ዋናው ችግር ....we men did not let the women invest on us. This adulterous woman became the full owner of his property without any sacrifice. Therefore she took it for grant and felt nothing while destroying her own marriage. Whay? She did not invest a penny. MORAL OF THE STORY: LET THE WOMAN INVEST ON YOU.
በጣም የምትገርም ሰው ነህ አንተላይ ያለው ጥንካሬ ማንም ሰው ላይ የለም አይዞህ በርታ
ላይችል አይሰጥ ይባላል
አምላክ ይከትልህ
Betam yemgerme sew new
ሢያሣዝን።አይዞክ።ፈጣሪ።ይርዳክ።
@@meskermasefa6867 v
ጥቅሙን አቀዋለው:: የመጨረሻ የዋህ እና በጣም ጥሩ ምንም ክፋት የሌለበት ሰው ነው:: ይህ አይገባውም:: መቼም አይቀናትም
በቤቱም ተደፍሮም ተደብድቦም ወየው አማራ ቢሆን እዛው ሰባብሮ ነበር የሚጥላቸዉ
እራስህን ጠብቅ ወንድማችን እዳያጠቁህ
ተጠቀቅ ሂወትህን ጠብቅ
እውነት ነው
Bemotem ayekochwem
ጭራሽ እነሱ አጥቄ እነሱን መግደል ነበር እሱ ግን ልበ ሰፍ ነው የኔአባት እግዚአብሔር ይጠብቀው መልካም ሚስት ይስጠው
@@saadahassan6427 ደምሪኝ እህት
@@meseretwolde263 እህት ደምሪኝ
ይገርማል የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ይላሉ አበው እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ሁል ግዜ ከእውነተኞች ጋር ነው እርሱ በቅርብ ፍርድ ይሰጥሃል አይዞ፣ በርታ ወንድሜ ።
ደምሪኝ እህቴ
ይህ ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ እንደዚህ አይነት ሚስቴች ስራቸው ዝሙት እና ዝሙት ብቻ ነው ለትዳር አይሆንም ስለለመድ መቼም ትዳር አይሆኑህም
ወንድማችን እጅግ በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነውና አሏህ የበለጠውን ትግስቱንም ፅናቱንም ይስጥህ አሏህም ጥሎም አይጥልም አይዞህ በርታ በል ነው
ወንድሜ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ከምር ፈጣሪ ይህንን አስተሳሰብህን አይቀይርብህ ፈጣሪ ነወወ እነሱን ያጋለጣቸው ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ ለአንተም የራስህን ሄዋን ፈጣሪ ይስጥህ
.
አለመታደሏ አንተን የመሰለ ሰው
@@alsaethio8434 እህቴ ደምሪኝ
Sal ደምሪኝ
@@alsaethio8434 እንዳመር እህት
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ። ብዙ ሰው ያንተ አጋጣሚ ያጋጠማቸው ንዴታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ህይወት አጥፍተው የረሳቸውንም ህይወት አበላሽተዋል ። በጣም ትልቅ ሰው ነህ
ጀማል ደምሪኝ
@@mekyachannel4906 መርሀባ እሺ
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ. የነብሴን ትቼ ስጋዬ አታሎኝ እዳልወድቅ እርዳኝ ፣😔😔🙏🏽🙏🏽😭😭
Amen 🙏
@aminet ይቱብ I already did sweetheart 😘
AMEN AMEN AMEN
ወላንሣየ ደምሪኝ
@@sarazeray3586 ሣራየ ደምሪኝ
የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ናቸው:: አንተ ግን የቅን እና የንፁህ አምላ እጅህ ላይ ጣለልህ በንደዚህ ሰአት ራስን መግዛት ከባድ ነው ጀግና ነህ
ያሳዝናል! የዛች ሃገር የፍትህ ሂደት ከድጡ ወደ ማጡ። አንተ ግን Sir ንፁህ ልብ ያለ አስተዋይ ሰው ነህ!! የዋህ መሆንህን የፊትህ ፈገግታ ና እርጋታህ ይናገራል።
ደምረኝ
ልብሙሉ ኢትዮጵያውያን አተብቻነህ 💪💪💪አድናቂህ ነኝ
ልብህ ንፁህ ስለሆነ ነው ያጋለጣት🌺👍
🤲🤲🤲🤲🤲
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንም እንኳን ነገሩ ቀላል ባይባልም እግዚአብሄር እጁን ዘርግቶ ተቀብሎሀል🙏🏾
አይዞህ ጠንክር ድል ያንተ ነው♥️👌💪
ደምሪኝ እህት
ዋው ጭራሽ ከቤት ማስወጣት እባካችሁ እንተባበርና እንርዳው?? እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ተነሱ ለዚህ ሰውዬ ድጋፍ ጥበቃ አድርጉለት:: በጣም ጥሩ ጥሩ ስው ነው!!!!
