Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተጋሩ ወንድሞቻችን እንዲሁም ደቡብ እና ኦሮሞ አፋር ሶማሌ ሌሎችም ወደ ፋኖ ተቀላቀሉልን ጀግኖቻችን ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!
ለማንኛውም እዳታምናቸው ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
ሰለሞን ወ/ገሪማ የትግራይ ጀግና ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ተመልከት የሀገሬ ህዝብ ይህን እውነት ! ድል ለሀገር ወዳዶች በሙሉ ! ድል ለፋኖ
Bravo fano greeting from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ድል ለጀግናው የአማራው ልጆች ፋኖዎች ይሁን ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል ከፋኖ ጋር ወደፊት
ፋኖ ህብረ ብሔራዊ ሰራዊት እየገነባ ነው የሚስፈልገውም ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር ሁሉንም ብሔር ብሔረሰቦችን በእኩል ማስተናገድ ያስፈልጋል።❤
ወንድሞቻችን እንኳን ከእውነት ጋር ቆማችሁ ከጭቁኑ አማራ ጋር
ድል ለአማራ ፋኖ💪🏽
ድል ለአማራ ፋኖ
ከድተው ሳይሆን የህዝብ ልጆች መሆናቸውንና ባለጌው አጋንንቱ ብልፅግና ሀገር አፍራሽ ጭራቅ መሆኑን ስላወቁ ነው❤
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም የማይጠቅመን ኋላቀር አስተሳሰብ ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ይውደም!!!
ይገርማል የአማራ ብሔርተኛነት ይለምልም ማለት እኮ በራሱ ኋላ ቀር ምልከታ ነው።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ከተባለ ዘመኑንየዋጀ ምልከታ ነው።
@@asresbitew7105ሄድ ከእዚህ ኃላቀር ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው ?
Wow wonderful one great united Ethiopian great force Ethiopia we need this
🎉🎉🎉🎉 ባታምኗቸው ባይ ነኝ አማራ ሠው ያምናል በማመኑ ነው የተከዳው
@@b.6015 ትክክል
❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ይጠብቃቹ ❤
ድል ለፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፋኖ ፋኖ ከባድ ጥንቃቄ ጥንቃቄ በወዶ ገቦች ላይ ይደረግ ኤሌክተሮኒክ ጥቃቅን መሳሪያወች ተገጥሞላቸው እንዳያስጠቋችሁ
ከእኛ በላይ እነሱ ያውቃሉ ብዙ ሙህራን ያሉበት ነው
ውድ አማራውያን ለፋኖዎቻችን ንገሯቸው የሚቀላቀሉትን በፍፁም እንዳያምኗቸው አደራ አደራ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
Wonderful, wonderful Ethiopia people you understood now thank you so much. God bless you.🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪👍😩👍
የሪፖብሊካን ጋርዶች ለህሊናችሁ ተገዢ በመሆን የጭቁኑን የአማራ ህዝብ ትግል በመቀላቀላችሁ እናመሰግናለን። ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤
Bravo bravo good job brothers
Good job Fano. U have different groups surrendering soldiers. Keep proper and inclusive work
ፋኖ ይችላል💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
