Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹህ ስለ አገልግሎታቹህ:: ግን ስለኦርቶዶክስ የቀን አቆጣጠር እባካቹህ አስተምሩን እህተ ማርያም የምትባል ሰው ህዝባችንን ሌላ መስመር እየዎሰደችው ነው ለምን ዝም ይባላል እባካቹህ ዝምታው ይብቃ ጊዜዉን የጠበቀ መልስ አባቶቻችን ይስጡን::
@@yeshifananegash2793 doketer Roddas taddese bezu geze sele Akotater astemerewal
@@eagle4452 የኔ እህት ይሄ አይሻልም ለፀሎት ይመቻል:: ያለበለዚያ ባለስልጣናቶችን እያየን ሃሳባቺን ወደሌላ ነገር ይሰረቃል:: ግን ባይሆን አሁን በቤተክርስያን ስለሆነ የቤተክርስቲያኑን ቢለቁልን ደስ ይላል::
@@abemedia2171 አመሰግናለሁ በጣም ነገር ግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የማህበረ ቅዱሳን ተከታታዮች ወቅቱን የጠበቀ ቢሆን እንደአዲስ ብናየው እና ብናስተዉል ብዬ ነው:: ምክንያቱም ባሁን ሰዓት ፋሲካ ነው ብላ ፆም ያስገደፈች ሴት ስላለች.......
@@yeshifananegash2793 አመሰግናለሆ ልክ ነሽ እንደዛም ያስኪዳል ፣ የምህረት ወር ይሆንልን ዘንድ ምኞቲ ነው የ ካቶሊኩች ስቅለት ነገ ነው በዚች ምድር ላይ ስኖር ለ መጀመርያ ግዚ ፍሲጋ ቤተክርስትያን ተዘግቶ ሲከበር ሳይ ሀጂ ሙፍቲ ያሉት ልክ ነው እግዚአብሄር ሆሉን ከቤቶ ውስጥ የሚሰራውን እና የኛን ክፍት አይቶ ወዳጆቺ አይደላችሆም ውጡ ብሉ የዘጋው ይመስላል ። እኔ ሳስበው እውነት ነው እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው እያልን ክነብልግናችን ከነክፍታችን በፈቶ እየቆምን አስመረርነው ፣ የልብ የምንለወጥበት ቤተክርስትያንም የምትፀዳበት ግዚ ያድርግልን።
ሃሌ ሉያ፤ ዘበእንቲሃ ለቤተ ክርስቲያን ተጸፋአከ በውስተ ዐውድ፤ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር፡፡• ዘበእንቲሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ፤ ወተዐገሠ ምራቀ ርኵሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ፤ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።• ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ፤ ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ፣መሐረነ መሐከነ እግዚኦ እግዚኦ ተሣሃለነ• መሐረነ አብ ------------------------- ሃሌ ሉያ• ተሣሃለነ ወልድ ------------------------------ ሃሌ ሉያ• መንፈስ ቅዱስ መሐሪ ተዘከረነ በሣህልከ•ለከ ንፌኑ ስብሐተ ወለከ ናዓርግ አኰቴተ-----------መሐረነ መሐሪ ኃጢአተነ አስተሥሪ ----------ወአድኅነነ-------------------------ወተማኅፀን ነፍሰነ ወሥጋነ ---------- ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር----------• አምላክነ • ወመድኃኒነ • ኢየሱስ ክርስቶስ ተሣሃለነ • በብዝኃ ምሕረትከ • ደምስስ አበሳነ • ወፈኑ ሣህለከ ላዕሌነ • እስመ እምኅቤከ • ውእቱ ሣህል• ሃሌ ሉያ መሐረነ አብ መሐሪ • ወተሣሃለነ • ሀብ ሣህለከ መሐሪ • ኢታጥፍአነ ተዘኪረከ ዘትካት በምሕረትከ----------------- እስመ መሐሪ አንተ ---------------------- ወብዙኅ ሣህልከ ለኲሎሙ እለ ይጼውዑከ ----------------- ይጼውዑከ በጽድቅ ----------------------- ሰማዒ ወትረ ------------------------ ከሃሊ ------------------------ ዘውስተ አድኅኖ -------------- ለአምላክነ እስመ ጽድቅ ቃሉ ---------------------- ንስአሎ ለአብ -----------------------ይፈኑ ለነ ሣህሎ----------------- እስመ አብ የአክል ለዘሰአሎ -------------------- ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ ስብሐት ሎቱ ይደሉ --------------------- ሃሌ ሉያ አኰቴት ሎቱ ይደሉ--------------------- ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ ለክርስቶስ ለእግዚአ ኲሉ -------------------- ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ --------------------- ወይእዜኒ ------- መኑ ተስፋየ ---------------------አኮኑ ------------- እግዚአብሔር ----------------- ውስተ እዴከ እግዚኦ አማኅፀን ነፍስየ ---------------- ኅበ አምላከ ምሕረት --------------------- አማኅፀን ነፍስየ --------------------- ኅበ ንጉሠ ስብሐት --------------------- አማኅፀን ነፍስየ --------------------- በእግዚእየ ወአምላኪየ --------------------- አማኅፀን ነፍስየ -------------------- እምኩሉ ምግባረ እኩይ አድኅና ለነፍስየ፡፡ --------------- ሀቡ ---------------------- ንስአሎ --------------------ንስአሎ --------------------- ናስተምህሕሮ ------------------ ለአምላክነ ጻድቅ እስመ ጽድቅ ቃሉ ------------------- ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ -------------- አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን---------------- ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ------------------- ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ -------------- አምላከ ነዳያን ናዛዜ ኅዙናን ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ ----------------- ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ -------------- አምላከ ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን -------- ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ -------------------- ወበከመ ዐቀብከነ እምሠርክ እስከ ነግህ ዕቀበነ እግዚኦ እምነግህ እስከ ሠርክ (፫ጊዜ በል ) ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ወሥረይ ኲሎ ኃጢአተነ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስእለቶ ለዕዝራ ተወከፍ ምሕላነ ሰላመከ ሀበነ እማእከሌነ ኢትርኀቅ፡፡ ወሚጥ መዐተከ እምኔነ ሃሌ ሉያ ንዒ ኅቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ መዓዛ አፋሃ ከመ ኮል ወኲሉ ነገራ በሰላም፡፡ አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ፡፡ ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ፡፡ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኅበ እግዚአብሔር ወጸሊ በእንቲአነ ሀረድዎ ወገመድዎ ወዘረው ሥጋሁ ከመ ሐመድ ወወሰድዎ ኅበ ሰብአ ነገሥት ረገጸ ምድረ አንሥአ ሙታነ አባ ጊዮርጊስ በሰላም ዐደወ መንግሥተ ክብር ወረሰ፡፡ ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተክርስቲያን አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኤለ ገዳማተ እምሀበ እግዚኡ ይንሳእ እሴተ፤ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሐ ወበሰላም ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኲልነ ኅበ ማርያም እምነ፡፡ መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም መሠረተ ቤተ ክርስቲያን ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም ሰላመከ ሀበነ ሰላመ አብ ወሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ የሃሉ ማእከሌክሙ አኀሰላመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወፍቅራ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ሞገሰ መስቀሉ ወሀብተ ረድኤቱለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢሱስ ክርስቶስ ወትረ ኢይርኃቅ እምኔዬ ወእምነ ኩልክሙ እስከ ለዓለም፡፡
አሜን ይፍቱኝ አባታችን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ስሉድንግል ማርያም ብለሕ አቤቱ ጌተሆይ ሰለአባቶቻችን አምላክ ብለህ
የአባታችን ነፍስ በ አፀደ ገነት ያኑርልን😞 የአባቶቻችን የጸሎታቸው በረከት ይደርብን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሃሌ ሉያ አሜን❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ስለ ናተህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የአባቶቻችን ፀሎት እግዚኣብሔር አምላክ ይቀበልልን አሜን አሜን አሜን
Amen
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ባለ ግርማና ሞገሷ አንች እዉነተኘዋ ሀይማኖት ከረላለም እስከ ዘላለም ኑሪ ትኖሪያለሽም
አሜን ! ይፍቱኝ በሰራሁ ኃጥያቴ
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን
አሜን
አቤቱ አምላክ ሆይ ስለ ቅድስት ንፅኢት ድንግል ብለህ ይቅር ብለህ አውጣን አቤቱ አንደቸርነትህ ማረን!!!
