Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኪራላይሶን ኪራላይሶንኪራላይሶን
በእውነት አባታችን እንዴት እንደመሰጠኝ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶንቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ ሚያዎች እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን በእዉነት በርቱልን
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶንኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶንኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ቃል ህይወትን ያሠማልን አባታችን!!!
ክራላይሶን ስብሃት ለከ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጥዑም ዜማ
ቃለሂ ት ያማሰማል መምህራችን እግዜአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amenamenamen
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
❤❤❤
አማኝ አላማኙም የተፈተኑባትየሰነፈው ወድቆ የፀና የአለፈባትእንክርዳድ ከስንዴ የተለያዩባትሰሞነ ህማማት ሰፌድ ወንፊትም ናት ።ሁሉን ነገር ትተን ተከተልንህ... ያሉቃሉን መግቦአቸው አብረውት የዋሉ።ተአምራት አይተው በእጁ የተፈወሱ ከበሽታ ድነው ከሞት የተነሱ ።ጣቢታ አልዛር... ሃዋርያቱ ሁሉበሰሞነ ህማማት ከአጠገቡም የሉ ።የአስቆሮቱ ይሁዳ በጥቅም ሲክደውየመረጠው ጴጥሮስ አላውቀውም ሲለውየሞተለት ሕዝብም ፍርዱ ስቀለው ነው።በእውነት መከራ... ሰሞነ ህማማትእስከ መጨረሻው ፀንቶ የተገኙት።ከእናቱ ማርያም ከዮሐንስ.... በቀርከጎኑ የተገኘ ማንም ሰው አልነበር።ጌታ ጌታ ከሚል የስም ክርስትና ተግባር የሀይማኖት መግለጫ ነውና።ብዙዎች ተጠረተው ጥቂቶች ታመኑእኛም ሆን አልሆንን ይኸው ነው ሚዛኑ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪራላይሶን
ኪራላይሶን
ኪራላይሶን
በእውነት አባታችን እንዴት እንደመሰጠኝ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኪራላይሶን
ኪራላይሶን
ኪራላይሶን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ ሚያዎች እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን በእዉነት በርቱልን
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን
ቃል ህይወትን ያሠማልን አባታችን!!!
ክራላይሶን ስብሃት ለከ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጥዑም ዜማ
ቃለሂ ት ያማሰማል መምህራችን እግዜአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amenamenamen
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
❤❤❤
አማኝ አላማኙም የተፈተኑባት
የሰነፈው ወድቆ የፀና የአለፈባት
እንክርዳድ ከስንዴ የተለያዩባት
ሰሞነ ህማማት ሰፌድ ወንፊትም ናት ።
ሁሉን ነገር ትተን ተከተልንህ... ያሉ
ቃሉን መግቦአቸው አብረውት የዋሉ።
ተአምራት አይተው በእጁ የተፈወሱ
ከበሽታ ድነው ከሞት የተነሱ ።
ጣቢታ አልዛር... ሃዋርያቱ ሁሉ
በሰሞነ ህማማት ከአጠገቡም የሉ ።
የአስቆሮቱ ይሁዳ በጥቅም ሲክደው
የመረጠው ጴጥሮስ አላውቀውም ሲለው
የሞተለት ሕዝብም ፍርዱ ስቀለው ነው።
በእውነት መከራ... ሰሞነ ህማማት
እስከ መጨረሻው ፀንቶ የተገኙት።
ከእናቱ ማርያም ከዮሐንስ.... በቀር
ከጎኑ የተገኘ ማንም ሰው አልነበር።
ጌታ ጌታ ከሚል የስም ክርስትና
ተግባር የሀይማኖት መግለጫ ነውና።
ብዙዎች ተጠረተው ጥቂቶች ታመኑ
እኛም ሆን አልሆንን ይኸው ነው ሚዛኑ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