ምርጥ መልእክትነው
የአማራ ፋኖ ሰውን በዘሩ አይለይም ለዚህም ፋኖ ያኮራኛል። ሰው በስራው እንጅ በዘሩ አይለካም
በርቱ ጀግኖቻችን ጥንቃቂ አድርጉ በተለልኮ የሚመጡም ስለሚኖሩ ተጠንቀቁ
ፋኖ ተጠንቀቁ መጡ ብቻ ሳይሆን ምርመራ ክትትል ያስፈልጋል ድል ለፋኖ❤❤❤
አንድነት ከክርስቶስ በታች አዳኝ ነዉ አሁን ግን እዴት እንመናቸዉ ጊዜዉ ከፋ ጥንቃቄ ወድሞቼ ኦ 😢 ድል ለፋኖ❤❤❤❤
የአማራ ፋኖ ሠራዊት በኢትዮጵያ ያሉ የሁሉም ብሔረሰብ ወጦት ታጋይ ዮች በደአማራ ፋኖ ከመጠን በላይ እየተቀላቀሉ መምጣታቸዉ የአማራ ፋኖ የሚታገለዉ ለአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የመኖር መብቱ እንዳከበር እና ሌሎች ብሔረሰቦችም በኢትዮጵያ እኩል መብት ኑሮአቸዉ እደልባቸዉ የሚኖሩባት የማሰሩባት አገር ለመፍጠር መሆኑን በደምብ የተገነዘቡ ስለሆነ ነዉ የአብይ አህመድ ስረአት በአሁኑ ሰአት የአማራ ፋኖን የመቋቋም ሀይሉ የደሸቀ ስለሆነ የመቀበሪያዉ ሰዐት እየተፋጠነ መሆኑን ያሳያል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
ድል ለጀግኖቹ እና ለአገር ወዳዶቹ ፡፡
ጀግኖቻችን. ሺ አመት ኑሩልኝ እንወዳችሁለን ወይኔ ስወዳችሁ
የህወሓትን መርዝ ፖሊቲካ በመፀየፍ የጋራ ሀገራችንን በጋራ ብናድን በተለይም የትግራይ ህዝብና ወታደሮች ቀናኢነት ማሳየት ሁላችንንም ተጠቃሚ ያደርጋል።
ህወሐትን መሳደብ ምን አመጣው? ከቻልክ አብረህ መሥራት ነው። ካልሆነ ደግሞ አለመሣደብ።
@P4all-b እሺ ይቅርታ!መሳደብ ሳይሆን መተቸት ነው ተብሎ ይወሰድ።
እጅ የሚሰጡ ወታደሮችን በጥንቃቄ ማየት መጠበቅ መገምገም ያስፈልጋል
ወድ ፋኖ ከሆኑማ ደስይላል❤
ተጋሩን እንዳታምኑ😮😮😮😮❤❤❤❤❤
✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ💪💪💪
እናንት ወገኖቸ የሀገር ተስፋ ናችሁ በርቱ
ሚሊኪያስ ሌዳሞ አሹ ሀበሌ ዳይታ ረዶኡያ ።ሉቦኪ መገኖ መሪሄ ወርባያ ጀባቲ💪💪💪💪💚💛❤️
ድል ለጀግናው
እስከነ መሳሪያቸው አይከብድም❓መንዘላዘል እንዳይሆን፤ ኮነሌል ኪሮስ አዘናግቶ እንደጠፋው እነዚህም አዘናግተው የሆነ ነገር እንዳይሰሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!!!
እንደለ እኮ የፍኖ አባል አለ. ከካሜራ ጀራባ የት ያመልጣል መሳርያውን ደግም ይዘው ስለመጡ ነው ተማርከው አይደለም እጅ ስተው ነው❤
ካዝናውየተነቀለነውጥይትየለውምድልለፋኖጦር።
Welcome EMS
ድልለፋኖ❤❤❤
እጅ የሰጠን ወታደር መሳሪውን አስይዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ ምን ይሉታል ?/ምርኮኛም ይሁን እጁን የሰጠን ወታደር የምትይዙበት መንገድ መስተካከል አለበት የእናትህ ልጅም ቢሆን ማመን የለብህም የሀሳብና የአመለካክት ልዬነት ከነበረህ በወታደር ሳይንስ
በትክክል
እነዚህ እኮ ወዶ ገብ ናቸው
መሳሪያው መውጊያ ላይኖረው ይችላል።
ማይሖን ነገር አታዉሩ. ወይ ሒዱና ከቦታዉ ተገኙ እና ሓሳብ ስጡ ታገሉ በገምድጃዉ ተወዝፋችሑ መመርያ መስጠት አትችሉም ፋኖን መሳርያይዞ የተቀላቀለ ስርአት ነዉ ፋኖ።
ንገርልኝማ @@Chereka203
Wow good 👌
ስንቴ እንንገራችሁ? የከዱ አይባልም! ህዝባቸውን የተቀላቀሉ ነው። ምን አይነት ቅዠት ነው ግን?
ጠርጥር ! ጥንቃቄ አይለይ ::
ፋኖን የተቀላቀሉ የሌሎች ብሄር አባላት ነገ ትግሉ ወደ ሀገር አቀፍነት ደረጃ ሲያድግ ጉሉ ሚና እንደሚጫወቱ ተስፋ አደርጋለሁ። ነገር ግን ፋኖ እጅግ ባጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ሰርጎ ገብ ሊኖር ስለሚችል…!!!!!!