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
💚💛❤😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የንስሀን እድሜ ስጠን ኢትዮጵያ ሀገራችንን የምናየውና ከምንሰማው አደጋ ጠብቀን ሰላሙን ይመልስልን የአንድነት ኑሮአችን ይመለስልን አቤቱ አባት ሆይ😢😢😢😢😢 እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ 🤲🤲🤲🤲🤲🇲🇱👈🥺❤❤🤲🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔አቤቱ ማረን ይቅር በለን 💒🙏😢💔አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስመሬን ይቅር በልን 😭😭😭አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስመሬን ይቅር በልን 😭😭😭አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስመሬን ይቅር በልን 😭😭😭
Abetu maren yekir belenAbetu maren yekir belenAbetu maren yekir belen🙇🙇🙏🙏🙇🙇🙏😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
*እግዚኦ ተሳሃለነ**እግዚኦ ተሳሃለነ**እግዚኦ ተሳሃለነ**አቤቱ ማረን ይቅር በለን**አቤቱ ማረን ይቅር በለን**አቤቱ ማረን ይቅር በለን*
ጰሎት ምህላችሁን ተቀብሎ ምህረቱን ይላክልን ተጨንቀናል አባት ሆይ ፊትህን መልስልን
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እግዚኦ ምሀረነ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😢💔💔💔
አሜንንንንን
" ጸሎትክሙ ጽንእት ሃይማኖትክሙ ርትዕት እንተ በኲሉ ትረድእ አግአዝያን አንትሙ አረጋዊ ዮሴፍ ወናትናኤል "
የነፍሴ ደስታዋ እግዚአብሔር ነው 💚💛❤
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
አሜን አባቶቻችን ጸሎት ልመናቹሁን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን
እግዚኦ ተሰሃለነእግዚኦ ተሰሃለነእግዚኦ ተሰሃለነ አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ፫አሜን አሜን አሜን ፀሎት ልመናችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን ፫አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለአባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን!!😭😭😭🕯🕯🕯❤❤❤🤲
"ስናይ ዕፅ ሰናየ ፍሬ ይፈሪ " ዘይብለክሙ አንትሙ አዕናቊ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወአዲ አንትሙ ዓምዳ ወድዳ ለቤተ ክርስቲያን !!
አሜን አሜን አሜንአቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ምህረትን አስበን
እግዚአብሔር ማርን ይቅርም በለን አቤቱ ማርን ይቅርም በለን
የሁሉ አባት ቸር አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ ኃጢአታችን እንደ በደላችን አይሁንብን
አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባቶቻችን ፀሎት እና ልመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይስማችሁ እንደኛ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ እሱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለዝችቀን ያደረሰን አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ይክበር ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት የነገው ቀን እንዲያሳየን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ቤተክርስቲያንን💚💛❤️⛪⛪💚💛❤️ እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቅድስት ጸሎትዎ ትርዳን ክቡራን ኣባቶች
እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን። በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ለናንተም እግዚአብሔር ይስጥልን በሁሉ አገልግሎታችሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታቹ ይማረን ይራራልን ይለመነን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፈጣሪ
አሜን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን ! ምህላችንን ይቀበልልን ይቅርታውን ይላክልን !እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን !
በረከቱ ይድረሰን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👐🌾🙌👐🌾🙌
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ አድነን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ሆይ😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባት ሆይ ተመልከተን🙏🙏🙏😢💔
አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን✝️
አቤቱ ማረን ይቅርም በለንአቤቱ ማረን ይቅርም በለንአቤቱ ማረን ይቅርም በለን
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ክፍትና በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን አባትሆይ
