Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በኩባያ መጠኑን ስለጠየቃቹኝ ይኸው👇🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር🌼በጣም ትንሽ ጨው🌼ቫኒላ🌼1 እንቁላል
የገበታ ቅቤውን መፃፍ ረስተሻል
እናመሰግናለን ግን በግራም መሆኑ እንደውም ይበልጥ አሪፍ ነው
Ye gebeta kibe gedita nw weyes bayegebam cheger yelewem ?????
መቁረጫውን ትንሽ ዘይት ብታስነኪው ለማላቀቅ አትቸገሪም .10q for sharing
በዘይት መስራት ይቻላል?
የፆም ደረቅ ኬክ አሠራርም አሳይን። እናመሰግናለን ።
ማሻ አላህ ያምራል እናመሰግናለን❤
አቀራረብሽ ደስ ይላል በፅሁፍም ጭምር ስለምታቀርቢ አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤
በጣም ምርጥ ነው ሰርቼ ቀመስነው ወደነዋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
በጣም ነው የማመሰግንሽ እጅሽ ይባረክ ልጆቼ በጣም ነው የወደዱት ሰሞኑን ያሳየሽን ዳቦም እጅግ በጣም ነው ቤተሰቤ ሁሉ የወደደው:: ተባረኪ!
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤
masha allah leyunew yasayeshenen kukis legebeya serechew betam arifnew gen mayonizu ayawatam wedenew amesegenalew
እንዳየሁት ነበር የሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነው ፡፡ ጀዛ ከላህ
አመሰግናለሁ😘❤
Ye kubayawun ayinet ina meten bitasayin...? aseraru tiru new👍
It's so cool and easy
betam desi yilal xiru timirt wosijalew . be mixadi mesirat yichalal?
ቆንጆ ነው በርቺ
እኔ ግርም የሚለኝ የምታቀርቢልን recipe በጠቅላላ በቀላሉ ማግኘት በምንችላቸው ነገር ነው በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ😊😊😊
አሚን የኔ ውድ😘❤❤ የሀገሬን አኗኗር እና የሀበሻን ቴስት አስቤ ስለምሰራ ነው አይመስልሽም😉
@@Hidaya-kitchen- 😃😃😃 በትክክል እናቴ ከኑሮው ጋር ለልጆቻችን የሚሆን ጠንቅቀሽ ስላወቅሽልን ትመሰገኛለሽ🙏🙏🙏
@@Hidaya-kitchen-😂❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
ማሻ አላህ 😍❤️ ያምራል እኔም ዛሬ ልሞክረው ነው
I like it simple and sweet
ሞክሬዋልው በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ።
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሄድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሳይበሉት ያጠግባል የሰራሽዉ ኬክ ይህማ በጣም ተወዳጅ ነዉ እሞክረዋለሁ ቆይ በርቺልኝ ይህን ሞያ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ልዩ ነዉ 😮👍👌❤🙏
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
በጣም ደስ ይላል በርቺልን
Madha allahe betame harife aserire
በጣም ነው ስራሽን የወደድኩት
ማሽ አላህ
Wow❤
Wow, great, thank you
Waw delishes ❤
ሰላም ይብዛልሽ ዋውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በግራም ከምትይና በኩባያ ብትይ አማራጭ ነው ሌላው ደስ ይላል
እደቤትሺ ማረግ ትችያለሺ ዋናው ሙያው ነው😅
እሺ አመሰግናለሁ
❤SS
@@Hidaya-kitchen-በጣም አሪፍ ነው በግራም መናገረሽ ወሳኝ ነው
የአንቺ ገለፃ እህቴ በአንድ እይታ ዬገባኛል አመሰግናአለው በርቺ አላሁ አክበር
የኔ ውድ ደስ የሚል አስተያየት😘❤❤❤
We have tried it n its awesome 👌. Thank you
❤ተባሪኪ❤እጂሺ ይባርክ❤
MashaAllah betam dess ylal
