ለመድፈር አይደለም ለመቆጣት የምታሳሳውን ህፃን የደፈረው ግለሠብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 135

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 12 годин тому +3

    ይህንን ፕሮግራም በጣም የምወድና ሁሌም በጉገት የምከታተለው ነው።
    ብሥራት አቀራርብሽ፣ምክርሽ በጣም አስተማሪ ነው። ሁላሽሁም ምርጥ ናችሁ።
    በእኔ አስተያየት በደፋሪዎች ላይ ሞት ፍርድ መፈረድ አለበት ።
    አለበለዚያ እስር ቤት ተቀልበው መውጣት አስተማሪ አይደለም።

  • @abdv688
    @abdv688 2 дні тому +16

    This is the only broadcast I believe . Thank you for bringing this to our community’s attention. Hope we all learn from this and protect our children

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 2 дні тому +20

    ይህ የኔ ታሪክ ነው ብስራት ለማንም ሳልናገር ወንድ እንዳስጠላኝ ስደት ወጣሁ ግን በህፃንነቴነው ሰውየው አሁን የብዙ ልጆች አባት ነው ከዛ ስደት ቆይች ገባሁ በእውነት ልክ የኔን ልጅነት እንደቀማኝ የሱንም ሴት ልጅ የሆነ ነገር አድርጌ ልበቀለው ከዛ ልጆቹን አየኋችው እሱ ባደርሰብኝ ግፍ ልጆቹ ምን አደርጉኝ ብየ እራሴን አርጋግች እርቄ ሄድኩ እና ያለው የውስጥ ጠባሳ በቀልን ያስከጅላል እንደኔ

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ 2 дні тому +11

      እንኳንም አልተበቀልሽ ልጆቹ ምንም አያቁም እሱን ነበር መበቀል ግን አላህ ይበቀልልሽ ውዷ እህት ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

    • @peace3791
      @peace3791 2 дні тому

      Definitely, he is raping his children. I wish you said something about it .

    • @abdv688
      @abdv688 2 дні тому +6

      My dear sister please try working on yourself my prayers for you to move on and get married. I feel your pain ❤

    • @dawg929
      @dawg929 2 дні тому +2

      ሰውየውን አትደፊውም ነበር? ልጆቹማ ምን አረጉሽ

    • @taddesseeleni2840
      @taddesseeleni2840 2 дні тому +1

      😢😢😢

  • @WssWas-fi1ti
    @WssWas-fi1ti 11 годин тому +1

    በጣምነው እማመሰግነው ልብይነከልአላህ ልቦናይስጠን

  • @ועח
    @ועח 2 дні тому +11

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ አስከፊ ጊዜ 🙏😢🇪🇷

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 2 дні тому +14

    ኩላልቶቹ ይፈረጡ ማይረባ። ሕፃናት ልጆችን የምትደፍሩ ሰዎች ግን እግዚአብሄር ዝም አይበላቹሁ።

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 16 годин тому

      ኧረ ምንም ማለት ይሻላል እማያዳግም ቅጣት ቢኖር ኖሮ ማንም ባላለቀሰ ነበር

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 2 дні тому +10

    ከቻልሽ ብስራ ፍርዱ አናሳ ነው ይስተካከል ማለቱን አትርሺ በዚህ ተፅኖ ፍጠሪ የፍርድ ጊዜውን ስትናገር ሁሌ ነው እምቃጠለው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 дні тому +10

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ElsaBiteMkonenn
    @ElsaBiteMkonenn 2 дні тому +11

    ፈጣሪ ከደዚህ አይንት ይሰዉረን

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 2 дні тому +8

    😮13 አመት የተፈረደበት ድጋሚ ሲወጣ እንዲደፍራት ነው?😢

  • @umuhib
    @umuhib 12 годин тому +1

    የኔማር

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu 2 дні тому +5

    13 አመት ትክክለኛ ፍትህ አይደለም የልጅቷ ህይወት አበላሽቶ መቼም የማይፍቅ ጠባሳ😢😢

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 19 годин тому +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቀን ከንደዝህ አይነት ክፋ😢😢😢

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 2 дні тому +4

    እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HiryStyfsgh
    @HiryStyfsgh 2 дні тому +4

    Betam arif program new bertu❤❤❤

    • @Tadlesh-uk7vl
      @Tadlesh-uk7vl 2 дні тому

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday День тому +1

    እግዚኦ ያማል

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 дні тому +5

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ፍሪዱን ኣነሠ

  • @akliluzeru2290
    @akliluzeru2290 День тому +1

    በጣም በጣም አሳዛኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሄራኒም እግዝትነ ማርያም በሰላም ታገላግለሸ መልካም እናት ለመሆን ታብቃሽ የኔ እህት

