መልክአ ሕማማት ግእዝ አራራይ እዝል ዜማ መምህር መንግሥቱ - Melka Himamat Geez | Ezil | Araray || MK TV || EOTC TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @EseyasAbraham9187
    @EseyasAbraham9187 5 місяців тому

    💒🙏🥰❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔታ እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመን ያርዝምሎት ምዕራፍ ዘዘውትር ምዕራፍ ዘጾም ምዕራፍ ዘአርእስተ ምህላ ኪዳን ሊጦን መስተብቁዕ ዘይነግስ ተሎ ብላችሁ ይልቀቁልን ድጓው ተሎ ብለን ተምረን እግዚአብሔር እያመሰገንን ተማሪዎች እድናስተምር የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆንልን ይልቀቁልን 🥰🥰🥰🙏💒

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Рік тому +3

    አባታችን ይህን ነፍስን ጥም የሚያረካና በሃሴት የሚሞላ ዝማሬ ስላቀረቡልን የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልዎ

  • @mikiyasalea4788
    @mikiyasalea4788 Рік тому +2

    እባካችሁ የዮሐንስ ወንጌልን በቁም ንባብ ሙሉውን ስሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FikaduMulat-dt1to
    @FikaduMulat-dt1to 7 місяців тому

    መምሬ ሰናይነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነው ያርዝምልን❤❤❤

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Рік тому +2

    አባቴ በምን ቋንቋ ላመስግንዎ ? ? ? የነፍሴን ደስታ ሃሴት ስለሰጡኝ ...ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ... እባክዎ ብዙ ዜማዎችን እንዲህ ያድርሱን ሲችሉ 🥲🥲🥲

  • @yeab1853
    @yeab1853 Рік тому +1

    ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉትን ዜማዎች ቢለቁልን ብዬ እጠይቃለው?

  • @drtrend4995
    @drtrend4995 8 місяців тому

    የንታ መንግስቱ ዘገዳመ ሕያዋን ሚካኤል ገዳም ደብረ ማርቆስ