Shukiren😘❤
በግራም ከምትዪ በኩባያ ወይ በማንኪያ ብትዪ ምርጥ ነበር ሹክረን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው ❤በጣም ምረጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
እህቴ አበርቺኝ እባክሽ ውዴ 👍🥰❤️
Wowwww Asyyyyy ❤❤❤thanks so much 🙏🇪🇷🙏
Waw አገላለፅሽ ተመችቶኛል ቀስ ብለሽ ነው
አመሰግናለሁ❤
በጣም ደስ ይላል በእንጀራ ምጣድ ወይም በመጥበሻ መስራት ይቻል ይሆን ውዴ❤❤❤
Aw yena wd mokiriw❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
አሚን sebli😘❤
Simple new konjo
betam gobez berchi
ኩኪስ ስሪልን
በጣም ቀላል አሪፍ 🙏🙏🙏👌
ሞክረዋለው
በጣም ጥሩ ነው
የኢትዮጵያ ጀግና ኣላሽ ትትና በጣም ደስ ላለ እጆችሽ ይባራኪ❤❤
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤
Yetignawm ye gebeta kibe yichalal mare
Batam arif mashaallah
Shukiren❤
በቅቤው ቦታ ዘይት ብንጠቀምስ ውዴ?❤❤
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗ግን በዘይት ከሞከርከው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለክ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር
ችግር የለውም
ተባረኪ
ከስኳር ይልቅ ግን ጥቁር አዝሙድ ወይ ሰሊጥ ቢነሰነስ ይመረጣል
ጀግና ሰው ነሽ ሰወድሽ❤❤❤
አመሰግናለሁ😘❤❤❤
Wow
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ኩኪስ ነዋ ደረቅ ኬክ ለመባል በጣም አነሰ
Yene miert.. keep going
Thanks dear❤
በርች የኔ ቅመም ዜት መጠቀም አንችልም የገበታ ቂቤ ደስ አይለኝም እና ደግሞእርጎ ከሌለ ወተት መጠቀም እንችላለን?
ካለ እርጎና ቅቤ ሞክሬው አላውቅምግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ በእርጎው ፋንታ ወተት በብርጭቆ አድርገሽ 1 የሾርባ ማንኪያ ሎሚ አድርጊበትና ቀላቅለሽ ትንሽ አስቀምጭው ከዛ ወፈር ይላል ከዛ ሰሀን ላይ አድርጊው ከዛ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት መቀላቀል ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
Betam yamral emokirewalhu❤❤❤❤
Good job
መጠኑን በኩባያ ፃፊልን
Masha allah
Shukiren seadiye😘❤
Very yummy 🤤👍👌🤝
Thank you so much 👍
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁአህለን ሁቢ እኳን ደህና መጣሽ ❤
Wa w wእንዃን ደና ቆየሽኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ ❤❤❤
Amen😘❤❤❤
ባለሙያነሽ መሽኩራ
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
Betam yamral
ማሻአላህ ጎበዝ በርች
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘❤❤❤
betam arif new gen bzyet metbes ychalal?
Min aynet ergo naw yatatkemeshew?
Betam tmechiyalech
❤
😘😘😘
Bitami jonjo ❤❤❤❤❤
በቅቤ ፈንታ ዘይት ብንጠቀምስ
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗ግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለሽ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
We can change the butter by oil
bangerr
. ማክራው እኮምታለሁ
❤❤❤
ቂቤ ለማይወዱ ልጆችስ በዘይት መስራት አይቻልም ወይ
ለስንት ጊዜ ማቆየት ይቻላል
ውሃ ስትጨምሪ ኣላየሁም ኣይጨምርበትም ማለት ነው?
