EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 181

  • @DerebeYilma
    @DerebeYilma 20 годин тому +13

    ይሄልጅ በፋኖ ትግልና ለኢትዮጽያ በጣም ጠቃሚ ልጅ ነው ፋኖ የተለየ ጥበቃና የተለየ እክብካቤ ይደረግለት ፋኖ አደራችሁ በአማራ ህዝብ ስም ማርሸት】💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د День тому +35

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤💪

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df День тому +30

    አዕምሮ እና አንደብት ይባርክ
    ትክክለኛ ገለፃ ነው።

  • @abusaad823
    @abusaad823 8 годин тому +3

    ለንግግርህ እውነትነት ቃል የለኝም የህዝብ ድምፅ

  • @EyerusMinale-x4q
    @EyerusMinale-x4q 4 години тому +2

    ማሩ ትችላለህ ❤❤❤

  • @yonassam2359
    @yonassam2359 21 годину тому +6

    Thank you EMS. ፍኖ ማርቨት ፀሐዪ one of the best spokesman በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 21 годину тому +7

    የአማራ እናት ምን አይነት ማህፀን ነው ግን ያላት እንደዚህ ያለ የበሰለ አስተሳሰብ ጀግና ሙህር አስተዋይ የምትወለድ 😢❤መላው የአማራ ፋኖ በዱር በገደል የምትዋደቁ እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አያጉላችሁ 🙏አማራ ልበ ሰፊ ህዝብ አይዞን ይህም ቀንም ያልፋል 💚💛❤️

  • @beleteayalew8509
    @beleteayalew8509 День тому +29

    ብልፅግናን አምኖ መደራደር ለጅብ ስጋ አደራ መስጠት ነው :: ድል ለአማራ ፋኖ ::

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 21 годину тому +3

    ማርሸት በርታልኝ ትክክለኛውን አስተያየት ነው የሰጠህ።

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 День тому +23

    ማርሸት መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ዝንፍ ሽርፍ ሳትል የማብራራት ብቃቱ አስደማሚ ነው:: እውነት ከፋኖዎች ጋር ነው የእውነት አምላክ ደግሞ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ድሉ የፋኖ መሆኑ ጥርጥር የለውም!!!

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 18 годин тому +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 День тому +7

    እዉነት ነዉ ጀግናችን ማርሸት ❤ፋኖ❤❤❤ እን አብይና መሰሎቹን አንቆ ለፍርድ ያቀርባቸዋል ::

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ День тому +15

    ስትወድሞቻችንን ቤተሰቦቻችንን አጣን አብይ እና መሰሎቹ የንፁሀን ደም የፉረድባቹሁ😢😢😢😢😢
    ድል ለፋኖ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 23 години тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 23 години тому

      @SamreaMama ወድሞቸን በሎቸው😭😭😭😭😭

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 6 годин тому +1

    ማረሸት ጀኔሬሉ ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረበ ና ሰከን ብለህ ትግሉን በስርዓት ምራ

  • @MesenbetMekonnen
    @MesenbetMekonnen День тому +25

    ማርእሸት ድምጥህ ማር ነው ለአማራህዝብ ጀግናው ግጃሜ

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 22 години тому +3

      መሀይም ጀግናው አማራ ብትለው ከፍ ቢል እንጂ ዝቅ አይ ል😤😤

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 22 години тому +2

      ድል ለተገፋው አማራ ኢንሻ አላህ እናሸንፋለን

  • @fekadedesalegnfetene6868
    @fekadedesalegnfetene6868 День тому +9

    Excellent spoke person

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 18 годин тому +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafime
    @ashenafime 23 години тому +10

    የመከላኪያ ጄነራል በንግግር እያሰመሰለ ያለው ከመንግሰት ገለለተኛ ተቋም ሆኖ ለመታየት እንጂ ከነ አብይ ትዕዛዝ ወጪ ሆኖ አይውቅም‼️‼️‼️

  • @wubalemgeletae1166
    @wubalemgeletae1166 День тому +3

    እረ ትለያለህ ማርሽት በደንብ ይህን ድምፅ ተጠቀምበት.ሁሉምየኢትዮጵያ ህዝብ መስማት ያለበት ጉዳይ ነው በርታ.

