Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብሰራት በጣም ነው እማደንቅሽ እምትሰጭው አስተያየት እምታነሽው ሀሳብ እምትናገሪው ሁሉ በጣም በሳል ቁምነገር ጉበዝነሽ በርች
የፈለገ ነገር ቢሆን እናት መግደል አደለም መልስ መስጠት የለብትም መካራ አይታ አሳድጋ በሞት እና በሂዉት መካክል ዉልዳ አሳድጋ ለናት ይሂ አይገባትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ሞት ሳያንሳቸው እንደ ማንም ዕቃ ጉድጓድ ውስጥ መጣላቸው ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔 ይህ ድንጋይ ልጃቸው እሱ ያላከበራቸው እቺ ጨካኝ ከሷ ምን ይጠበቃል? 😢😢😢
ኡነት ነው 😭😭😭😭😭
ሌላው እናቱ ረዥም እድሜ እንድትኖርለት ፈጣሪውን ይለምናል ሌላው ደግሞ ለንዴት ተገስቶ እናቱን ይገድላል😢 ምንም ይሁን ምን እናቶች ክፉ አይንካቸው ፈጣሪ የናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን ቤተሰብ 🤲
Balismama tiye wetalehu eniji😢😢😢
ኣየግርምመ የስው ነገር😢😢😢😢
እሄ ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ቀን ነዉ ግን በጣም ብዙ ትምርት ኣግኜቼበታለዉ ቀንን ሙሉ ነዉ እየሰማዉ ምዉለዉ ኣቀራረብሽ ራሱ ለመስማት ያጋጋል❤️
Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allah bank of you jetha
በጣም ነው የምንወድሽ ትንታኔሽ ከዚህ ፕሮግራም ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ
አሱ ለእናቱ ዱላ ማሳቱ እራሱ በጣም ነው ያመመኝ የእናትክ አምላክ ይፍረድብክ እጃቸውን እያራገቡ መታቸው የእኔ እናት ከደእዚ ጨካኝ ልጅ አላኽ ይሰውረን እማይዬ መተኪየ የሌለሽ መከራ አይታ አሳድጋ በዱላ መገረፍ ኸረ ሁሁ ሁሁ ሁሁ 😭😭😭😭😭😭😭
ችግር ቢኖርም በትግት ማለፍ እግዞኦ ማረኝ ክርስቶስ ማለት መጸለይ በእውነት እኔ ከ አባ ቶቻችን የተማርኩት ትግስ ነው በጣም ስሜታዊ ነበርኩ አሁን ሰይጣንን በስመአብ በመንፈስ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እያልኩ አባርረዋለሁ ከባድ ነው ጭቅጭቅ ከባድ መዘዝ አመጣ እማማም ተሳሳቱ ልክ ነሽ እሷም እሺ እናቴ እሺ ማማ ብትል ብታሳልፍ ወይም በሽማግሌ ልክ ነሽ ውይ በስመአብ 🙏
ብስራትየ የአንቺ ትንተና ደስ ይላል በርቺ
You are right my. beautiful girl l Love you so much
1:08
1:36 1:37 1:37 1:39 1:42 1:43 1:43 1:44 1:45 1:46
@@letebrhanambaye21553:14 3:15
3:26
እባክህ ጌታዬ ከዚህ ሰውረን ምንስ ቢሆን እንዴት ልጅ እናቱን ይመታል አልፎ ይገላል እግዚኦ
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ 😪🙏🙏🙏
እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ 😢 ጨቆኝ ነው
አይዞሽ ፍጣሪ ይርዳሽ❤
Ayzosh❤
ጭንቀትሽን ለአሏህ ንገሪው እዚህ መፍትሄ አይገኝም እህቴ
አይዞሽ
😢😢😢ኡፍፍፍ የኔ እናት እውነት አምላክ ይፍረድብህ የተረገምክ 😢
የሚገሪም ታሪክ ነዉ፣ ግን እናት ላይ ዱላ አንስቶ ደብድቦ መግደል የለበትም፣እሄዳለሁ ካሉ እስከቤታቸዉ መሸኘት ነበረበት፣እግዝአብሔር ነፍሳቸዉን ይማር፣ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ይኑሪ፣