des yilal enmokralen
❤❤❤❤thankyou
ዶቄቱ ስንት ኩባያ ነው የምንጠቀመው በርቼ እጆችሽ በረካ ይሁኑ❤
320 grams or 2 1/2 cups, plus ¼ cup if required
አሚን የኔ ውድ😘❤ መጀመርያ 2 ኩባያ ከግማሽ ኩባያ ዱቄት ጨምሪና እያየሽ ትንሽ ጨምሪ🤗
❤❤❤❤مثالح
ሃሪፍ አሠራር በማንኪያ በብርጭቆ ብት ሃሪፍ ነው ብዙም በግራም እሚጠቀም ስለሌለ
ቅቤባይደረግበትስ
ለቤትሽ አዲሥ ነኝ
ያሚ ያሚ ነገ እሰራዋለሁ🥰
Way gulab aladargush way tifrshin altakirtish
10Q❤❤
blash ebaksay dmary
ዱቄቱንበብርጭቆብትነግሪንስንትእደሆነ
ኩኪስ መሸጥ እፈልግ ነበር የኩኪስ ማሽን የተለየ ነው
ውሃ አልጨመርሽም?
በነገራችላይ ግራም የምትይው መጠኑ አልገባኝም አስረጅኝ
🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር🌼በጣም ትንሽ ጨው🌼ቫኒላ🌼1 እንቁላል
@@Hidaya-kitchen- በጣምአመሰግኔለሁ የምርሠውአክባሪነሽ አሰራርሽእራሱ ድቅነው ማሻአላ
እርጎው ወተት ቢሆንስ
እጅሽ ይባረክ እህታችን ግን ዱቄቱ ስንት ኩባያ ማለት ነው መልሽልኝ❤❤
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤ከ 2 ከግማሽ ኩባያ ጨምሪና አቡኪው ከዛ እያየሽ ትንሽ መጨመር ትችያለሽ🤗
You need to use a measuring cup. most of people don’t use gram.
All measuring cups are not the same. Keep using grams please it’s more acute. US, Australia, UK all have different sizes.
ልጆቼ በጣም ወደውታል አመሰግናለሁ
Erigowu weteti (tikus) mehoni aychilm
በኩባያ መጠኑን ስለጠየቃቹኝ ይኸው👇
🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት
🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ
🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
🌼በጣም ትንሽ ጨው
🌼ቫኒላ
🌼1 እንቁላል
የገበታ ቅቤውን መፃፍ ረስተሻል
እናመሰግናለን ግን በግራም መሆኑ እንደውም ይበልጥ አሪፍ ነው
Ye gebeta kibe gedita nw weyes bayegebam cheger yelewem ?????
መቁረጫውን ትንሽ ዘይት ብታስነኪው ለማላቀቅ አትቸገሪም .10q for sharing
በዘይት መስራት ይቻላል?
የፆም ደረቅ ኬክ አሠራርም አሳይን። እናመሰግናለን ።
ማሻ አላህ ያምራል እናመሰግናለን❤
አቀራረብሽ ደስ ይላል በፅሁፍም ጭምር ስለምታቀርቢ አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤
በጣም ምርጥ ነው ሰርቼ ቀመስነው ወደነዋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
በጣም ነው የማመሰግንሽ እጅሽ ይባረክ ልጆቼ በጣም ነው የወደዱት ሰሞኑን ያሳየሽን ዳቦም እጅግ በጣም ነው ቤተሰቤ ሁሉ የወደደው:: ተባረኪ!
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤
masha allah leyunew yasayeshenen kukis legebeya serechew betam arifnew gen mayonizu ayawatam wedenew amesegenalew
እንዳየሁት ነበር የሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነው ፡፡ ጀዛ ከላህ
አመሰግናለሁ😘❤
Ye kubayawun ayinet ina meten bitasayin...? aseraru tiru new👍
It's so cool and easy
betam desi yilal xiru timirt wosijalew . be mixadi mesirat yichalal?