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስእግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አገራትንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን በቃችሁ በልን🙇🙇🙇🙇💚💛❤😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በዚሁ በቃይበለንአምላከ ዳዊት በቸርነቱ እደአምላክ ነቱን ይማረን ይቅር ይበለን ጊዜው አንገት የሚያሰደፋነው እግዚአብሔር መሐሪነው ይቅር ባይነው ሰሰለእናቱ ብሎ ይማረን አሜን
ኦግዞ ማረነ ክርስቶስ አባት ሆይ
ማሕበረ ቅዱሳን እካሁን የሚሰጣችው አገልግሉት ይበል የሚያሰኝነው ይሁንና አሁን ብዙ የሚጠብቀው አገልግሎ ይጠብቀዋል ማህበረ ቅዱሳን ለቤተክርስትያን አጠርነው ብዙ ውሾች አጥሩን ለማፍረስ እያኮበኮቡ ነው ሰለዚህ ማህበሩ የሚጠበቅበትን ሥራ ሊወጣ ይገባዋል ብዬነው የማስበው ዛሬ ላይ የመጣውን ፈተና ልንወጣ ይገባናል እደ አምላክ ፍቃድ ።ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።
ፅጌ ማርያም አሜን አቤቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም እናትህ እናታችን ብለህ ማረን ይቅርም በለን አገራችን ኢትዮጵያን ከመከራው ሁሉ ጠብቅልን
ቃለሂወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአባቶቻችን ፀሎት ማረን ይቅር በለን 😥በኛ በደል ሀጥያት ብዙ ንፁህ ህፃናት ሰዎች አይጥፉ። 😥😥ማረን ማረን ማረን
አሜን አሜን አሜንአቤቱ ማረን ይቅር በለን
አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለንአሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለንአሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስእግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ቃለ በረከት ያሠማልን ፀሎታቸው ይርዳን
amen amen amen
amen amen amen egziabeher sile abatochachin bilo yikir yibelen
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ አገራችንንና ሕዝቦቹን ቀተቃጣብን መቅሰፍት ይማረን ይቅርም ይብለን
ነብሶትን በደጋጎች ጎን ያሰቀምጥልኝ አባቴ ለዚችዉ ቀን ክፋታችነ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዛብህር ኣምላኽ ምህረቱ ይላክልን
Ameen🤲🤲🤲 Ameen 🤲🤲🤲 Ameen🤲🤲🤲
አሁንስሆድባሰኝ ደስሲል ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
Amen amen amen egzio maharena krstoss 👏👏👏
አሜን ። አምላከ ቅዱሳን አምላከ ጻድቃን ወሰማዕታት ተለመነንን.
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ለፀድቃን እና ሰለሰማእታት ብለ አገራችን እን ህዝባችንከመከራ ከበሸታ ታደግል እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ሆይአማልጅን ✝️📖🙌🙌🙌
Solt kudsan fatri aboy yeqre belelna amen amen amen💒💒💒💒🇪🇷👏👏
ብፁዓን ኣቦታተይ እንቋዕ ናተይ ኮንኩም እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣገልሎትኩም ይባረኽ እመብርሃን ትሓልኹም ኣሜን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameeeen maren amlakihoy
eGizo maharene kirstos eGizio maharene kirstos eGizio maharene kirstos12 betemaryam maharene kirstos betemaryam maharen kirstos betemaryam maharene krstos12 ame amen amen
አምላክ ሆይ የአባቶቻችንን ፀሎት ሰምተህ ምህረትህን ላክልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ብለህ ማረን አሜን አሜን አሜንአባቶቻችን ፀሎታችሁ አይለየን!!!
ክብር ፣ይገባሐል፡ የእኔ ፡ አባት ፡ አሜን ።
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭😭😭
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን
Mahirene ab !!!! Amen!😢
አሜን አሜን አሜን 💒💝😢😢😭😭😭🙏🙏🙏👐👐👐👐
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
smen amen💙💙💙💙💙💙
AMEN
አሚን አሚን አሚን አምላካችን እየሱስ ከርስቶስ ሆይ እደኝ ሀጢያት ሳይሆን እደምህረትህ ማረን ይቅር በለን ያባቶቻችንን ፀሎት ተቀበል ስማ ምህረትህን አውርድልን
😭😭😭😭😭😭😭በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🙏⛪🙏😭😭😭Abetu Amlake maren yikir balen asben enda chernet Le agerachin selamun miratun yawerdilen 🤲🙏😭⛪🙏
Be demteachew nw yeleyehoachew Abune NatnaelAbune AregaweAbune YosefAbatochachen egziabher yetebkelen mengestun yawerselen ejeg yemeyregaga selam yemeset mehla nw egziabher yeraralen yemsegenem amen.
እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ሰምቶ ተቀብሎ በምህረቱ ይጎበኘን
Amen!!! Kale Hiwot Yasemalin! Le Abatochachin.
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
amen
እግዜሆይ እግዜሆይ እግዜሆይ ማአረን ይቅር በለን አምላኬ
ameen
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማሃረን ይቅር በለን
አሜን አምላክ ሆይ እንደቸረነትህ ማረን አባቶቻችን ፆለታችሁ በያለንበት ይድረሰን
እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን በረከታቹህ ይደርብን
Amen!!!
