከነአደረሰቸወ
ልሳነ ሱራፊዎች በጣም ነው የምወዳችሁ። መጽናኛ አያሳጣን። ዓለም ስታዋክበን ጽሞና ፍለጋ የምንጠጋበትን አጸደ ቤተ ክርስቲያን የዘፈን አምሮት ያልወጣለት ሁሉ በየመድረኩ እየጨፈረበት መድረሻ አሳጣንኮ።
Betam betam des yilal zimare melaktn yasemaln 😊❤❤❤❤
📀 📀ጥቀ ጥዑም ከመ መአር 👏👏👏ወ ሰናይ ከመ ጽጌ ቀይኅ🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ዳያቆናት ንጹሓን
በርቱልን ወንድሞች ያሬዳዊ ዜማችንን የሚያስጥሉ ብዙ ዘማሪ የሚመስሉ አዝማሪዎችን አፍርተናልና።በርቱልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ጸጋዉን ያብዛላቹ👏👏👏🌹🌻🍃🌻🌻🍀🌷🌷
እጅግ ግሩም እና ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘከመዝኬ ጥዑመ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ
ዘመነ አስተርዮን በደስታ የማሳልፍባቸውን ጥዑም ዝማሬዎችን ስለጋበዛችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ❤ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤
ቅዱስ ያሬድ እጥንትን የሚያለመልም የሰማይን የመላእክትን ዝማሬ ምስጋና እንዳበረከተልን ሁሉ ለእናንተም ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን !!! ይህ ነው የተዋህዶ የቅድስት ቤተክርስትያን መዝሙር፡፡ የቅዱስ ያሬድ አምላክ - ዘፈን ከሚመስል መዝሙር ይገላግለን!!!
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻አመት ከአመት ያድርሰን 🎉❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በጣምምምምም ደስስስ የሚል❤❤❤በርቱልን በግእዝ!!!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የጥምቀት ደግሞ እንጠብቃለን መዝሙር ናፍቆን ነበር በርቱ የግዕዝ መዝሙራት መበርታት አለበት
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️✝️💟💟💟💟
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
እንዲኽ ያመሰገናችኹት ልዑል እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አሽክላ ይጠብቃችኹ። ጥዑም ዜማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍🙏❤❤❤❤❤
Amen amen amen egezaber bebetuu yastenachu zemaree maleyketen yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲 🤲🙏
በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይቀድስ
ክብርት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን የዝማሬ ጠባይዋ ይህ ነው አልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ 👍Comment እንዳይረሳ ✍Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን 👏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍KALEHIWOTN YASEMALEN
በእውነት ደስ የሚል የተረጋጋ እና ጥልቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
ድንቅ መዝሙር ጥዑም ዝማሬ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ በእውነት ልዮ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ረጋ ያለ መዝሙር ስሰማ ጃቴ ኪዳነምህረት ሰንበቴዬ ትዝ ይለኛል
ዝማሬ መላእክት ይያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ይነዝረኛል ድምፃችሁን ስሰማ❤እመብርሃን ትጠብቅልን
Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያሬዳዊ ዜማ ይሄ ነው የውስጥ ሰላምን ይሰጣል መዝሙራችሁ ሁሉ ❤❤❤😊😊የዘመኑ ዘማሪያን ነን የሚሉ ሰዎች ከዚህ እና ከማህበረ ቅዱሳን መዝሙር ትምህርት ውሰዱ ጥሩ ነበር በመዝሙር ስም የምትነግዱ😏
This is a masterpiece! የተማረ ሰው ሲያዜም ደስ ይላል። መልካም በዓል
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :: ያሬዳዊ ዝማሬ ግሩም ነው ❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም አንጀት የሚያርስ መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen berketachu yidresen nefs yemiyalemlm mezemure
ተባረኩ እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋ ከፍ ከፍ ያድርጋቹ እንደዚህ የቤተክርስቲያን ስርዓት የጠበቁ መዝሙር አሰሙነ ተባረኩ ።
ልኡል እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቸ ልዩ የማይሰለች ነው ይበል ይበል ይበል ።
ቃለሕይወት ያሰማልን እንዲሁ የጥምቀት መዝሙሮችንም ቀደም ብላችሁ ብትልኩልን በርቱ
የቅዱሳን መላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችኹ 👏❤️❤️😍
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ድምፁ በጣም ቀጠነ እና ተፈጥሮውን ባይለቅ ጥሩ ነው
ዲ.ን ያሬድ ድንቅ ነው
ዝማሬ መላእክት ያስማችሁ በጣምልዩ ምስጋና ነው
የጥምቀት, የቃና, የአስተርእዮ እንዲሁም የሌሎቹም እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንፈልጋለን በቃ ጨርሻለሁ። በቃ ይለቀቅ ይለቀቅ። 😢
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ ዳ 77 : 30
🙏🙏🙏ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏 አገልግሎታችሁን ይቀበልልን 🙏
Much needed, ግሩም ዝማሬ! የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን።
Eleleleleleleleeleleleleleel👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን. እጅግ ያማረ ጣዐመ ዜማ!
ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት ክፍል 2 ብትዘምሩ
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የበለጠውን በረከት ያድልልን ወንድሞቻችን ❤
❤❤❤❤❤ ጥዑም ድንቅ መዝሙራት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ዲያቆናት
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይመባረክ
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷
እንዲህ ነው። በቃ 🙏❤
❤❤❤❤❤የጥምቀት መዝሙር እየጠበቅን❤❤❤❤❤ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤
zimare melaikt yasemalin❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ
ምን ልበል ቃላት አጠረኝኝ😢😢😢
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
መንፈስን የሚያድስ ነብስን የሚጠግን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በፀጋ ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እድዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
begoli sekebe be’āts’irik’iti tetebilele/2/ bēza kulu ‘alemi/2/ yom tewelide/2/
Gerum new... keberow gena gera yagabal
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ::ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::የጥምቀትን እንዲሁ አሰሙን::
የመላእክቱን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መጣፈጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
❤❤❤❤❤ግሩም ነው በርቱ ወንድሞች
👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል
ጥዑመ መላዕክትን ያሰማልን🙌👏❤️ በርቱልን🙌✝️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያችሁን ያርዝመው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቸ❤
❤❤ፀጋዉን ያብዛላችሁ ምን ይባላል ❤❤ ደስ ማለቱ
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ እነዚህን መዝሙሮች ሰንሰማ ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ድንቅ ጸሎት ናቸው፣እውነተኛ ምስጢር በቃ በጣም ግሩም ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማርየ መላእክት የሰማልን❤❤❤
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን!
እልልልልልልልልልል! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
የጠምቃትንም ልቃቁልን ፣የጥምቃት ባራካትም ይዳርብን
ቃለ ሕዎት ያሰማ ቹ 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ደስ የሚል መዝሙር ተባረኩልኝ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ማርና ወተት ነው ክቡራን ዲያቆናት ዘፈን መሰል መዝሙር በመስማት የደነቆረ ጆሮአችንን አዳናችሁልን ኑ ወደፊት ውጡ በምስጢር የጠገበ የከበረ ስብከት የመሰለ መዝሙር አሰሙን ነፍሳችን ትዳን 🙏
ስትተቹ በዕውቀት ይሁን የነአቤል,ሌሎች ዘፈን መሰል የለም ማለት አይደለም
በአውነት እኔ ምንም ማለት አልችልም ድምፃችሁን ስሰማ ነብሴ ትለመልማለች አግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጣችሁ ወንድሞቼ ዲያቆናት🙏🙏🙏♥♥♥
Zimare Melaekitin Yasemalin..Betam des yilal...Beyekenu new yemisemaw
girun nw bewnetu
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጣፋጭ የሆኑና ማራኪ ናቸው እንደዚህ የጥምቀት መዝሙር ብትለቁልን
በቤቱ ያፅናቹህ ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን መንፈስን ያድሳሉ """""""ይህ ነው ክርስትና ለትውልድ መጨነቅ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አየኸው የቤተ ክርስቲያን ላህይ በመዝሙር ስም የምትዘፍኑ ዘፋኞች እነዚህን አዳምጡና ተለወጡ አቤት እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!!