  • @asmara3973
    @asmara3973 День тому +13

    ሥወደው ማርሽት እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤

  • @tadesse-yx3xh
    @tadesse-yx3xh День тому +18

    እኔኮ የሚያስደምመ ኝ ፋኖ ጀግንነቱ ፣ አተኳኮሱ እና አላማውም ስብዕናውም ብቻ ሳይሆን ሁሉም በሚባል ደረጃ ያላቸው የአንደበተ ርዕቱነት የመናገር ና ፖለቲካዊ ብቃታቸው የኢትዮጵያዊነት ኩራት መሆኑ ነው!!!

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by День тому +1

      በፈርሀ እግዚአብሔርና በቤተሰብ ስርዓት ታንፀው ስላደጉ ነው

  • @fekadedesalegnfetene6868
    @fekadedesalegnfetene6868 День тому +6

    I am pround of you. Genious man.

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 23 години тому

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 годин тому +1

    Thank you Wondemagegne with your Fano Guest. God bless you both

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 День тому +3

    Excellent Marshet. Victory to Fano!!

  • @eke1914
    @eke1914 День тому +5

    Mershat you are a nationa super hero ❤❤❤❤❤

  • @GetayeAyanaw
    @GetayeAyanaw День тому +6

    FANO 💚💛❤️👍

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤ፋኖ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 20 годин тому +2

    Mareshet well come back ❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 19 годин тому +1

    ድልለፋኖ፡ጠላትይውድምአብይአህመድአሊይውደም።

  • @amarewubishet5553
    @amarewubishet5553 23 години тому +3

    Bravo Marshet...እውነትም ማር!!!

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 22 години тому

      ልክ ነህ።።።።።ማርዬ።

  • @frehowtlemma5061
    @frehowtlemma5061 15 годин тому +1

    በጣም በሚገርም አገላለፅ የተነተንከው እናት ወልዳለች ድሎ የናተ ነው

  • @Yfgdh-ve1zi
    @Yfgdh-ve1zi 7 годин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DanielAmare-n2s
    @DanielAmare-n2s 23 години тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @GrmawGrmaw
    @GrmawGrmaw День тому +3

    ጀግና❤❤

  • @MetagesWeretaw
    @MetagesWeretaw 23 години тому +3

    Zerafi mekelakeya yewdem❤❤❤❤❤❤

  • @EwsiYemushe
    @EwsiYemushe День тому +3

    ግሩም ነው!

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 16 годин тому

    እኔት ትውለድ እንዳተ ያለ ገግና የጀግና ዘር ትታግ ተስፋ የማጣልብህ ተባረክልኝ አቦ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 23 години тому +2

    ጀግኖች ፋኖዎቻችን እባካችሁ ይህን "..አብዪት.." የሚል የ60ዎቹ የሰለቸ የኮሚኒስቶች የቀይሽብር/ነጭሽብር የጨፍጫፊዎች ቃል አትጠቀሙ! ከዲክሽነሪአችሁ አውጡት! በምትኩ "ለውጥ" "ሕዝባዊ ዓመፅ" ወዘተ የመሳሰሉ ቃላትን ተጠቀሙ!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 День тому +9

    የአማራን ሕዝብ ከምድረገፅ እናጠፋለን የአብይን ስልጣን እናስቀጥላለን የኦሖዲድ የበላይነትን እናሰፍናለን በማለት የአምስት አመት ሕፃን እየደፈሩ የአማራ እናቶችን ሆድ እየቀደዱ ሕፃነትን አርደው ደማቸውን አፍስሰው እየጠጡ ብልታቸውነሰ እየሰለቡ ግንባራቸው ላይ በማንጠልጠል እየጨፈሩ ሲያናፉ ከርመው በሕዝብ መጠላታቸዌንና መሸነፋቸውን ሲያረጋግጡ ኤኛ የማንም ስልጣን ጠባቂ አይደለንም የሕዝብ ወገንተኛነት ነው ያለን በማለት አቤይን ለማዳን ከየስርቻው በመውጣት ከኃይለማርያም ጀሜሮ ማለቃቀስ ጀመሩ ። ትላንትነ የአማራ ሕዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበሩ? የሔዝብ እና የሐገር ጠባቂ ከህኑ ለምንድነዌ አብይና ቡቹሎቹን አስረው ያላስወገዱት ? አብይ አሕመድ አየገደለ እየጨፈጨፈ በምርጫ ስም መቶ አመት ስልጣን ሊይ እንዲቀመጥ ነው የፈለጉት ይህ ግን በፍፁም አይሆንም።