ቆንጆ ነው በርቺ
እኔ ግርም የሚለኝ የምታቀርቢልን recipe በጠቅላላ በቀላሉ ማግኘት በምንችላቸው ነገር ነው በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ😊😊😊
አሚን የኔ ውድ😘❤❤ የሀገሬን አኗኗር እና የሀበሻን ቴስት አስቤ ስለምሰራ ነው አይመስልሽም😉
@@Hidaya-kitchen- 😃😃😃 በትክክል እናቴ ከኑሮው ጋር ለልጆቻችን የሚሆን ጠንቅቀሽ ስላወቅሽልን ትመሰገኛለሽ🙏🙏🙏
@@Hidaya-kitchen-😂❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
ማሻ አላህ 😍❤️ ያምራል እኔም ዛሬ ልሞክረው ነው
I like it simple and sweet
ሞክሬዋልው በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ።
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሄድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሳይበሉት ያጠግባል የሰራሽዉ ኬክ ይህማ በጣም ተወዳጅ ነዉ እሞክረዋለሁ ቆይ በርቺልኝ ይህን ሞያ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ልዩ ነዉ 😮👍👌❤🙏
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
በጣም ደስ ይላል በርቺልን
Madha allahe betame harife aserire
በጣም ነው ስራሽን የወደድኩት
ማሽ አላህ
Wow❤
Wow, great, thank you
Waw delishes ❤
ሰላም ይብዛልሽ ዋውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በግራም ከምትይና በኩባያ ብትይ አማራጭ ነው ሌላው ደስ ይላል
እደቤትሺ ማረግ ትችያለሺ ዋናው ሙያው ነው😅
እሺ አመሰግናለሁ
❤SS
@@Hidaya-kitchen-በጣም አሪፍ ነው በግራም መናገረሽ ወሳኝ ነው
የአንቺ ገለፃ እህቴ በአንድ እይታ ዬገባኛል አመሰግናአለው በርቺ አላሁ አክበር
የኔ ውድ ደስ የሚል አስተያየት😘❤❤❤
We have tried it n its awesome 👌. Thank you
❤ተባሪኪ❤እጂሺ ይባርክ❤
MashaAllah betam dess ylal
Shukiren😘❤
በግራም ከምትዪ በኩባያ ወይ በማንኪያ ብትዪ ምርጥ ነበር ሹክረን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው ❤በጣም ምረጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
እህቴ አበርቺኝ እባክሽ ውዴ 👍🥰❤️
Wowwww Asyyyyy ❤❤❤thanks so much 🙏🇪🇷🙏
Waw አገላለፅሽ ተመችቶኛል ቀስ ብለሽ ነው
አመሰግናለሁ❤
በጣም ደስ ይላል በእንጀራ ምጣድ ወይም በመጥበሻ መስራት ይቻል ይሆን ውዴ❤❤❤
Aw yena wd mokiriw❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
አሚን sebli😘❤
Simple new konjo
betam gobez berchi
ኩኪስ ስሪልን
በጣም ቀላል አሪፍ 🙏🙏🙏👌
አመሰግናለሁ😘❤
ሞክረዋለው
በጣም ጥሩ ነው
የኢትዮጵያ ጀግና ኣላሽ ትትና በጣም ደስ ላለ እጆችሽ ይባራኪ❤❤
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤
Yetignawm ye gebeta kibe yichalal mare
Batam arif mashaallah
Shukiren❤
በቅቤው ቦታ ዘይት ብንጠቀምስ ውዴ?❤❤
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗
ግን በዘይት ከሞከርከው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለክ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር
ችግር የለውም
ተባረኪ
ከስኳር ይልቅ ግን ጥቁር አዝሙድ ወይ ሰሊጥ ቢነሰነስ ይመረጣል
ጀግና ሰው ነሽ ሰወድሽ❤❤❤
አመሰግናለሁ😘❤❤❤
Wow
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ኩኪስ ነዋ ደረቅ ኬክ ለመባል በጣም አነሰ
Yene miert.. keep going
Thanks dear❤
በርች የኔ ቅመም ዜት መጠቀም አንችልም የገበታ ቂቤ ደስ አይለኝም እና ደግሞእርጎ ከሌለ ወተት መጠቀም እንችላለን?
