መልክአ ሕማማት ዕዝል /የስቅለት ዕለት የሚባል/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    አሜን አሜን

  • @kitutegachumekonnen290
    @kitutegachumekonnen290 2 роки тому

    ameen ameeen ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @AbdiDinka-z1t
    @AbdiDinka-z1t 8 місяців тому

    Amen kalkiywot yesmalin began desi yilal

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 роки тому

    AME

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ 2 роки тому

    ዕጹብ ድንቅ።

  • @kitutegachumekonnen290
    @kitutegachumekonnen290 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ 2 роки тому

    ቃላት የለኝም😭😭😭😭😭😭

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 роки тому

    ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት
    ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።
    እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ
    ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።
    ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ
    ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።
    ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው
    አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።
    ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው
    ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።
    ቀራንዮ ቆሞ የምታየው ሁሉ
    አማኝ እንዳይመስህ የሚኖር በቃሉ
    ለሆነ ነገሩ...ዳቦ ላሽ ለአመሉ።
    በእርግጥ እውነተኛ በመከራ የፀና
    ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።
    ወደ ቀራንዮ ሄዶ መመላስ
    በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።
    አሜን