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 19 годин тому +1

    ውነትም ማርሸት ነህ❤❤❤❤❤

  • @AschelMan
    @AschelMan День тому +2

    ማርየአንደበተርቱ1000አመትኑርልንወንድሜ!

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 19 годин тому +1

    በትክክል ነው የገለጽካቸው አንጀት አርስ ንግግር

  • @lucasanderson8692
    @lucasanderson8692 День тому +3

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Годину тому

    This guy is just brilliant ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 годин тому

    Thank you Jegnachin Fasil for posting. Welcome Wondemagenge with your Fano guest

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 16 годин тому

    ታድከልልልሣይወጡአብይእየሸለለለነውእናተሥለፈልፍእናያለን።አገራችንሠለምያርግልን

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m День тому +4

    በስማአብ ...ወወልድ ...ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።።። እንደዚህ አይነቱን ምንልበለው ??? ማንስ ልበለው??? የወንድ ልክ... ከልቡ ሰው ሰው !!!! ያብዛልን።

  • @fasicaKebede
    @fasicaKebede 6 годин тому +1

    ማርሸት እጅግ የተሳካለትና በሳል ባለራዕይ የሀገር መሪ ሊሆን የሚችል ነው ፤ ይህን መልዕክት ሰራዋቱ አዳምጦ በጊዜ ከፋኖ ጋር ህብረት ቢፈጥር እልቂቱና አበሳው ባጭሩ ይቀንስ ነበር ።

  • @ሳሚውዲየ
    @ሳሚውዲየ 18 годин тому +1

    the best spokens man mareshet ngerachew god bels you

    • @ሳሚውዲየ
      @ሳሚውዲየ 18 годин тому +1

      አንደበትህን ያበርታልህ እውነት የእናቶቺ እንባ አይፈርዲም ይመስላቺኋል

  • @elsabetru2473
    @elsabetru2473 19 годин тому

    Wow, l am so proud of you, how he explains. Maershet God bless you ❤❤❤.

  • @Allamehara
    @Allamehara 19 годин тому +2

    ትንታጉ፡ቃልአቀባይፋኖማርሸትንገራቸውማየደንቆሮወችንስብስብአብይዝምይውደም።

  • @AkremKalib
    @AkremKalib 18 годин тому +1

    ወይ ፉኖ የሚይዙት የሚለቁት አሳጣችኋቸው😅😅😅😅

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 22 години тому +2

    FANO ❤❤❤❤

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 20 годин тому +1

    ማርሸት😍😍😍😍❤❤❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 14 годин тому +1

    ድርድር ንግግር ምንግርግር አይሰራም ሊሰራምም አይችልም አማራ ላይጨርስ አይጀምርም

  • @MuradDinamo
    @MuradDinamo 16 годин тому

    ይገባልሻል ጠብቂ

  • @asmara3973
    @asmara3973 День тому +3

    ትክክል መሽኩል አያሥፍልግም

  • @TibebeTerefe-vb5vi
    @TibebeTerefe-vb5vi 23 години тому +1

    ድንቅ ነወ❤❤❤❤

  • @WondiyeAragie
    @WondiyeAragie День тому +3

    ትለይብኛለህ ማርዬ አንተን መግለፅ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ለድል ያብቃችሁ

