Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጎበዝ የሚትሰሪዉ በሙሉ ይመቸኛል አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ደሰ ይላል ለጾም አሰበሸ ሰለሰራሸልን ቀጥይበት
እኔ ብስኩት ስለምወድ ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
የእውነት እጅሽ ይባረክ ታንች ብዙ ተምሪያለሁ ደግሞ እርጋታሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ እወድሻለሁ❤❤
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ😘💕
በጣም አመሰግናለሁ ስራዎችሽ ቀለል ያሉና ዴስ እሚሉ ናቸው እከታተልሻለሁ ብዙ ግዜ ኮሜት አልፅፋምጂ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
የምግብ አሰራርህን በጣም ወድጄዋለሁ
አሪፍ ነው
ደስ ይላል የፆምም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻላ ማሻአላ በርቹ ቆጆ አሰራር ነው ውዴ❤❤❤
ማሻ አላህ አለይኪ
ሹክረን ከዲ😘❤
ብዙ ቪዲዮ አይቻለው ምንም ኬክ አሎጣልሽ አለኝ ያንቺን ግን ቁጭ እራሱ ኬኩ መጣ ብስኩቱንም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ
Masha Allah Ajaa'ibaatti hojjaate Harkaa fayyaa argaadhu Galaatomii ❤❤❤
ስያምር በጣም ደስ ይላል
ጎበዝ
በጣም ጎበዝ
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ, እኔ በተፈጥሮ ዮ መቆረጣጠም እወዳለሁኝ በጾም ሰአት እና የጾም ብስኩቶች ውድ ናቸው እና ብሬ እያልኩኝ አንቻን ስመለከት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ሰርቼ ስቀምስ ያኔ ይበልጥ እእእ እላለሁኝ እግዚአብሔር ይሴጥልን 🙏
Gn eko vanela ena pikinpawder wetet alew
እህቴ ተባረኪ
ወላሂ ማሻአላህ ሞክሬው ሲጥም ሰወቸ በቃ ቃላት የለኝም ነው ያለችኝ ሴትዮየ በጣም የሚገዛውን ያስንቃል በርቺ የኔ ውብ❤❤❤❤❤
ጀግና አይቼዉ ነዉ የጣፈጠኝ
በጣም ጎብዝ ተምችተሽኛል
አበሳ በርቺ እህቴ❤❤❤
እጅ ይባርክ የቀመስኩት ያክል ነው የወደድኩት
መሻላህ እጂሺ ይባረክ በርቺ ዉዴ
አሚን የኔ ውድ😘💕
*እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ*
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ bety😘💕
ማሻአላህ❤❤❤
ጥሩ ነው በረቸ እህቴ የኔንም አይተሽ አስተያየት ስጭኚ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰራሁት ዋውነውውውውውውው
Late for the comment. Sorry. I will be first next time. Keep it up the good work. Proud!!
Your support means the world to me!💋
ዋው የምራል
ሳላመሰግንሽ ባልፍ ቅናት ይሆንብኛል ወላሂ በጣም ምርጥ ብስኩት ነው ሰርቼው አረ የሱቅ ብስኩትን ያስንቃል እኔ አንቺ ከሰራሺው ስራ ነሻውን ( የበቆሎ ዱቄቱን )እና ብርቱካኑን አልጨመርኩም ምክንያቱም ብርቱካኑን ለማግኘት እና ዱቄቱን ለማግኘት እኛ ሀገር ይከብዳል እና በቀረው ነው የሰራሁት በጣም ይጣፍጣል አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ላኬን እና ሰቤን ጀባ ብያለሁ ይገባሻል እኔም አጨር ሚስጥር ልገርሽ 200 ግራም የገበታ ቅቤ እሩብ ብርጭቆ ስኳር ትንሽ ሆል. 2 ብርጭቆ ከግማሽ ዱቄት አብረሽ አዋህደሽ ተምርን በመጠቀም ጣት የሚያስቆረጥም ማእሙል ስሪ በተረፍ በርቺ ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ ግን ከላይ ትከፍችበታለሽ ወይስ ከታች ብቻ ነው
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤ በሁለቱም በኩል ነው የምለኩሰው
ዋውው ነው ተባርኪ❤❤❤
ስራዎችሽህን እኮ ስዎዳቸው ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
እጅሽ ይባረክ እህት
ወዲያው ወደኪችን አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕 ሲደርስ ግን ጥሪኝ😍
ከላይም ከታችም ነው የሚሎከሰው ውድ🎉
ሙያሽ አደኛ ማሻ አላህ❤❤
ሹክረን ሰአዲ😘❤
ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ❤❤❤
ዋዉ
wowwwwww ❤
ተባረኪልኝ እስካሁን ካየሁት ውስጥ ኘአቅም የሚየገናዝብና የተመቸኝ አሰራርነው በጣምነው የማመሰግንሽ እኔ ከዚበፊት ለገፈበየ ስሰራ ልክ ጨእንዳቺ ነበረ ሓሳብሽ ተመችቶኛል ስልክሽን ላኪልኝ አመሰግናለሁ
Bewnet betam konjo now berchi❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም መልካም ሰው ነሽ ግን ❤❤
Baxame arfe nwe tabarke
ጎበዝ የኔ ውድ አይዞሽ በርች እኔም ታች ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤❤
Tebareki❤❤❤
betam gobez nesh siyamer
በጣም ጎበዝ ነሽ በሪች
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
ኦቭን የሌለው በምን መስራት ይችላል
looks amazing.