  • @Diba-w6q
    @Diba-w6q День тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከንደዚህ አይነት አውሬ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 дні тому +3

    ኢትዮጵያ ምድራዊ ገሃንም ነው ለህጻናት እና ለሴቶች😢

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 дні тому +6

    ከልጅቷ በላይ አባቷ ነዉ የሚጎዳዉ ፈጣሪ ይይለት

    • @dawg929
      @dawg929 2 дні тому +2

      መግደል ነበረበት። የፍትህ ስርአቱ ፍትህ ስለማይሰጥ ራሳችን ነን ፍትህ መስጠት ያለብን

    • @mheretogbazghi7491
      @mheretogbazghi7491 8 хвилин тому +1

      @@dawg929አይ ቅጣቱንኳ በኔ በኩል ጥሩ ነው የምለው 13:አመታት ነው ቅጣቱ አይደለም ይሄ ሰው እየቆራረጡ እንደ ዶሮ አይደለንዴ የሱን ያክል ነው እሚፈረዱ ያሉት ሁሌ እንደተናደድን ነው ለዛም ነው በየጊዜው ሴቶችና ህጻናት የሚቆራርጡ ያሉ በየጊዜው ምክንያቱም ፍርዱ ንቀውታላ እስር ቤቱ ራሱ በጣም የጸና በጣም መሆን አለበት

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 дні тому +4

    እግዚኦ የሰማይ አምላክ 😢

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 2 дні тому +4

    😢😢😢😢😢😢ውሻ የውሻ ልጅ ገደል ግባ ክፉ ኣሬሜን 😢😢😢😢ምን አይነት ወንጀል ነው ምሰሩት ህጻን ልጅ መድፈር ጅግና ያስብላል እንዴ ፈጣሪ ሆይ ያስፈራል በጣም 😢😢😢

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 День тому +2

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ አንችን እኮ ነው ቅድስት ኢትዮጵያ ሚሉሽ አዝማሪዎቹ ያልሆንሽውን😢😢😢

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 2 дні тому +2

    يارب سمعنا الخير
    لأ حول ولا قوة إلا بالله 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
    حسبي الله ونعم الوكيل لكل ظالم

  • @dawg929
    @dawg929 2 дні тому +5

    ጓደኛ የሚያምን ሰው ያስቀኛል።
    99% ጓደኝነት ጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው። አትመኑ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 дні тому +5

    አባትም ልጅም ያሳዝናሉ በጣም ምንአይነት አገር ነው ያለን ወይ ሰው

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 2 дні тому +4

    ወይይይይ የሠው ጭካኔ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 2 дні тому

      ክማን ክምትቅርብ የክብዳል😢😢😢😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 дні тому +4

    የአውሬው እርኩስ መንፈስ ሰራተኞች ክፉ ፍጥረቶች ሕሊናቸው የበሰበሰ::
    እናት ያጣችው አንሶዓት ደግሞ መፈጠር የሚያስጠላ ድርጊት ...
    እግዚዓብሔር ይበቀላችሁ! ያጥፋችሁ::

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 День тому +2

    እውነት።ጠብቁ።ከእስር።ሰወጣ።አባቱ።ይገለዋል።ፈርዱ።አንሳል።ሰው።ወዶ።አደለም።ወንጀለኛ።የሚሆነው።የሀገሪቱ።ፉርድ።የምተ።ስለሆነነው።

  • @mebratandom1806
    @mebratandom1806 2 дні тому +1

    Congratulations maraki

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 дні тому +5

    ጨካኝ እግዚአብሔር አይፈራም እህት የለውም እንዴት ልጅ እምትሆነው ያስበዋል በአሁኑ ስአት ስው ማመን ቀብሮ ነው ምን ኩፉ ስው ነው የስው ስይጣን ነው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 дні тому +4

    ህጻንን ልጅ ያላደገችን ልጅ መሮጥ ሲገባት ያሰናከላትን ልጅ የደፈረን ግለሰብ 13አመት ተፈረደበት ስትሉ ትንሽ እፈሩ ስቅላትም ሞትም እራሱ ፍትህ አይሆንም መቆራረጥ ነበር እንጅ።ፈጣሪ አያደርገውና ቢከሰት መቸም ቢሆን ለህግ አልሰጠውም።

  • @GenetBedada-h8c
    @GenetBedada-h8c День тому +1

    Uuuuufff yaa rabbii 😢😢😢

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa День тому +1

    እግዞ ወይ ምን እይስማነው

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 дні тому +2

    አረጉድ😢😢አፈርልብላ ስንትነገር አሳልፉይሆን??