ልክ ነህ መርዳት መደገፈደ አለብን ግን ሃበሻ በጣም ይገርማል ወንድም እንዴት እንደዚህ ደነዝ እንደሆንን አላቅም facebook ላይ እሱን ከመርዳት ይልቅ ሁሉም ለመቀለድ ምቹ ነገር አገኘሁ ብሎ ሲቀልድ ነው የሚውለው
ጌታ ይባርክህ ጠካራ ሰው ነክ አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ማስተዋልን ይስጥክ አደኛ ነክ
ደምሪኝ እህት
አቤቱ የሰራዊት ጌታ መኖራችን እኮ ባንተ ቸርነት ነው እንጂ እንደ ሃፂያታችን እና እንደክፋታችን ቢሆን ከምድር እንጠፋ ነበር 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
😭😭
👍👍👍👍That is absolut Truth ,💕
How are you Helo
የፊቱ አልበቃብሎ ሁለተኛ በደል ቤት ልቀ ቅ የሚለው ፍርድቤት ጉቦ በልቶነው ወይም ዘመዷነው
@@saidfanta2872 በጣም ወዳጂ ህዝቡ በጣም ክፍ ሆኖል 27 አመት የገዛው ጆንታ ክፍ ፀባዪን የ ኢትዪጽያ ህዝብ ላይ አጋብቶ ነው የሂደው ።
የምናየው አይደል ኢትዪጽያን እየወጋ አይኖን በደም ታጥቡ ኢትዪጽያ ወጋችችን ካሳ ይሰጠኝ መብራት እና ውሀ ይለቀቅልኝ እያለ በ አለም አደባባይ ያደማትን ሀገር የሚከሰው ።
እዚም የምናየው ይህንኖ ነው ሆሉን የሰጣትን ባል በዚ ደረጃ ማድማት
ትክክል ብለሻል እሕቴ
ሱበሀን ዓሏህ በጣም ይገርማል
በጣም ታላቅ ሰው ነህ ለሌሎችም አስተማሪ ነው ምክንያቱም መጥፎ ከመስራት ያንተ ይሻላል
እሙ ሀዉለት ደምሪኝ
አንተ እውነትም ጀግና ነህ። የትእግስትህን ፍሬ ደግሞ ትበላለህ ወንድሜ። ቢቻል የሁለቱንም ፎቶ ግልፅ ማውጣት ነበር። ማፈሪያዎች ደግሞ ይከሳሉ።
ልጆች ይማረማሩ DN አታማንሚ
ሪሀናየ ደምሪኝ
@@ሙድንነሢሮ መድን ደምሪኝ
@@ሙድንነሢሮ እንዳመር እህት
አሳዛኝ ታሪክ ነው ምንትዬ ድምፅህን በእርቅ ማዕድ ከመልመዴ የተነሳ የማውቀው ሰው ሁላ ነው የምትመስለኝ 😊 ስላየውህ ደስ ብሎኛል 🥰
ጨዋ: ደግ: ታጋሽ: ኢትዮጵያዊ: ነህ:: በጣም: ብሩህ: አይምሮ: አለህ:: እግዚአብሄር: የበለጠ: የተሻለ: ትዳር: እንጀራ: ይሰጥሃል:: ተባረክ
እንዴት አይነት የተባረክ ቅን ሰው ነህ እውነት አድናቂህ ነኝ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ አይን አለን አፍ አለን ብለው ድጋሚ ፍትህ ቀርበው ይከሳሉ ደግሞ
ድሮስ ሌባ ስራው ምን ነውና ይገርማል በጣም የሚከብድ ደግ ባል እና ሚስትን አላገናኝ አለ ግዜው የሤትም ሌባ አለ ቱ
ፍትህ ኢትዮጺያ ውስጥ የለም አትጠብቅ አባቴ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ!!