ካለ እርጎና ቅቤ ሞክሬው አላውቅም
ግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ በእርጎው ፋንታ ወተት በብርጭቆ አድርገሽ 1 የሾርባ ማንኪያ ሎሚ አድርጊበትና ቀላቅለሽ ትንሽ አስቀምጭው ከዛ ወፈር ይላል ከዛ ሰሀን ላይ አድርጊው ከዛ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት መቀላቀል ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
Betam yamral emokirewalhu❤❤❤❤
አመሰግናለሁ😘❤
Good job
መጠኑን በኩባያ ፃፊልን
Masha allah
Shukiren seadiye😘❤
Very yummy 🤤👍👌🤝
Thank you so much 👍
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
አህለን ሁቢ እኳን ደህና መጣሽ ❤
Wa w w
እንዃን ደና ቆየሽኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ ❤❤❤
Amen😘❤❤❤
ባለሙያነሽ መሽኩራ
አመሰግናለሁ❤
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ❤
Betam yamral
አመሰግናለሁ😘❤
ማሻአላህ ጎበዝ በርች
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘❤❤❤
betam arif new gen bzyet metbes ychalal?
Min aynet ergo naw yatatkemeshew?
Betam tmechiyalech
❤
😘😘😘
Bitami jonjo ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ😘❤
በቅቤ ፈንታ ዘይት ብንጠቀምስ
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗
ግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለሽ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
We can change the butter by oil
bangerr
. ማክራው እኮምታለሁ
❤❤❤
😘😘😘
ቂቤ ለማይወዱ ልጆችስ በዘይት መስራት አይቻልም ወይ
ለስንት ጊዜ ማቆየት ይቻላል
ውሃ ስትጨምሪ ኣላየሁም ኣይጨምርበትም ማለት ነው?
des yilal enmokralen
❤❤❤❤thankyou
ዶቄቱ ስንት ኩባያ ነው የምንጠቀመው በርቼ እጆችሽ በረካ ይሁኑ❤
320 grams or 2 1/2 cups, plus ¼ cup if required
አሚን የኔ ውድ😘❤
መጀመርያ 2 ኩባያ ከግማሽ ኩባያ ዱቄት ጨምሪና እያየሽ ትንሽ ጨምሪ🤗
❤❤❤❤مثالح
Shukiren😘❤
ሃሪፍ አሠራር በማንኪያ በብርጭቆ ብት ሃሪፍ ነው ብዙም በግራም እሚጠቀም ስለሌለ
ቅቤባይደረግበትስ
ለቤትሽ አዲሥ ነኝ
ያሚ ያሚ ነገ እሰራዋለሁ🥰
Way gulab aladargush way tifrshin altakirtish
10Q❤❤
blash ebaksay dmary
ዱቄቱንበብርጭቆብትነግሪንስንትእደሆነ
በኩባያ መጠኑን ስለጠየቃቹኝ ይኸው👇
🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት
🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ
🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
🌼በጣም ትንሽ ጨው
🌼ቫኒላ
🌼1 እንቁላል
ኩኪስ መሸጥ እፈልግ ነበር የኩኪስ ማሽን የተለየ ነው
ውሃ አልጨመርሽም?
በነገራችላይ ግራም የምትይው መጠኑ አልገባኝም አስረጅኝ
🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት
🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ
🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
🌼በጣም ትንሽ ጨው
🌼ቫኒላ
🌼1 እንቁላል
@@Hidaya-kitchen- በጣምአመሰግኔለሁ የምርሠውአክባሪነሽ አሰራርሽእራሱ ድቅነው ማሻአላ
እርጎው ወተት ቢሆንስ
እጅሽ ይባረክ እህታችን ግን ዱቄቱ ስንት ኩባያ ማለት ነው መልሽልኝ❤❤
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤
ከ 2 ከግማሽ ኩባያ ጨምሪና አቡኪው ከዛ እያየሽ ትንሽ መጨመር ትችያለሽ🤗