ቢሆንም ጥንቃቄን ግን ይሻል፣ እንዴት በአይነ ቁራኛ ልንከታተላቸው እንደሚገባ ማሰብ እና ትግሉንም እንዴት ምክትያታዊ እንደሆነ ማሳመን ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ምርጥ ወታደር ከተገፍው ጎን ይቆማል
ድል እውነትን ይዞ ለሚጓዘው ላማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤
Betam dessss...yilal❤❤❤❤❤
እራ ተው ግን ጀግሞቻችንን እዳታስበል😢ተው ይህ የዋህነት ይቅር😢😢😢 ወይኔ ተው አትመኑ
😅😅😅☝👍👍👍 ጠፍቶ እንደመጣ ነገ ጠፍቶ ይሄዳል ጥርጥር የለውም
ፋኖኖኖ የአማራ አንድነት አፍጥኑት ብልፅግና ትንፋሸ እናሣጥር ❤❤❤የእስክንድር ከእነ አሜሪካ ጋር ውይይት ድራማ እናክሸፍ
Atekefafel 😡😡😡
ድልለፋኖድልለአማራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖ ጀግናዎች ናችሁ ማንም አይደራደርም የዛሬዎቹ ተማራኪዎች መሣሪያቸውን ከነሙሉትጥቅ እንዳነገቡ ሆነ እንዴ? .......ሆኖም ፋኖ የሀገር ወገን በርቱልን:: ስትማርኩ መሣሪያ አስፈቱና ወደ ጥያቄ ግቡ :: እንወዳችኃለን💚💛❤️
🎉🎉🎉 ጀግና ሲዳማ ልጅ 🎉🎉🎉
እዉነት ለሀገሩ እሚሰራዉ ፍኖ እንጅ ብሎፅግና እንዳልሆነ ህዝብ ያቃል ህዝብ በጦርነት ማሸነፍ ድንቁርና ነዉ
FANO needs it's own Radio Station 🚉 ❤❤❤❤❤❤❤
እውነትህን፡ነው።
አልገባኝም እኔ አለች አምሳል ምትኬ፡ አልገባኝም ጎበዝ! በሸዋ በኩል ተቀብለህ በራያ እና በወልቃይት በኩል ተዋጋኝ አይነት እምቧለሌ የሆነ ነገር😅
እኳን፡ደህናመጣች፡የብይ፡ሽኩርቶች❤❤
Fano please becareful please
ከመልክቱ commente ውስጥ የብልጽግና ጭንቀት ኮሜንት ይበዛሉ
ብሄር ብሄረሰቦች ተሰባሰቡ ማለት ነው ወደ ኢትዮጺያ🎉 ጦር ይቀየራል !
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ጠላቶችህ የሚያሳድዱህ አቅም ኖሯቸው ወይም በቁጥር ከአንተ በልጠው ሳይሆን ቀድመው ስለተደራጁ ሲሆን የአማራም ንዝህላልነትም አለበት ስለዚህ ስለዚህ አትዘናጋ ሀይሉም ብቃቱም አለህ
ሁላችሁም ኮሜንት የምንጽፍ መቼ ነው የምንቀላቀለው?
ጠያቂው ልጅ ትግሬ ነው ነገሩ እንዴት ነው?ፋኖ ጥንቃቄ
@@eliyaszemene8291 ልጠይቅ ስል ተጠለፈ እንዴ ትግሉ 😂
ይህ፡እኛ፡የሚሰማንን፡ስጋት፡እነርሱ፡በቦታው፡ያሉት፡ሳይሰማቸው፡የሚቀር፡አይመስለኝም?በእርግጥም፡እዚህ፡ቦታ፡ላይ፡ምንጊዜም፡ቆቅ፡መሆን፡ያስፈልጋል።
ሰለሞን ወልደ ገሪማ የትግራይ ልጅ ወደፋኖ ከገባ ቆየኮ እሱ ነው ቃለ መጠይቅ እያደረገ ያለው
@@megabit781siraw6 በብሄርተኝነት ጦርነት ላይ የትግራይ ተወላጅ ያለህበትን ቀጠና የጦር ስትራቴጂህን ካሳየኽው እመነኝ ይበላሀል ግዜ ነው ሚጠብቅልህ
ጥሩነው ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
መረጃ ሰብሳቢ ፋኖን ያለበትን አቆም ለመመረጂ የመጣ ይመስለኛል ተበላህ ፋኖ መረጃ ለመሰብሰብ የተላከን ሁሉ ተቀላቀለ እያልክ ተቀበል ደካማ ጎን ተጠቅሞ የሚቀላቀሉም እዳሉ ማወቁ ጡሩነው😅😅😅
Share share share share
ለማንቸውም ሰው አትመኑድል ለፋኖ
ሁላችንም ይሄ ብሄር /ዘር ቀለም ሙስሊም /ክረስቲያን ሳንል ሁላችንም ተባብረን እንገላገል
አብይ ና ብረሃኑ ጁላ ያዩት ይሆን
አትመነው አትመነው እነዚ ተገፉ ወደነዚያ ኋኝ ነው።
ድልለፋኖጦርሠራዊይት።
ለ አንድ አብይ አህመድ እንዴት ወጣት ያልቃል😢
በየዋህነት የመጣውን ሁሉ መቀበል ዌጋ ሊያስከፍል ይችላል ስለዚህ ምርኮኛን ለብቻ ሰብስቦ በአይነ ቁራኛ መጠበቅ እየተንከባከባችሁ ተሀድሶ መስጠት አለበት። ሁሉም መሮት የመጣ እንዳይመስል አብዛኛው የስለላና ሌላም ወታደራዊ ተልኮ ተሰጥቶት ነው የሚቀላቀላችሁ
ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥንቃቄ!!!!