ትክክል
ስርአተ እልበኝነት በብዛበት አገር ፉትህ ማግኝት ከባድ ነው
ፍትህ እሚሰጥ መንግስት ስለ ለለ ትክክል ብለሻል
@@محمدعلي-م8ظ1ب ደምሪኝ እህት
@@azeb2809 ደምሪኝ
ይህ ሰው ፍትህ ያስፈልገዋል የእውነት ድምፅ ሁኑለት የፈፀሙበት በደል አልበቃ ብሏቸው ጭራሽ ክስ በእርሱ ላብ እና ሀብት እነርሱ ሊበለፅጉ ኖ ሞር ብያለው እኔ በበኩሌ
ጣፍጭ የደምሪኝ
@@mekyachannel4906 ደምሬሻለው
@@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ አመሠግናለሁ የኔ ጣፍጭ
በጣም የእግዚአብሔር ሰው መሆንህ እፊትህ ላይ አጋለጠልህ 🙏🏽
ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ፖሊስ መሆኑ ጥፋት ማቅለያ ሳይሆን ማክበጃ ነበር የሚሆንለት አይ ኢትዮጵያ¡
ትክክል ይገርማል ወላሂ
eko polise hege asekebari tebelo yelkesekesale tadeya le hebertesebu asegi ege xeqami ayhone yager sekemoce😥
@@OkOk-md4lh ደምሪኝ እህት
@@rozazouba7538 እህት ደምሪኝ
ወለሂ ይገርመል እቶዮጵየ ሂግ የሰዚነል
ፍትህ ሲኖር አይደል ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነው ወንድሜ ትግስትህን ግን ሳላዳንቅ አላልፍም
ትክክል የኔማር እግዚአብሔር ይፍርዳል
በጣም አስተዋይ እና የተረጋጋህ ሰው ነው፣ ሁሉም በጊዜ እና በሰዐቱ የስራውን ያገኛል አይዞህ በርታ አምላክ ከእውነት እና ከተበደሉ ጋር ነው!!!
ትልቅ ሰው ነህ በቀል የፈጣሪ ነው የተሻለ ህይወት ፈጣሪ ይስጥህ ደሞም ይስጥሃል
Sewiyew melkam sew new kiflehager awqewew.betenkara serategninetu new yemitaweqew.
@@meazazerfu4492 መአዛየ ደምሪኝ
😭😭😭😭😭😭😭
Geta. AytLkm. gobz
የእውነት እጅግ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ወንድማችን በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ሰው ነክ ማንም ሰው እንደዚ አይነት ድብዳ ለሰማይም ለምድርም የሚከብድ አስከፊ ድርጊት ደርሶበት ትእግስት ይኖረዋል ብዬ አላስብም የየዋህ አምላክ እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳይክ ይች ወራዳ ገልቱ ኢትዮጲያ ህግ የለም እንጅ ይች መሰቀል ወይም መረሸን ነበረባት ግን ያገራችን ህገ መንግስት በጣም ያስጠላል እሶንም እሱንም ፈጣሪ ለመኪና ጎማ ያርጋቸው ሴኖትራክ ይፍጫቸው አንተ ግን እራስክን ጠብቅ ወንድማችን
ጀግና ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን አንተ መልካም እና ቅን አሳቢ ነህ መገፋት መልካም ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አይዞህ ወንድማችን አምላክ ያውቃል
የኔ አባት አቤት ስነምግባር ይተማረ ይግደለኝ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ይተሻለውን ስላዘጋጀልህ ነው እቺ ድመትን ያጋለጣት አይዞህ
ድመት ሴሰኛን ጨምርበት
ከዚህ ጉድ በኋላ ሌላ ሚስት? ኧረ
@@Tina-wz4nl እሺ 😂😂😂😂ከዝች አይነት ይሰውረን በስመአብ
@@ገብርየ-ደ5ወ አዎ ምነው ሁሉም ሴቶች እንደዝች አይደሉም በሌለኝዋ ሊካስ ይችላል እኮ💚💛❤
@@b.tyoutube8191 ሴትና በቅሎ አይታመኑም ወይም ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ ይባላል። እውነት ነው ሊኖር ይችላል ግን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሴቶች በጣም ትቂት ናቸው። ሴት ልጅ አይኗ ገንዘብ ላይ መኪና: ቤት: ላይ ነው። ምን ታደርጊዋለሽ። መቻል።
አራ ጉድ ዘንድሮ የማይሳማ ነገር የላም ማቼም እድሜ ይስጣን ገና ብዙ እናያለን ፋጣሪ ለሁለችንም ልቦና ይስጣን 🤲🤲🙏😔😔😔
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html
@@minaleshtera1049 what kkkkkk
ወይ ሴቶቻችን ለአንዳንዶቻችን የተባረከ ትዳር ሲሠጠን መኖር ያቅተናል
ሌላኛዋ ደግሞ አስቸጋሪ ባል ይገጥማትና አሱኑኑ እሹሩሩ እያለች ከዛሬ ነጌ ይስተካከልልኛል ብላ እየታገለች እድሜዋን ትጨርሳለች አይይይይይይ
ብቻ ያሳዝናል አያገጣጥም ፈላጊና ተፈላጊን 🤔🤔🤔
ልቦና ይስጠን ለወንዶችም ለሴቶችም
ልክ ነሽ አኡዙቢላህ
👍👍
Ilk me😭😭😭😭😭😭😭
ዋናው ችግር ....we men did not let the women invest on us. This adulterous woman became the full owner of his property without any sacrifice. Therefore she took it for grant and felt nothing while destroying her own marriage. Whay? She did not invest a penny.
