በውጪ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን የትዳር እንቅፋቱ በአራት ምክንያት ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 133

  • @TigistGetachew-o9z
    @TigistGetachew-o9z Місяць тому +7

    ዶ/ር ሊሻን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም ሰዉነሽ በሙያሽም አከብርሻለሁ ተባረኪ።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Місяць тому +44

    አሜሪካ ላወቀበት ለትዳርና ልጅ ለማሳደግ ጥሩ አገር ነው:: ችግሩ ሰዎች ከሌሎች ጋር ፉክክር ይወዳሉ ሴቶች ከስራ የሚያገኙትን በራሳቸው አካውንት ብቻ እንዲሆን ያደርጉና ለእራሳቸው ጥቅም ብቻ ማድረግ ሲፈልጉ የወንዱን ግን ለጋራ ጥቅም ማዋል ይፈልጋሉ:: በተለይ ልጅ ከወለዱ በሗላ ሴቶች ፀባያቸው ይለወጣል የጏደኞቻቸውን የማይጠቅሙ ምክሮች መስማት ያበዙና ባሎቻቸውን በሆነ ባልሆነው መነዝነዝ ይጀምራሉ የሚያስቡት ተፋተው ግማሽ ንብረት መውሰድና ልጅ ማሳደጊያ ተቆራጭ ማግኘት ነው እንጂ ልጆቹ ላይ ምን አይነት መጥፎ ተፅህኖ እንደሚኖረው አያስቡም:: ብቻ ከፍተኛ ጥናት ተደርጎ ለአዲስ የሚጋቡ ሰዎች ትምህርት መስጠት ቢጀመር ጥሩ ነበር::

    • @goferewshifta
      @goferewshifta Місяць тому +1

      ትክክለኛ አገላለፅ ነው እኛም ፈርተን እስካሁን አላገባንም

    • @fekertam
      @fekertam Місяць тому +5

      ወንዶችም አሉ በብዛት እንዲህ የሚያደርጉት ወንዶች ናቸው እውነት ለመናገር

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому +4

      You explained about the Diavorced and marriage in USA very well! The Main problems for diavorced is money and materials. Women love money and materials here in USA than their hasband and families. So they need to live as single mom but it is very very challenging to grew up children only by mom !!
      Moreover, diavorced is very very heartbroken and dangerous for all families!!

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому

      @@fikrumenaga2438 perfect! This is exactly what the problem was I got. Let me explained the true life experience in USA; I married my wife 20 years ago in Ethiopia . We came to USA in 2005 A.C. After we lived together peacefully life for 9 years, my wife behavior changed to bad because of she got so many friends. So my wife was pushed me to live expensive life.
      For example, she encouraged me to buy luxury cars and I bought for her $25000.0. Because she cried on me to do . At that time we have 3 'wouderful children 10 years ago. I paid all bills for 12 years by himself even if she worked . When was paying that cars payment she did not helped anything even for one month
      Moreover, I paid all bills. So she needed to live as single mom because she brainwashed by evil friends. The most surprising things was ; she was competing our life with her friends. When her friends but beds my wife was asked me to do same things. I remembered that we bought $1,200. Beds. When our bank account reduced to lower amount because I paid for our car and other's bills, she started fighting and she took advice from others people by ignoring me. Finally, we diavorced in 2015
      Because of her Evil money love and benefits. The main points she needed was ; to get section 8 houses, good stamps and all others benefit from government as bad people adviced her !
      It was very very heartbroken to separated from my children.
      But now she is scarfied a lot with (3) children without helpers. She paid all that bills by herself now !
      She can't worked full time because of children. See!?
      So many Ethiopian women diavorced after came to USA because of money and materials.
      I have 3 men who diavorced like me after they bought a house in Texas . This is very true story Not fiction. It is real real my life experience in USA . I'm ok now I recovered I got more money that we were together. God is Great!
      I was very good and fool hasband who was paid all bills 12 years, I was Not chat on her Or No bad addicted! Thank you God !
      I'm very very ok now after she destroyed my life. But I was believe her !!!!