የመቻችሁ
በፍፁም ወደዉ የመጡትን አትመኑ ከተቀበላችሁም ትጥቅ ተቀብላችሁ ወደ መጡበት ብትልኩ የተሻለ ነዉ
አቦ ማሜ ልጅ ይወጣልሕ በጣም ገብቶሓል ቁማሩ
እልል እኔኮን ከዱ ይሄ የሰው አውሬ መንግስት ተብየው
ጥንቃቄ አይታመኑም
በተለያየ የጦር ግንባር (ክፈለጦር ውስጥ ) ይመደቡ
ለማንኛቸውም ጥንቃቄ ቢደረክ
ተንኮል ከሌለበት ከሆነ ጥሩ ነው
💪💪💪💪👍👍👍
የፋኖ ጦር በየአቅጣጫው እየተገነባ ነው 😁
ሸሀሰን ከረሙ ያስተማሯቸውናቸው
በገፍ ስንት ነው?
ስለፋኖ ብቻ አደለም የመንግስትን መጥፎነት እንዲናገሩ ማድረግ ዋናው የሰወችን ጥልቀት መመዘኛ ነው።።ምን ያህል የመንግስቱ አረመኔነት የተረዱ መህኑን እንገነዘብበታለን።።እና መንግስትን እንዴት ሊጠሉት ቻሉ
👌👌👌
Fanos you will be the National Force keep inviting and taking in your wogenoch. This Satan must face international justice.
ከኦሮሚያ የመጡትን ባታምኑ የተሻለ ነዉ ጨጓራ ታጥቦ አይጠራም አስቡበት
የትኛወረም ወታደር ያማራህዝብ ወገናቸው ነው ወደ ወገናቸው ነው የመጡ
Why the accent of the journalist is like tegrenya speaker?
ሓቁን የተናገሩት ጀኔናር አማረ እና የድሓዉን ወታደር ለማትረፍ ነዉ ባሻዉ እንደሳዳም ገል ሲቀበር ያዉቀዋል 💀☠️🦴😭😭🤧🤧😭🛌💯🇪🇹🤧👎
እንዴት አላችሁ ጥያቂው ፋኖ ነውን???
ተጋሩ ወንድሞቻችን እንዲሁም ደቡብ እና ኦሮሞ አፋር ሶማሌ ሌሎችም ወደ ፋኖ ተቀላቀሉልን ጀግኖቻችን ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!
ለማንኛውም እዳታምናቸው ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
ሰለሞን ወ/ገሪማ የትግራይ ጀግና ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ተመልከት የሀገሬ ህዝብ ይህን እውነት ! ድል ለሀገር ወዳዶች በሙሉ ! ድል ለፋኖ
Bravo fano greeting from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ድል ለጀግናው የአማራው ልጆች ፋኖዎች ይሁን ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል ከፋኖ ጋር ወደፊት
ፋኖ ህብረ ብሔራዊ ሰራዊት እየገነባ ነው የሚስፈልገውም ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር ሁሉንም ብሔር ብሔረሰቦችን በእኩል ማስተናገድ ያስፈልጋል።❤
ወንድሞቻችን እንኳን ከእውነት ጋር ቆማችሁ ከጭቁኑ አማራ ጋር
ድል ለአማራ ፋኖ💪🏽
ድል ለአማራ ፋኖ
ከድተው ሳይሆን የህዝብ ልጆች መሆናቸውንና ባለጌው አጋንንቱ ብልፅግና ሀገር አፍራሽ ጭራቅ መሆኑን ስላወቁ ነው❤
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም
የማይጠቅመን ኋላቀር አስተሳሰብ ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ይውደም!!!