MORAL OF THE STORY: LET THE WOMAN INVEST ON YOU.
በትክክል እኔም እያልኩኝ ነበር
ድንቅ ሰው ነህ አንተ እግዚያብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏
በአውነት ትግስተኛ ጅግና ነህ አውነት ያሸንፍል ወንድማችን
አግዚኣብሔር ይጠብቅህ
የዋህና ግልጽ መልካም ሰዉ ነህ የኔደግ አይዞህ ኑጹህነትህ ነዉ ያጋለጣቸዉ
ትክክል
አቤት ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለ ደግነቱ ምንም ቢሰማ ጆሮአችን አይሞላ !! አለምሰገድ የምወድ ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Joro baimola aymiro yibelashal emnet matat yametal.
የኔ ምላ እኮ
በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህግ ተስፍ ያስቆጥራል
የፈጣሪ ያለህ ስቱን ያሳማናል።
መማር ማለት እንዲህ ነው ጥንካሬህን በጣም አደንቃለሁ የመጨረሻ ጀግና ወንድ ነህ
በጣም የምትገርም ሰው ነህ ሰው በጥርጣሬ ሰው እየገደለ ያተው ይለያል መልካም ሰው ነህ
ኡፍፍ እንዲህ አይነትም ወድ አለ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሲያሳዝን አይዞህ እውነት እውነት ናት ታሸንፋለክ እሳ ናት የግዚሐብሔርን ቃል የጣሰችሁ ሴት አሰዳቢ
ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ😢
በጣምምምውላሂ
አቶ ጥቅሙ ዱባለየጀግና ጀግና ነህ ወንድማችን መግደል መሸነፍ መሆኑን በተግባር በአንተ አዬን ሴትን ማመን በጣም ይከብዳል ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የሚባል ነገር የለም ካለም በፁሁፍ ነው አንተ ግን ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሰጥሃል።
የዋህ መኦንክ ጠቀመክ የየዋህ አምላክክ ለዚ ያበቃክ
ወንድሜ የንፁህ አምላክህ አጋለጠልህ ግን ወንድ ሁሉ እንደአንተ ቢሆን ከመግደል ምንም እንደማይገኝ ቢያውቁ ጥሩ ነበር ከመኖር ብዙ ነገር ይገኛል ነገም ሌላ ቀን ነው ሕይወትን በአዲስ መልክ ትቀጥላለህ አንተ በመኖርህ ጤናህ አለ ፍቅር አለ ሰላምህ አለ በርታ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ የአንተ ታሪክ ለሌላው አስተማሪ ይሆናል፡፡
በጣም ምርጥሰውነህ አስተዋይ ነህ አንተ ንፁህ ሰውነህ
አቤት አቤት አቤት!
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን!!
አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ 🥀🙏 በርታ!!
