የግእዝን ንባብ በአጭር ጊዜ ማወቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 65

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር መንግስተ ሰሚያትን ያውርስልን።በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወንድም እሺ
    #ቃለህይወት ያሰማልን #በርታ...

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 4 місяці тому +9

    በጣም ጎበዝ አንዳንተ ያሉትን የግእዝ አሥተማሪ መበረታታት አለባቸው የኦርቶዶክስ ቋንቋን ለተተኪው ትውልድ በሚገባ ማሥተማር ያሥፈልጋል

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  3 місяці тому +1

      አሜን በጣም አመሠግናለሁ ለበጎ አስተያየቱ

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 День тому

    ጌታ ሆይ እንደው እኔ ለምድነው አይገባኝ ያለው አምላኬ ሆይ እርዳኝ

  • @YeshambelErstie
    @YeshambelErstie 15 днів тому +1

    ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኗን ያርዝምልን ❤❤❤

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  15 днів тому +1

      አሜን አሜን

    • @YeshambelErstie
      @YeshambelErstie 15 днів тому

      ምስባክ እና የሀዋርያት ስራ በእለቱ የሚነበበዉን ብታሣዩን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሣማልን ወንድማችን❤

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጠጥልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የልቦናህን መሻት ይፈፅምልን።

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ ነገር ነው❤❤❤

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tamagn12hun
    @Tamagn12hun 11 днів тому

    Kale hiwet uasemalgn

  • @Ynabez
    @Ynabez 2 години тому

    🙏🙏🙏

  • @HenokTilahun-u8c
    @HenokTilahun-u8c 12 днів тому

    ጎበዝ በርታ

  • @GedonWubnech-s3r
    @GedonWubnech-s3r 21 день тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SelamAkalu-f2n
    @SelamAkalu-f2n 13 днів тому

    ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @YohenanzegiYon
    @YohenanzegiYon 16 днів тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤በእውነት

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @Kiyatamirat-l9y
    @Kiyatamirat-l9y 45 хвилин тому

    Girum

  • @Natnael-b9f
    @Natnael-b9f 23 дні тому +1

    እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @SaraAbata-ui2fq
    @SaraAbata-ui2fq 9 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ግን እኔ አልገባኝም ማለቴ እንደት ነው የምንለየው ተነሽ እና ተጣይ ለምሳሌ ገብርኤል መጨረሻው ሳድስ ከሆነ የመጨረሻ ፊደል (ል)
    ማርያም የሚለውስ መጨረሻው ሳድስ አይደል እንደ ( ም) ኢየሱስ ( ስ) እንደት እንደሚለይ አልገባኝም

  • @HSFesseha
    @HSFesseha 7 днів тому

  • @WorkuTkumeh
    @WorkuTkumeh 3 місяці тому

    እናመሰግናለን በርታ

  • @TekiMichael
    @TekiMichael 7 місяців тому

    Tebark

  • @hagosgebresamuel5427
    @hagosgebresamuel5427 6 днів тому

    😊hagos

  • @dertogada123
    @dertogada123 8 днів тому

    አቀረረቡ ቀለል ብሎ እዲገባ አርገህ ነው ያቀረብከው
    ከስር ጀምረህ በመፅሐፍ ካለህ ወይም መፅሀፍ ብፅፍልን
    እዲሁም ሌላ እዳተ ያለ አቀራረብ ያለው መፅሐፍ ካለ ብፀቁመን
    እናመሰግናለን

  • @MastewalBimrew
    @MastewalBimrew Місяць тому +1

    Thanks

  • @FanayeAsers-z4p
    @FanayeAsers-z4p Місяць тому

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @MejenTube
    @MejenTube 8 місяців тому

    ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን

  • @biniyamzelalem-gx5io
    @biniyamzelalem-gx5io 11 днів тому

    ግእዝ መማር ፈልጋለው ወንድሜ

  • @firehiwotamsalu924
    @firehiwotamsalu924 3 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን! ሰያፍን ከተጣይ ተነሽን ከወዳቂ እንዴ መለየት እንችላለን?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  3 місяці тому

      @@firehiwotamsalu924 telegram lay awrigni asredashalehu ketemechesh

  • @techla4141
    @techla4141 27 днів тому

    የሚጉርም ቀላል መንገድ

  • @HSFesseha
    @HSFesseha 7 днів тому

    የምልክቱን አይነት በጽሑፍ ቢገለጽልን።

  • @TekluMelaku
    @TekluMelaku 3 місяці тому

    ሃምስ ፊደላት ሁሉም ወዳቂ ናቸው ማለት ነው ?

  • @ሲሳይገብሬ
    @ሲሳይገብሬ 3 місяці тому

    ፅሁፎቹጥቃቅንሆኑመመህርአልታይአለንፀይንእረበሸእኮ

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Місяць тому

    ቃለህይወት ያሣማልን ወንድማችን💗💗💗

  • @dertogada123
    @dertogada123 8 днів тому +1

    አቀረረቡ ቀለል ብሎ እዲገባ አርገህ ነው ያቀረብከው
    ከስር ጀምረህ በመፅሐፍ ካለህ ወይም መፅሀፍ ብፅፍልን
    እዲሁም ሌላ እዳተ ያለ አቀራረብ ያለው መፅሐፍ ካለ ብፀቁመን
    እናመሰግናለን