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ День тому +4

    ወጥር ፋኖዬ የመጨረሻ አራዊቱ ተማሯል አሁንም ሰረሰጋቹህ እየገባቹህ በተቀጣጣይ ፈንጅ ነብሳቸውን ንጠቋቸው ።

  • @ArjunThapa-g4x
    @ArjunThapa-g4x День тому +3

    ጀግናው ማርሽት

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 День тому +2

    ወትሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ እንደ ተባለው ነው ለሠላም ከታሰበ ሕገ መንግሥቱን እስከ ማሻሻል መነጋገር አለባቸው ለሠላም ሲባል ከዚያም በላይ መሠራት አለበት የሐሰት ዜናቸውን አቁመው ለሕዝብ ክብር መስጠት አለበት

  • @TirsitGetachew-l2k
    @TirsitGetachew-l2k День тому +4

    Tikikil 👍

  • @mesaityitayew1310
    @mesaityitayew1310 День тому +6

    ማርሸት አንደበተ ርዕቱ ፣ዋው!

  • @danielletta286
    @danielletta286 22 години тому +1

    ጠላም ጋን

  • @OsmanSeid-sx9dt
    @OsmanSeid-sx9dt День тому +3

    ደመላሹ ፋኖ

  • @AsRs-b9o
    @AsRs-b9o День тому +2

    ደስይልለ

    • @AsRs-b9o
      @AsRs-b9o День тому

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💚💛❤

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 22 години тому +3

    INTELLIGENCE AND ERUDITION -
    (1) Intelligence is the best requisite for winning in any armed struggle or insurgency activities, in search of justice.
    (2) The next backbone requisite (in support of everything else) is general knowledge or experience.
    The Amhara FANO seems to be better equipped with both of those requirements than that
    creepy collection of the gutter, assuming "government" power with pompous titles and ranks
    and messing around in government institutions (for too long!).
    Victory may be near but the job of cleaning up the mess could take several years!

  • @Allamehara
    @Allamehara 19 годин тому +2

    ሀቁይህነውእውነታውአማራያሼንፋልድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @TesfagiwergisWaskun
    @TesfagiwergisWaskun 20 годин тому +1

    አይ አንድበት እውነትም ማር ነህ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 13 годин тому

    ማር ልዩ ነህ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 День тому +2

    The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Without Unity There is NO Easy Victory!!! The Amhara people in particular and the Ethiopian people in general Deserve Respect and Justice, justice !!! The Rule of Law and Justice are the two as One the mother of Peace!!! Ethiopia Tomorrow !!!

  • @danialedani
    @danialedani 23 години тому +1

    የብልፅግና መንግሥት ንቀት እና አሣንሦ ማየት ያመጣበት ጣጣና አጣብቂኝ ይህ ነዉ ተብሎ አይነገርም!ብልፅግና ሰዉ የለዉም በተለይ ታችኛዉ የመንግሥት መዋቅር የሌባ ክምችት ነዉ።አገሩን እና መንደሩን አንድ አድርጎ የሚያል መደዴ ይበዛዋል!

  • @AsamenwAsamenw
    @AsamenwAsamenw День тому +2

    የአብይ ሰው በላው መከላከያ አላህ ያጥፋችሁ

  • @SolyMisganaw-b4n
    @SolyMisganaw-b4n День тому +3

    ማርሸት መጣሽ ወንድነሽ ማርያምን።

  • @Ambassel
    @Ambassel День тому +1

    ጀነራሎቹ እርግጥ የአብይ አህመድን ወንበር ለማስጠበቅ ይህንን ሁሉ የጦር ወንጀሎች ፈፅመዋል ቢሆንም ያለውን የሰራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ ሳይሸፍኑ በግልጽ መናገራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው::

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 19 годин тому +1

    ፋኖ ወንጀለኛውን ለፍድ ሳያቀርብ ወይ ፍንክች

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by День тому +1

    ትክክል ነው ሀገር በመንግስታት ምክንያት ችግር ውስጥ ስትገባ በወታደር መመራት ግድ ይላል ስጨፈጭፍ ቆይቶ ህዝብንንና ሀገርን ገድሎ አሁን ተነጋገሩና ፍቱ ፌዝ ነው የምመስለው