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 дні тому +2

    ወይኔ 😢 ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ

  • @alamalketbi
    @alamalketbi 13 годин тому +1

    💔💔💔💔💔

    • @alamalketbi
      @alamalketbi 13 годин тому

      😭😭😭😭😭😭

  • @antsel9530
    @antsel9530 День тому +1

    😭😭

  • @AbduMaya-z4o
    @AbduMaya-z4o 2 дні тому +2

    የዚህ ፍርድ 13 ዓመት ብሎ ያረቀቀ የፈረመ የፈረደ በራሳቸው ይድረስ የ5000 ሺብር ሞባይል ከሰረቀ እኩል ያሳዝናል

  • @dawg929
    @dawg929 2 дні тому +6

    ፍርዱ ቀልድ ነው

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 День тому +1

    እውነት።ይገርማል።13/አመት።በአመክሮ።በ8አመቱ።ይወጣል።አይሀገሬ።መቸ።የደፈረ።ተገሎ።የምናይ።እድሜ።ልክስ።ቢፈረድበት።ምንአለ።

  • @fozinayeezakiroolijfufu538
    @fozinayeezakiroolijfufu538 День тому +2

    13ዓመት 😢ላሰት ሊጅ ከብር ቢኖር ethophia ዉስጥ እንደ ሴት ሊጅ ርካሽ የለም ማንም yedefaral 13እኔ 10ታስሮ ይ ዋጣል 😢😢😢😢😢 ታዉ ግን ፍርዱ የምገባው አደርጉ 🥲🥲

  • @HanaWoldegebrial
    @HanaWoldegebrial 2 дні тому +3

    አንዴት አይነት አውሬነት ነው አሕትና አናት የምትሆን ሴት ልጅ ያዉም ነብሰ ያላወቀች ሕፃን የሚደደፍር አውሬነት ነው

  • @Tadlesh-uk7vl
    @Tadlesh-uk7vl 2 дні тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 2 дні тому +2

    😢😢😢

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 22 години тому +1

    13 አመት በጣም ቀልድ ነው 25 አመት ፍርድ ማግኘት አለበት ይሄ ጨካኝ

  • @AlaAll-t7s
    @AlaAll-t7s 2 дні тому +2

    😢😢😢😢

  • @Mimitekle-w8v
    @Mimitekle-w8v День тому +1

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እኔ የሚገርመኝ እንዴት የህጻን ገላ ላይ ሰውነቱ ታዘዘለት በስምአም

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 2 дні тому +2

    ዋይ ጋለይ አባይኪ

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 2 дні тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @habibahusan875
    @habibahusan875 2 дні тому +4

    13 yers is noting for the crime he has done!!!

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 19 годин тому

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 2 дні тому +5

    ፍርድ ያንሳል ቢኮላሸ ጥሩ ነበር

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 2 дні тому +2

    አቦ ይድፍህ አተ አሁን ስው ነህ😢

  • @MadiinoMadiino-ty5zq
    @MadiinoMadiino-ty5zq 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Habesha-q4n
    @Habesha-q4n 2 дні тому +2

    Bisrat my love❤

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 2 дні тому +4

    እዛ እስር ላይ እያለ መርዝ ሰቶ መግደልነው መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 2 дні тому +2

    ምን አይነት ስው ነው ግን 😢😢😢😢 ጨካኝ

  • @AmsatAaa
    @AmsatAaa 2 дні тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 дні тому +1

    Children deserve protection.

  • @YoditBelachew
    @YoditBelachew 2 дні тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Miret-cv6oo
    @Miret-cv6oo 2 дні тому +2

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @feqar3326
    @feqar3326 16 годин тому +1

    Miskin endet chalechu 😢

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 дні тому +2

    13 አመት ፍርድነው??

  • @MihratHundesa
    @MihratHundesa День тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 дні тому +2

    ብስራት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 дні тому +1

    ህጻናት ወንድ እና ሴት ሚደፍሩት ሚገድሉት ለምን አይገደሉም እስከመቸ ነው ህጻናት ይሰቃዩ እና ሚገደሉት😢😢😢😢😢😢

  • @ማርያም-ኰ7ጸ
    @ማርያም-ኰ7ጸ 2 дні тому +1

    ብስራት ግን ይሀ በቅ አደለም አደባባይ ስለ ተናገርሽ ምንም ለውጥ አይመጣም እባክሽ ህጉ እና ቅጣቱ ተገብ እንድሆን አስተዋፅኦ አድርግ ድከም በአደባባይ እንድሰቀሉ በድራማ መልክ ብቀርብ ጠብ የምል ነገር የለም ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 2 дні тому +2

    እንዴት ነው ሚታዘዝላቸው

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 2 дні тому +4

    Uuuff ልጆአቺን የት እናሳድጋቸው በፈጠር እንደ ethio ወንድ sex የሚወድ በ ዓለም የላም ሕፃን. ሃያ ከብት ዉሻ አይቀራቸዉም እኮ 😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 2 дні тому +3

    ህፃናቶቹ ግን ነዉር mehonun indet አዉቆ ነው ሲደፈሩ የሚደብቁት

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 дні тому +1

    egzio meherene ye ethiopa good yamatalq now😢😢😢

  • @Elsa-hs1bn
    @Elsa-hs1bn 2 дні тому +2

    እንዴት ነው ነገሩ 13 አመት በቂ አይደለም ደፋሪ ሞት ነው መፈረድ ያለበት መንግስት ይቀልበዋል ቁጭ አርጎ የደፈረ ይሙት

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 дні тому +1

    Those offenders should be locked in prison forever.