ለልጁች ቁርስ ለምሳቃ የሚሁን የማይጠባበስ ማለቲ በዘይት የማይጠበስ ነገር አሳይን
My favorite chef🥰
እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለሞያ ነሽ ❤
እናመሰግናል።
እሺ የኔ ቆንጆ😘💕
great job ❤️❤️❤️
Blessed ❤❤❤❤
በዘይቱ ፈንታ ዘይት ዘይቱን መጠቀም ይቻላል?
Betam gobez nesh berche
መሸአለህ❤❤❤❤ ዉዴ
ሹክረን የኔ ቆንጆ😘💕
@@Hidaya-kitchen- ❤❤❤ አዉፈን ዎለህ በጠሚም ቆጆነዉ መለቴ በቺ ቡዙ ነዉ የተመሪኩት ተሲለሚ የዲክ ዎለህ ሁቢ
👍👍👍👍
😘😘😘
ኧረ በአላህ አይታቺሁ 👍 ሳታደርጉ አትዉጡ በጣም ቪዉ አለዉ ላይኩ ግን ዝቅተኛ ነዉ አይከፈልበትም እናበረታታት
የኔ ቅን ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን😘❤
@@Hidaya-kitchen- ሀቢበቲ የልፋትሺና የስራሺ ዉጤት ነዉ እሚያስመሠግንሺ አብሺሪ
👍
ማሻአላህ አረብ ነው የምትመስሊው ቅላትሺ
🎉
❤❤👍
gobez❤❤❤
ጓበዝ
Kola
እናመሰግናለን ግን ወዳው እንዳቦካሽው ነው እንደ የምትሰሪው ወይስ መቡካት አለበት መልሽልኝ በናትሽ
Measuring cups and spoons ግዢና ተጠቀሚ ሩብ ብርጭቆ ከምትይ
Thanks 👍❤️❤️❤️
ያደኩበትን ብስኩት አስታወሽን ት. ቤታችንም ያድለን ነበር ❤አሁን አለየለም 🇪🇹 አስውቁኝ እሄ ብስኩት አለወይ ?🎉
ኮሾሮ ይባል ነበር😍
በዘይት መጥበስ ይቻላል?
DENKE SERA GOBEZE ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
መቅሮጫውን ኬት ገዛሽ?
የጾም ከሆነ እንዴት ቪክን ባውደር ይደርግበታል ቪክን ባውደር እኮ ወተት ሌላም ተጨማሪ አለው
እሥኪ እኔም ልሞክረው መዳምየ ሲሪ ብላኛለች ግን እቤት ውሥጥ ቅርፅማውጫ የለም😂😂እኔንም ሠብስክራይብአድርጉኘ በመዳም ሞት🎉🎉🎉
🎉🎉
btam gebez
ኩፍ እስከሚል ይጠበቃል ወይስ እዳቦካሽው ነው እምታዘጋጂው
ኩፍ አይልም
❤❤❤
ማሻአላህ በርች የሀቢበቲ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
gobze lij nesh berchi
ግን ለምን ይደርቃል
ብ
Van you write the recipe instead of stopping the video and try to write .... sorry if you already did it and i missed it...