    • @fikrumenaga2438
      @fikrumenaga2438 Місяць тому +5

      @@goferewshiftaመፍራትማ ጥሩ አይደለም ሁሉም ሰው ቢያንስ አንዴ ትዳር መሞከር አለበት ብዬ አጥብቄ አምናለሁ::

  • @speakmytruth
    @speakmytruth Місяць тому +52

    Great points.
    1. Have Share Account with your husband.
    2. Build House in America Not Ethiopia first.
    3. Communication is the key....
    4.Spend time with your kids...😮😮

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Місяць тому +2

      @@speakmytruth thanks and very good short point

    • @Hiwot736
      @Hiwot736 Місяць тому +2

      The shared account though !!!

    • @speakmytruth
      @speakmytruth Місяць тому

      @@Hiwot736 Yes it is not easy but If you can share everything else why not share the account only if you are married.

    • @zelalematrsaw9341
      @zelalematrsaw9341 Місяць тому

      ​@@speakmytruth it will be hard to manage

    • @Elsanat1785
      @Elsanat1785 Місяць тому +1

      Share account birr kelelw min yiseral lol

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 27 днів тому +1

    እግር ጥሎኝ ዘው ስል ማርና ወተት የም ታጠባጥብ ግሩም ሴት እደግመዋለሁ ግሩም ሴት አስተማሪ ህይወትን ኖራው የምታስተምር እኔም ደግሞ ጥሩ ተማሪ ሆኜ እራሴን ህይወቴን ትዳሬን ቃኘሁበት ተባረኪልን Dr

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Місяць тому +1

    የአራት ክጆች እናት በጣም ታሳዝናለችዶክተር ግን ልጅቷ ስትሞት ጥልቅ ሃዘን የተነሳ እኔንም ውሰሰደኝ ማለትሽ በዚህ ዘመን እነዲህ አይነት ሰው አለ ወይ❤❤❤ በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እኔም ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ተባረኪ ለልጆች ስንል ዋጋ ከፍለናል ግን ስደት ላይ ሲሆን ደግሞ አሰከፊ ነው

  • @EduTubepro
    @EduTubepro Місяць тому +7

    ጥሩ ቃለምልልስ ነው ስደትን ለሚናፍቁ ዜጎች እውነታውን አውቀው ይሄዱ ዘንድ እውነታው መገለጽ አለበት ጥሩ ነው እናመሰግናለን::
    thanks for sharing.

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 місяці тому +70

    የአሜሪካ ትዳር የአሜሪካ ቡዳ በልቶታል::አሜሪካ ለትዳር አትሆንም::ምክንያቱም ሰዉ በኑሮው ደስተኛ ስላይደለ::ኑሮው በስቃይ የተሞላ ነዉ በሰው መፍረድ አንችልም::በቃ እራሳችንን እናድን በጭንቀት እንዳንሞት::

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 місяці тому +12

      እሱ ብቻ ሳይሆን አያግዙም እኮ ባሎች

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 Місяць тому

      ሁሉንም ባሎች በጅምላው መፈረጅ አግባብነት የለውም የሚስትን ስራ ሁሉ ደርበው የሚሠሩ ባሎችም አሉና ዋናው በእውነተኛው ፍቅር ላይ ተመስርቶ በመቻቻል አብሮ መኖር በቂ ነው ።አምላክ ጤናን ፍቅርና ሠላሙን አብዝቶ ይስጠን ።​@@selamawitlemma5742

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Місяць тому +4

      @@selamawitlemma5742 ምን ማለትሽ ነው? ሀበሻ ወንዶች እነ ከማያቸው ውጭ ከሆነ okay, ሌላው ብቀር በሀገሩ የተከበሩ ፣ በጋርድ የምሄዱ እዝህ መጥተው እያለቀሱ ከwalmart ጋር ስገፉ አይደሉምን? This is America እያሉ የወንዶችን ህይወት የምያበላሹ ሴቶች አይደሉም? በርግጥ የነሱም ህይወት የተረጋጋ አይደለም

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 Місяць тому

      ​@@selamawitlemma5742What?