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html
በመጀመሪያ ጥንካሬህን ሳላደቅ አላልፍም እውነት አንደኛ ነህ ግን ግን እባክህን ወንድም እራስክን ጠብቅ እንዳየጠፉህ ማርያምን😥 አሳዘንከኝ ተጠቀቅ ለሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ፍትህ የለም
ሁልየም ዘንድሮ እየተባለ ይወራል
የዘንድሮ ዉ ግን በጣም ከባድ ነዉ
የሚሰማዉ ሁሉ
ወንድሜ መልካም ሰው ነህ. ትግስትህና መልካምነትህ ሳላደንቅ አላልፍም. ፈራጅ እግዚአብሔር ነው🙏
ምን ዓይነት አዕምሮ ነው ያለህ በጣም የሚገርም ትዕግስት ማንም ሠው እንዲህ አይነቱን ክስተት እንደዚህ ሊያልፈው አይችልም። ፈጣሪ እውነቱን እንኳን አወጣልህ የኔ የዋህ ለአንተ ዋጋህን ፈጣሪ ይከፍልሀል እሷ ግን ከሀዲ ነች¡¡¡¡¡¡
ወይ ጣጣ
ይች አለሌ ! ሴስኛ🥱
አይዞህ አባቴ ወይ ጉድድድድድድ🥱
Kkkkkk
ጀግና ነህ መሀይም ገሎ ከርቸሌ ይወረወራል ጎበዝ
በጣም ጥሩ ሠው ነህ።ለሌላው ትምህርት ነው የሠጠኸው።ስነ ምግባር የጎደላቸው የፖሊስ አባለት ግን ልትታረሙ ይገባል።ስነምግባር ያላቸውን ፖሊሰ አባላት ስም ባታጠፉ ጥሩ ነው።ፍትህ ለተበዳዩ።
የእውነት አንተ ጀግና ሰው ነክ ምክኒያቱም በዛ ሳዓት ከራስጋር መወያየት ከባድ ነውና ፈጣሪ የልብህን አይቶ ነው ያጋለጣቸው ለእንተ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ምርጥ ህይወት ይስጥክ
መቼም አይሠጠውም እዛ ላይ ደካማ ነው!
የኔ ሚስኪን ወንድሜ መልካም ሰው ነህ 💔😭😭😭
የመጠረሻው ዘመን ደርሷል ሁላችንምም ወደፈጣሪያችን አላህ ይምራን ሱብሃንአላህ ይገርማል
Sah Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Allahuma Ameeeeeeeen ☝🤲Subahan Allah
@@fatmuamohamed8689 ፈጡም ደምሪኝ
ua-cam.com/video/ivsEhYJZ8NY/v-deo.html
ማነው አላህ ❓🤔🙄😬😏😏😏
@@mekyachannel4906 ok barchi ba keyira sera layi marre 👌
ምስኪን ሰው ነክ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል አይዞክ ትልቅ ሰውና አስተዋይ ነህ ፕሮግራማቹ አስተማሪ ነው በርቱ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ እግዞኦ
አንተ ትልቅ ሰው ጨዋ ነህ መጥፎ ርምጃ አልወሰድክም ሰብርህ ደስ ይላል ግን እራስህን ጠብቅ እዳይገሉህ ትጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ
ፈገግ ሥትል ብረሀን ያሳያል ፊትህ ሙሉ አለሜ ባለ ታሪኩ ፈጣሪ ይገድፍክ
በጣም፡በጣም፡ትልቅ፡ሰው፡ነህ፡ፈጣሪ፡ካንተ፡ጋር፡ነው፡አትፍራ፡ወደፊት፡ቀጥል፡እግዚአብሄር፡ፍርዱን፡ይሰጥሀል። ከካናዳ፡አማኑኤል።
እግዚአብሔር ጀግና ነህ አስታዋይ ይገርማል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
የወንድማችን ታሪክ እጅግ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው እባከችሁ እዮሃዎች የዚህን ምስኪን ሰውዮ መጨረሻ እየተከታተላችሁ ለህዝብ አጋልጡ ለናንተም ባለውለታ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጨረሻውን ማወቅ ይፈልጋል ተከታተሉልን አይዞን ወንድማችን ከጎንህ ነን እውነት ታሸንፋለች ....!!!
እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስን😢😢😢
የሰውየውን ጥንካሬ አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ጠንካራ ነህ።
በቅንነት ደምሪኛ እህትዋ
ua-cam.com/video/roKwfly9BUk/v-deo.html
ከድህ አይነት ውርደት አላህ ይጠብቀን ሴትየዋ በጣም ባለጌ ናት ቡኳ ባት እጅ መሆኑ አላህኮ ከተበዳይ ነው ወረዳ ናቸው.