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹህ ስለ አገልግሎታቹህ:: ግን ስለኦርቶዶክስ የቀን አቆጣጠር እባካቹህ አስተምሩን እህተ ማርያም የምትባል ሰው ህዝባችንን ሌላ መስመር እየዎሰደችው ነው ለምን ዝም ይባላል እባካቹህ ዝምታው ይብቃ ጊዜዉን የጠበቀ መልስ አባቶቻችን ይስጡን::
@@yeshifananegash2793 doketer Roddas taddese bezu geze sele Akotater astemerewal
@@eagle4452 የኔ እህት ይሄ አይሻልም ለፀሎት ይመቻል:: ያለበለዚያ ባለስልጣናቶችን እያየን ሃሳባቺን ወደሌላ ነገር ይሰረቃል:: ግን ባይሆን አሁን በቤተክርስያን ስለሆነ የቤተክርስቲያኑን ቢለቁልን ደስ ይላል::
@@abemedia2171 አመሰግናለሁ በጣም ነገር ግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የማህበረ ቅዱሳን ተከታታዮች ወቅቱን የጠበቀ ቢሆን እንደአዲስ ብናየው እና ብናስተዉል ብዬ ነው:: ምክንያቱም ባሁን ሰዓት ፋሲካ ነው ብላ ፆም ያስገደፈች ሴት ስላለች.......
@@yeshifananegash2793 አመሰግናለሆ ልክ ነሽ እንደዛም ያስኪዳል ፣ የምህረት ወር ይሆንልን ዘንድ ምኞቲ ነው
የ ካቶሊኩች ስቅለት ነገ ነው በዚች ምድር ላይ ስኖር ለ መጀመርያ ግዚ ፍሲጋ ቤተክርስትያን ተዘግቶ ሲከበር ሳይ
ሀጂ ሙፍቲ ያሉት ልክ ነው እግዚአብሄር ሆሉን ከቤቶ ውስጥ የሚሰራውን እና የኛን ክፍት አይቶ ወዳጆቺ አይደላችሆም ውጡ ብሉ የዘጋው ይመስላል ። እኔ ሳስበው እውነት ነው እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው እያልን ክነብልግናችን
ከነክፍታችን በፈቶ እየቆምን አስመረርነው ፣ የልብ የምንለወጥበት ቤተክርስትያንም የምትፀዳበት ግዚ ያድርግልን።
ሃሌ ሉያ፤ ዘበእንቲሃ ለቤተ ክርስቲያን ተጸፋአከ በውስተ ዐውድ፤ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር፡፡
• ዘበእንቲሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ፤ ወተዐገሠ ምራቀ ርኵሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ፤ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።
• ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ፤ ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ፣መሐረነ መሐከነ እግዚኦ እግዚኦ ተሣሃለነ
• መሐረነ አብ ------------------------- ሃሌ ሉያ
• ተሣሃለነ ወልድ ------------------------------ ሃሌ ሉያ
• መንፈስ ቅዱስ መሐሪ ተዘከረነ በሣህልከ
•ለከ ንፌኑ ስብሐተ ወለከ ናዓርግ አኰቴተ-----------
መሐረነ መሐሪ ኃጢአተነ አስተሥሪ ----------
ወአድኅነነ-------------------------
ወተማኅፀን ነፍሰነ ወሥጋነ ---------- ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር----------
• አምላክነ
• ወመድኃኒነ
• ኢየሱስ ክርስቶስ ተሣሃለነ
• በብዝኃ ምሕረትከ
• ደምስስ አበሳነ
• ወፈኑ ሣህለከ ላዕሌነ
• እስመ እምኅቤከ
• ውእቱ ሣህል
• ሃሌ ሉያ መሐረነ አብ መሐሪ
• ወተሣሃለነ
• ሀብ ሣህለከ መሐሪ
• ኢታጥፍአነ ተዘኪረከ ዘትካት
በምሕረትከ-----------------
እስመ መሐሪ አንተ ----------------------
ወብዙኅ ሣህልከ ለኲሎሙ እለ ይጼውዑከ -----------------
ይጼውዑከ በጽድቅ -----------------------
ሰማዒ ወትረ ------------------------
ከሃሊ ------------------------
ዘውስተ አድኅኖ --------------
ለአምላክነ እስመ ጽድቅ ቃሉ ----------------------
ንስአሎ ለአብ -----------------------
ይፈኑ ለነ ሣህሎ-----------------
እስመ አብ የአክል ለዘሰአሎ --------------------
ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ
ስብሐት ሎቱ ይደሉ ---------------------
ሃሌ ሉያ አኰቴት ሎቱ ይደሉ---------------------
ሃሌ ሉያ ---------------------ሃሌ ሉያ
ለክርስቶስ ለእግዚአ ኲሉ --------------------
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ---------------------
ወይእዜኒ -------
መኑ ተስፋየ ---------------------
አኮኑ -------------
እግዚአብሔር -----------------
ውስተ እዴከ እግዚኦ አማኅፀን ነፍስየ ----------------
ኅበ አምላከ ምሕረት ---------------------
አማኅፀን ነፍስየ ---------------------
ኅበ ንጉሠ ስብሐት ---------------------
አማኅፀን ነፍስየ ---------------------