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 Місяць тому +3

    ሕይወት! የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ጓደኛየ፡፡ በዚህም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ፕሮግራምሽ ቁምነገር አለው፡፡ ያስተምራል፡፡ ሌሎችንም ምርጥ፣ ምርጥ ዝግጅቶች እንደምታቀርቢልን ተስፋ አለኝ፡፡ በርችልኝ ውድ ጓደኛየ!፡፡

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 місяці тому +20

    እኝህን እናት EBS ላይ ቢያቀርቡልን ለብዙ የአይምሮ ጭንቀት ላለባቸው ሰዎች ይደርሳሉ ብዬ አምናለሁና እባካችሁ አቅርቡልን:: 🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Місяць тому +17

    ሴቶች ብቻ አይደሉም ወንዶችም ችግር አለ ምናምንቴ ጋደኛ ወዳጅ የሚመስሉ በምቀኛም ነውአሜሪካ ትዳር የሚፈርሰው በጣም አደገኛ ሰውች አሉ ትዳር የሚያፋቱ

  • @binutube12
    @binutube12 Місяць тому +5

    ተመስገን ሀገሬ ተስፋ አላት! ት/ቤት የሆነች ሰው ናት። ተባረኪ

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 2 місяці тому +13

    She is absolutely right, I like her idea

  • @HannaKahsay-v9i
    @HannaKahsay-v9i Місяць тому

    ጀግና ሴት!🙏 ያወራሸው ሁሉ ትክክ. You are a women with moral princeple!❤❤❤❤

  • @helenmoges1806
    @helenmoges1806 Місяць тому +2

    Very true DR Lishan tebareki enate❤️❤️❤️

  • @alemtsehayhabte5231
    @alemtsehayhabte5231 Місяць тому +2

    Thank you! Very helpful እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @tigistmitiku8324
    @tigistmitiku8324 Місяць тому +2

    Dr. Lishan Tebareki.
    We are very proud of you. Godbless!

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Місяць тому +4

    Dr Lishan Kassa so happy to know you're doing such great job. Much respect for you.

  • @helenwoldesaba1242
    @helenwoldesaba1242 28 днів тому +1

    Thank you !

  • @Genetu158
    @Genetu158 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተያቂዋም ተጠያቂዋም በጣም ግሩም ነው ኑሩልን ተቀባይነት ያለው ቃለ መጠይቅ ነው

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 місяці тому +7

    What a blessed human being you are! I can't thank you enough whenever I see your interviews . May God bless you more!

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 місяці тому

      Well said Soooooo true I agree with you that is a blessing 🙏 we need more people like her ❤

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Місяць тому +3

    Betam tikikle Dr. ❤

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d Місяць тому +1

    A fantastic story about absolutely and you are a wonderful lady I must say i admire you ❤❤❤

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 Місяць тому +2

    Wow you are so right everything you said True.
    Thank you for sharing and helping out community one person make a difference 🙏 ❤
    I,m proud of you my Ethiopia sister
    God bless you.

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 Місяць тому +7

    የፈለጋችሁትን ማለት ትችላላችሁ ፣ እውነታው ግን አሜርካና ካናዳ ለትዳር የማትሆን ሀገር ነው ሌሎች ሀገሮችም ልኖሩ ይችላሉ በዮሮፕ ፣ የነጮች ህይወትም ማየት ችያለሁ ከስዕዖል አይተናነስም

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 2 місяці тому +2

    Dr world needs people like you that is the biggest humanity please keep up your good work God bless you 🙏 ❤🙏❤ 🙏 ❤

  • @bulgaw
    @bulgaw Місяць тому +4

    Good conversation, but it wasn't necessary to disclose his medical conditions..

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe3024 Місяць тому +1

    ዶክተር ግን ከልመንህ ፈቃድ ኣግኝተው ነው ይህክምና ሚስጥሩን አየር ላይ የዘረገፉት?

  • @gebremariamkebebew7974
    @gebremariamkebebew7974 Місяць тому +2

    Dr. Yenegershn Tarik bemam yasaznal sewuyewu betam baleye sewu new yeljochun enat yegedele sew new esu kfu sraserto beyihot yinoral, egzabhar yesrawun yistew Dr. Tarikun bemenagersh lebzu sewu tmhrt yisetal bye amnalhu Dr. launchm egzyiabhar edmana Tena yistsh.