ወይኔ በጌታ ስም ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢😢ምን አረመኔ ናቹ
My sister thank you very much bisri I love you all my heart ❤️
እግዚአብሔር፡ከዚህ፡ይሰውረን።
ነብሳቸውን ይማረው መጥፎ አጋጣሚ ነው
Love the way you present and you gave very solid advice. Thank you
እናመሰግንሃለን አንቺ ትንተናሽ ደስ ይለዋል ጓደኛም አያስፈልግሽም አንቺ የምታስረጂ ሁሉ በጣም ደስ ይለናል ነገር ግን የኢትዮጵያ ህግ በጣም ያሳዝናል ቅጣታቸው በጣም ያምሳል እነዚህን መግደል ወይም እድሜ ልክ መታሰር ለዛ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀለኛ የበዛው
አምላኬ ከንደዛአይነት ሰቆቃአድን ❤🎉😢ወዚክፍዘመን አድን አመላክ ልቦናስ ከሰይጤን በሮችአድን❤🎉😢
ሰላም የኔ ውድ ፈጣሪ ይበርክሽ እትዮጵያን ሰንረገም አይቀርም ምክንያቱም መልካም ነገር እንድናይና እንድንሰማ አለደለንም?ወገኖቼ በተቻለቹ መጠን እረሰቹን ጠብቁ
ትልቅ ትምርት ነው ሂወቴ ነው የተቀየረው ኣመሰግናለው ❤❤❤❤❤
አንች ብቻ ተናገሪ የኔ መር እኔ እኮ ሚገርመኝ አቀራረብሽ አስተምሮቱ ይገርማል በጣም ይገርማል ወደ ኋላ ሄጀ የሳለፍሁትን የትዳር ህይወት እራሴን እወደዋለሁ ግሩም ሚስት እና ምራት የነበርሁ ድንቅ ሴት መሆኔን እንዳውቅ አደረግሽኝ
አቺ ብቻ እቅርቢ አትሰለችም ደስ ሲል አቀራረብሽ❤
ያሳዝናል ልጁም እናትየውም ያሳዝናሉ የልጁ ጥፋት እናቱን ሊመታ በትር ማንሳቱ ነው የእናትየው ጥፋት በሰው ትዳር ገብተው መበጥበጣቸው ነው ሚስትየዋ ላይ እንዳልፈርድ ክፉ አማት ነው የሆኑባት። ከሁሉ ከሁሉ ትልቁ ጥፋት የገንዛ እናቱን ገድሎ መደበቅ መሞከሩ ከባድ ነው። በዚህ ወንጀል ውስጥ ንፁህ ሰው የለም።
በጣም
welcome 💕 SISTER
Thanks my lovely sister❤ good advice always thanks again
ኤግዚኦ ከንደዝህች የሊጅ ሚስት ይሰውረን እናት ለሚስት ብሊ ይገደላል 😢😢😢😢
💔💔😭 ገራ የገባው ዘመን ሆንን እኮ 😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
አይ እናት አይ እናት እግዞ አድነን
ወይኔ ወይኔ ወይኔ እናት እናት ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Yaa Allah. Qiyyamaan dhuferaa 😢 malattoo qiyamaa keessaa isas tokkodha. Maatiin ilmmon midhamuufi. Ajeefamuun😢😢 yaa Allah. Nuus qajelchii. Ilmaan keenyyaas. Qajelchii nuuf. Guddisii. Maloo. Sodaa kee nuf keenii😢
እግዚኦ
You are good story teller. Be blessed
ፈጣሪ ከእንዲህ ዓይነቱ ጉድ ይጠብቀን
ቅጣቱ በቂ አይደለም
የተረገመ ደግሞ ያለቅሳል 😢😢😢😢አይ እናት 😢😢😢እነሱን ነበር በቁማቸው መቅበር😢😢😢😢
ዎየእኔ ኢትዮጵያ እናቴ ስንት ጉድ አለሺ ጌታ ሆይ ስወርን ከክፉ 😥😥😥😥😥😥❤
You are the best story teller 🙏🙏
ትንታኔሽ👍❤
I like your explanation well done 👏 👏👏
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የተፈጠርነው ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣም ይከብዳል ዛሬ ምንምንሁና ስገባ ስወጣ ባየሆት እናቲ የኔከርታታ አላህ ይራህማ ለናት መልስመስጠት የለብንም እንኮንምታት
እረ ፍርዱን ያንሳል ስቅላት ነው የሚገባቸው!!!!