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ስው ክማን ጋር ይኑር😢😢😢😢😢

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 2 дні тому +2

    በአሁን ሰአት አስተማሪው እራሱ ደፋሪ ሆኖኣል

  • @siltube2735
    @siltube2735 2 дні тому +2

    ደምሩኝኝኝኝኝኝ😢 የኔ ውዶች❤

  • @mahaletsaada3692
    @mahaletsaada3692 20 годин тому +1

    I don’t know I don’t understand he’s evil

  • @SenayitDebele
    @SenayitDebele День тому +1

    ተሣቀህ ቅር ያሣቅህ

  • @Wwo-d5j
    @Wwo-d5j 2 дні тому +1

    Bisratye konjo

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 2 дні тому +2

    in this world he hurting you big heart someone he knows you

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 5 годин тому

    እኔም ልጄን የባሌ ወንድም ያባት ልጅ ነዉ አልደፈራትም ግን ዳርዳር ሲል አዉቀንበት ከቤት አባረርነዉ ግን ልጄ ላይ ከባድ የአይምሮ ጉዳት አድርሶባት አልፉል ወላጆች ማንንም አትመኑ 😢😢

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 дні тому +1

    አቦ ድፍት ያርግህ

  • @promobile83
    @promobile83 2 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @silususu9876
    @silususu9876 2 дні тому +1

    Hegachen bishalal eko defari ayenorm nbr megedel bihon noro maderg yeferu nbr

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 2 дні тому +1

    Hulem lijochin bey eleği naw arat min endegetemachew manager yehone lest ketayebachew wedehikmna mewsed alebin

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 9 годин тому

    Beyagizew libn yemisabr Abetu Egiziabiher honey hisanatochin yemidafer ke midirachin atefalin aruuuuu😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronmekonnen7363
    @meronmekonnen7363 2 дні тому +1

    13 amet 😢

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 дні тому +1

    13 ዓመት?? ነገ እኮ ነው የሞት ፍርድ ነበር

  • @makiddatube5884
    @makiddatube5884 2 дні тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 дні тому +1

    Hetsn defarre sewche ye edeme lke eserat ygebachewal lemn tenshe amet defarrewoche eko betely tenshe lge kegedeya yamse ayhonm selzh ferd Letedeferu hettant legeoch!!!

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 2 дні тому +1

    Eccchh 13 amet mindenat😢😢😢😢

  • @Etiopa
    @Etiopa 2 дні тому +1

    አባቷ ፍቅር የምሰጣትና በግልጽ ካወራት ለምን ዋሸችው??? ወይስ የፈጠራ ታርክ ነው

    • @afomiyaaddis2258
      @afomiyaaddis2258 2 дні тому +2

      እንዴት እንደዚህ ይባላል በዚህ እድሜዎ ትፉጥራለች ቡሎ ይታሰባል የምታወሩትን ቡታስቡ ጥሩ ነው

    • @Etiopa
      @Etiopa 2 дні тому

      @afomiyaaddis2258 አቅራብዎቹን ነው ያልኩት እሷማ ወርዶባት በምን ትፈጥራለች

  • @peace3791
    @peace3791 2 дні тому +2

    He destroyed her life, at least he deserves 20 years

  • @اسينااسينا-ظ8ص
    @اسينااسينا-ظ8ص 12 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭

  • @AlgahtanyAgency
    @AlgahtanyAgency День тому +1

    FIRDU YANSAL BETAMMMMMM YANSAL

  • @Lemlem_kohain
    @Lemlem_kohain 2 дні тому +1

    Esti dro yemaqerbew yeneberew teraki ymeles mtlu 👍adrgu

  • @emanjemal8048
    @emanjemal8048 День тому +1

    Aye ethiopia ahun ehe fered new hiwotuwan abelasheto beka eser bet yalut hitsan defero yegeban ezaw bigedelut yashalal hig endehone yelem

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 2 дні тому +1

    Esnwse megdel new

  • @HelenRegassa-e8y
    @HelenRegassa-e8y 2 дні тому +2

    😢😢😢😢