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Місяць тому +1

    God, Bless, You👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🌷🌸💕

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 місяці тому +4

    Thank you for share Dr wonderful sis

  • @habtomseghid4521
    @habtomseghid4521 Місяць тому +4

    Every thing she said about America is right

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn Місяць тому +3

    በጣም የታደለች ለብዙዎች የምትተርፍ ሴት ነች። ምክሩዋ ለብዙዎች መድረስ አለበት።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 2 місяці тому +4

    ሆ! ትገርሚያለሽ፡ በጣም ደስ ትዪአለሽ!

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh Місяць тому +3

    💯%ትክክል ነች ሰለትዳር የተናገረችዉ.

  • @temepictures
    @temepictures 2 місяці тому +6

    እውነት ነው በዝቶል ተለያይቶ መኖር ፋሽን አድርገውታል

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 2 місяці тому +4

    Your program is very educational

  • @astarakitube4497
    @astarakitube4497 Місяць тому +4

    ይገርማል የወንድ ልጅ ግፍ ግን የልጆቹን እናት ለዝሙት ሲል ገደላት 😢 እሷ ቀረች ልጆቿ ያለ እናት ቀሩ እሱ ግን በደም የተጨማለቀ ኤጁን ይዞ በድሎት ይኖራል

  • @beyug6736
    @beyug6736 Місяць тому +2

    How do I contact her

  • @lonestar7490
    @lonestar7490 27 днів тому +2

    አቤት የትዳር አማካሪ መብዛቱ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Місяць тому

    Thank you

  • @alem7474
    @alem7474 2 місяці тому +4

    ደስ የምትል ሴት ናት

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 27 днів тому +1

    አጎል ወንድ ገዳይ ነው

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p Місяць тому +1

    Mashall mashall Allha yechmerlachu

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Місяць тому +1

    Dr. Lyshan ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Місяць тому +1

    👍👍👍👌👌👌❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Місяць тому +1

    america ahun betam nurotewedwa. befit 100$ yebet asbeza bedenb ygezaln neber lijoch lalew beteseb ahun $400 aybeqam besamnt. yezin yahl tewedwal

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 2 місяці тому +3

    ❤❤❤

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 Місяць тому +3

    Money and people opinion make all the problems

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Місяць тому

    ewnet nuw america kehonu beanid lib eyeno lij masadeg keza lijoch adgew tidar siyzu betun shito ethipia lela bet megzat alebeleza hulet botaebet egezalewtebilo sra sisera lijoch beqtu ayadgum ezi

  • @Gorawnana
    @Gorawnana Місяць тому

    አማርኛ የምትችል ናይጄሪያ ኢንተርቪዉ አይከብድም። ትዳር በአሜሪካ የሚለዉ ትዳር በአፍሪካ እንደማለት ነዉ። በየእስቴቱ ይለያያል። ጢባርሽን አርግቢዉ

  • @mimiabebe2343
    @mimiabebe2343 2 місяці тому +4

    Which state??

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 2 місяці тому +3

    Where is this Dr.what state?

  • @theo4020
    @theo4020 Місяць тому +2

    ለምን ባሉዋ ቤት መምጣ አልፈለገም?
    ቤትን የሚስጠላ በሽታ ስሙ ምን ይሆን?
    🧐

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Місяць тому +1

      @@theo4020 የድብርት ህመ ም ይመስለኛል

    • @AbuAbu-z6z
      @AbuAbu-z6z Місяць тому

      Beketot nw

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Місяць тому +1

      @@theo4020 ድብርት

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Місяць тому +3

    የአሜሪካ ትዳር የተወጋ ነው

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Місяць тому +1

    You are so right wow so true money money money👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mastewaltayachew4723
    @mastewaltayachew4723 Місяць тому

    አረ እኔ ኢትዮጵያ ሂጀ አምጥቸው ልክ እንደመጣው ያለሽን ብር በሙሉ ወደኔ አካውንት አስገቢው አለኝ እኔ ደግሞ የኔ የቆየ አካውንት ነው እና ስምህን እኔ ጋ አድርገው ስለው ደግሞ ደግሞ ከሴት ስም በታች ልሆን ብሎ ይኸው ዛሬ ነገ ልንፋታ እንቀጣጠር አለን እና አያድርስ ወገን መቃጠል ነው