😢😢😢እግዞኦ😢
Long. Live. My mam
ባለጌልጅ
ብዙ እያወቅን እያዘነኩ አሰተማሪ ነዉ ፐሮግራምሸ
እፋፋፋ አምላኬ
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ግን ያገቡ ልጆቻችን ቤት መሔድ ያሰ ፈራል ሁሉም በቤቱ ቢኖር
ክፉ ግዜ
እምዬ ይሔ አይገባትም 😭😭😭😭😭😭😭😭
በህታችን የሚ ምትጣ ስው ፍጣሪ ሚፍራ ስው የስጥን😢😢😢😢😢💔💔💔
እውነት ልብ ይሰብራል በስመአብ እዴትስ ቆሞ ይኖራል ውይኔ በዚ ደረጃ እናትትላ ጭካኔ ምን ቢያጠፉስ እናት እኮ ነች ሴት ብትቀር ሴት ትመጣለች እናት መተኪያ አላት😭😭😭😭😭😭😭
ተባረክ ግን ይህ ሰው ሰው የእናት ዋጋ ይህ አይደለም
ብስራት በጣም ጐበዝ ነሽ ያኝቺንና ኢዪሃ ሚድያ እውነትን ስለምታስሙን ተባረኩ ግን ድራማው ባይኖር ጥሩነው አንቺ ሶትተርኪው ጥሩነው
ይዘገንናል እናት በወለደችው😢😢😢😢
☝☝☝😭😭😭
ያሳዝናል በጣም ምንም ለማለት ቃል የለኝም።
አቤት ጭካኔ እናትን እንደቀልድ 😢😢😢😢😢😢
እናት የሚመታ 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 betam yasferal😢😢😢😢😢😢
😩😩😥😥😥የስው ጭካኔ
በምን እጁ ነው ልጅ እናቱን የምመታው 😭
በጣም የአበጣም የሚያሳዝ ነቀ
oooo Befetari Sim Endet Sew Enatn Yahil Kebadnew😢😢😢😢😢
Ewnet yihen mesmat alchalkum enbayen mekotater alchalkum
ከባድ ጊዜ ላይ ነን የምር ለማመን የሚከብዱ አሰቃቂ ነገሮችን ብቻ ነው እየሰማን ያለነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል ክቢር ላነቶች
That’s so sad 😭
ለሁለቱም መሞት ነበረባቸው 😢
እናት በዱላ አራም ወዮልክ አላኽ ቅጣቱን አችለውም የፈለገ ነገር ቢሆን እናት በዱላ ኸረ ግፍ ነው😭😭😭😭😭
We miss your voice bisri❤❤❤❤
አሁዙቢላህ 😢
አኡዙቢላህ
ምን አይነት የተረገመ ዘመን እና ትውልድ ነዉ የመጣብን ???
የተረገመ ይሁን በልጆቹ ብድር ይመለሳል እናት መተኪያ የላት ሚስት ብትሄድ ሚስት ትሠጣለች ነገ እናቱን የገደለ ለኔም አይሆን ብላ ከሌላ ወንድ ትሄዳለች 😊
ሀኡዝብላህ እንዴት ይዘገንናል
😢😢😢😢😢😢😢እናትእናትናት
ትምህርት ነው አማት ላላችሁ በደንብ ተከታተሉ ምክር ነው
ፐሊስ እህቴ ተባበሩኝ እኔም የተደበቀ ሚስጥርአለኝ አሳዳጊ አያቴ በሰው ተገላብኛለች እኔ ያለሁት ስደትነው ነገርግን አያቴን ሰውእደገደላትነው ልቤየሚነገግረኝ እና እውነትን ለማወቅ እፈልጋለሁ እና ብትተባበሪኝ🙏
እግዝሆ እረ እኔ አመምኝ ለ እናት ይህ ይገባታል 😢😢😢😢 ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን
አፈር ይብላ እናት መግደል ቀርቶ ማንጎጠጥ
😢😢😢
የፈለገ ስሜታዊ ይሁን እናት ትመታለች መገልመጥም አይቻልም
ሰዉ. በናት. በዚ. ልክ. አረ. በስማም. 💔💔💔💔
እጁ. ይሰበር.