እስክ ንጋሩኝ ቤክንግ ፓውዳርነ እነ ቤክንግ ሶዳ ልዩነት ዬላውም ወይ ማዳሜ ዬላውም እያላችኝ ነው😮
ልዩነትእማአለው ቤኪንግሶዳ ምግብቶሎለማብሰልከፈለግንይጠቅማልእናየመረዘእቃንለማንፃትያገለግላል ቤኪንግባውደርደግሞለዳቦምሆነለኬክየምንጠቀምበትነውውስጡፍርፍርእንዲልየሚደረገው
*አለዎ ውዴ ዝበያት አውቃ ምታለች ፒኪንግ ፓውደር ኬክ ፓንኬክ እንዲሁም ዳቦ እንዲነፋ የሚያደርግልን ነው ፒካንግ ሶዳ ደግም የማይበስሉ ምግቦች ለምሳሌ ምስር አተር ስንቀቅል ስንጨምረው እንዲበስል ያግዘዋል ተጨማሪም የመነቸኩ እቃዎጭ ላይ በሙቅ ውሀ አርገን ጨምረን ስናሽበት ያስለቅቃል*
Lmsrew ngr meyasflgu gbatochn ksr bthuf btasqmchew
❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ የሚትሰሪዉ በሙሉ ይመቸኛል አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ደሰ ይላል ለጾም አሰበሸ ሰለሰራሸልን ቀጥይበት
እኔ ብስኩት ስለምወድ ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
የእውነት እጅሽ ይባረክ ታንች ብዙ ተምሪያለሁ ደግሞ እርጋታሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ እወድሻለሁ❤❤
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ😘💕
በጣም አመሰግናለሁ ስራዎችሽ ቀለል ያሉና ዴስ እሚሉ ናቸው እከታተልሻለሁ ብዙ ግዜ ኮሜት አልፅፋምጂ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
የምግብ አሰራርህን በጣም ወድጄዋለሁ
አሪፍ ነው
ደስ ይላል የፆምም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
ማሻላ ማሻአላ በርቹ ቆጆ አሰራር ነው ውዴ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
ማሻ አላህ አለይኪ
ሹክረን ከዲ😘❤
ብዙ ቪዲዮ አይቻለው ምንም ኬክ አሎጣልሽ አለኝ ያንቺን ግን ቁጭ እራሱ ኬኩ መጣ ብስኩቱንም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ
Masha Allah
Ajaa'ibaatti hojjaate
Harkaa fayyaa argaadhu
Galaatomii ❤❤❤
ስያምር በጣም ደስ ይላል
ጎበዝ
በጣም ጎበዝ
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ, እኔ በተፈጥሮ ዮ መቆረጣጠም እወዳለሁኝ በጾም ሰአት እና የጾም ብስኩቶች ውድ ናቸው እና ብሬ እያልኩኝ አንቻን ስመለከት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ሰርቼ ስቀምስ ያኔ ይበልጥ እእእ እላለሁኝ እግዚአብሔር ይሴጥልን 🙏
Gn eko vanela ena pikinpawder wetet alew
እህቴ ተባረኪ
ወላሂ ማሻአላህ ሞክሬው ሲጥም ሰወቸ በቃ ቃላት የለኝም ነው ያለችኝ ሴትዮየ በጣም የሚገዛውን ያስንቃል በርቺ የኔ ውብ❤❤❤❤❤
ጀግና አይቼዉ ነዉ የጣፈጠኝ
በጣም ጎብዝ ተምችተሽኛል
አበሳ በርቺ እህቴ❤❤❤
እጅ ይባርክ የቀመስኩት ያክል ነው የወደድኩት
መሻላህ እጂሺ ይባረክ በርቺ ዉዴ
አሚን የኔ ውድ😘💕
*እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ*
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ bety😘💕
ማሻአላህ❤❤❤
ጥሩ ነው በረቸ እህቴ የኔንም አይተሽ አስተያየት ስጭኚ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰራሁት ዋውነውውውውውውው
Late for the comment. Sorry. I will be first next time. Keep it up the good work. Proud!!