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Місяць тому +1

    Being in a deep sleep, not only is Adam allowing his wife, Hewan, to be raped by the serpent, but also he allowed his son, Cain, to kill his brother, Abel.
    This means that Adam ignored his responsibility to take care of his wife, Hewan, and his children, Cain and Abel.
    Hence, due to his negligence and ignorance of the Spiritual Law for a true and healthy Family hood, Adam went to hell with Eve and Cain, according to the story presented in the Bible.
    Habashic or Habasha husbands must learn this biblical narratives and take care of their wives and children. Otherwise, their wives will be raped by the serpents, and their children will kill one another.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Місяць тому

      @@YilmaWako-cd1du lovely message thanks

  • @geremewmelesse4335
    @geremewmelesse4335 2 місяці тому +1

    ምን ጋብቻ ብቻ እውነተኛ ግንኙነት ሣይኖርም ትዳር ይመሠረቱ እና ግራ ያገባሉ ሁለቱም ፆታወች:: ችግሩ መብት አለኝ ነው እጂ ህግን አንረዳም::ሤት ካላመጣህ ተብየ አደል በሚዲያ ይበጠብጡኛል::

  • @siltube2735
    @siltube2735 Місяць тому +1

    ደምሩኝኝኝኝ😢 የኔ ውዶቼ❤❤

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo Місяць тому

    hospital ዝም ብሎ መቀመጥ ይቻላል እንዴ

  • @mimiabebe2343
    @mimiabebe2343 2 місяці тому +1

    Where you live dr.???

  • @MrBemnet1
    @MrBemnet1 2 місяці тому +1

    average salary increase is more than price increase

  • @freromangebremariam1838
    @freromangebremariam1838 Місяць тому +1

    Where is the address?

  • @happyworld4036
    @happyworld4036 Місяць тому +6

    ከሚስቱ ጋር የሚጣላ ሰው ይገርመኛል እንዴት ሰው ከግራ ጎኑ ይጣላል ? እስኪ ትምጣና ሰው ከሰው ጋር እንዴት እንደሚኖር ለአለም ምሳሌ ሆኜ ነበር ማሳያት

    • @yohannesristu7744
      @yohannesristu7744 Місяць тому +2

      Kkkkkkkk ስዳርስብህ ታያለህ

    • @superferu05
      @superferu05 Місяць тому +3

      "..ያልተነካ ግልግል ያውቃል:" አሉ የምትስለውን እና እውነታው አንድ አይደለም ካሁኑ እራስህን ብታሳምን ጥሩ ነው

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 Місяць тому +2

      ያኔ ስምህን ወደ not happy world ትቀይራለህ

    • @frehiwotawetahegn4722
      @frehiwotawetahegn4722 Місяць тому

      😂

    • @frehiwotawetahegn4722
      @frehiwotawetahegn4722 Місяць тому

      😂

  • @minihiwiabbibithi3711
    @minihiwiabbibithi3711 Місяць тому +4

    The conversation has started out good, but as soon as she started humiliating the comedian, I couldn’t continue that’s sad to hear in America. There’s such a thing called HIPAA anyone who claims to be in medical field should know you’re not supposed to talk about other person‘s medical issues out in public, especially the way you were talking without his or her consent I hope you learned something new.

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 місяці тому +5

    ቤተሰብ ፣ ፊይናንስ፣ ኳምንኪሽን

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Місяць тому +1

    But in your analysis you forgot to mention the most profound truth as narrated in the First Chapter of the Bible regarding the first husband and wife - Adam and Eve.
    According to the Bible, Adam fell in a deep sleep and did not do what he was supposed to do for his wife.
    When she realized that Adam was not doing what she expected him to do to her, Eve went to Serpent and started chatting with him and the serpent raped her.
    This Biblical narrative teaches the husbands not to fall in a deep sleep, but to take care of their wives so that their wives don't go to the serpents and be raped.