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ክቡራን አኃውነ🕊🥰
እንኳዕ ደሓን መጾኩም ዝማራ መልእክቲ የስመዐልና በርትዑ እመብርሃነይ ትሓግዝኩም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹ
ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሔር
ይሄ ጥምረትእጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ አይለይብኝ እንደዚሁ ጥዑም ዝማሬን እያስደመጣችሁን አብራችሁ አርጁልኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏 እህታችሁ እወዳችኋለሁ❤
እሰይ...እሰይ...እሰይ
መዝሙር ይሁን ዘፈን በማይለዩ ዜማዎች የተሞላውን አየር እንዲህ ቅዱስ ያሬድ በወለዳቸው ዜማዎች እንዲህ አጽዱልን እንጆ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣
ኦርቶዶክሳውያን this Is Wt Is Called ያሬዳዊ ዝማሬ❤
የጥምቀትንም ልቀቁልን !!!! (ዝማሬ መለአክ ያሰማል ❤❤❤❤❤)
ua-cam.com/video/S6EyfLFdHpI/v-deo.htmlsi=yMens3hveT3Yw3K4
ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ እየጠበቅን ነበር በጣም በርታልን የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ
❤❤❤❤❤😊😊😊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንከነአደረሰቸወ
ልሳነ ሱራፊዎች በጣም ነው የምወዳችሁ። መጽናኛ አያሳጣን። ዓለም ስታዋክበን ጽሞና ፍለጋ የምንጠጋበትን አጸደ ቤተ ክርስቲያን የዘፈን አምሮት ያልወጣለት ሁሉ በየመድረኩ እየጨፈረበት መድረሻ አሳጣንኮ።
Betam betam des yilal zimare melaktn yasemaln 😊❤❤❤❤
📀 📀ጥቀ ጥዑም ከመ መአር 👏👏👏ወ ሰናይ ከመ ጽጌ ቀይኅ🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ዳያቆናት ንጹሓን
በርቱልን ወንድሞች ያሬዳዊ ዜማችንን የሚያስጥሉ ብዙ ዘማሪ የሚመስሉ አዝማሪዎችን አፍርተናልና።በርቱልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ጸጋዉን ያብዛላቹ👏👏👏🌹🌻🍃🌻🌻🍀🌷🌷
እጅግ ግሩም እና ድንቅ ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘከመዝኬ ጥዑመ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ
ዘመነ አስተርዮን በደስታ የማሳልፍባቸውን ጥዑም ዝማሬዎችን ስለጋበዛችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ❤ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤
ቅዱስ ያሬድ እጥንትን የሚያለመልም የሰማይን የመላእክትን ዝማሬ ምስጋና እንዳበረከተልን ሁሉ ለእናንተም ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን !!! ይህ ነው የተዋህዶ የቅድስት ቤተክርስትያን መዝሙር፡፡ የቅዱስ ያሬድ አምላክ - ዘፈን ከሚመስል መዝሙር ይገላግለን!!!
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻አመት ከአመት ያድርሰን 🎉❤
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በጣምምምምም ደስስስ የሚል❤❤❤
በርቱልን በግእዝ!!!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የጥምቀት ደግሞ እንጠብቃለን መዝሙር ናፍቆን ነበር በርቱ የግዕዝ መዝሙራት መበርታት አለበት
ua-cam.com/video/S6EyfLFdHpI/v-deo.htmlsi=yMens3hveT3Yw3K4
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤
ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️✝️💟💟💟💟
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
እንዲኽ ያመሰገናችኹት ልዑል እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አሽክላ ይጠብቃችኹ። ጥዑም ዜማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍🙏❤❤❤❤❤
Amen amen amen egezaber bebetuu yastenachu zemaree maleyketen yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲 🤲🙏
በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይቀድስ
ክብርት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን የዝማሬ ጠባይዋ ይህ ነው አልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ 👍
Comment እንዳይረሳ ✍
Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን 👏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍KALEHIWOTN YASEMALEN
በእውነት ደስ የሚል የተረጋጋ እና ጥልቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
ድንቅ መዝሙር ጥዑም ዝማሬ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ በእውነት ልዮ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ረጋ ያለ መዝሙር ስሰማ ጃቴ ኪዳነምህረት ሰንበቴዬ ትዝ ይለኛል
ዝማሬ መላእክት ይያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ይነዝረኛል ድምፃችሁን ስሰማ❤እመብርሃን ትጠብቅልን
Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያሬዳዊ ዜማ ይሄ ነው የውስጥ ሰላምን ይሰጣል መዝሙራችሁ ሁሉ ❤❤❤😊😊የዘመኑ ዘማሪያን ነን የሚሉ ሰዎች ከዚህ እና ከማህበረ ቅዱሳን መዝሙር ትምህርት ውሰዱ ጥሩ ነበር በመዝሙር ስም የምትነግዱ😏
This is a masterpiece! የተማረ ሰው ሲያዜም ደስ ይላል። መልካም በዓል
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :: ያሬዳዊ ዝማሬ ግሩም ነው ❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም አንጀት የሚያርስ መዝሙር
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen berketachu yidresen nefs yemiyalemlm mezemure
ተባረኩ እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋ ከፍ ከፍ ያድርጋቹ እንደዚህ የቤተክርስቲያን ስርዓት የጠበቁ መዝሙር አሰሙነ ተባረኩ ።
ልኡል እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቸ ልዩ የማይሰለች ነው ይበል ይበል ይበል ።
ቃለሕይወት ያሰማልን እንዲሁ የጥምቀት መዝሙሮችንም ቀደም ብላችሁ ብትልኩልን በርቱ
የቅዱሳን መላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችኹ 👏❤️❤️😍
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ድምፁ በጣም ቀጠነ እና ተፈጥሮውን ባይለቅ ጥሩ ነው
ዲ.ን ያሬድ
ድንቅ ነው
ዝማሬ መላእክት ያስማችሁ በጣምልዩ ምስጋና ነው
የጥምቀት, የቃና, የአስተርእዮ እንዲሁም የሌሎቹም እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንፈልጋለን በቃ ጨርሻለሁ። በቃ ይለቀቅ ይለቀቅ። 😢
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ ዳ 77 : 30
🙏🙏🙏ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏 አገልግሎታችሁን ይቀበልልን 🙏
Much needed, ግሩም ዝማሬ! የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን።
Eleleleleleleleeleleleleleel👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን. እጅግ ያማረ ጣዐመ ዜማ!
ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት ክፍል 2 ብትዘምሩ
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የበለጠውን በረከት ያድልልን ወንድሞቻችን ❤
❤❤❤❤❤ ጥዑም ድንቅ መዝሙራት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ዲያቆናት
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይመባረክ
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷
እንዲህ ነው። በቃ 🙏❤
❤❤❤❤❤የጥምቀት መዝሙር እየጠበቅን❤❤❤❤❤ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤
zimare melaikt yasemalin❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ
ምን ልበል ቃላት አጠረኝኝ😢😢😢
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
መንፈስን የሚያድስ ነብስን የሚጠግን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በፀጋ ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እድዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
begoli sekebe be’āts’irik’iti tetebilele/2/
bēza kulu ‘alemi/2/ yom tewelide/2/
Gerum new... keberow gena gera yagabal
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
የጥምቀትን እንዲሁ አሰሙን::
ua-cam.com/video/S6EyfLFdHpI/v-deo.htmlsi=yMens3hveT3Yw3K4
የመላእክቱን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መጣፈጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
❤❤❤❤❤ግሩም ነው በርቱ ወንድሞች
👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል
ጥዑመ መላዕክትን ያሰማልን🙌👏❤️ በርቱልን🙌✝️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያችሁን ያርዝመው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቸ❤
❤❤ፀጋዉን ያብዛላችሁ ምን ይባላል ❤❤ ደስ ማለቱ
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤
ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ
እነዚህን መዝሙሮች ሰንሰማ ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ድንቅ ጸሎት ናቸው፣እውነተኛ ምስጢር በቃ በጣም ግሩም ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማርየ መላእክት የሰማልን❤❤❤
Thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን!
እልልልልልልልልልል! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
የጠምቃትንም ልቃቁልን ፣የጥምቃት ባራካትም ይዳርብን
ቃለ ሕዎት ያሰማ ቹ 🙏