ይሄ ጨካኝ አውሬ😢 እኔ በእናት አባቴ ሞት ሁልጊዜ አለቅሳለሁ 😢 ይሄ እናቱን ገደለ😢
እናት ናት እኮ ሲቀጥል የናት ቦታ ሚሰት አትወሰድም ምንም ብናደድ እናቱን ,ይመታል መግደል አለቤት እንደ
ይህቺ ሴት በወንጀል የሰለጠነች ናት።ምንም ቢሆን እምዬን መግደል በጣም ከባድ ነው።ከመነሻው ወላጅ ያልወደደው ጋብቻ ምንም ቢሆን መጨረሻው አያምርም።የእርስዋ ፍርድ ግን ያንሳል በጣም ክፉ ሴት ናት እናትና ልጅን ያጋደለች።
አስር ቢናደድ እዴት እናትን ይገድላል 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
Ay wend
ሲጀመር እናት የፈለገችውን ብትልም የፈለገችውን ብታደርግም እንዴት ልጅ እናቱ ላይ እጁን ያነሳል እግዚኦ
ሰው ገለህ 19 ዓመት በጣም ይገርማል
Egizooo
ግን እናትም ጥፋተኝነት አላት ብትሆንም ግን ልጂ እናቱን 💔💔💔💔
😢😢😢😢😢😢😢 not enough 19&16 yrs
እኛቤት አንድ ቀን እደዚህ እይነት ታሪክ ይፈጠራል እፈራለው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢

በጣም የአ
በጣም የሚያሳዝ ነቀ
oooo Befetari Sim Endet Sew Enatn Yahil Kebadnew😢😢😢😢😢
Ewnet yihen mesmat alchalkum enbayen mekotater alchalkum
ከባድ ጊዜ ላይ ነን የምር ለማመን የሚከብዱ አሰቃቂ ነገሮችን ብቻ ነው እየሰማን ያለነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል ክቢር ላነቶች
That’s so sad 😭
ለሁለቱም መሞት ነበረባቸው 😢
እናት በዱላ አራም ወዮልክ አላኽ ቅጣቱን አችለውም የፈለገ ነገር ቢሆን እናት በዱላ ኸረ ግፍ ነው😭😭😭😭😭
We miss your voice bisri❤❤❤❤
አሁዙቢላህ 😢
አኡዙቢላህ
ምን አይነት የተረገመ ዘመን እና ትውልድ ነዉ የመጣብን ???
የተረገመ ይሁን በልጆቹ ብድር ይመለሳል እናት መተኪያ የላት ሚስት ብትሄድ ሚስት ትሠጣለች ነገ እናቱን የገደለ ለኔም አይሆን ብላ ከሌላ ወንድ ትሄዳለች 😊
ሀኡዝብላህ እንዴት ይዘገንናል
😢😢😢😢😢😢😢እናትእናትናት
ትምህርት ነው አማት ላላችሁ በደንብ ተከታተሉ ምክር ነው
ፐሊስ እህቴ ተባበሩኝ እኔም የተደበቀ ሚስጥርአለኝ አሳዳጊ አያቴ በሰው ተገላብኛለች እኔ ያለሁት ስደትነው ነገርግን አያቴን ሰውእደገደላትነው ልቤየሚነገግረኝ እና እውነትን ለማወቅ እፈልጋለሁ እና ብትተባበሪኝ🙏
እግዝሆ እረ እኔ አመምኝ ለ እናት ይህ ይገባታል 😢😢😢😢 ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን
አፈር ይብላ እናት መግደል ቀርቶ
ማንጎጠጥ
😢😢😢
የፈለገ ስሜታዊ ይሁን እናት ትመታለች መገልመጥም አይቻልም
ሰዉ. በናት. በዚ. ልክ. አረ. በስማም. 💔💔💔💔
እጁ. ይሰበር.
ይሄ ጨካኝ አውሬ😢 እኔ በእናት አባቴ ሞት ሁልጊዜ አለቅሳለሁ 😢 ይሄ እናቱን ገደለ😢
እናት ናት እኮ ሲቀጥል የናት ቦታ ሚሰት አትወሰድም ምንም ብናደድ እናቱን ,ይመታል መግደል አለቤት እንደ
ይህቺ ሴት በወንጀል የሰለጠነች ናት።
ምንም ቢሆን እምዬን መግደል በጣም ከባድ ነው።
ከመነሻው ወላጅ ያልወደደው ጋብቻ ምንም ቢሆን መጨረሻው አያምርም።
የእርስዋ ፍርድ ግን ያንሳል በጣም ክፉ ሴት ናት እናትና ልጅን ያጋደለች።