በእግዚእየ ወአምላኪየ ---------------------
አማኅፀን ነፍስየ --------------------
እምኩሉ ምግባረ እኩይ አድኅና ለነፍስየ፡፡ ---------------
ሀቡ ----------------------
ንስአሎ --------------------
ንስአሎ ---------------------
ናስተምህሕሮ ------------------
ለአምላክነ ጻድቅ እስመ ጽድቅ ቃሉ -------------------
ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------
አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን----------------
ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ-------------------
ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------
አምላከ ነዳያን ናዛዜ ኅዙናን ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ -----------------
ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ --------------
አምላከ ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን --------
ንሕነ ኅቤከ ተማኅፀነ --------------------
ወበከመ ዐቀብከነ እምሠርክ እስከ ነግህ ዕቀበነ እግዚኦ እምነግህ እስከ ሠርክ (፫ጊዜ በል )
ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ወሥረይ ኲሎ ኃጢአተነ ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስእለቶ ለዕዝራ ተወከፍ ምሕላነ ሰላመከ ሀበነ እማእከሌነ ኢትርኀቅ፡፡
ወሚጥ መዐተከ እምኔነ ሃሌ ሉያ ንዒ ኅቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ መዓዛ አፋሃ ከመ ኮል ወኲሉ ነገራ በሰላም፡፡
አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ፡፡
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ፡፡
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኅበ እግዚአብሔር ወጸሊ በእንቲአነ ሀረድዎ ወገመድዎ ወዘረው ሥጋሁ ከመ ሐመድ ወወሰድዎ ኅበ ሰብአ ነገሥት ረገጸ ምድረ አንሥአ ሙታነ አባ ጊዮርጊስ በሰላም ዐደወ መንግሥተ ክብር ወረሰ፡፡
ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተክርስቲያን አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ
ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኤለ ገዳማተ እምሀበ እግዚኡ ይንሳእ እሴተ፤ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሐ ወበሰላም
ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኲልነ ኅበ ማርያም እምነ፡፡
መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም መሠረተ ቤተ ክርስቲያን ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም ሰላመከ ሀበነ
ሰላመ አብ ወሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ የሃሉ ማእከሌክሙ አኀሰላመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወፍቅራ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ሞገሰ መስቀሉ ወሀብተ ረድኤቱለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢሱስ ክርስቶስ ወትረ ኢይርኃቅ እምኔዬ ወእምነ ኩልክሙ እስከ ለዓለም፡፡
አሜን ይፍቱኝ አባታችን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
ስለናትህ ስሉድንግል ማርያም ብለሕ
አቤቱ ጌተሆይ
ሰለአባቶቻችን አምላክ ብለህ
የአባታችን ነፍስ በ አፀደ ገነት ያኑርልን😞 የአባቶቻችን የጸሎታቸው በረከት ይደርብን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሃሌ ሉያ አሜን❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ስለ ናተህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የአባቶቻችን ፀሎት እግዚኣብሔር አምላክ ይቀበልልን አሜን አሜን አሜን
Amen
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ባለ ግርማና ሞገሷ አንች እዉነተኘዋ ሀይማኖት ከረላለም እስከ ዘላለም ኑሪ ትኖሪያለሽም
አሜን ! ይፍቱኝ በሰራሁ ኃጥያቴ
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን
አሜን
አቤቱ አምላክ ሆይ ስለ ቅድስት ንፅኢት ድንግል ብለህ ይቅር ብለህ አውጣን አቤቱ አንደቸርነትህ ማረን!!!