በጣምምምም ታጋሽ ና ብልህ አስታዋይ ነህ ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ደግሞም ይፍረድልህ ቅን ሰውነህ
እውነተኛው የፖሊስ ስራ ነው። በሌላ ክስ ከሰው አንተን ድጋሚ ሊያሳስሩክ የፈለጉት መርማሪዎቹን ስማቸውንና የት ጣቢያ እንደሆነ ብትገልጸው አሪፍ ነው።
እህቴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ገልጾልሀል።አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ሴት እንደሷ እንዳይመስልህ። ስንት የተባረኩ ጨዋ ፈርያ እግዚአብሔር ያላቸው ሴቶች አሉ። ቅዱስ ሚካኤል ለአንተ የሚሆነውን ያዘጋጅልሀል። በፀሎት በርታ።
ua-cam.com/video/roKwfly9BUk/v-deo.html
በእውነት እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃላት አጠረኝ የእውነት መልካም ሰው ነህ
ምን ዋጋ አለው። ሴቶች መልካም ካገኙ ያርዱታል። women like bad boys
በጣም የምገርም ነገር ነው ወንድመ አንተን አግዚአብሔር ይጠብቅሃል ግን በጣም ራስህን መጠበቅ አለብህ ።
በጣም የሚገርም ሰው ነህ እኔ እንዲህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ደሞ የገረመኝ እንደገና
እሱን መክሰሳቸው አየገርሞም የሌባ አይነ ደረቅ
መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ አይዞህ አነተ ግን አ/ር
ይረዳሀል መንጊዜም እውነት አትበጠስም እኔ ግን በአንተ ትግስት ብዙ ተማርኩ በአንተ ላይ ፍረድ
ዬሚአጣምሙት በስልጣኑ ተመክቶ ነው ለአንተ ግን እ/ር ያግዝሀል በርታ አየዞህ
ፍትህ ለእውነተኝ ሰው ይሰጠው
ጀግና ነህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ።
የአላህ ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ከሳሽ ይሆናል እንኳን አላህ አተረፈህ ቅን ሰው❤❤🙏
የተማረ ሰዉ ጎበዝ ነዉ ወላሂ ጥንካሬው ደስ ሲል
እነሱ ገና ይዋረዳሉ አንተ ግን በርታ ምንም አትሆንም እዉነት ይዘሀል ታሸንፋለህ አይዞህ ወንድማችንበጣም ያሳፋራሉ ያሳዝናል አሏሁ አክበር ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭😭😭😭😭
ሀሥናየ ደምሪኝ እህት
@@mekyachannel4906 ደምሪኝ መኪ
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እሺ ነይ እህት ብቅ በይ በቤቴ
በጣም በጣም ጎበዝ ጠንካራ!!! አማኝ ስለሆነ ነዋ!!! አልቃሻ መሆን የለበትም!!!! እምነት የሌለው ሰው ነው እዬዬ እሚለው የስራ ሰው ነው: ጥሩ ነገር ነው ወደፊት እሚገጥመው!! ወይ ባልና ውሽማ አንድ ቤት አይ ኢትዮጵያ አይዞህ ጀግና ነህ!!!
ወይኔ አጀቴን በላኸው
በጣም ጠካራ ሰውነህ
ያደርከው ትክክልነው እኳንም ፈጣሪ
አተርፈህ እነሡማ ........