ይገርማል የአማራ ብሔርተኛነት ይለምልም ማለት እኮ በራሱ ኋላ ቀር ምልከታ ነው።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ከተባለ ዘመኑንየዋጀ ምልከታ ነው።
@@asresbitew7105ሄድ ከእዚህ ኃላቀር ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው ?
Wow wonderful one great united Ethiopian great force Ethiopia we need this
🎉🎉🎉🎉 ባታምኗቸው ባይ ነኝ አማራ ሠው ያምናል በማመኑ ነው የተከዳው
@@b.6015 ትክክል
❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ይጠብቃቹ ❤
ድል ለፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፋኖ ፋኖ ከባድ ጥንቃቄ ጥንቃቄ በወዶ ገቦች ላይ ይደረግ ኤሌክተሮኒክ ጥቃቅን መሳሪያወች ተገጥሞላቸው እንዳያስጠቋችሁ
ከእኛ በላይ እነሱ ያውቃሉ ብዙ ሙህራን ያሉበት ነው
ውድ አማራውያን ለፋኖዎቻችን ንገሯቸው የሚቀላቀሉትን በፍፁም እንዳያምኗቸው አደራ አደራ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
Wonderful, wonderful Ethiopia people you understood now thank you so much. God bless you.🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪👍😩👍
የሪፖብሊካን ጋርዶች ለህሊናችሁ ተገዢ በመሆን የጭቁኑን የአማራ ህዝብ ትግል በመቀላቀላችሁ እናመሰግናለን። ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤
Bravo bravo good job brothers
Good job Fano. U have different groups surrendering soldiers. Keep proper and inclusive work
ፋኖ ይችላል💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
ምርጥ መልእክትነው
የአማራ ፋኖ ሰውን በዘሩ አይለይም ለዚህም ፋኖ ያኮራኛል። ሰው በስራው እንጅ በዘሩ አይለካም
በርቱ ጀግኖቻችን ጥንቃቂ አድርጉ በተለልኮ የሚመጡም ስለሚኖሩ ተጠንቀቁ
ፋኖ ተጠንቀቁ መጡ ብቻ ሳይሆን ምርመራ ክትትል ያስፈልጋል ድል ለፋኖ❤❤❤
አንድነት ከክርስቶስ በታች አዳኝ ነዉ አሁን ግን እዴት እንመናቸዉ ጊዜዉ ከፋ ጥንቃቄ ወድሞቼ ኦ 😢 ድል ለፋኖ❤❤❤❤
የአማራ ፋኖ ሠራዊት በኢትዮጵያ ያሉ የሁሉም ብሔረሰብ ወጦት ታጋይ ዮች በደአማራ ፋኖ ከመጠን በላይ እየተቀላቀሉ መምጣታቸዉ የአማራ ፋኖ የሚታገለዉ ለአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የመኖር መብቱ እንዳከበር እና ሌሎች ብሔረሰቦችም በኢትዮጵያ እኩል መብት ኑሮአቸዉ እደልባቸዉ የሚኖሩባት የማሰሩባት አገር ለመፍጠር መሆኑን በደምብ የተገነዘቡ ስለሆነ ነዉ የአብይ አህመድ ስረአት በአሁኑ ሰአት የአማራ ፋኖን የመቋቋም ሀይሉ የደሸቀ ስለሆነ የመቀበሪያዉ ሰዐት እየተፋጠነ መሆኑን ያሳያል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
ድል ለጀግኖቹ እና ለአገር ወዳዶቹ ፡፡
ጀግኖቻችን. ሺ አመት ኑሩልኝ እንወዳችሁለን ወይኔ ስወዳችሁ