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን
💚💛❤😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የንስሀን እድሜ ስጠን ኢትዮጵያ ሀገራችንን የምናየውና ከምንሰማው አደጋ ጠብቀን ሰላሙን ይመልስልን የአንድነት ኑሮአችን ይመለስልን አቤቱ አባት ሆይ😢😢😢😢😢 እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ 🤲🤲🤲🤲🤲🇲🇱👈🥺❤❤🤲🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 💒🙏😢💔
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😢💔
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ
መሬን ይቅር በልን 😭😭😭
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ
መሬን ይቅር በልን 😭😭😭
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ
መሬን ይቅር በልን 😭😭😭
Abetu maren yekir belen
Abetu maren yekir belen
Abetu maren yekir belen
🙇🙇🙏🙏🙇🙇🙏😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
*እግዚኦ ተሳሃለነ*
*እግዚኦ ተሳሃለነ*
*እግዚኦ ተሳሃለነ*
*አቤቱ ማረን ይቅር በለን*
*አቤቱ ማረን ይቅር በለን*
*አቤቱ ማረን ይቅር በለን*
ጰሎት ምህላችሁን ተቀብሎ ምህረቱን ይላክልን ተጨንቀናል አባት ሆይ ፊትህን መልስልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እግዚኦ ምሀረነ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😢💔💔💔
አሜንንንንን
" ጸሎትክሙ ጽንእት ሃይማኖትክሙ ርትዕት እንተ በኲሉ ትረድእ አግአዝያን አንትሙ አረጋዊ ዮሴፍ ወናትናኤል "
የነፍሴ ደስታዋ እግዚአብሔር ነው 💚💛❤
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
አሜን አባቶቻችን ጸሎት ልመናቹሁን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን
እግዚኦ ተሰሃለነ
እግዚኦ ተሰሃለነ
እግዚኦ ተሰሃለነ
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ፫
አሜን አሜን አሜን ፀሎት ልመናችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን ፫
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለአባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን!!😭😭😭🕯🕯🕯❤❤❤🤲
"ስናይ ዕፅ ሰናየ ፍሬ ይፈሪ " ዘይብለክሙ አንትሙ አዕናቊ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወአዲ አንትሙ ዓምዳ ወድዳ ለቤተ ክርስቲያን !!
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ምህረትን አስበን
እግዚአብሔር ማርን ይቅርም በለን አቤቱ ማርን ይቅርም በለን
የሁሉ አባት ቸር አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ ኃጢአታችን እንደ በደላችን አይሁንብን
አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባቶቻችን ፀሎት እና ልመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይስማችሁ እንደኛ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ እሱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለዝችቀን ያደረሰን አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ይክበር ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት የነገው ቀን እንዲያሳየን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ቤተክርስቲያንን💚💛❤️⛪⛪💚💛❤️ እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቅድስት ጸሎትዎ ትርዳን ክቡራን ኣባቶች
እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን። በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ለናንተም እግዚአብሔር ይስጥልን በሁሉ አገልግሎታችሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታቹ ይማረን ይራራልን ይለመነን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፈጣሪ
አሜን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን ! ምህላችንን ይቀበልልን ይቅርታውን ይላክልን !
እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን !
በረከቱ ይድረሰን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👐🌾🙌👐🌾🙌
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ አድነን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ሆይ😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባት ሆይ ተመልከተን🙏🙏🙏😢💔
አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን✝️
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ክፍትና በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን አባትሆይ
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አገራትንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን በቃችሁ በልን🙇🙇🙇🙇💚💛❤😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በዚሁ በቃይበለን
አምላከ ዳዊት በቸርነቱ እደአምላክ ነቱን ይማረን ይቅር ይበለን
ጊዜው አንገት የሚያሰደፋነው እግዚአብሔር መሐሪነው ይቅር ባይነው ሰሰለእናቱ ብሎ ይማረን አሜን
ኦግዞ ማረነ ክርስቶስ አባት ሆይ
ማሕበረ ቅዱሳን እካሁን የሚሰጣችው አገልግሉት ይበል የሚያሰኝነው ይሁንና አሁን ብዙ የሚጠብቀው አገልግሎ ይጠብቀዋል ማህበረ ቅዱሳን ለቤተክርስትያን አጠርነው ብዙ ውሾች አጥሩን ለማፍረስ እያኮበኮቡ ነው ሰለዚህ ማህበሩ የሚጠበቅበትን ሥራ ሊወጣ ይገባዋል ብዬነው የማስበው ዛሬ ላይ የመጣውን ፈተና ልንወጣ ይገባናል እደ አምላክ ፍቃድ ።
ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።
ፅጌ ማርያም አሜን አቤቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም እናትህ እናታችን ብለህ ማረን ይቅርም በለን አገራችን ኢትዮጵያን ከመከራው ሁሉ ጠብቅልን
ቃለሂወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአባቶቻችን ፀሎት ማረን ይቅር በለን 😥በኛ በደል ሀጥያት ብዙ ንፁህ ህፃናት ሰዎች አይጥፉ። 😥😥ማረን ማረን ማረን
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን
አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን
አሜን እግዚኦ ማረነ ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ቃለ በረከት ያሠማልን ፀሎታቸው ይርዳን
amen amen amen
amen amen amen egziabeher sile abatochachin bilo yikir yibelen
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ አገራችንንና ሕዝቦቹን ቀተቃጣብን መቅሰፍት ይማረን ይቅርም ይብለን
ነብሶትን በደጋጎች ጎን ያሰቀምጥልኝ አባቴ ለዚችዉ ቀን ክፋታችነ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዛብህር ኣምላኽ ምህረቱ ይላክልን
አሜን አሜን አሜን
Ameen🤲🤲🤲 Ameen 🤲🤲🤲 Ameen🤲🤲🤲
አሁንስሆድባሰኝ ደስሲል ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
Amen amen amen egzio maharena krstoss 👏👏👏
አሜን ። አምላከ ቅዱሳን አምላከ ጻድቃን ወሰማዕታት ተለመነንን.
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
አቤቱ አምላካችን ሆይ ለፀድቃን እና ሰለሰማእታት ብለ አገራችን እን ህዝባችን
ከመከራ ከበሸታ ታደግል እመቤታችን
ቅድሰት ድንግል ማርያም ሆይ
አማልጅን ✝️📖🙌🙌🙌
Solt kudsan fatri aboy yeqre belelna amen amen amen💒💒💒💒🇪🇷👏👏
ብፁዓን ኣቦታተይ እንቋዕ ናተይ ኮንኩም እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣገልሎትኩም ይባረኽ እመብርሃን ትሓልኹም ኣሜን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameeeen maren amlakihoy
eGizo maharene kirstos eGizio maharene kirstos eGizio maharene kirstos12 betemaryam maharene kirstos betemaryam maharen kirstos betemaryam maharene krstos12 ame amen amen
አምላክ ሆይ የአባቶቻችንን ፀሎት ሰምተህ ምህረትህን ላክልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ብለህ ማረን አሜን አሜን አሜን
አባቶቻችን ፀሎታችሁ አይለየን!!!
ክብር ፣ይገባሐል፡ የእኔ ፡ አባት ፡ አሜን ።
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭😭😭
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን
Mahirene ab !!!! Amen!😢
አሜን አሜን አሜን 💒💝😢😢😭😭😭🙏🙏🙏👐👐👐👐
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
smen amen💙💙💙💙💙💙
AMEN
አሚን አሚን አሚን አምላካችን እየሱስ ከርስቶስ ሆይ እደኝ ሀጢያት ሳይሆን እደምህረትህ ማረን ይቅር በለን
ያባቶቻችንን ፀሎት ተቀበል ስማ ምህረትህን አውርድልን
😭😭😭😭😭😭😭በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🙏⛪🙏😭😭😭Abetu Amlake maren yikir balen asben enda chernet Le agerachin selamun miratun yawerdilen 🤲🙏😭⛪🙏
Be demteachew nw yeleyehoachew Abune Natnael
Abune Aregawe
Abune Yosef
Abatochachen egziabher yetebkelen mengestun yawerselen ejeg yemeyregaga selam yemeset mehla nw egziabher yeraralen yemsegenem amen.
እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ሰምቶ ተቀብሎ በምህረቱ ይጎበኘን
Amen!!! Kale Hiwot Yasemalin! Le Abatochachin.
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
amen
እግዜሆይ እግዜሆይ እግዜሆይ
ማአረን ይቅር በለን አምላኬ
ameen
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማሃረን ይቅር በለን
አሜን አምላክ ሆይ እንደቸረነትህ ማረን አባቶቻችን ፆለታችሁ በያለንበት ይድረሰን
እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን በረከታቹህ ይደርብን
Amen!!!