በጣም ጠንካራ ስው ነሕ እግዚአብሔር ያጠንክርሕ ለግፈኞች የስራቸውን ይስጣቸው🙏
የተማረ ይግደለኝ ጀግና ኮራሁ በመማሬ ጎበዝ አድናቄህ ነኝ ጅል ገሎ ይታሰራል
በጣም ትግስተኛ ነህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ😭😭😭መጨረሻዬ አሳምርልኝ🙏
ትግሰትህ ሳላደቅ አላልፍም የምር በጣም አሰተዋይ ነህ ለሁሉም ትምርት ይሆናል
በእውነት ቅን ሰው ስለሆንክ ነው የተጋለጡ ትግስቱ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭
ምን አይነት ሰው ነህ አባታለም ታድለህ ትእግስትህ አስለቀሰኝ ጀግና!!! አንተ ጠብቀኝ ጌታዬ😭😭😭😭
የኔ አባት እጅግ ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠህ እሱም ትእግስት ነው አይዞህ ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳዮች ነው አሏህ ጠብቆህ ባያጋልጣቸው ኖሮ ጠብቀው ሲመቻቸው ገድለው ቢጥሉህስ ኖር አሁን ላይ እደው እኛ ሀገር የሰው ነፍስ ከጩጫን ነፍስ እረከሷል
በእዉነት በጣም የምገረም ነገር ነው በጣም ቅን ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባረክ እና ላንተ ጌታ መልካም በር ይክፈትልህ ወይኔ ቅሌት ኤረ 🙆🤔
ወንድሜ በጣም ጀግና ልጅ ነህ አላህ ይቅር ይበለን በመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል ግን እራስህን ጠብቅ እነሱ እልህ ውስጥ ነው የሚገቡት ስለዚህ እራስህን ጠብቅ
በጣም ጀግና ወድ ነህ አደነኩህ የዘላለም እሳት ውስጥ ነው ያለችው አንተን አምላክ ይወድሀል ሰላምህን ያብዛው
የኔ መድኃንያለም 😢ከትዳራቸው ውጭ የሚሄዱትን እቃቸውን ሽባ አድርገው 🙏🏿😥😠🙄🙄ትውልዱ ግን ምን ሆኖ ነው?ከ98%%በላይ አማኝ አለባት በምትባለዋ ሀገር ላይ ምንድነው የተላከባት?? ጌታ ሆይ ፍረድ ለተበደሉት ለሚያለቅሱት ሁሉ 🙏🏿🙏🏿😭😭
አሜን እውነት ነው
Asmesay amagni Allahin yekadu hiziboch banihon betorinet balketan.
አምነት ያለው 2% ብሆን ነው ተገልብጧል!!
ክክክክክ
በስመአብ ምን ጉድ ነው የምሰማው ዘንድሮ 7ዘር ቆጥረን ዝምድና ከሌለን ሰው ጋር የምንጋብ እህቦች እኮ ነን ክርስትና ያነሳናቸው እንኳን ከስጋ ዝምድና በላይ ቤተሰብ ናቸው ከአብሮ አደግ ጎረቤት እንኳን አንጋባም ዘመኑ ከፍቷል ወገኖቼ ወደ ፈተና እንዳንገባ ተግተን እንፀልይ ።
የውሸቷን ነው ዘመዴ ነው ያለችው። የስጋ ዘመዷ አይደለም ወሽማ ነው
ዝምድና የላቸውም እኮ በፊትም ሰውየውን ነው ሰሸውዱት የኖሩት
ጋዜጠኛው ትክክል አይደለም እንዴት ይሄንን አስነዋሪ ፅሁፍ ይፅፋል ከዘመዷ ጋር ? ነውረኛ።
ገበዝ እና አሥተዋይ ሠዉ።የሠዉየዉ ሁኔታ የሣዝናል። በሀገራችን ፍትህ እንዴት እንደረከሠ የሚያሣይ ታሪክ ነዉ።ፍትሕ በከሀዲዎች እጅ የወደቀበት ገዜ መሆኑ የሣዝናል።ፍትሕን በፍትሕ ፈላጊዎች ለማድረግ ሁሉም ዜጋ መታገል አለበት።
እንተ ከአነጋገርህ ታስታውቃለህ በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንክ ለዚህም ነው መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል መርቶ የወሰደኽም ማረጋጋቱንም የሰጠኽ እንጂ እንዳልከው መጥፎ አደጋ ላይ ትወድቅ ነበር ልጆችኽንም ትበትን ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅኽ መጨረሻውንም ያሳምረው 🙏