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 17 годин тому +1

    ወንድማገኝ ግን ምናለ የፋኖ አመራሮችን ቃለመጠይቅ ባታደርጉ፣ለምን መሰለህ ከእናንተ መጠይቅ በኋላ ግድያ ወይም አፈና ይደርሳል ይሄ ለምን ይሆን?ስለዚህ ቢታሰብበት

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 22 години тому +1

    Yes dhuga

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 День тому +5

    ጀነራል ተብዬዎቹ መባል የለባቸውም ትክክለኛውን ነገር መናገራቸው እንደውም ሌሉቹም በነዚህ ጀነራሎች መንገድ እንዲሄዱ ፋኖ ማበረታታት ነው ያለበት

    • @emx8327
      @emx8327 20 годин тому

      ልጁ ወጠጤ ጥጋበኛ ስለሆነ ነው አትፍረድበት።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 День тому +3

    ጀሌራል ዓለምእሸት ደግፌ በአመዛኙ ጥሩ ነበር። የመንግሥት ወገን የሆነ ሁሉ የድጋፍ መንፈስ ካላሳየ ስለሚባረር ነው ባይ ነኝ።

  • @DanTekleTesfay
    @DanTekleTesfay 14 годин тому +1

    Fano marshet tchilalek

  • @melakutadesse1923
    @melakutadesse1923 22 години тому +1

    ፋኖ አንድነት አልፈጠረም:ለ ሌሎችም የአንድነት ጥሪ አላቀረበም ለሚለው ጥያቄ መልሰ አልሰጠህምና መልስህ ምንድነው?

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTsegaye-zz9pz
    @BirukTsegaye-zz9pz День тому +1

    ድምፀ መረዋው ተናፋቂ ተወዳጅ ሁሌም ተናገር ማር አንደበት

  • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
    @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo День тому +1

    ሀቅ የሆነ ትንታኔ!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому +1

    የአምሐራ ክልል ሕዝብ በአንድነት ቁመህ ጠላቶችህን መክት የማንም በልግ አወጣሽ መጫወቻ እንዳትሆን!!

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 День тому +1

    ይህን የመሰለ የበሰለነ የረቀቀ የፓለቲካና የአመለካከት ብስለት ምን ያህል እንደሆነ ለአድማጮች ትቸው የአብይ ጦር ግን ከዚህ መልእክት ብዙ ትማራላችሁ

  • @neza6422
    @neza6422 День тому +1

    ፋኖ ማረሸት በትክክል ንፁሀንንን ጨረሱ ጂሎቺ

  • @MolaGobeze-k7i
    @MolaGobeze-k7i 20 годин тому

    ይብቃ

  • @0ahh858
    @0ahh858 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getnetweldeyohannes
    @getnetweldeyohannes День тому +1

    አይ አነጋገር!!

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp День тому +1

    ፋኖ አንድ ለመሆን ለምን ፈራ ??? ለምን ?? ፋኖ ለምን አንድ እንደማይሆን "መቼ ይገቡልናል " እያለ በር በሩን እያየ ለሚጠብቃቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝብ ግልፁን ይናገሩ !!!
    መች ነው አንድ የሚሆኑት ??? መቼ ???
    ፋኖ አንድ ለመሆን ሲግደረደር እስክንድር የሚባል ሞላጫ ከነአሜሪካ ተደራድሮ ሌላ ችግር በኢትዮጵያ ላይ እንዳይመጣ !!

  • @MulugetaFente
    @MulugetaFente 8 годин тому

    እደምናሸነፋ ጥርጥር የለውም አብይም በጭቅላይነው

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 23 години тому +2

    ማርሸት ምን አይነት ዕፀብለስ ሰተው ነው እንደዚህ ያበሰሉህ ዛሬ ገና ጆሮዬን ማር አላስከው ከፍተኛ ለውጥ ነው አድርገህ የተመለስከው

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 20 годин тому +1

    አብይ አመድ ማለት የሰው ደም የሚጠጣ ማሃይም መሪ ነው።

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب День тому

    ,አየ..ማሩ..ፋና..እናአሚኮ....ነው..እሚያት..አለላለም