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Місяць тому +1

    Fidelity and responsibility are the most important points to build a healthy marriage and family, according to the narratives in the Bible.
    When Adam ignored his responsibility to take care of his wife, she broke her Fidelity to her husband and went to the serpent and got raped.
    One of the most deadly serpent was king Solomon who raped 1000 beautiful women in the world including the Ethiopic queen called queen of Sheeba. King Solomon is a very dangerous serpent.

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 Місяць тому +2

    I don't like the host.she doesn't show emotion or response with wisdom 😕

    • @Lifeshowhiwot
      @Lifeshowhiwot  Місяць тому

      @@fikirtefeyisa115 ለአስተያየቱ እናመሰግናለን እናስተካክላለን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +2

    Yes, the main reasons for diavorced in USA is money and materials!! Many Ethiopian women are changed their behavior because of those and other's things.

  • @02dakota1
    @02dakota1 2 місяці тому +7

    እህቴ ዋናውን ነገር እረስተሽዋል::ዋናው በወሲብ አለመጣጣም ነው::

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro Місяць тому

      ትክክል!! እኔም ልፈታው ነው የ2 አመት ልጅ አለችን:: ልጄ ከተወለደች በሗላ ማለትም በ2 አመት ውስጥ 4-5 ጊዜ ብቻ ነው የአልጋ ጨዋታችን ስለዚህ ፈቶ መገላገል ነው:: ሰነፍ ናቸው ወንዶቻችን

    • @NewOnew-bm3mw
      @NewOnew-bm3mw Місяць тому

      @@ET-cw8roEthiopia bithogni tifechiw nebr?

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro Місяць тому

      @@NewOnew-bm3mw የሚያስተዳድረኝ ከሆነ ላልፈታው እችላለሁ:: ውጭም በጎን ውሽማ መያዝ ይቻላል ነገር ግን ስለማልፈልግ ፈቶ መገላገል

    • @NewOnew-bm3mw
      @NewOnew-bm3mw Місяць тому

      @@ET-cw8ro ye setoch tilku chgr the new gena le gena USA negn blesh new meftat milew hasab yemetalsh ….siketl demo tdar lanchi bcha aydelem memechet yalebet lehuletachum new …snt ametsh new

    • @goferewshifta
      @goferewshifta Місяць тому

      @@ET-cw8roአትፍቺው እኔ የሱን ቦታ ተክቼ ላስደስትሽ

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb Місяць тому

    ኣንበሳ ነህ ኣባቴ የኛ ሴቶች እንደዚህ ነው ሚፈልጉት እነሱን ሁሌ ማሰር....

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 місяці тому +7

    እኔስ 4 አስወልጃለው ንቅንቅ አትላትም የትም!!

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 2 місяці тому

      በሽተኛ ደነዝ የትም ንቅንቅ አትልም ብለህ በርግጠኛነት እያሰቃየሀት እንደሆነ ግልፅ ነው ግን አንድ ቀን ስትቆርጥ እንዴት ጥላህ እንዳማትሄድ ታያለህ ከዚያ ድምፆህ እራሱ ያስጠላታል ደም እንባ ታለቅሳለህ እንዳንተ አይነቱን ነቀስ እየሰበሰቡ ማቃጠል ነው

    • @fitsumMana
      @fitsumMana 2 місяці тому +1

      @ ሀገር ቤት እያለች 2 እኔ ጋር ስትመጣ 2 በቃ አሁን በጣም busy የት ልትሄድ?

    • @shiferawkebede520
      @shiferawkebede520 2 місяці тому +14

      @@fitsumManaፍቅር አለህ ወይስ እስር ቤት ነው አንድ ቀን ችግር ላይ ትወድቃለህ አይምሰልህ አስበት ብልህ ከሰው ይማራል እራሱ ይህንን ሰምተህ ለእራስህ ተጠቀምበት

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 місяці тому

      መስሎሀል በልጅ ማሰር​ ይልቅስ ወደ እግዚአብሔር ቤት ቤታችሁን ፍቅራችሁ ሙሉ እንዲሆን ፈጣሪን አስቀድሙ@@fitsumMana

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 2 місяці тому

      Tidar ina isir bet Lex.
      Tariku lante new.
      Temaribet.

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 Місяць тому

    Please don’t lie there is no other country in the world like America. If you work, you will get it.