የህወሓትን መርዝ ፖሊቲካ በመፀየፍ የጋራ ሀገራችንን በጋራ ብናድን በተለይም የትግራይ ህዝብና ወታደሮች ቀናኢነት ማሳየት ሁላችንንም ተጠቃሚ ያደርጋል።
ህወሐትን መሳደብ ምን አመጣው? ከቻልክ አብረህ መሥራት ነው። ካልሆነ ደግሞ አለመሣደብ።
ህወሐትን መሳደብ ምን አመጣው? ከቻልክ አብረህ መሥራት ነው። ካልሆነ ደግሞ አለመሣደብ።
@P4all-b እሺ ይቅርታ!መሳደብ ሳይሆን መተቸት ነው ተብሎ ይወሰድ።
እጅ የሚሰጡ ወታደሮችን በጥንቃቄ ማየት መጠበቅ መገምገም ያስፈልጋል
ወድ ፋኖ ከሆኑማ ደስይላል❤
ተጋሩን እንዳታምኑ😮😮😮😮❤❤❤❤❤
✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ💪💪💪
እናንት ወገኖቸ የሀገር ተስፋ ናችሁ በርቱ
ሚሊኪያስ ሌዳሞ አሹ ሀበሌ ዳይታ ረዶኡያ ።ሉቦኪ መገኖ መሪሄ ወርባያ ጀባቲ💪💪💪💪💚💛❤️
ድል ለጀግናው
እስከነ መሳሪያቸው አይከብድም❓መንዘላዘል እንዳይሆን፤ ኮነሌል ኪሮስ አዘናግቶ እንደጠፋው እነዚህም አዘናግተው የሆነ ነገር እንዳይሰሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!!!
እንደለ እኮ የፍኖ አባል አለ. ከካሜራ ጀራባ የት ያመልጣል መሳርያውን ደግም ይዘው ስለመጡ ነው ተማርከው አይደለም እጅ ስተው ነው❤
ካዝናውየተነቀለነውጥይትየለውምድልለፋኖጦር።
Welcome EMS
ድልለፋኖ❤❤❤
እጅ የሰጠን ወታደር መሳሪውን አስይዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ ምን ይሉታል ?/ምርኮኛም ይሁን እጁን የሰጠን ወታደር የምትይዙበት መንገድ መስተካከል አለበት የእናትህ ልጅም ቢሆን ማመን የለብህም የሀሳብና የአመለካክት ልዬነት ከነበረህ በወታደር ሳይንስ
በትክክል
እነዚህ እኮ ወዶ ገብ ናቸው
መሳሪያው መውጊያ ላይኖረው ይችላል።
ማይሖን ነገር አታዉሩ. ወይ ሒዱና ከቦታዉ ተገኙ እና ሓሳብ ስጡ ታገሉ በገምድጃዉ ተወዝፋችሑ መመርያ መስጠት አትችሉም ፋኖን መሳርያይዞ የተቀላቀለ ስርአት ነዉ ፋኖ።
ንገርልኝማ @@Chereka203
Wow good 👌
ስንቴ እንንገራችሁ? የከዱ አይባልም! ህዝባቸውን የተቀላቀሉ ነው። ምን አይነት ቅዠት ነው ግን?
ጠርጥር ! ጥንቃቄ አይለይ ::
ፋኖን የተቀላቀሉ የሌሎች ብሄር አባላት ነገ ትግሉ ወደ ሀገር አቀፍነት ደረጃ ሲያድግ ጉሉ ሚና እንደሚጫወቱ ተስፋ አደርጋለሁ። ነገር ግን ፋኖ እጅግ ባጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ሰርጎ ገብ ሊኖር ስለሚችል…!!!!!!
ቢሆንም ጥንቃቄን ግን ይሻል፣ እንዴት በአይነ ቁራኛ ልንከታተላቸው እንደሚገባ ማሰብ እና ትግሉንም እንዴት ምክትያታዊ እንደሆነ ማሳመን ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ምርጥ ወታደር ከተገፍው ጎን ይቆማል
ድል እውነትን ይዞ ለሚጓዘው ላማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤
Betam dessss...yilal❤❤❤❤❤
እራ ተው ግን ጀግሞቻችንን እዳታስበል😢ተው ይህ የዋህነት ይቅር😢😢😢 ወይኔ ተው አትመኑ
😅😅😅☝👍👍👍 ጠፍቶ እንደመጣ ነገ ጠፍቶ ይሄዳል ጥርጥር የለውም
ፋኖኖኖ የአማራ አንድነት አፍጥኑት
ብልፅግና ትንፋሸ እናሣጥር ❤❤❤
የእስክንድር ከእነ አሜሪካ ጋር ውይይት ድራማ እናክሸፍ