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ያጋጠመህ ወድማችን ስውን የሚክዱ ለራሳቸው ሲሆን እዴት ደሥ ይላል እራሥህን ጠብቅ
ምን የባስ አለ ሀገርን አትለቀቅ አሉ መቼም ከሀገሬ ብወጣ አይን እና ጀሮዬ አለወጣም በኢየሱሰም መራናታ ኢየሱስ ቶሎ ናናናናና አሜንንንንን መዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁንንንን ውይይይይይይ📖🇪🇹🏃😭🙏🙏🙏😭😭
እውነት ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና
ሀናንየ ደምሪኝ
@@ኑሃሚንመሃመድ እህት ደምሪኝ
ወገኔ አላስገደለችህም አንተ ተረፍክ አልሀምዱሊላህ ዘመኑ አስፈሪ ግዜ ነው ያለነው አላህ ሆይ ኢቅር በለን
በእውነት በጣም ጠኳራ ሰው ነክ በነሱ ቤት እኮ ገለውህ ነበር እግዚአብሄር የእውነት አምላክ ነው እና ሰው ልኮ አስጣለህ አይዞህ እግዚአብሔር በተሻለ ይከፈልሀል ፍርድን ለፈጣሪ ለደምስጠት ደመሰለ ነገር የለም በእውነት ጎበዝ ጀግና ነህ ስሜት ሳያሽኝፍህ እረ አሁንም ፈጣሪ ይዳህ
😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም መልካም ስው ነው በእውነት ስብእና የተሞላበት ምርጥ እትዬጵያዌ
በእውነት የዚህን የዋህ ሰው ትእግስት በጣም ነው ያደነኩት። እግዚአብሄር አይበለው እንጂ እኔ ብሆን ኖሮ ሁለቱንም ወደ ሲኦል ሸኝቼ እጄን ለህግ አሳልፌ ነበር የምሰጠው።እጅግ በጣም ጨዋዎች እና ህዝብ አገልጋይ ፖሊሶች አእንዳሉ ሁሉ ተልካሻዎችም በየቦታው ምልተዋል።
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ!!! እንኳን ተረፍክ ወንድሜ አይዞህ በቀል ምን ያረጋል እግዜር የስራቸውን ይስጣቸው የትም አይደርሱም ለግዜው ቢደሰቱበት እግዜር እጋለጣቸው!!!!
ይገርማል በጣም ምን ህግ አለ ሀገራችን ይገርማል በየቦታዉ ሰዉ እየተገደለ በየቱቦዉ እየተጣለ ዝም ፊትህ የለም ከፈጣሪ ብቻ ነዉ መልሱን ምንጠብቀዉ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ
እህት ደምሪኝ
@@mekyachannel4906 esh
አኖችን የፈጠረ አምላካችን እያየ ስለሆነ ይፈርድልሃል : ራስህን ምጠበቅ አትርሳ: አምላክህ ይረዳሃል : እሱ አያዳላም ቅኑ ነው ፍርድ ያወጣልሃል ወንድሜ ተባረኽ: ከክፉ ሁሉ የጠበቀህ አምላካችን ይመስገን ::
ጀግና ሰው ነህ ጌታ ይካስህ በጣም ትግስተኛ ነህ
ውይ ምስኪን ፈጣሪ ካንተ ጋኣ ይሁን🙏
አሁንም ሂወትህ አደጋ ላይ ነው ሰውየው በጅ አዙር እንዳያጠቃህ ተጠንቀቅ አገራችን ፍትህ ፍርድ የሚባል ነገር የለም ስታጠፋ እንጂ ስትበደል አንተው ላይ ነው ፍርዱ እሚጫነው እና ጉዳይህ ከባድ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይቁም በጣም ያሳዝናል አገራችን እንዴት ቅጡን አጥቷል ለተበዳይ ፍርድ የሌለት አገር ሆኗል
@ZEUS APLLO የሀበሻ እናት ናት የወለደይህ. ስለዚህ. ሴቶን አትሳደብ
@ZEUS APLLO ስድብን አትሳደብ ነው ያልኩህ በርግጥ ያሳፍራል የተሰራውስራ
@ZEUS APLLO አትጃጃል እኔ ከነጭ ሆነ ከሰው ባል የሚነካካኝ የለም. አተደሞ የሆክ ቆሻሻነህ ኤጭ. አተን እራሱ ገንዘብ እንጂ ፍቅር አታቅይሆናል ተከሲሲ ባለጌ. በሄድኩበት. ጥሩ ላይ አላይህም
@ZEUS APLLO አተን ይድፋህ ነጭ ጋር አደለም የምኖረው እኔ ኢትዮጲያውይነኝ. ማረግም. ማግባትም ካለብኝ. ያገሬልጅነው አተ ግን. የሆክ የሰው ትንሽነህ
@ZEUS APLLO ወይ የስድም ዲግሪ ጭነሀል መሰል ምን ጉድ ነህ አንተ ማነህ መጀመሪያ አበሻ ሁነህ አበሻን የምትሳደበው ምላሳም ገመድ አፍ 😏