Your support means the world to me!💋
ዋው የምራል
ሳላመሰግንሽ ባልፍ ቅናት ይሆንብኛል ወላሂ በጣም ምርጥ ብስኩት ነው ሰርቼው አረ የሱቅ ብስኩትን ያስንቃል እኔ አንቺ ከሰራሺው ስራ ነሻውን ( የበቆሎ ዱቄቱን )እና ብርቱካኑን አልጨመርኩም ምክንያቱም ብርቱካኑን ለማግኘት እና ዱቄቱን ለማግኘት እኛ ሀገር ይከብዳል እና በቀረው ነው የሰራሁት በጣም ይጣፍጣል አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ላኬን እና ሰቤን ጀባ ብያለሁ ይገባሻል እኔም አጨር ሚስጥር ልገርሽ 200 ግራም የገበታ ቅቤ እሩብ ብርጭቆ ስኳር ትንሽ ሆል. 2 ብርጭቆ ከግማሽ ዱቄት አብረሽ አዋህደሽ ተምርን በመጠቀም ጣት የሚያስቆረጥም ማእሙል ስሪ በተረፍ በርቺ ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ ግን ከላይ ትከፍችበታለሽ ወይስ ከታች ብቻ ነው
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤ በሁለቱም በኩል ነው የምለኩሰው
ዋውው ነው ተባርኪ❤❤❤
ስራዎችሽህን እኮ ስዎዳቸው ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
እጅሽ ይባረክ እህት
ወዲያው ወደኪችን አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕 ሲደርስ ግን ጥሪኝ😍
ከላይም ከታችም ነው የሚሎከሰው ውድ🎉
ሙያሽ አደኛ ማሻ አላህ❤❤
ሹክረን ሰአዲ😘❤
ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ❤❤❤
ዋዉ
wowwwwww ❤
ተባረኪልኝ እስካሁን ካየሁት ውስጥ ኘአቅም የሚየገናዝብና የተመቸኝ አሰራርነው በጣምነው የማመሰግንሽ እኔ ከዚበፊት ለገፈበየ ስሰራ ልክ ጨእንዳቺ ነበረ ሓሳብሽ ተመችቶኛል ስልክሽን ላኪልኝ አመሰግናለሁ
Bewnet betam konjo now berchi❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም መልካም ሰው ነሽ ግን ❤❤
Baxame arfe nwe tabarke
ጎበዝ የኔ ውድ አይዞሽ በርች እኔም ታች ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
Tebareki❤❤❤
betam gobez nesh siyamer
በጣም ጎበዝ ነሽ በሪች
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
ኦቭን የሌለው በምን መስራት ይችላል
looks amazing.
ለልጁች ቁርስ ለምሳቃ የሚሁን የማይጠባበስ ማለቲ በዘይት የማይጠበስ ነገር አሳይን
My favorite chef🥰
እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለሞያ ነሽ ❤
እናመሰግናል።
እሺ የኔ ቆንጆ😘💕
great job ❤️❤️❤️
Blessed ❤❤❤❤
በዘይቱ ፈንታ ዘይት ዘይቱን መጠቀም ይቻላል?
Betam gobez nesh berche
መሸአለህ❤❤❤❤ ዉዴ
ሹክረን የኔ ቆንጆ😘💕
@@Hidaya-kitchen- ❤❤❤ አዉፈን ዎለህ በጠሚም ቆጆነዉ መለቴ በቺ ቡዙ ነዉ የተመሪኩት ተሲለሚ የዲክ ዎለህ ሁቢ
👍👍👍👍
😘😘😘
ኧረ በአላህ አይታቺሁ 👍 ሳታደርጉ አትዉጡ በጣም ቪዉ አለዉ ላይኩ ግን ዝቅተኛ ነዉ አይከፈልበትም እናበረታታት
የኔ ቅን ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን😘❤
@@Hidaya-kitchen- ሀቢበቲ የልፋትሺና የስራሺ ዉጤት ነዉ እሚያስመሠግንሺ አብሺሪ
👍
ማሻአላህ አረብ ነው የምትመስሊው ቅላትሺ
🎉
❤❤👍
😘😘😘
gobez❤❤❤
ጓበዝ
Kola
እናመሰግናለን ግን ወዳው እንዳቦካሽው ነው እንደ የምትሰሪው ወይስ መቡካት አለበት መልሽልኝ በናትሽ
Measuring cups and spoons ግዢና ተጠቀሚ
ሩብ ብርጭቆ ከምትይ